የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏
الذهاب إلى القناة على Telegram
የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921
إظهار المزيد4 374
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
4 374
መልካም ዜና!
እነሆ አዲስ መንፈሳዊ መተግበሪያ!
📌መተግበሪያው በውስጡ
👉የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ ትምህርቶችን እና ቅዱሳት መጻሕፍትን ያገኙበታል።
መተግበሪያውን ከታች ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል‼️
👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw
4 374
መልካም ዜና!
እነሆ አዲስ መንፈሳዊ መተግበሪያ!
📌መተግበሪያው በውስጡ
👉የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ ትምህርቶችን እና ቅዱሳት መጻሕፍትን ያገኙበታል።
መተግበሪያውን ከታች ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል‼️
👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw
4 374
መልካም ዜና!
እነሆ አዲስ መንፈሳዊ መተግበሪያ!
📌መተግበሪያው በውስጡ
👉የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ ትምህርቶችን እና ቅዱሳት መጻሕፍትን ያገኙበታል።
መተግበሪያውን ከታች ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል‼️
👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw
4 374
መልካም ዜና!
እነሆ አዲስ መንፈሳዊ መተግበሪያ!
📌መተግበሪያው በውስጡ
👉የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ ትምህርቶችን እና ቅዱሳት መጻሕፍትን ያገኙበታል።
መተግበሪያውን ከታች ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል‼️
👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw
4 374
መልካም ዜና!
እነሆ አዲስ መንፈሳዊ መተግበሪያ!
📌መተግበሪያው በውስጡ
👉የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ ትምህርቶችን እና ቅዱሳት መጻሕፍትን ያገኙበታል።
መተግበሪያውን ከታች ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል‼️
👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw
4 374
መልካም ዜና!
እነሆ አዲስ መንፈሳዊ መተግበሪያ!
📌መተግበሪያው በውስጡ
👉የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ ትምህርቶችን እና ቅዱሳት መጻሕፍትን ያገኙበታል።
መተግበሪያውን ከታች ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል‼️
👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw
4 374
መልካም ዜና!
እነሆ አዲስ መንፈሳዊ መተግበሪያ!
📌መተግበሪያው በውስጡ
👉የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ ትምህርቶችን እና ቅዱሳት መጻሕፍትን ያገኙበታል።
መተግበሪያውን ከታች ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል‼️
👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw
4 374
መልካም ዜና!
እነሆ አዲስ መንፈሳዊ መተግበሪያ!
📌መተግበሪያው በውስጡ
👉የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ ትምህርቶችን እና ቅዱሳት መጻሕፍትን ያገኙበታል።
መተግበሪያውን ከታች ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል‼️
👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw
4 374
✝ተለቀቀ አዲሱ የሊቀ መዘምራን ቴዮድሮስ ዮሴፍ 10ኛ አልበም!! መዝሙሩን ለማግኘት #10 አልበም የሚለውን ይጫኑ?
10ኛ አልበም 10ኛ አልበም
10ኛ አልበም 10ኛ አልበም
✝ እንኳን ወደ ተወዳጁ ወደ ማህሌት ቲዩብ በሰላም መጡ በቻናላችን ከሚያገኟቸው ነገሮቹ መካከል✝
🔖 የልደት መዝሙሮች
🔖 የጥምቀት መዝሙሮች
🔖 የንስሐ መዝሙሮች
🔖 ገድላት
🔖 ትረካና መነባንብ
🔖 መንፈሳዊ ጥያቄና መልስ
✝ የአቡነ ሺኖዳ ትምህርት በጥያቄና መልስ የሚቀርብበት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ።
📖መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች❓
📖መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች❓
📖መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች❓
✝ ከትላልቅ መንፈሳዊ መፅሀፍት የተወጣጡ
ጥያቄዎች የሚጠየቁበት እንዲሁም
ተሳትፎ የሚደረግበት መንፈሳዊ ቻናል
ለመቀላቀል ከፈለጉ።👇
||Open Open Open||
||Open Open Open||
4 374
❖♥ ቅዱስ ሚካኤልን ጨምሮ እነዚኽ ቅዱሳን መላእክት ሰው የጸለየውን ጸሎት ያቀረበውን መሥዋዕት ቅድመ እግዚአብሔር በማድረስ የእግዚአብሔርን ምሕረት ወደ ሰው በማምጣት ሰውን ከአምላካቸው ጋር በማማለድ ጸንተው ያሉ እንደኾኑ በብዙ ሥፍራ ላይ ተዘርዝሯል፦
❖ ለምሳሌ ያኽል (ዘፍ 48፥15፤ ዘጸ 23፥20፤ መሳ 6፥11፤ ኢዮ 33፥23፤ መዝ 33፥7፤ 88፥6፤ 90፥11፤ 1ነገ 19፥5፤ 2ነገ 6፥15፤ ዳን 3፥17፤ 4፥13፤ 8፥15-19፤ ዘካ 1፥12፤ ማቴ 18፥10፤ ሉቃ 1፥19፤ 13፥6-9፤ 15፥7፤ ዮሐ 20፥11፤ የሐዋ 12፥6፤ ዕብ 1፥14፤ ራእ 8፥3-4ን ይመልከቱ)፡፡
🙏✞ የመላእክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል በረከት ይደርብን ✞🙏
✍በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው ✞
╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮
https://t.me/EOTC2921
╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯
4 374
🌾✞ #የቅዱስ_ሚካኤል_ክብር ✞🌾
❖♥ መልአክ የሚለው የግእዝ ቃል ሲኾን “ለአከ” ማለት (ላከ) ማለት ነው፤ ስለዚኽ መልአክ ማለት መልእክተኛ ማለት ነው፤ ይኸውም ሰው የጸለየውን ጸሎት ያቀረበውን መሥዋዕት ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርቡ የእግዚአብሔርን ምሕረት ወደ ሰው የሚያመላልሱ ረቂቃን ናቸውና የተሰጣቸው ሥያሜ ነው፡፡
❖♥ ልዑል እግዚአብሔር ሰባቱን ሰማያት ከፈጠረ በኋላ በዚያው በዕለተ እሑድ መላእክትን “እምኀበ አልቦ ኀበ ቦ” (ካለመኖር ወደ መኖር) ማእምራን (ዐዋቂዎች) ለባውያን (አስተዋዮች) አድርጎ ፈጥሯቸዋል፡፡ ከነዚኽ መላእክት ውስጥ አንደኛውና የመላእክት አለቃ የኾነው ቅዱስ ሚካኤል ነው፡፡
❖♥ ቅዱስ ሚካኤል የሚመራቸው ነገደ ኀይላት የሚባሉ በኢዮር ሰማይ የሚኖሩ መላእክትን ነው፤ ሊቁ ቅዱስ ኤጲፋንዮስም በሥነ ፍጥረት መጽሐፉ ላይ፦
✍️ “ወለራብዕ ጾታ ዐሠርቱ ስሞሙ ኀይላት ወሊቆሙ ሚካኤል ወአንበሮሙ በራብዕ ሰማይ” ይላል አራተኛው ዐሥሩን ነገድ ስማቸውን ኀይላት ሲላቸው እነዚኽም ባለሰይፍ ሲኾኑ የእግዚአብሔርን ወዳጆች ሲጠብቁ ጠላቶቹን ይቀጣሉ፤ የእነዚኽ ነገደ መላእክት አለቃቸው ቅዱስ ሚካኤል ሲኾን በኢዮር በአራተኛው ከተማ አስፍሯቸዋል እንዲል፡፡
❖♥ ሳጥናኤል “እኔ ፈጣሪ ነኝ” ብሎ የክሕደት ንግግርን በተናገረ ጊዜ አስቀድሞ ሰራዊቱን በመያዝ ከነገደ ዲያብሎስ ጋር የተዋጋ መልአክ ነውና፤ ዮሐንስም ስለ ቅዱስ ሚካኤል ኀያልነት በራእ ፲፪፥፯-፱ ላይ፡-
✍️ “በሰማይም ሰልፍ ኾነ፤ ሚካኤልና መላእክቱ ዘንዶውን ተዋጉ፤ ዘንዶውም ከመላእክቱ ጋር ተዋጋ አልቻላቸውምም ከዚያም ወዲያ በሰማይ ስፍራ አልተገኘላቸውም ዓለሙንም ኹሉ የሚያስተው ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ ርሱም የቀደመው እባብ ተጣለ፤ ወደ ምድር ተጣለ መላእክቱም ከርሱ ጋር ተጣሉ” በማለት ዲያብሎስን የተፋለመ መልአክ መኾኑን ገልጾታል፤ በዚኽም “መልአከ ኀይል” ተብሏል፡፡
❖♥ የ99ኙ ነገደ መላእክት አለቃ ስለኾነው ስለ ቅዱስ ሚካኤል ክብር፣ ውበት፣ ምልጃ ማሕቶተ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ያሬድ በመጽሐፈ ድጓው እንዲኽ ይላል፡-
💥 ╬ “ክብረ ሚካኤል ናሁ ተዐውቀ
በትሕትናሁ ዐብየ ወልሕቀ
ዲበ አእላፍ ዘተሰምየ ሊቀ
ዘይትዐፀፍ መብረቀ ይተነብል ጽድቀ”
(የሚካኤል ክብረ እነሆ አኹን ታወቀ፤ በትሕናውም ፈጽሞ ላቀ ከፍ ከፍ አለ፤ በአእላፍ ነገደ መላእክት ላይ አለቃን የተባለ መብረቅን የሚጐናፀፍ ርሱ ጽድቅን ይለምናል) ይላል፡-
❤ የ99ኙ ነገደ መላእክት አለቃ ከመኾኑ ጋር ይልቁኑ ዮሐንስ በራእዩ በምዕ 8፡2 ላይ “በእግዚአብሔርም ፊት የሚቆሙትን ሰባቱን መላእክት አየሁ፥ ሰባትም መለከት ተሰጣቸው” ካላቸው፤ ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት በመዠመሪያ የሚጠቀሰው ቅዱስ ሚካኤል ነውና ሊቁ፡-
╬ ♥ “እስመ እምአፉሁ ይወጽዕ ነጐድጓድ
ሕብረ ክነፊሁ ያንበለብል ነድ
እምሊቃነ መላእክት የዐቢ በዐውድ
ሚካኤል ውእቱ መልአኩ ለወልድ”
(የወልድ አገልጋዩ ሚካኤል ነው፤ በዙሪያው ኹሉ ካሉት ከሊቃነ መላእክት ይበልጣል፤ የክንፉ መልክ ነባልባላዊ እሳትን ያቃጥላል፤ ከአንደበቱ ነጐድጓድ ይወጣልና)
╬ ♥“አዕበዮ ንጉሠ ስብሐት
ለሚካኤል ሊቀ መላእክት
ዘይስእል በእንተ ምሕረት
መልአከ ሥረዊሆሙ ለመላእክት”
(የምስጋና ባለቤት ክርስቶስ ለመላእክት ጭፍሮች አለቃቸው የኾነ ስለ ምሕረት የሚማልድ የመላእክት አለቃ ሚካኤልን ከፍ ከፍ አደረገው) በማለት ይጠቅሰዋል፡፡
❖♥ የስሙ ትርጓሜንም ስንመለከት ሚካኤል ማለት ቃሉ የዕብራይስጥ ሲኾን ሚ- ማለት “ማን”፤ ካ- “እንደ”፤ ኤል- “አምላክ” ማለት ነውና ሚካኤል ማለት “መኑ ከመ አምላክ” (ማን እንደ አምላክ) ማለት ነው፡፡
❖♥ የመልክአ ሚካኤል ደራሲም ይኽነን ይዞ፦
╬ “ሰላም ለዝክረ ስምከ ምስለ ስመ ልዑል ዘተሳተፈ
ወልደ ያሬድ ሄኖክ በከመ ጸሐፈ”
(የያሬድ ልጅ ሄኖክ እንደጻፈው ከልዑል ስም ጋር ለተባበረ ስም አጠራርኽ ሰላምታ ይገባል) ይለዋል፡፡
ቅዱስ ያሬድም፡-
💥 ╬ “መልአከ ፍሥሐ ሚካኤል ስሙ
ለመላእክት ውእቱ ሊቆሙ
መልአኮሙ ሥዩሞሙ
የሐውር ቅድሜሆሙ እንዘ ይመርሆሙ”
(ስሙ ሚካኤል የተባለ የደስታ መልአክ ለነገደ መላእክት አለቃቸው ነው፤ የተሾመላቸው አለቃቸው ርሱ እየመራቸው በፊት በፊታቸው ይኼዳል) ይላል
❖♥ በብሉይ ኪዳን ለአበው ነቢያት እየተገለጠ፤ ለሐዋርያትም በስብከት አገልግሎታቸው እየተራዳ፤ ለሰማዕታት፣ ለቅዱሳን አበው በተጋድሏቸው እየተገለጠላቸው አስደሳች መልኩን ያዩት ነበር።
❖♥ ይኽነን የቅዱስ ሚካኤልን ውበት ቅዱስ ያሬድ እንዲኽ ይገልጠዋል፡-
╬ “መልአከ ፍሥሐ ዘዐጽፉ መብረቅ
ሐመልማለ ወርቅ ሚካኤል ሊቅ”
(መጐናጸፊያው መብረቅ የኾነ የደስታ መልአክ፤ አለቃ ሚካኤል የወርቅ ዐመልማሎ ነው)
❖♥ የመልክአ ሚካኤል ደራሲም ይኽነን ውበቱን ሲገልጠው፡-
╬ “ሰላም ለአክናፊከ እለ በሰማያት ያንበለብሉ
ከመ ሠርቀ ፀሓይ ሥነ ጸዳሉ”
(የጸዳሉ ውበት እንደ ፀሓይ አወጣጥ የኾነ በሰማያት ለሚያንበለብሉ ክንፎችኽ ሰላምታ ይገባል) ይለዋል፡፡
❖♥ ቅዱስ ያሬድ ደግሞ፡-
╬ “ውእቱ ሊቆሙ ወመልአኮሙ ሚካኤል ስሙ
ዐይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቅ
ሐመልማለ ወርቅ”
(ዐይኑ የርግብ (እንደ ርግብ የዋህ፣ ጽሩይ) የኾነ ልብሱ የመብረቅ መጐናጸፊያ የኾነለት የወርቅ ዐመልማሎ ስሙ ሚካኤል የተባለ ርሱ የመላእክት አለቃቸው መሪያቸው ነው) ይላል፡፡
❖♥ መጽሐፍ ቅዱስን ስናነብብ ሙሴን ከፈርዖን፣ ኢያሱን ከአማሌቅ፣ ሕዝቅያስን ከሰናክሬም፣ ዳዊትን ከጎልያድ እጅ በተራዳኢነቱ የጠበቀ ሲኾን፤ ስለ ቅዱስ ሚካኤል አማላጅነትና ተራዳኢነት ነቢዩ ዳንኤል፡- “ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ…ነገር ግን በእውነት ጽሑፍ የተጻፈውን እነግርኻለኊ በዚኽም ነገር ከአለቃችኊ ከሚካኤል በቀር ማንም የሚያጸናኝ የለም… በዚያም ዘመን ስለ ሕዝብኽ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሣል” በማለት አማላጅነቱን መስክሮለታል (ዳን ፲፥፲፫፤ ፲፥፳፩፤ ፲፪፥፩)፡፡
❖♥ የቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢነትና አማላጅነት ቅዱስ ያሬድ እንዲኽ ይገልጠዋል፡-
╬💥 በ፲ወ፬ቱ ትንብልናከ ዐቢይ ልዕልናከ
በመንክር ትሕትናከ
አስተምህር ለነ ሰአልናከ”
(በዐሥራ አራቱ ልመናኽ ምልጃኽ፤ በታላቅ ልዕልናኽ በሚያስደንቅም ትሕትናኽ ሚካኤል ትለምንልን ዘንድ ማለድንኽ)
💥╬ “ዘወሀበ ትንቢተ ለኤልዳድ ወሙዳድ
አመ ምጽአቱ ይምሐረነ ወልድ
ሰአል ለነ ሚካኤል መንፈሳዊ ነገድ
ከመ ንክሃል አምስጦ እምሲኦል ሞገድ”
(ለኤልዳድና ለሙዳድ የትንቢትን ጸጋ የሰጠ የሚኾን ወልድ በሚመጣ ጊዜ ይምረን ዘንድ ከረቂቅ ነገድ ወገን የኾንኸው ሚካኤል ከሲኦል እሳታዊ ሞገድ ማምለጥ እንችል ዘንድ ለእኛ ለምንልን) ይላል፡፡
╬💥 “ከናፍሪሁ ነድ ዘእሳት አልባሲሁ ዘመብረቅ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ውእቱ ይዕቀብክሙ ነግሀ ወሠርከ ሌሊተ ወመዐልተ”
❤ (ከናፍሮቹ የእሳት ልብሶቹ የመብረቅ የኾነ የመላእክት አለቃ ሚካኤል በተራዳኢነቱ በጠዋትም፤ በሠርክም፤ በቀንም በሌሊትም ይጠብቃችኊ) እንዲል፤ ሙሴን ከፈርዖን፣ ኢያሱን ከአማሌቅ፣ ዳዊትን ከጎልያድ፣ ሕዝቅያስን ከሰናክሬም፤ ዳንኤልን ከአፈ አናብስት፣ ሶስናን ከረበናት፤ ቅድስት አፎምያን ከዲያብሎስ እጅ በምልጃው የታደገው፤ አስቀድሞም ዘንዶው ዲያብሎስን ተፋልሞ የጣለው ይኽ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል በቀንም በሌሊትም ተራድቶ ይጠብቀን እላለኊ (ራእ 12፡7፤ ራእ 13፡1-3)፡፡
4 374
✝ መልካም የበገና መዝሙር ከበገናው አውታር ወይስ ከእንጨቱ
በገና መጀመሪያ የጀመሩት እነማን ናቸው ለምንስ ተጠቀሙበት?
በገና እንደት መደርደር እንችላለ? እንዲሁም የዜማ መሳሪያዋች እና ነፍስን የሚያድሱ የበገና መዝሙሮች መገኛ
ይትአኰት ወይሰባሕ ስሙ ለእግዚአብሔር ወትረ በኲሉ ጊዜ ወበኩሉ ሰዓት
ከታች ያለውን Link ይጫኑት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/aakotet/88
https://t.me/aakotet/88
https://t.me/aakotet/88
ማዘዝ ለምትፈልጉ @Kduskduskdus
0960009363
4 374
🌾✞ #እናቴ_እመቤቴ ✞🌾
https://t.me/EOTC2921
እናቴ እመቤቴ የማትጠፊው ከአፌ /፪/
በረከቴ አንቺ ነሽ የመስቀል ስር ትርፌ /፪/
አምላኬ ሸልሞኝ ለዘለአለም ያዝኩሽ
ጌታን የማይብሽ ብሌኔ አደረኩሽ
በልቤ ላይ ይፍሰስ የፍቅርሽ ጸዳሉ
የሚጣፍጥ ስምሽ መድኃኒት ለሁሉ
ተወዳጁን ልጅሽ ጸጋውን ያብዛልኝ
እድሜ እስኪፈጸም ለክብርሽ እንድቀኝ
#አዝ
ነፍሴ እንዳትጎዳ እንዳትቀር ባክና
ብርታት ሆኖልኛል የስምሽ ምስጋና
እኖራለው ገና ንኢ ንኢ ስልሽ
ክብሬ ነሽ ጌጤ ነሽ ከአፍ የማልነጥልሽ
#አዝ
ሲነጋም ጠራሁሽ ሲመሽም ጠራሁሽ
ስዕልሽ ፊት ቆሜ ሰአሊ ለነ እያልኩሽ
አሜን የምልብሽ መነጋገሪያዬ
የአማኑኤል እናት አንቺ ነሽ ቋንቋዬ
#አዝ
መች በስጋ ጥበብ ሰው ላንቺ ይቀኛል
ከአምላክ ካልተላከ ከፊትሽ ይቆማል
አንቺን ማመስገኔ አንቺን ማወደሴ
በልቡ ያሰበሽ ፈቅዶ ነው ሥላሴ
#አዝ
ብዙ ተቀብዬ ጥቂት አልዘምርም
ለእናትነት ፍቅርሽ ከቶ ዝም አልልም
እኔን በእደ ፍቁርሽ የምትባርኪ
ኦ ምልይተ ጸጋ ድንግል ሰላም እለኪ
#አዝ
🎤ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
4 374
🌾✞ #ምክረ_አበው ✞🌾
❖አባ እንጦንስን በአንድ ወቅት አባ ፓምቦ፦ “ማድረግ ያለብኝ ነገር ምንድን ነው?” ብሎ ይጠይቃቸዋል፡፡ አባ እንጦንስም እንዲህ ሲሉ መለሱለት “በራስህ ጽድቅ አትታመን፤ ላለፈው አትጨነቅ፤ ይልቁኑ አንደበትህንና ሆድህን ግዛ፡፡”
❖አባ እንጦንስ በአንድ ወቅት እንዲህ አለ፡- “በዚህች ምድር ላይ ስንኖር ሕይወታችንንም ሆነ ሞታችን ከባልንጀራችን ጋር ነው፡፡ ወንድማችንን ገንዘብ ካደረግነው እግዚአብሔርን ገንዘብ እናደርጋለን፤ ወንድማችንን ካስቀየምነው ግን በክርስቶስ ላይ ኃጢአትን እንሠራለን፡፡”
❖በአንድ ወቅት አንድ ወንድም አባ እንጦንስን “ጸልይልኝ?” በማለት ይጠይቀዋል፡፡ አባ እንጦንስም “አንተ ራስህ ጥረት የማታደርግና ወደ እግዚአብሔር የማትጸልይ ከሆነ እኔም ሆንሁ እግዚአብሔር ምሕረት ልናደርግልህ አንችልም” አለው፡፡
❖አባ ዮሐንስ ሐጺር አንድ ቀን እንዲህ አለ፡- “እኔ ልክ ከትልቅ ዛፍ ሥር ተቀምጦ ሳለ ብዛት ያላቸው አውሬዎችና እባቦች ወደ እርሱ መጥተው ሊያጠቁት ሲሉ በፍጥነት ዛፉ ላይ ወጥቶ በማምለጥ የሚድን ሰውን እመስላለሁ፡፡ ምክንያቱም ይህ ሰው ፈጥኖ ዛፉ ላይ በመውጣት እንደዳነ ሁሉ እኔም በባእቴ ውስጥ ተቀምጬ ሳለሁ ክፉ ሐሳቦች ሲዋጉኝ ፈጥኜ ወደ እግዚአብሔር በመጠጋት ከጠላቴ አመልጣለሁና፡፡”
❖ለመለወጥ ጥረት ስለምታደርግ ነፍስ አባ ዮሐንስ ሐጺር ለአንድ መነኰሴ ያስተማረበት ምሳሌ እንደሚከተለው ተጽፎ ይገኛል፡-“በከተማ መካከል ብዙ ወዳጆች ያሏት አንዲት ቆንጆ ሴተኛ አዳሪ ነበረች፡፡ የከተማዋ ከንቲባ ወደ እርሷ ቀርቦ፦ መልካም ሴት እንደምትሆኚ ቃል ከገባሽልኝ አሁኑኑ አገባሻለሁ ይላታል፡፡ እርሷም በሐሳቡ ተስማምታ ቃል ስለገባችለት ወደ ቤቱ ይዟት ሄደ፡፡ ወዳጆቿ ድጋሚ ሊያገኟት ስለ ፈለጉ እንዲህ እያሉ ይመካከሩ ነበር፦ የከተማው ከንቲባ ወዳጃችንን ወደ ቤቱ ወስዷታል፡፡ በግልጽ ወደ ቤቱ ከሄድን ስለሚያውቅብንና ስለሚያስፈርድብን በቤቱ ጓሮ ዞረን እናፏጭላት፡፡ የፉጨታችንን ድምጽ ለይታ ስለምታውቃቸው ከቤቷ ወርዳ ትመጣለች፡፡ ለማንኛውም ግን እርሷ ትምጣልን እንጂ በሷ አንጣላም አሉ፡፡ በመጨረሻ እንደተመካከሩት በቤቱ ጓሮ ዞረው ሲያፏጩላት ጀሮዎቿ ቆሙ፡፡ ይሁን እንጂ ወደ እነርሱ ልትወርድ ስላልፈለገች ፈጠን ብላ ወደ እንግዳ መቀበያው አዳራሽ ገባችና በሮቹን ዘጋግታ ከውስጥ ተቀመጠች፡፡ ልክ እንደዚሁ ነፍሳችን በዚህች ሴት ስትመሰል ወዳጆቿ ደግሞ ምኞቶቻችን ይመስላሉ፡፡ ከንቲባው የሚመሰለው በምንወደው በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ በቤቱ ውስጥ ያለው የእንግዳ መቀበያ አዳራሽ በዘላለማዊ ቤታችን ወይም በመንግሥተ ሰማያት ሲመሰል የሚያፋጩላት ሰዎች ደግሞ በርኩሳን መናፍስት ይመሰላሉ፡፡ በመጨረሻም ይህን ምሳሌ ነፍሳችን ሁል ጊዜ እግዚአብሔር ከተጠጋች በእርሱ ኃይል እንደምትኖር ያስረዳናል፡፡”
❖አባ ዳንኤል እንዲህ አለ፡- “ሥጋ የሚበረታው ነፍስ በደከመችበት መስፈርያ መጠን ሲሆን ነፍስም የምትበረታው ሥጋ በደከመበት መስፈርያ መጠን ነው፡፡”
❖አባ አርሳኔዎስ በበአቱ ውስጥ ተቀምጦ ሳለ ርኩሳን መናፍስት ክፉኛ ሊነዘንዙት ጀመሩ፡፡ በዚህ ጊዜ ከበአቱ ውጪ በደጃፉ ላይ ቆመው የነበሩት ደቀመዛሙርቱ እንዲህ እያለ ወደ እግዚአብሔር ሲጸልይ ይሰሙታል፦ “ጌታዬ ሆይ! በፊትህ ምንም ዓይነት መልካም ሥራ ባልሠራም እንደ ቸርነትህ አቁመኸኛል! ስለዚህ ከአሁን በኋላ መልካም መሥራትን ስለምጀምር እባክህ አትተወኝ!”
#ምንጭ፡- የበረሃ አባቶች ምክሮች በአያሌው ዘኢየሱስ የተተረጎመ
✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው ✞
╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮
https://t.me/EOTC2921
╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯
4 374
🌾✞ #ሰው_ሰውን_ተራበ ✞🌾
https://t.me/EOTC2921
ሰው ሰውን ተራበ የልቡን ለመንገር
ዛሬ ተናፈቀ የተተወው ፍቅር
ክፋቱን ከተወ ወንድም ወንድሙ ላይ
የእግዚአብሔር ይቅርታ ይመጣል ከሰማይ' //፪//
በቃ ይቅር ይላል አባትም ከሰማይ''
ይቅር እንድላችሁ ይቅር ተባባሉ
ብሎናል ጌታችን በማያልፈው ቃሉ
ይቅርታ ጠያቂ ይቅርታ ተቀባይ
እንድሆን አድርገኝ ጥፋትን እንዳላይ
#አዝ
ወንድሜ በድሎኝ እያለሁ በእንባ
ተውለት ቢለኝም ሰባት ጊዜ ሰባ
እልኸኛ ሆንኩኝ ይቅርታን ፈርቼ
በአምላኬ ምሕረት መኖሬን ዘንግቼ
#አዝ
በእጄ ስንዴ ይዤ እንክርዳድ በልቤ
ጌታዬን ለማምለክ ከደጁ ቀርቤ
በእጄ ከአለው ይልቅ ልቦናዬን አይቶ
ተመለስ ታርቀህ ና አለኝ ቃል አውጥቶ
#አዝ
ከመባዬ በላይ እኔን ይፈልጋል
የቃየል መስዋዕት ለእርሱ ምን ያደርጋል
ክርክሬን ልተው ከወንድሜ ጋራ
መንፈስህ ያዝዘኝ ጨለማዬ ይብራ
#ወዶ_ይቅር_ካለ_የእኔን_በደል_ጌታ
#እኔ_ማን_ነኝና_የማልል_ይቅርታ
#አዝ
🎤ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
4 374
መልካም ዜና!
እነሆ አዲስ መንፈሳዊ መተግበሪያ!
📌መተግበሪያው በውስጡ
👉የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ ትምህርቶችን እና ቅዱሳት መጻሕፍትን ያገኙበታል።
መተግበሪያውን ከታች ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል‼️
👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw
4 374
መልካም ዜና!
እነሆ አዲስ መንፈሳዊ መተግበሪያ!
📌መተግበሪያው በውስጡ
👉የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ ትምህርቶችን እና ቅዱሳት መጻሕፍትን ያገኙበታል።
መተግበሪያውን ከታች ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል‼️
👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw
