ar
Feedback
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

الذهاب إلى القناة على Telegram

የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921

إظهار المزيد
4 374
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
መልካም ዜና! እነሆ አዲስ መንፈሳዊ መተግበሪያ! 📌መተግበሪያው በውስጡ 👉የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ ትምህርቶችን እና ቅዱሳት መጻሕፍትን ያገኙበታል። መተግበሪያውን ከታች ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል‼️ 👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw

✝ መልካም የበገና መዝሙር ከበገናው አውታር ወይስ ከእንጨቱ በገና መጀመሪያ የጀመሩት እነማን ናቸው ለምንስ ተጠቀሙበት? በገና እንደት መደርደር እንችላለ? እንዲሁም የዜማ መሳሪያዋች እና ነፍስን የሚያድሱ የበገና መዝሙሮች መገኛ ይትአኰት ወይሰባሕ ስሙ ለእግዚአብሔር ወትረ በኲሉ ጊዜ ወበኩሉ ሰዓት              ከታች ያለውን Link ይጫኑት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/aakotet/88 https://t.me/aakotet/88 https://t.me/aakotet/88                 ማዘዝ ለምትፈልጉ @Kduskduskdus                             0960009363

መልካም ዜና! እነሆ አዲስ መንፈሳዊ መተግበሪያ! 📌መተግበሪያው በውስጡ 👉የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ ትምህርቶችን እና ቅዱሳት መጻሕፍትን ያገኙበታል። መተግበሪያውን ከታች ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል‼️ 👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw

መልካም ዜና! እነሆ አዲስ መንፈሳዊ መተግበሪያ! 📌መተግበሪያው በውስጡ 👉የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ ትምህርቶችን እና ቅዱሳት መጻሕፍትን ያገኙበታል። መተግበሪያውን ከታች ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል‼️ 👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw

መልካም ዜና! እነሆ አዲስ መንፈሳዊ መተግበሪያ! 📌መተግበሪያው በውስጡ 👉የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ ትምህርቶችን እና ቅዱሳት መጻሕፍትን ያገኙበታል። መተግበሪያውን ከታች ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል‼️ 👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw

🌾✞ #መድኃኒት_ነህና ✞🌾 https://t.me/EOTC2921 መድኃኒት ነህና በስጋ በነፍስ እንጠራኀለን ብለን ኢየሱስ ጥዑመ ስም ያልነው ስለጣፈጠን ነው ከስም ሁሉ በላይ ስምህስ ልዩ ነው /፪/ ከሰማያት በላይ እንድንድንበት ተሰጠን ይሄ ስም እንድናምንበት ማእበሉን ያቆመ ባህር የከፈለው የአምላካችን ስሙ የጸና ግንብ ነው #አዝ ለፍርድ ቢያቆሙንም በሸንጓቸው ከሰው እንዳታስተምሩ በኢየሱስ ስም ብለው አይሁድን ሳንፈራ ሰበክነው በአዋጅ ስለተገለጠ ዓለሙን ሊዋጅ #አዝ ከሰው ይልቅ ለአምላክ ይገባል መታዘዝ እንዴት እንኖራለን ቅዱሱን ሥም ሳንይዝ ሞት ነው ወይስ እርሃብ ስደት ወይ መከራ እኛን የሚያዘገይ ስሙን እንዳንጠራ #አዝ ሽባውን ተርትረን እውር ያበራነው ጎባጣን አቅንተን ድንቅን ያደረግነው በእርሱ ስም ሰብከን ነው በእርሱ ስም ተማጽነን አልጫውን ዓለም በወንጌል ያጣፈጥን #አዝ የሚመጣው ቢሆን ያለውም ቢሆን ሊያቆመን አይችልም ከእርሱ ሊለየን ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ሥሙ ነው መድኀኒት ስሙ እኮ ነው ፈውስ #አዝ 🎤ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

🌾✞ #ያነው_እንጸናለን ✞🌾 https://t.me/EOTC2921 ያለነው እንጸናለን የሄዱት ይመጣሉ የሄዱት ይመጣሉ /፪/ ከበረቱ ውጪ ብዙ በጎች አሉ ብዙ በጎች አሉ //፪// 🎤ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

መልካም ዜና! እነሆ አዲስ መንፈሳዊ መተግበሪያ! 📌መተግበሪያው በውስጡ 👉የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ ትምህርቶችን እና ቅዱሳት መጻሕፍትን ያገኙበታል። መተግበሪያውን ከታች ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል‼️ 👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw

መልካም ዜና! እነሆ አዲስ መንፈሳዊ መተግበሪያ! 📌መተግበሪያው በውስጡ 👉የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ ትምህርቶችን እና ቅዱሳት መጻሕፍትን ያገኙበታል። መተግበሪያውን ከታች ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል‼️ 👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw

መልካም ዜና! እነሆ አዲስ መንፈሳዊ መተግበሪያ! 📌መተግበሪያው በውስጡ 👉የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ ትምህርቶችን እና ቅዱሳት መጻሕፍትን ያገኙበታል። መተግበሪያውን ከታች ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል‼️ 👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw

መልካም ዜና! እነሆ አዲስ መንፈሳዊ መተግበሪያ! 📌መተግበሪያው በውስጡ 👉የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ ትምህርቶችን እና ቅዱሳት መጻሕፍትን ያገኙበታል። መተግበሪያውን ከታች ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል‼️ 👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw

መልካም ዜና! እነሆ አዲስ መንፈሳዊ መተግበሪያ! 📌መተግበሪያው በውስጡ 👉የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ ትምህርቶችን እና ቅዱሳት መጻሕፍትን ያገኙበታል። መተግበሪያውን ከታች ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል‼️ 👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw

መልካም ዜና! እነሆ አዲስ መንፈሳዊ መተግበሪያ! 📌መተግበሪያው በውስጡ 👉የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ ትምህርቶችን እና ቅዱሳት መጻሕፍትን ያገኙበታል። መተግበሪያውን ከታች ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል‼️ 👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw

መልካም ዜና! እነሆ አዲስ መንፈሳዊ መተግበሪያ! 📌መተግበሪያው በውስጡ 👉የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ ትምህርቶችን እና ቅዱሳት መጻሕፍትን ያገኙበታል። መተግበሪያውን ከታች ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል‼️ 👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw

🌾✞ #መዝገበ_ሥላሴ ✞🌾 https://t.me/EOTC2921 መዝገበ ሥላሴ ያለም ብርሃን ናቸው ይኸው ለዘላለም ያበራል ስራቸው/፪/ 🎤በዘማሪት ሲ/ር ሕይወት

🌾✞ #ሥላሴ_ዘከሃ ✞🌾 https://t.me/EOTC2921 ሥላሴ ዘከሃ ሥላሴ ዘዝየ /፪/ ሁልግዜ እለዋለሁ አምላኬ አምላኪየ/፪/ #አዝ---___✞✞✞__--- ዓይኔን ወደተራራው አነሳለሁና ረዳቴ የኔ ሥላሴ ነውና አባ መጠጊያየ እኔ ባንተ አላፍርም  የማዳንህ ስራ ዛሬም አይዘገይም #አዝ---___✞✞✞__--- የጠላት ፈላፃን ሰብሮ ታድጎኛል ማን እንደ ስላሴ እረዳት ሁኖኛል ወዶኛል አዳነኝ እግዚአብሔርም ክፍሌ ነው ቀብቶኛልና እኔ አመልከዋለሁ #አዝ---___✞✞✞__--- እረኛዬ እግዚአብሔር እኔን ጠብቆኛል በለመለመው መስክ ሁሌ ያሰማራኛል ከነጣቂ ተኩላ ይሄው ሰውሮኝ ለማመስገን በቃሁ እርሱ ፈቅዶልኝ #አዝ---___✞✞✞__--- አንተ ለኔ ጌታ መሸሸጊያዬ ነህ ከጣርም ከጭንቀትም ትጠብቀኛለህ እንዲታደጋችሁ ስላሴን ፈልጉት ስሙንም በአንድነት ከፍ ከፍ አድርጉት #አዝ---___✞✞✞__---

#አምስቱ_አዕማደ_ምስጢራት https://t.me/EOTC2921 አምስቱ አዕማደ ምስጢር፣ እነማናቸው እንማራቸው፣ እነማናቸው እንወቃቸው፡፡ #ምስጢረ_ሥላሴ___እንማራቸው #ምስጢረ_ስጋዌ___እንወቃቸው #ምስጢረ_ጥምቀት___እንማራቸው #ምስጢረ_ቁርባን___እንወቃቸው #ትንሳኤ_ሙታን___እንማራቸው አምስቱ አዕማደ ምስጢር፣ እነማናቸው እንማራቸው፣ እነዚህ ናቸው እንወቃቸው፡፡ #ምስጢረ_ሥላሴ የእግዚአብሔር አንድነትን ደግሞም ሦስትነትን፣ ምስጢረ ሥላሴ ነው የምንማርበት፣ ለአብርሃም አባታችን የተገለፀለት፣ በዘፍጥረት ምዕራፍ አራባ ስምንት። https://t.me/EOTC2921 #አዝ•••✞•••✞•••✞••• #ምስጢረ_ስጋዌ አምላክ ወደ እኛ መጣ ከሰማያት ወርዶ፣ አዳነን ሰው ሆኖ ከማርያም ተወልዶ፣ ይህ ምስጢር አምላክ ሰው የሆነበት፣ ምስጢረ ስጋዌ ነው የምንማርበት፡፡ https://t.me/EOTC2921 #አዝ•••✞•••✞•••✞••• #ምስጢረ_ጥምቀት በኤፌሶን መልዕክት ምዕራፍ አራት፣ እንደተጻፈው ጥምቀት አንዲት ናት፣ የእግዚአብሔር ልጅነት የምናገኝባት፣ ምስጢረ ጥምቀት ሁለተኛ ልደት። https://t.me/EOTC2921 #አዝ•••✞•••✞•••✞••• #ምስጢረ_ቁርባን ደሜን ጠጡ ስጋዬንም ብሉ፣ ብሎ ተናግሯል ጌታ በወንጌሉ፣ የዘላለም ሕይወት ለማግኘት ሁላችን፣ ምስጢረ ቁርባንን መቀበል አለብን፡፡ https://t.me/EOTC2921 #አዝ•••✞•••✞•••✞••• #ትንሳኤ_ሙታን ጌታችን ሲመጣ በመጨረሻው ቀን፣ ፍጥረታት ሁሉ ይነሳል ከሙታን፣ እንደማንቀር እኛ ፈርሰን በስብሰን፣ በፍጹም እናምናለን ትንሳኤ ሙታንን፡፡ https://t.me/EOTC2921 አምስቱ አዕማደ ምስጢር፣ እነዚህ ናቸው እንማራቸው፣ እነዚህ ናቸው እንወቃቸው፡፡ ☞ለሕፃናት እንዲሁም ማወቅ ለሚሻው ምዕመን ሁሉ እንዲህ እናስተምር፡፡ ☞ከወደዱት #Share

✞የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደናንተ ይቀርባሉ፡፡ለጓደኞቻችን #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ እናድርጋቸው✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ @EOTC2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯