ar
Feedback
Exit Exam 2024

Exit Exam 2024

الذهاب إلى القناة على Telegram
634
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
+630 أيام
أرشيف المشاركات
123. For small projects, which method is recommended for project planning? A. CPM B. Bar Chart ✅ C. PERT D. line of balance Answer: B (Bar Chart)

122. Which one of the following is incorrect about impurities in mixing water? A. It can result in abnormal setting time B. It can result in efflorescence C. It doesn't affect hardened state of concrete D. It can result in corrosion of reinforcements Answer: C (It doesn't affect hardened state of concrete)

121. Which one of the following is different interms of specification and methods of measurement? A. Pit excavation B. Site clearance C. Cart Away of excavated soils D. Bulk Excavation Answer: B (Site Clearance)

120. What is the most important aspects of Construction site supervision? A. To control productivity B. To control the rise in price C. To control the quality of the project D. To control  the Cost Answer:  C  (To control quality of the project)

119: Removal of Earth for high way formation is called:__ A. Embankment B. Sub grade C. Excavation D. Filling Answer= C  (Excavation)

119: Removal of Earth for high way formation is called:__ A. Embankment B. Sub grade C. Excavation D. Filling Answer= C  (Excavation)

The value of concrete strength is given at
Anonymous voting

👉የግንባታ ሕግ (Construction Law) 🌟ኢትዮጵያ የምትጠቅምባቸው የኮንስትራከሽን ሕጎች" - ሀገራችን ኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ለማስተዳደር የምትጠቀምባቸው አዋጆች (Decree)፣ ደንቦች (regulations)፣ መመሪያዎች (Directives)፣ ስታንዳርዶች (Manuals)፣ የውል ሰነዶች (Contract Conditions)፣ ህጎች (Laws and codes)፣ ጋዜጦች (Negarit) አሏት። ▶️እነዚህን ማእቀፎች በሁለት ምድብ መመደብ (ዓለም አቀፋዊ እና ሀገር አቀፋዊ) ማለት እንችላለን። 🖱1.በዓለም አቀፍ ደረጃ ያሉ የኮንስትራክሽን ውል ማህቀፎች ⏺(Federation Internationale Des Ingenieurs Conseils): EU condition of contract፣ NEC- new contract, UK (በተለይ ለውኃ ቁፋሮ ውል የሚውል) ናቸው። ✨ከዚህ ባሻገር · ማኑዋሎችን እንደ መሪ ልኬት (በተለይ የግንባታ ግብአቶችን ጥራት በቤተሙከራ ለመለካት) እንጠቀማለን። 📍ከእነዚህም ውስጥ:- American Society Testing Materials (ASTM), and AASHTO (American Association of State Officials) ሲሆኑ Indian Standards (IS) እና እልፎ ጥቅም ላይ የሚውሉ ናቸው። 🖱2. የሀገር ውስጥ ማሕቀፎች: Building and Transport Construction Design Authority (BaTCoDA - የግንባታ ሥራዎችንና ግብአቶችን መጠን ለማስላት)፣ Public Procurement Agency (PPA - ለጨራታ እና የስምምነት ውል ሰነድ አስተዳደር)፣ Civil Code, Civil Procedural codes, Ministry of Works and Urban Development Standard Conditions of Contract (MOWUD Directives), FDRE constitution, ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ (Negarit Gazieta), በየጊዜው የሚሻሻሉ የሕንጻ መመሪያዎች እና ስታንዳርዶች፣ የሙያ እና የሥራ ፍቃድ አዋጆች የመሳሰሉት ይገኙበታል። 🚧በእርግጥ በኮንስትራhሽን ዘርፉ ላይ ተግባራዊ ሊደረጉ አይችሉም የሚባሉ የሀገሪቱ ህጎች አይኖሩም ማለት ይከብዳል፣ ምክንያቱም ሁሉም ህጎች ከቦታ፣ ከሥራ፣ ከሰው ኃይል፣ ከመብትና ግዴታ፣ ከንብረት፣ ከወንጀልና ፍትሕ ጋር የተያያዙ ስለሆነ እና የኮንስትራክሽ ሴክተሩም እነዚህ ሁሉ የሚገኙበት ኢንዱስትሪ ስለሆነ ነው። #ConstructionLaw 🫵የ ኮንስትራክሽን ስራ እና ጨረታ በ ትኩሱ እንዲደርስዎ ከታች ባለው የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 t.me/ETCONpWORK 📩ሊያወሩን ካሰቡ በቴሌግራም @ETCONpBot ይጻፉልን። @etconp

👉የ ትላንት ጥያቄ ከነ መልሱ 🖱ጥያቄ፦ የመንግሥት አስተዳደር መሥሪያ ቤቶች አንድን ግንባታ ለተቋራጭ ለመስጠት ጨረታ የማውጣት ግዴታ አለባቸው? 🌟አንድን ውል ለመመስረት ተዋዋይ አካላት በሦስት አይነት መንገድ የውል ግቢ ጥሪ (Invitation to bid) ሊቀርብላቸው ይችላል። ⏺እነዚህም መንገዶች ከአንድ ብቁ ተዋዋይ ጋር ድርድር (Negotiation)፣ የተመረጡ ጥቂቶችን የመጋበዝ (Short listed) እና ከፍት ጨረታ የማውጣት (Open Tendering) መንገድ ናቸው። ▶️ድርድር (Negotiation የተባለው መንገድ ተግባራዊ የሚሆን አንድ ዮፕሮጀክት ባለቤት ግንባታውን ሊያከናውን ይችላል ተብሎ ከሚታመንበት አንድ ተቋራጭ ጋር የብቃት ድርድርን ተመርኩዞ የሚከናወን ውል አልያም ደግሞ ፕሮጀክቱን ተቋራጮች በአካባቢው የማይገኙ ከሆነ የሚመረጥ ነው ይህ መንገድ የሚስተዋል ሲሆን የግንባታው ባለቤት የሚያምንበትን አንድ ተቋራጭ የተመረጡ ጥቂቶችን የመጋበዝ (Short listed) የሚባለው ደግሞ በተመረጡ ወይም በፕሮጀክቱ አይነት ላይ የቀደመ ልምድ ያላቸው ዝርጋታ፣ ግድብ እና ሰማይ ጠቀስ ፎቆች ግንባታ ላይ ተግባራዊ 📍(ለምሳሌ፦ ደረጃ 1 እና ደረጃ 2 ጠቅላላ ተቋራጭ)፣ ወይም ላይ ልምድ ያላቸው፣ በባቡር ሐዲድ ሥራ ላይ ልምድ ተለይተው ሊጠሩ የሚችሉ ሲሆን ይህ የመለየት ሥራ የማውጣት (Open Tendering) የሚባለው የሚችል ጨረታ ነው። ✨የሚያደርገው የዋጋ እና ሊያከናውኑ የሚችል ብቁ ብዙ ጊዜ የግል ግንባታ ላይ የሚደራደር ሲሆን ነው። ⏳አንድ ፕሮጀክት ሊከናወን የሚችለው ሲሆን ነው። ብዙ ጊዜ የባቡር ሀዲድ የሚደረግ ሲሆን ተቋራጮቹን በደረጃ በፕሮጀክት አይነት (በትላላቅ ግድብ ግንባታ ያለው ...) አልያም እገሌ፣ እገሌ እና እገሌ በሚል Short listed መንገድ ይባላል። ⚡️ክፍት ጨረታ ማንኛውው የንግድ ፍቃድ ያለው አካል ሊሳተፍበት ደግሞ Bount በፍትሐ ብሔር ሕግ ቁጥር 3140 አካላት ውል እንዲዋዋሉ ፍቃድ የተሰጠ የሚገደዱ ናቸው ማለት ግን አይደለም። ✨መመስረት ያለባቸው በጨረታ 3141 ድንጋጌዎች መሰረት የመንግሥትም ይሁኑ የግል እና በጀት እንዲበጀት የተደነገገ ቢሆንም ወደውል እንዲገቡ ቢሆንም ግን የመንግሥት አስተዳደር መሥሪያ ቤቶች ውል መነሻነት ስለመሆኑ በአዋጅ ዉጥር 649 የተደነገገ ነው። ⏺ይህ በመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 649/2001 ሥር በግልጽ ተመልክቷል ምክንያቱም አንድን ፕሮጀክት ለማከናወን በቂ አቅም ያላቸው ሀገር በቀል እና ዓለማቀፍ ተቋራጮች ባሉበት ሁኔታ የመንግሥትን ግንባታ ያለጨረታ መስጠት የማይቻል እና የመንግሥትን በጀት እንቅስቃሴ ኦዲት ለማድረግ ጨረታ ተመራጭ መንገድ ስለሆነ ነው። ▶️ጨረታው ብሔራዊ (National) ወይም ዓለምአቀፋዊ (international) ሊሆን ይችላል እንጂ ጨረታ ግድ ነው። በጨረታው ላይ የሚሳተፉ ብቁ ተቋርጮች እንደሌሉ ከተረጋገጠ እና ልዩ ፍላጎትና አቅም የሚጠይቅ ፕሮጀክት ከሆነ ግን እንደ ፕሮጀክቱ ጸባይ ሁሉም የሚመለከታቸው የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ተወያይተው እና ወስነውበት መንግሥት ድርድር (Negotiation) መንገድን ተጠቅሞ በድርድር ብቻ ውል ሊፈጽም የሚችልበት አግባብ ይኖራል። 📎በእርግጥ ጨረታ መውጣቱ የሂደቱን አግባብነት እንደማረጋገጫ አንድ መንገድ ይሆናል እንጂ በጨረታ ውድድር ተጫራች ስለተመረጠ እና አሸናፊነቱ ስለተገለጸ ብቻውን የግንባታ ውል እንደትፈጸመ አይቆጠርም። #ConstructionLaw @etconp

👉የግንባታ ፕላን ፍቃድ ስለማቅረብ ⏺Submission of Application and Plans 🌟የኢትዮጵያ የሕንፃ አዋጅ  ፮፻፳፬/፪ሺ፩ ክፍል ሁለት መሰረት “የግንባታ ሥራ ለማካሄድ የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ለከተማው አስተዳደር ወይም ለተሰየመው  አካል ማመልከቻ ማቅረብ ይኖርበታል። ▶️ሕንፃን ለመገንባት የሚቀርብ ማመልከቻ የከተማው አስተዳደር ወይም የተሰየመው አካል ለዚሁ ብሎ ባዘጋጀው ቅፅ መሠረት ሆኖ ይህም  እንደ ሕንፃው ምድብ አይነት ዲዛይንና ሪፖርት የያዘ መሆን አለበት። ▶️ከማመልከቻው ጋር በአዋሳኝ ባሉ ስፍራዎች የሚገኙ ዋና መንገዶችንና የታወቁ ቦታዎችን ስም የሚገልፁ መረጃዎች መቅረብ ይኖርባቸዋል። አመልካቹ ሕንፃ በሚገነባበት ቦታ ወይም በንብረቱ ላይ የይዞታ መብት እንዳለው የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል ▶️የሚቀርቡት ሠነዶች በዚህ አዋጅና በሌሎች ሕጐች የተመለከቱት መሟላታቸውን ለማረጋገጥ በበቂ ሁኔታ የተሟሉ መሆን ይኖርባቸዋል” 🖱According to Proclamation No. 624/2009 “Any person intending to carry out construction shall submit an application to the urban administration or designated organ. The application to carry out construction shall be made on an application form prepared by the urban administration or designated organ and shall consist of a design and report according to the category of building in question. ⏺The application shall be accompanied with a reference to main roads and names of prominent places. The applicant shall submit proof of possession rights to the land or property on which the construction will take place. The documents to be submitted shall be sufficiently complete to determine compliance with this Proclamation and other laws” #ConstructionLaw 🫵አዳዲስ የ ስራ ቅጥር ማስታወቅያዎች እና የ ኮንስትራክሽን ጨረታዎች በ ትኩሱ እንዲደርስዎ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ገብተው ቤተሰብ ይሁኑ👇 https://t.me/ETCONpWORK

👉Ethiopian Construction Law 🌟A proposal for a new procedural architecture suitable for Ethiopian construction conflicts. ▶️Many legal systems are adopting a new way to facilitate the resolution of construction-related disputes. Adjudication is the name given to this new procedure. ⏺Adjudication in the context of construction contracts refers to the process of settling disputes or disagreements that may emerge between the contract's parties. ⏺It is a type of alternative dispute resolution (ADR) intended exclusively for the construction sector. ⏺Adjudication often entails choosing an adjudicator, who evaluates the disagreement and renders a binding judgement on problems like as payment, modifications, delays, faults, or other contractual difficulties. The adjudicator's decision is enforceable and temporary, which means that it gives a speedy settlement to the disagreement, allowing the construction project to move forward while the parties work towards a final resolution, such as arbitration or litigation. This form of conflict settlement has numerous advantages for the construction industry. It ensures, among other things, a quick and efficient conclusion since it is designed to deliver a quick decision, allowing the parties to move forward with the project and minimise delays. It is also more cost effective because the design makes it less formal, which results in fewer legal and administrative costs for the parties involved. It also allows for experts and specialised adjudicators who can make well-informed rulings. 🖱Although adjudication rulings are often interim, providing temporary answers to contentious issues until final resolution through other procedures such as discussion or arbitration, they are legally binding and enforceable. ⏺Adjudication is an effective method of resolving construction conflicts. However, it requires an efficient domestic legislative framework that defines the legal basis and procedures for construction dispute arbitration. ⏺The scope of conflicts that can be adjudicated, the nomination process for adjudicators, timetables for resolution, and the enforcement of adjudication rulings should all be outlined in this legal framework. Without such a foundation, adjudication would be a paper tiger. ⏺Adjudication is frequently discussed as a technique of resolving disputes in Ethiopian building contracts. The legal structure However, Ethiopia lacks the requisite legal support for adjudication. There are no legal rules that assure the enforceability of adjudicator rulings. As a result, unlike arbitral judgements, adjudicator rulings cannot be directly enforced by ordinary courts. Thus, until such legal flaws are addressed, Ethiopia will be unable to reap the full benefits of adjudication. ⏺We must investigate strategies to strengthen Ethiopia's adjudication base by lobbying for a new procedural design fit for building contracts. #ConstructionLaw @etconp

👉የግንባታ ዲዛይን ለተቋራጭ ይሰጣልን? 🌟አንድ ግንባታ ዲዛይን በአማካሪ ድርጅት ባለሙያዎች ከተሰራ በኋላ ሙሉ የዲዛይን ሰነዱ በወረቀት ቅጅ (hard copy) እና በሶፍት ቅጅ (soft copy) ለባለቤቱ ይሰጣል። 🚧ነገር ግን በ’ ከተማ ልማት እና ሥራዎች ሚኒስቴር አዋጅ አንቀጽ 6 ንዑስ አንቀጽ 1 (Ministry Of Works And Urban Development Standard Conditions Of Contract Clause 6 ⏺(1) ‘Custody of Drawings’) መሰረት፣ የግንባታ ዲዛይኑ የግንባታ ክትትል ለሚያከናውነው ተቆጣጣሪ መሐንዲስ (supervision engineer) በሶፍት ቅጅ (soft copy) ሊሰጥ የሚችል ቢሆንም ለግንባታ ተቋራጩ (contractor) መሰጠት ያለበት ሁለት ⏺(2) የወረቀት ቅጂዎችን ሲሆን  ያለምንም ክፍያ በባለቤቱ ወጪ መዘጋጀትና ለተቋራጩ መሰጠት አለባቸው። ▶️የግንባታ ተቋራጩ የሚፈልገው ተጨማሪ ቅጂዎች ካሉ በራሱ ወጪ እንዲባዙለትና እንዲሰጡት ማድረግ ይችላል፣ ነገር ግን ያለባለቤቱ ፍቃድ ማባዛትና ለሦስተኛ (ሌላ) ወገን አሳልፎ መስጠት ተቋራጩን ያስጠይቀዋል። ግንባታው ሲጠናቀቅ ተቋራጩ በውሉ መሠረት በቅጂ የቀረቡትንና የተረከባቸውን ሁሉንም ዲዛይኖች ለመሐንዲሱ (Engineer) እንዲመልስ በሕግ ግዴታ አለበት። #ConstructionLaw @etconp

✋ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ እስቲ ይቺ ከታች ያለችው ጥያቄ እንወያይባት 👉አንዳንድ የግንባታ ስራ ውሎች ላይ የፕሮጀክት የመዘግየት የጉዳት ካሳ (Liquidated Damage) ለማስላት 0.1% x የቀሪ ሰራዎችን (Remaining Works) የሚል ነገር ይካተታል። 🚧ለእንደነዚህ አይነት ውሎች የውል ጊዜያቸው ካለቀ በኋላ Interim payment ቢጠየቅ Liquidated Damage እንዴት ሊሰላ ይችላል? 🚧የውል ጊዜው ካለቀ በኋላ የተስሩ እና በክፍያ ሰነዱ ላይ በተካተቱት ስራዎች ላይ ብቻ ነው ወይስ አጠቃላይ የውል ጊዜው ካለቀ በኋላ በተሰሩትና ባልተሰሩትም (ወደፊት በሚሰሩት) ስራዎች ጭምር በማካተት? #ConstructionLaw 📩ሀሳብ አስተያየትዎ ከታች ባለው ሊንክ ፃፉልን እና እንወያይበት . http://t.me/COTMp

👉የጥገና ወይም የብልሽት መያዣ (Maintenance or Defect Liability Bond) 🖱የጥገና ዋስትና የተበላሹ የግንባታ ግብዓቶችንና የሥራ አሰራር ግድፈቶችን ለመከላከል በሚል ሥራ ተቋራጩ ለፕሮጀክት ባለቤቱ የሚገባው ዋስትና ነው፡፡ 🚧በተለይም ከላይ ስለ ሪቴንሽን ገንዘብ/መያዣ (retention) ቆይታ እንደተመለከተው ለአንድ ዓመት ጊዜ የሚያዝበት ምክንያት ከጥራት ጉድለት ጋር የተያያዙ ሥራዎችን ለመጠገን ነው፡፡ 🚧በሚለቀቅበትም ጊዜ ያለ ቅድመ ሁኔታ ዋስትና ሥራ ተቋራጩ እንዲያቀርብ የሚደረግበት ምክንያት በህንጻው ግንባታ ላይ የሚታዩ ግድፈቶችን ለመጠገን በሚል ነው፡፡ 🖱የጥገና እና ብልሽት አላፊነት መያዣ በዋናነት የዋና ገንዘብ መያዣ ቆይታ እንዳበቃ የሚጀምር ነው፡፡ ⏺በርግጥ ሥራ ተቋራጩ ለባለቤቱ ለተወሰኑ ዓመታት ዋቢ ይሆናል፡፡ ▶️ለምሳሌ፡- በሲቪል የግንባታ ሥራዎች በተለይም በፍ/ህ/ቁ 3039 እንዲህ የሚል ይነበባል፡-“ሥራ ተቋራጩ ሥራውን ካስረከበበት ጊዜ ጀምሮ ስለመልካም አሰራር፣ ስለ ሥራው እና ስለጠንካራነቱ ለ10 (አስር) አመት መድን (guarantee/ warranty) ነው፡፡ በዚህም ጊዜ ውስጥ በሥራው ጉድለት ወይም በተሰራበት መሬት ዓይነት ምክንያት በተሰራው ሥራ ላይ ለሚደርሰው መጥፋት ወይም መበላሸት አላፊ ነው፡፡” 🚧በተመሳሳይ መልኩ የመንግስት የግንባታ ውሎችንም በተመለከተ የፍትሐብሔር ሕጉ ከአንቀጽ 3277-3282 ላይ የ10 (አስር) አመት የብልሽት መድን ጊዜ ያስቀምጣል፡፡ ✨የፌደራሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት በቅጽ 18 በሰ/መ/ቁ 101378  በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን እና ናሰው ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ ማህበር መካከል በነበረው ክርክር የጥገና ዋስትና (maintenance bond) ሊኖር እንደሚችል ካተተ በኋላ አንድ ሥራ ተቋራጭ በሠራው ህንጻ ላይ የተከሠተ እርግጠኛ የአሰራር ጉድለት በሌለበት ሁኔታ ወደፊት የሚታይና የሚከሰት የአሰራር ጉድለት ሊኖር ይችላል በሚል ምክንያት ሥራ ተቋራጮች ለሰሩት ሥራ የመጨረሻ ክፍያ የማግኘት መብት መከልከል አግባብነት የሌለው መሆኑን እሰገዳጅ የሕግ ትርጉም ሰጥቶበታል፡፡ #ConstructionLaw 🫵YOUTUBE ቻናላችን ካልተቀላቀሉ ከታች ባለው ሊንክ ገብተው SUBSCRIBE ያድርጉ🙏 https://www.youtube.com/@ETHIOCONp @etconp

👉የ ህንፃ ግንባታ ሂደቶች 🚧1.Foundation ⏺ፋውንዴሽን የሕንፃው በጣም አስፈላጊ ክፍል ነው፡፡ ⏺የግንባታ እንቅስቃሴ የሚጀምረው ለመሠረት መሬትን በመቆፈር እና ከዚያ በመገንባት ነው፡፡ ⏺እሱ የሕንፃው የታችኛው ክፍል ነው። 🚧2. plinth ⏺በመሬት ደረጃ እና በመሬቱ ወለል መካከል ያለው የግድግዳ ክፍል ነው፡፡ ⏺plinth ብዙውን ጊዜ የድንጋይ ንጣፍ ስራ ነው። ⏺መሠረቱም በእንጨት ላይ ከሆነ ፣ከወለል ወለል በላይ ግድግዳውን ለመደገፍ አንድ ክፈፍ ጣውላ ይጣላል። ⏺በፕሌይ አናት ላይ እርጥብ ማረጋገጫ ኮርስ ይሰጣል፡፡ ⏺እሱ ብዙውን ጊዜ ከ 75 ሚ.ሜ ውፍረት ያለው የኮንክሪት ኮርስ ነው፡፡ 🚧3. Walls and columns *የ wall እና የcolumn ተግባር የመሠረቱን ጭነት ወደ ታች  ለማስተላለፍ የህንፃውን ጭነት በአቀባዊ ወደ ታች ማስተላለፍ ነው ፡፡ 🚧4. Sill እና lintels የመስኮት ክፈፍ በቀጥታ ከማሽኑ ላይ መቀመጥ የለበትም፡፡ *በመሬቱ ላይ ከ 50 ሚሊ ሜትር እስከ 75 ሚ.ሜ ውፍረት ያለው ተጨባጭ ኮንክሪት ኮርስ ይቀመጣል፡፡ *ይህ ኮርስ እንደ ሰል ይባላል Lintels R.C.C. ሊሆኑ ይችላሉ። *የበሩ ወይም የመስኮት ክፈፉ ከልክ በላይ ጫና ያልተፈጠረ መሆኑን ለማየት በበሩ እና በመስኮቱ ክፍት ቦታዎች ላይ ጭኖቹን በማስተላለፍ ላይ የተቀረጹ የድንጋይ ንጣፎች ወይም የድንጋይ ንጣፎች። *ለምሳሌ የአንድ ቤት ርዝመት 3ሜ ሊሆን ይችላል፡የአንድ በር ቁመት 2.10 ከሆነ 90 cm ከበሩ ወደላይ lintel beam ተጠቅመን wall መሥራት እንችላለን፡፡ 🚧5. Door & windows -የበር ተግባር በህንፃው ውስጥ የተለያዩ ክፍሎች እንዲኖሩ እና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ተደራሽነትን መካድ ነው፡፡ *በሮች ቁጥር በተቻለ መጠን ዝቅተኛ መሆን አለበት ፡፡ የበሩን ስፋት እንደ በር ሊጠቀም የሚችል ትልቁን ነገር እንቅስቃሴ የሚያመቻች መሆን አለበት ፡፡ 🚧6. Floors ወለሎች የሕንፃ አስፈላጊ አካል ናቸው፡፡ *ለሰራተኞቹ የሥራ / ጠቃሚ አካባቢ ይሰጣሉ የመሬቱ ወለል የተገነባው  by filling brick bats, waste stones, gravel and well compacted እና በጥሩ ሁኔታ ከላይኛው ከ 100 ሚ.ሜ የማይበልጥ የአሸዋ ንብርብር በመሙላት ነው፡፡ *የ 1: 4: 8 ፣ 100 ሚሜ ውፍረት ያለው ተጨባጭ ኮንክሪት እንደ ምሣሌ ማየት ይቻላል፡፡ *በዚህ ላይ እርጥብ ማረጋገጫ ኮርስ ሊሰጥ ይችላል ፡፡ 🚧7.Roof *ከፍታ ለህንፃው የላይኛው ሽፋን የሚሰጥ የህንፃው ከፍተኛ ክፍል ነው፡፡ *እንደ ጣሪያ እና እንደ ኤ.ሲ.ኤል. ወረቀት ያሉ ተንሸራታች ጣራ በቀላሉ የሚፈስ ሽፋን ይሰጣል። ነገር ግን ለተጨማሪ ወለል ግንባታ ዝግጅት አይሰጡም፡፡ *የታጠፈ ጣሪያ ጥሩ የሙቀት መከላከያ ይሰጣል፡፡ *ጠፍጣፋ ጣሪያዎች ለተጨማሪ ወለሎች አቅርቦት ይሰጣሉ ፡፡*terrace የነዋሪዎችን ምቾት ይጨምራል። *የውሃ ታንኮች በቀላሉ ጠፍጣፋ ጣሪያዎቸ ላይ በቀላሉ ሊቀመጡ ይችላሉ 🚧8. step,stair,lift ⏺ደረጃዎች ከመሬት ወለል እስከ መሬት ወለል ደረጃ ምቹ ተደራሽነት ይሰጣሉ፡፡ ⏺በውጭው ግድግዳ ላይ በሮች ያስፈልጋሉ፡፡ ⏺ከ 250 እስከ 300 ሚ.ሜ ስፋት እና ከ 150 ሚ.ሜ ከፍታ ለደረጃዎች በጣም ጥሩ መጠን ነው:: ▶️በምንም ዓይነት ሁኔታ ሁለት ተከታታይ ደረጃዎች መጠኑ የተለየ አይሆንም፡፡ ⏺የሚፈለገው የእርምጃዎች ብዛት በመሬቱ እና በመሬቱ ደረጃዎች ልዩነት ላይ የተመሠረተ ነው። 🚧9.Finishing ▶️የታችኛው ንጣፍ (ጣሪያ) ፣ ግድግዳዎች እና የወለል ንጣፍ ከፕላስተር ጋር ለስላሳ ማጠናቀሪያ ያስፈልጋቸዋል፡፡ 🚧10. የግንባታ አገልግሎቶች የውሃ አቅርቦት ፣ የአካባቢ ጽዳትና የግል ንፅህና ሥራዎች ፣ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ሥራ እና የመጠጥ ሰሌዳዎች ግንባታ እና የማሳያ ጉዳዮች ዋና የግንባታ አገልግሎቶች ናቸው፡፡ #BuildingConstruction 🫵ቀጣይ ቪድዮ ገለፃ ስለምንሰራበት ከታች ባለው የ YOUTUBE ገፃችን ገብተው SUBSCRIBE ያርጉ https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

The beams supporting the stair steps are generally known as:
Anonymous voting

In limit state design approach, spacing of main reinforcement controls primarily
Anonymous voting

The process of incorporating changes and rescheduling or replanning is called
Anonymous voting

👉በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የኮንስትራክሽን ግጭቶች አፈታት ተግባራት 🚧የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን( ስልጣን፣ ተግባርና አደረጃጀትን ለመወሰን የወጣው የሚኒስትሮች ምክርቤት በደንብ ቁጥር 524/2015 ከተሰጡት ስልጣን እና ተግባራት መካከል በአንቀፅ 5(16) ስር ባለስልጣኑ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ የሚነሱ አለመግባባቶችን በአማራጭ የግጭት መፍቻ ዘዴዎች መፍትሔ እንዲያገኙ ያደርጋል በሚል ተደንግጓል፡፡ ⏺ይህንኑ ተከትሎም በዘረጋዉ መዋቅር የኮንስትራክሽን ግጭቶች አፈታት መሪ ሥራ አስፈፃሚ የስራ ክፍልን አዋቅሮ በትግበራ ላይ ይገኛል፡፡ ⏺የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የኮንስትራክሽን ግጭቶች አፈታት መሪ ስራ አስፈጻሚ ግጭቶች ወደ ፍርድ ቤት ከመሄዳቸው በፊት አማራጭ የግጭት አፈታት (አ.ግ.አ) ዘዴዎችን በመጠቀም ለሚከሰቱ ግጭቶች መፍትሔ ያስገኛል፣ በዚህም ሂደት የሚከተሉትን ውጤቶችን ያረጋግጣል። 🚧ተዋዋዮች አለመግባባቶቻቸውን በራሳቸው የተመረጡ የአ.ግ.አ ዘዴዎችን ተጠቅመው መፍታታቸውን ማረጋገጥ፣ 🚧በተከራካሪ ወገኖች መካከል መልካም ግንኙነትን ማስቀጠል፣ 🚧ከህግ ሙያ ውጪ ያሉ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችን በአ.ግ.አ ዘዴዎች ላይ መሳተፋቸውን፣ 🚧ወደ ፍ/ቤት ክርክር ቢገባ ሊዘገይ የነበረውን የፕሮጀክት ማጠናቀቂያ ጊዜ መቀነስን ፣ 🚧ወደ ፍ/ቤት ክርክር ቢገባ ሊወጣ የሚችለውን የተከራካሪዎች ወጪ እና ፕሮጀክቱ ላይ በተለያዩ ምክንያቶች ሊፈጠር የነበረውን ተጨማሪ ወጪን መቀነስን እና 🌟ወደ ፍርድ ቤቶች ሳይሄዱ ግጭቶች በዚሁ አማራጭ የግጭት መፍቻ ዘዴ ከመስማማት ላይ መደረሱን እና ፍርድ ቤት ላይ የሚፈጥረውን የሥራ ጫና መቀነስን በማረጋገጥ የግንባታ ፕሮጀክቶች ለታለመላቸው ዓላማ በተያዘላቸው ጊዜ ውስጥ እንዲውሉ የማስቻል ሥራ ያከናውናል፡፡ 🌟ከአ.ግ.አ ዘዴዎች ውስጥ በኢኮባ የተመረጡ የማስፈፀሚያ ስልቶች ማከናወን፣ 🌟በአስማሚነት (Mediation) በመሥራት ማለት በተዋዋይ ወገኖች መካከል ያለውን አለመግባባት በስምምነት ለመፍታት ባለጉዳዮችን በማግባባት፣ ጭብጦችን በመለየት፣ በማብራራት፣ የተከሰተን ወይም ወደፊት ከውል ወይም ከውል ውጪ ባለ ሕጋዊ ግንኙነት ሊፈጠሩ የሚችሉ አለመግባባቶችን መፍታት ውጤቱንም የማስማማት የውል ስምምነት በማፈራረም መቋጨት ነው። 🌟በአስታራቂነት (Conciliation) በመሥራት ማለት በተዋዋይ ወገኖች መካከል ያለውን አለመግባባት በስምምነት ለመፍታት ባለጉዳዮችን በማግባባት፣ ጭብጦችን በመለየት፣ በመገምገም፣ በማብራራት፣ የመፍትሔ ሀሳቦችን በማቅረብ የተከሰተን ወይም ወደፊት ከውል ወይም ከውል ውጪ ባለ ሕጋዊ ግንኙነት ሊፈጠሩ የሚችሉ አለመግባባቶችን መፍታት፣ ውጤት በሁለቱ መካከል ይግባኝ ሳይኖረው እንደተሰጠ የመጨረሻ ፍርድ ተቆጥሮ በሕግ ፊት የፀና እንዲሆን በማድረግ ስምምነት በማፈራረም መቋጨት ነው፣ 🖱በባለሙያ ብይን (Expert Determination) መሠረት በመሥራት ማለት ግጭቶቹን ለመፍታት በሚደረግ ጥረት ውሥጥ በተለየ የዕውቀት ፍላጎት መሠረት በልዩ ክህሎት እና ዕውቀት በመታገዝ የሚቀርብ የባለሙያ የውሳኔ ብይን ነው፤ ውጤት በሁለቱ መካከል እንደ ባለሙያ ብይንና ውሳኔ ሆኖ እንዲያገለግል በማድረግ መቋጨት ነው፣ Via ኢኮባ @etconp

PART 2 📌 Properly designed cofferdams reduce the risk of flooding and soil erosion, preserving the integrity of adjacent structures and ecosystems 🏞️💧 📌 Reusable and modular cofferdams offer increased sustainability and cost-effectiveness, reducing the environmental impact and waste generated from single-use materials 🌱♻️ 📌 Cofferdams facilitate underwater inspections, repairs, and maintenance of existing infrastructure, ensuring the safety and longevity of vital water-based structures 🌊🔍 Cofferdams play an indispensable role in constructing and maintaining structures in wet environments. By embracing their potential and utilizing innovative techniques, we can overcome complex challenges while ensuring safety and sustainability. @etconp YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp Telegram:- https://t.me/ETCONpWORk Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/