ar
Feedback
Ethiopian Catholic Charismatic

Ethiopian Catholic Charismatic

الذهاب إلى القناة على Telegram
805
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-130 أيام
أرشيف المشاركات
✝ Book of Hebrew study               👉 Day 23         👉 05 Apr 2024 ✅ Hebrew 11:7-19 ዕብራውያን 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ ኖኅ ገና ስለማይታየው ነገር ተረድቶ እግዚአብሔርን እየፈራ ቤተ ስዎቹን ለማዳን መርከብን በእምነት አዘጋጀ፥ በዚህም ዓለምን ኰነነ፥ በእምነትም የሚገኘውን ጽድቅ ወራሽ ሆነ። . . . . ¹⁷-¹⁸ አብርሃም በተፈተነበት ጊዜ ይስሐቅን በእምነት አቀረበ፥ የተስፋን ቃል የተቀበለው፦ በይስሐቅ ዘር ይጠራልሃል የተባለለት እርሱም አንድ ልጁን አቀረበ፤ የእምነት ምስክሮች : ✅ ኖህ                                 ✅አብርሃም

✝ Book of Hebrew study               👉 Day 22         👉 01 Apr 2024 ✅ Hebrew 11:1-6 #እምነት_ምንድን_ነው? ❝እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው።❞ —ዕብራውያን 11: 1 የእምነት ምስክሮች :- ✅ አቤል ✅ሄኖክ

✝ Book of Hebrew study               👉 Day 21         👉 29 Mar 2024 ✅ Hebrew 10:26-39 #ኃጢአትን_ስለመውደድ_የተሰጠ_ማስጠንቀቂያ። የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና። የእግዚአብሔርን ልጅ የረገጠ ያንንም የተቀደሰበትን የኪዳኑን ደም እንደ ርኵስ ነገር የቆጠረ የጸጋውንም መንፈስ ያክፋፋ፥ እንዴት ይልቅ የሚብስ ቅጣት የሚገባው ይመስላችኋል? —ዕብራውያን 10: 26 & 29

✝ Book of Hebrew study               👉 Day 20         👉 22 Mar 2024 ✅ Hebrew 10:19-25 #ወደ_እግዚአብሔር_የመቅረብ_ድፍረት። ❝እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ በመረቀልን በአዲስና በሕያው መንገድ ወደ ቅድስት በኢየሱስ ደም በመጋረጃው ማለት በሥጋው በኩል እንድንገባ ድፍረት አለን፥❞ —ዕብራውያን 10: 19-20

photo content

✝ Book of Hebrew study               👉 Day 19         👉 18 Mar 2024 ✅ Hebrew 10:1-18 #ደም_ሳይፈስ_ስርየት_የለም። ❝እርሱ ግን (ኢየሱስ) ስለ ኃጢአት አንድን መሥዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ፥❞ —ዕብራውያን 10: 12