ቲቪ ጥገና Tv maintenance , ቲቪ ቴክኒሻን ,Tv repair 🖥
الذهاب إلى القناة على Telegram
ይህ ቻናል በመቀላቀሎ የሚያገኝዋቸው ጥቅሞች ፩የኤሌክትሮኒክስ እውቀቶን ያዳብራሉ። ፪ቲቪ ፣ ሳተላይት ሪሲቨር ፣ ሞባይል ፣ ኮምፕዩተር ፣ ፍሪጅ እና የልብስ ማሺን ወዘተ ባለሙያዎችን የትም መሄድ ሳያስፈልጎ እዚህ ያገኛሉ። @Yilymj @newgroupmaintenance ለቲቪ መለዋወጫ Website : ysak-electronics.netlify.app
إظهار المزيد2 914
المشتركون
-124 ساعات
-37 أيام
-130 أيام
أرشيف المشاركات
Handbook_COVID 19
ስለ ኮሮና ቫይረስ ብቻ የምንዘግብበትን
Special Channel ተቀላቀሉ⬇️
https://t.me/nazware
ኤሌክትሮኒክስ ሜይንተናንስ ላይ እውቀቱ ያላቹ በዚህ ግሩፕ ላይ እውቀት ለሚፈልጉት ጥያቄዎች መልስ ላይ ብትረዱን እና የሚጠቅሙ ትምህርቶቺን ፖስት ብታደርጉልን ምስጋናቺን ላቅ ያለ ነው። ወደዚህ ግሩፕ በቻለው ልክ ሰው ያስገባ እና አሪፍ አሪፍ ነገሮች የምትለቁ ምርጦች አድሚን እንደምትሆኑ ቃል እንገባለን።
https://t.me/joinchat/FyrI705YoOY_gYydcZAoOw
😍Easy cap ከ ሪሲቨራችን ወደ ስልክ ወይም ወደ ኮምፕውተር ማገናኛ ኬብል እና እንዴት ቻናሎቹን መመልከት እንደምንችል አጠር ያለች ቪድዬ✌️
RS232 Cable እና Loader ማለት ምን ማለት ነው?
በእናንት ምርጫ መሰረት ስለRS-232 Cable እና ስለLoader ምንነት እና አንድ አንድ
ጠቃሚ መረጃ ይዤ ቀርቤያለ
ሪሲቨር HD ሆነ SD በSoftware ምክንያት ላይበራ ይችላል አልያም የተለያዩ ችግሮች
ሊያመጣ ይችላል ይህንን ለማስተካከል ደግሞ ስለ RS cable እና ስለLoader በደንም
ማወቅ ይኖርብናል!
የዛሬ Topic ስለ RS-232 Cable እና ስለ Loader ይሆናል እኔም በበኩሌ የማውቃትን
ያህል ሹክ ልበላችሁ!
☞RS-232 ማለት በአብዛኛዎቹ የHD እና የSD ሪሲቨሮች ጀርባ ላይ የምናገኘው
DB9(ባለ 8 ቀዳዳ) Cable ነው! የዚህም Cable port ጥቅሙ በተለያዩ አጋጣሚዎች
የምንጠቀምበት ሪሲቨር በ”Software” ምክንያት Fail ካደረገ(አልበራም
ካለ፣LOAD,ready ወይም ON ብሎ ከቀረ
ሪሲቨሩ ሳይፈታ! በCOMPUTER/PC/LAPTOP አማካኝነት ድጋሚ እንዲሰራ ለማድረግ
የሚጠቅመን DEVICE/CABLE ነው!
☞Loader ማለት ደግሞ Computer ላይ የሚጫን Software ማለት ነው!
እንደ እየ ሪሲቨሮቹ የChip፣የIC እና የMemmory size አይነት የተለያዩ ቁጥር ስፍር
የሌላቸው Loaderኦች አሉ!
☞Receiver Damage እንዲሆን ከሚያደርጉ ነገሮች መካከል!
①ሪሲቨሩ ላይ ትክክለኛ ያልሆነ Software መጫን/Upgrading the STB with a
wrong software!
②እየጫንን እያለ የምበራት ወይም የ Storage device(USB) መቋረጥ! /Power cut
and USB DEVICE removal during the Upgrading Process!
ዋነኞቹ ናቸው!
እኔም እንደ ባለሙያነቴ ለተጠቃሚዎችም ሆነ ለዲሽ ገጣሚዎች ከላይ ያሉት ሁለት(2)
ጉዳዮች ላይ ተገቢውን ጥንቃቄ ታረጉ ዘንድ አሳስባለው!
አንድን ሪሲቨር በLoader Upgrade ለማድረግ የሚያስፈልጉ ነገሮች!
①የሪሲቨሩ Loader!
በእኛ ሀገር ከሚገኙት ሪሲቨሮች መካከል እኔ ጋር Loader ያለቸው ሪሲቨሮች ዝርዝር!
☞ሁሉም #Lifestar ★ HD እና SD ሪሲቨሮች!
☞ሁሉም HD #LEG ሪሲቨሮች!
☞ሁሉም #GSKY HD ሪሲቨሮች!
☞ሁሉም #FREESAT HD ሪሲቨሮች!
☞አብዛኛዎቹ የSupermax ሪሲቨሮች!
☞አብዛኛዎቹ #Eurostar እና #Eurobox ሪሲቨሮች!
②COMPUTER
ለስራ ቅለት Windows 7 እና Windows XP System run የሚያረጉ! Dekstop
ወይም Laptop!
③RS-232 cable!
☞ለDesktop ከሆነ FEMALE to FEMALE DB9 RS-232 Cable!
☞Laptop ከሆነ ግን ከ”FEMALE to FEMALE DB9 RS-232 Cable” በተጨማሪ
USB to DB9 MALE Cable ያስፈልገናል!
-ይህም የሚሆነው ሁሉም ላፕቶፖች ማለት ይቻላል የRS-232 Cable መቀበያ Port
ስለሌላቸው የግድ ይህ “USB to DB9 MALE” Convertor ያስፈልገናል!
ልብ ይበሉ የዚህ Cable Originalነት በጣም ወሳኝ ነው! በአብዛኛው በየሱቁ የምናገኘው
ባለ ሰማያዊ Colour USB to DB9 Rs232 Cable ሪሲቨር ስለሚመርጥ እኔ በበኩሌ
ይህንን Cable እንድትገዙ አልመክርም!
እንዚህን ካሟላን በሁዋላ Loaderu ላይ የሪሲቨሩን File በመምረጥ Loaderu
እንደሚያዘን(እንደ ባህሪው) Upgrade ማድረግ ነው
የኮምፒውተር ኪቦርዳችን ላይ ከላይ የሚገኙትን (F1-F12)
በተኖች ጥቅማቸውን ያውቁ ኖሯል?
ካላወቃችሁ አትጨነቁ፡፡ ዛሬ የተወሰነ ጥቅማቸውን
እናሳያችኋለን፡፡ እነዚህን የኪይቦርድ በተኖች ከዚህ በፊት ድምፅ
ለመጨመር እንዲሁም የብርሃን መጠን ለማስተካከል
ተጥቀምውባቸው ይሆናል፡፡ ነገር ግን ጥቅማቸው ከዚህ ከፍ ያለ
ነው:: ሁሉም ኮምፒውተር በሚያስብል ሁኔታ እነዚህን በተኖች
ይዞ ነው የሚመጣው፡፡ እና ምንም ማስተካከል ሳያስፈልግ
መጠቀም እንችላለን፡፡ ነገር ግን አንዳንድ ኮምፒውተሮች ላይ
እነዚህን በተኖች ለመጠቀም FN የሚለውን በተን በቅድሚያ
መንካት አለብን::
ከF1 እስከ F12 ያሉትን በተኖች ጥቅም አንድ በአንድ ከስር
ዘርዝረናል .... ሼር በማድረግ ከራስዎ አልፈው ለሌሎችም
ይትረፉ፡፡
የ F1 ጥቅሞች
• ከ”Windows ቁልፍ (button) ጋር በጋራ ስንነካው
help
menuን ያመጣልናል፡፡
• Excel እና Word በምንጠቀምበት ወቅት ከ”Control` ጋር
በጋራ ስንነካው “Hides/displays ribbon menu
ያደርግልናል፡፡
የ F2 ጥቅሞች
• Alt + Ctrl + F2 - opens Document Library in
Microsoft Office
• Allows you to edit the selected folder or file
name in Windows Explorer
የ F3 ጥቅሞች
• Opens search feature in Windows Explorer
• Shift + F3 - lets you change from lowercase to
uppercase to all caps in Word
• Opens find feature in Firefox and Chrome
የ F4 ጥቅሞች
• Alt + F4 closes window
• Places the cursor in the address bar in Explorer
የ F5 ጥቅሞች
• Starts slideshow in PowerPoint
• Refreshes Internet browser pages
• Opens Find and Replace in Microsoft Office
የ F6 ጥቅሞች
• Goes to the next page in a split screen in
Microsoft Word
• Ctrl + F6 lets you easily switch between Word
documents
የ F7 ጥቅሞች
• Alt + F7 does a spelling and grammar check in
Microsoft Word
• Shift + F7 open Thesaurus in Microsoft Word
የ F8 ጥቅሞች
• In Excel, enables extend mode for arrow keys
• Enables safe mode in Windows
የ F9 ጥቅሞች
• Ctrl + F9 inserts empty fields into Word
• Updates fields in Word
የ F10 ጥቅሞች
• Opens menu bar
• Ctrl + F10 maximizes window in Word
• Shift + F10 does the same thing as a right click
የ F11 ጥቅሞች
• Exits and enter full screen mode in browsers
• Shift + F11 adds a new spreadsheet in Excel
የ F12 ጥቅሞች
• Opens Save As in Word
• Shift + F12 saves Word document
• Ctrl + F12 opens Word documentበየቀኑ ጠዋት 86,400 ብር የባንክ አካዉንታችሁ ዉስጥ ቢቀመጥና ቀኑ ሲያልቅ ያልተጠቀማችሁበት ሁሉ የሚወሰድ ቢሆን ምን ታረጋላችሁ?
መቼም እንደኔ ከሆናችሁ ሁሉንም ቀኑ ከማለቁ በፊት ታወጡታላችሁ - አይደል?
ሁላችንም እንደዚህ አይነት የባንክ አካዉንት አለን። ጊዜ ይባላል። ጠዋት ሲነጋ ሁላችንም 86,400 ሰከንዶች ይሰጡናል። ቀኑ ሲያልቅ የተሰጠንን ጊዜ ለቁምነገር፣ ህይወታችንን ለሚያንጽ ነገር ያልተጠቀምንበት ከሆነእንደባከነ ይቆጠራል።እንዲሁባግባቡ ስላልተጠቀምንበት ለማስተዛዘኛ ተብሎ አይጠራቀምልንም። በጣም ስላስፈለገን ተብሎም በብድር በቀን ዉስጥ 48 ሰአት ሊኖረን አይችልም። ወደ ኋላ መመለስ የለም።
ለሰዉ ልጅ እኩል ከተሰጡት ጸጋዎች አንዱ ሰአት ነዉ። ሃብታሙም ደሃዉም፣ ጤነኛዉም የታመመዉም፣ ትልቁም ትንሹም፣ ከተሜም ገጠሬም እኩል 24 ሰአት ተሰጥቶናል። ልዩነቱ የሚመጣዉ ያን ጊዜ እንዴትና ለምን ተጠቀምንበት የሚለዉ ላይ ነው።
በየቀኑ አዲስ 86,400 ሰከንዶች ይሰጡናል፤ ካልተጠቀምንበት ኪሳራዉ የኛ ነዉ። ያሰብነውን መልካም ነገር ሁሉ የምንፈፅምበት ቀን ያድርግልን፡፡
#ዜና_አስደንጋጭ_በናሽናል_ጂኦግራፊ_ዋይልድ_ቻናል_ላይ
የተላለፈው
, ማለትም ሳይንቲስቶች እንደገለፁት ከሆነ በጣም
አደገኛ እባብ 🐍ተገኝቷል ሳይንቲስቶቹ እንደተናገሩት
እባቡ ምግብ በበላ ቁጥር 0.5ሴ.ሜ ያድጋል
ምግቡን ደግሞ የሚበላው ቢበዛ በ 30 ሰከንድ
ውስጥ ነው ታዲያ ይህን እባብ በምንም አይነት
ሰው ሰራሽ መሳሪያ መግደል አለመቻሉ ነው ነገሩን
አስፈሪ ያደረገው ሊሞት የሚችለው እራሱን
በራሱ ከነከሰ ብቻ ነው ነገር ግን ሳይንቲስቶች
ሌላ የሚገድለውን ነገር እየፈለጉ ነው ይህ እባብ
በሰዉ ልጆች ታሪክ ከተመዘገቡ ገዳይ በጣም
አደገኛና መርዛማ ከሆኑ እባቦች ሁሉ ዋናው ነው😳
ታዲያ ይህ እባብ አንድ ቦታ ብቻ ነው የሚገኘው
እሱም
፨
፨
፨
፨ @Ethio_code11
፨
፨
፨
፨
ኖኪያ 3310 የስልክ ቀፎ ላይ የጌም ምርጫ
ውስጥ snake xenzia. ላይ ነው
@Ethio_code11
@Ethio_code11
🖱How to Remove shortcut virus permanently from PC, Pendrive and Laptop Computer
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔑Method One🔑
============
open CMD. Just type cmd in Run or find command prompt in the start menu.
Now enter the name of the drive in which virus is located. : Like “f:,” if F is your drive name or any other according to drive from which you want to remove the shortcut.
Now type ” attrib f:*.*/d/s -h -r -s ” attrib-h-r-s/s/df:*.*
-h: to unhide all files on drive W
-r: create the files in drive W is free of read-only attribute.
-s: making all files on drive W to be not part of the system again, so comfortable in the bright
f: w drive
*. *: All files ending in
Now this command will remove all the shortcuts from your drive.
It’s that easy to remove all shortcut virus from PC or USB flash drive using CMD.
🔑Method Two🔑
============
Remove Shortcut Virus in one click using.Bat file
In the above method, you need to do the same process for all drive again and again. But if you want to remove shortcut virus in single click then just use this method of bat file. It is very easy to create a bat file. Let’s learn how to do it.
First Open Notepad.
Now copy this code from here and paste it into your Notepad file.
@echo off
attrib -h -s -r -a /s /d Drive-Name:*.*
attrib -h -s -r -a /s /d Drive-Name:*.*
attrib -h -s -r -a /s /d Drive-Name:*.*
@Ethio_code11
Now replace the Drive-Name in the code with all your drives name.
Now save this file as shortcutvirusremover.bat on your desktop.
Now run this bat file.
It will now remove all the shortcut from all the drives you mentioned in the code.
So this is fast and easy, if next time you found this virus again, only run this bat file and it will delete all.
🔑Method Three🔑
============
Remove Shortcut Virus using Shortcut Virus Remover s/w
If you are unable to remove shortcuts using the above cmd method, then you can use these shortcut virus remover tool to clear shortcut virus from your laptop or USB drives. This tool is helpful if you don’t want to do manual tweaks to remove this virus, and it also help in removing it permanently.
🕹First Download Shortcut Virus Remover Software from http://download.cnet.com/Shortcut-Virus-Remover/3000-2239_4-76253723.html here
Now just open its folder as it does not require any installation.
Now Just run this tool.
Now it will ask you to select Pen Drive or Computer, from which you want to remove shortcut virus.
If you want to remove Shortcut Virus from Pendrive, then select Pendrive option
If you want to remove shortcut virus from Computer, then select a computer.
After this, you need to choose the drive from which you want to remove the virus. Then just click on Scan button.
Now it will scan and list all the shortcut virus in a drive. Now just click on delete button, it will remove shortcut virus from your PC.
══════❁✿❁ ══════
@Ethio_code11
⚙️Software ማለት ስልካችን የሚሰራበት ፕሮግራም ሲሆን computer ፣ flasher box እና የተለያዩ ፕሮግራሞችን እንዲሁም ኮዶችን በመጠቀም የምንሰራው ስራ የ software ጥገና እንለዋለን።
❖ Software በመጠቀም የምናስተካክላቸው የተለያዩ የስልክ ችግሮች አሉ። ለምሳሌ
☛ በራሱ በርቶ የሚጠፋ ስልክ
☛ ምንም የማይበራ ስልክ
☛ አንድ የምንፈልገውን ፕሮግራም ስንከፍት ብቻ የሚጠፍ እና ሌሎች ፕሮግራሞችን ግን በ አግባቡ የሚሰራ ስልክ
☛ በ security የተዘጋ ስልክ
☛ network መከፈት የሚፈልግ ስልክ እና የመሳሰሉትን ሊያካተት ይችላል።
⚙️ Software መስራት የሚከትሉትን ያካትታል።
❒ flash ማድረግ
❒ restore ማድረግ
❒ format ማድረግ
❒የተዘጋ ስልክ መክፈት
❒ iphone jailbreak ማድረግ
❒ internet መክፈት
❒ music ፣ video እና game መጫን ወዘተ....
✏️ከላይ የተጠቀሱትን ተግባራት ለማከናወን computer ፣ flasher box እና የተለያዩ software ፕሮግራሞች ያስፈልጉናል።
⚙️ FLASHER BOX ማለት ስልካችንን ከ computeራችን ጋር እንዲገናኝ የሚያደርግ መሳሪያ ነው።
የተለያዩ የsoftware ቦክሰሮች ገበያ ላይ ይገኛሉ። አንድ software box ከሌላው ቦክስ የሚለየው በሚሰራቸው የስልክ አይነቶች ነው።
⚙️ ቀጥሎ የምታዩት የ "software" ቦክሶች አይነት የተለያዩ ስልክ መስራት የሚያስችሉ ሲሆኑ በተለያየ ፕሮግራም ይዘንላችሁ እንቀርባለን።
❶ UFS
❷ Z3X
❸ Cyclone
❹ Infinity
❺ Avator
❻ Volcano
❼ Farous....etc
Ctrl + Shift + > -- Increase selected font +1.
Ctrl + ] -- Increase selected font +1.
Ctrl + [ -- Decrease selected font -1.
Ctrl + Shift + * -- View or hide non printing characters.
Ctrl + (Left arrow) -- Move one word to the left.
Ctrl + (Right arrow) -- Move one word to the right.
Ctrl + (Up arrow) -- Move to the beginning of the line or paragraph.
Ctrl + (Down arrow) -- Move to the end of the paragraph.
Ctrl + Del -- Delete word to the right of the cursor.
Ctrl + Backspace -- Delete word to the left of the cursor.
Ctrl + End -- Move cursor to end of the document.
Ctrl + Home -- Move cursor to the beginning of the document.
Ctrl + Space -- Reset highlighted text to default font.
Ctrl + 1 -- Single-space lines.
Ctrl + 2 -- Double-space lines.
Ctrl + 5 -- 1.5-line spacing.
Ctrl + Alt + 1 Change text to heading 1.
Ctrl + Alt + 2 Change text to heading 2.
Ctrl + Alt + 3 Change text to heading 3.
F1 -- Open help.
Shift + F3 -- Change case of selected text.
Shift + Insert -- Paste.
F4 -- Repeat the last action performed (Word 2000+).
F7 -- Spell check selected text and/or document.
Shift + F7 -- Activate the thesaurus.
F12 -- Save as.
Ctrl + S -- Save.
Shift + F12 -- Save.
Alt + Shift + D -- Insert the current date.
Alt + Shift + T -- Insert the current time.
Ctrl + W -- Close document.
ሰላም ቤተሰቦቼ ዛሬ samsung ቲቪ ስሰራ ያጋጠመኝ ችግር
no image
No heater crt base ላይ
solution crt base lay yalechiw wede screen yemitasgebaw ye heater risistor tebelashito neber changed 100%ok
ሰላም ቤተሰቦቼ ስልኬ ጠፍቶ ስለነበር እኔም ጠፍቻለሁ ይቅርታ🙏🙏
የምትፈልጉትን ነገር inbox አውሩኝ
0926737152 only text
Or @Ysakinfoobot
