ar
Feedback
የሺዋስ መኳንንት Yeshiwas Mekuanint

የሺዋስ መኳንንት Yeshiwas Mekuanint

الذهاب إلى القناة على Telegram

ትምህርታዊ ጽሑፎችና እንደአስፈላጊነቱ ማስታወቂያዎች ይለጠፉበታል።

إظهار المزيد
555
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '24
أكتوبر '240
في 0 قنوات
سبتمبر '240
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '240
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '240
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '240
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '240
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '240
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+1
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+3
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+1
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+6
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+8
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+24
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+177
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+1
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+2
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+3
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+5
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+5
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+6
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+6
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+14
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+11
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+77
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+2
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+7
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+5
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+4
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+11
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+4
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+5
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+10
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+43
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+19
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+6
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+2
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+9
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+3
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+6
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+7
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+4
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+23
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+335
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
14 أكتوبر0
13 أكتوبر0
منشورات القناة
እንዲመለስላችሁ የምትፈልጉት ጤና ነክ ጥያቄ ያላችሁ 0988151617 ላይ በቴሌግራም ላኩልን። ስለምትወስዱት መድኃኒት፣ ስለተመረመራችሁት ምርመራ (laboratory, x-ray, CT scan, MRI, ultrasound) ላኩልን በቂ ማብራሪያ ታገኛላችሁ። ስለሚሰማችሁ ማንኛውም የህመም ስሜትና በምርመራ አለባችሁ ስለተባላችሁት በሽታ ተጨማሪ አስተያየት ከፈለጋችሁ ጥያቄያችሁን ላኩልን እናስተናግዳለን። በተቻለ ፍጥነት እንመልስላችኋለን። ለቴሌግራም 0988151617 ተጠቀሙ። ለምትጠይቁን ጥያቄ መልሱን በቴሌግራም፣ በዋትስአፕ እና በፌስቡክ ገጾቻችን እንለጥፋለን። ሊንኮቸ የሚከተሉት ናቸው። Phone:- +251988151617 Telegram:-t.me/gerahealthcare Facebook:-https://www.facebook.com/profile.php?id=61554889813307 Whatsup:-https://whatsapp.com/channel/0029VaDlkkDKwqSXvVNfxR3

2
ADVERTISMENT ጌራ የቤት ለቤት ሕክምና እና ኦፊስ ክሊኒክ 1. በኦፊስ ክሊኒካችን ባስያዙት ቀጠሮ መጥተው በሚፈልጉት ስፔሻሊስትና ሰብስፔሻሊስት የፈለጉትን ያህል ሰዓት ወስደው ይመረመራሉ፤ ይመ
ADVERTISMENT ጌራ የቤት ለቤት ሕክምና እና ኦፊስ ክሊኒክ 1. በኦፊስ ክሊኒካችን ባስያዙት ቀጠሮ መጥተው በሚፈልጉት ስፔሻሊስትና ሰብስፔሻሊስት የፈለጉትን ያህል ሰዓት ወስደው ይመረመራሉ፤ ይመካከራሉ፤ ይታከማሉ። 2. ሙሉ የሐኪም ምርመራ ከተሟላ ላቦራቶሪ ጋር በስፔሻሊስት እና በሰብ-ስፔሻሊስት ሐኪሞች 3. የውጭ አገር ሕክምና ጉዳይ ማስፈጸምና የባለሙያ እጀባ መስጠት 4.  የነርብ፣ የስኳር፣ የግፊት፣ የጉበት፣ የአንጀት፣ የጨጓራ፣ የካንሰር፣ የኩላሊት፣ የስነ አእምሮ፣ የዐይን፣ የአንገት በላይ፣ ፊዚዮቴራፒ ... ሕክምና በስፔሻሊስትና በሰብስፔሻሊስ ሐኪም ብቻ ምርመራ እና ሕክምና እንሰጣለን። 5.  ከጽኑ ሕሙማን ክፍል ለወጡና የቤት ውስጥ ክትትል እና ህክምና ለሚያስፈልጋቸው ህሙማን ልዩ የነርስ ክትትል እና ዕለታዊ የስፔሻሊስት ሐኪም ጉብኝት ማድረግ፣ 6.  የልብ ምርመራ በኢሲጂ ማሽን በቤትዎ እና በቢሮዎ 7.  በዲጂታል የጆሮ መመርመሪያ መሣሪያ (Ear endoscope) የጆሮ ምርመራ እና ህክምና 8.  ዓመታዊ የጤና ምርመራ ማድረግ (ለድርጅት ሠራተኞች፣ ለቤተሰብ አባላት) 9.  በስልክ ወይም በቪዲዮ ማማከር ከፈለጉ 0988151617 ላይ ይመዝገቡ ከክፍለ ሀገር ከሆነ የሚመጡ አዲስ አበባ ደርሰው ኦፊስ ክሊኒካችን ጋር ለመድረስ እንዳያስቡ። ከኤርፖርት፣ ከአውቶቡስ ተራ እና ከላምበረት መነሀሪያ ተነስተው ኦፊስ ክሊኒካችን ድረስ የሚመጡበት የራይድ ትራንስፖርት ወጭ በተቋማችን የሚወራረድ ይሆናል። ወደ እኛ ይምጡ፤ ለሳምንታትና ለወራት የሚጨርሰውን የምርመራና የሕክምና ሂደት በ48 ሰዓታት ውስጥ ያጠናቅቃሉ። ምቾትና ፍጥነት ከጌራ ጋር ጌራ የቤት ለቤት ሕክምና እና ኦፊስ ክሊኒክ (Doctors' Office) Phone:- +251988151617 Telegram:-t.me/gerahealthcare
211
3
እነዚህ ሁለቱ ፎቶዎች የጆሮ ታምቡርን የሚያሳዩ ፎቶዎች ናቸው። የመጀመሪያው ጤናማና ምንም ዓይነት ጉዳት ያልደረሰበት የጆሮ ታምቡር ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በተለያዩ ምክንያቶች ጉዳት የደረሰበት የጆሮ+1
እነዚህ ሁለቱ ፎቶዎች የጆሮ ታምቡርን የሚያሳዩ ፎቶዎች ናቸው። የመጀመሪያው ጤናማና ምንም ዓይነት ጉዳት ያልደረሰበት የጆሮ ታምቡር ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በተለያዩ ምክንያቶች ጉዳት የደረሰበት የጆሮ ታምቡር ነው። ሁለቱም ፎቶዎች በተለያዩ ጊዚያት ቤት ለቤት ስናክም ከታካሚዎቻችን የወሰድናቸው ፎቶዎች ናቸው። ለሁሉም ታካሚዎቻችን ተገቢው ምክር ተሰጥቷቸዋል። የጆሮ ታምቡሩ ለተጎዳባቸው ታካሚያችንም በአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሐኪማችን ተገቢው ምክርና ሕክምና እንዲያገኙ ተደርጓል። ጥርት አድርጎ በሚያሳይ የጆሮ መመርመሪያ መሣሪያችን ለመመርመርና የጆሮ ታምቡርዎን ጤንነት በካሜራ እያዩ ለመታከም ከፈለጉ ወደ ጌራ የቤት ለቤት ሕክምናና ኦፊስ ክሊኒክ ብቅ ይበሉ። 0988151617 ይደውሉልን። በቢሮዎ፣ በሥራ ቦታዎ፣ በቤትዎ ወይም በቢሯችን በመረጡት ቦታ ሙሉ ምርመራና ሕክምና ያገኛሉ። Phone:- +251988151617 Telegram:-t.me/gerahealthcare Facebook:-https://www.facebook.com/profile.php?id=61554889813307 Whatsup:-https://whatsapp.com/channel/0029VaDlkkDKwqSXvVNfxR3
182
4
የሚዲያ አጋሮቻችን የሚከተሉት ነበሩ። ሁሉንም ከልብ እናመሰግናለን። 1. ETHIO FM 107.8 2. FANA 98.1 live 3. MENEHARYA FM live 4. WALTA TV 5. MK TV 6. F
የሚዲያ አጋሮቻችን የሚከተሉት ነበሩ። ሁሉንም ከልብ እናመሰግናለን። 1. ETHIO FM 107.8 2. FANA 98.1 live 3. MENEHARYA FM live 4. WALTA TV 5. MK TV 6. Fana TV live 7. Fana automative (98.1) 👆 ADVERTISMENT ጌራ የቤት ለቤት ሕክምና እና ኦፊስ ክሊኒኮች ስልክ፡ +251988-15-16-17 Phone:- +251988151617 Telegram:-t.me/gerahealthcare Facebook:-https://www.facebook.com/profile.php?id=61554889813307 Whatsup:-https://whatsapp.com/channel/0029VaDlkkDKwqSXvVNfxR3
191
5
ስልክ፡ +251988-15-16-17 Phone:- +251988151617 Telegram:-t.me/gerahealthcare Facebook:-https://www.facebook.com/profile.php?id=6
ስልክ፡ +251988-15-16-17 Phone:- +251988151617 Telegram:-t.me/gerahealthcare Facebook:-https://www.facebook.com/profile.php?id=61554889813307 Whatsup:-https://whatsapp.com/channel/0029VaDlkkDKwqSXvVNfxR3
182
6
+3
لا يوجد نص...
225
7
+9
لا يوجد نص...
211
8
+9
لا يوجد نص...
116
9
አገልግሎት በጃንሜዳ ከጌራ ጋር
112
10
ጌራ የቤት ለቤት ህክምና እና ኦፊስ ክሊኒክ የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ ነጻ የህክምና አገልገሎት እሰጣለሁ ብሏል፡፡ ክሊኒሉ የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ ዛሬ እና ነገ በጃንሜዳ የነጻ
ጌራ የቤት ለቤት ህክምና እና ኦፊስ ክሊኒክ የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ ነጻ የህክምና አገልገሎት እሰጣለሁ ብሏል፡፡ ክሊኒሉ የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ ዛሬ እና ነገ በጃንሜዳ የነጻ የህክምና አገልገሎት መዘጋጀቱን ገልጿል፡፡ ይህን የነጻ ህክምና በጃንሜዳ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅቱ ሁሉ ተጠናቆ ማለቁን የክሊኒኩ መስራች እና ስራ አስኪያጅ ዶ/ር የሺዋስ መኳንንት ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግረዋል፡፡ ምዕመናን ከሚያጋጥማቸዉ ድንገተኛ ህመም ባሻገር ለስኳር እና ደም ግፊት ታማሚዎች የሚሆን መድሃኒቶችን ይዘዉ አገልግሎቱን ለመስጠት እንዳሰቡም ዶ/ር የሺዋስ ነግረዉናል፡፡ ከመድሃኒቶች ባሻገር የግሉኮስ ፣ የራስ ምታት እንዲሁም የማስታገሻ መድሀኒቶች እና መርፌዎችንም ይዘዉ ስራ መጀመራቸዉን ነዉ የገለጹት፡፡ የድንገተኛ ህክምና አገልግሎቱ ከቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ጀምሮ እስከ ጃንሜዳ ድረስ መንገድ ለመንገድ የሚሰጥ እና ጃንሜዳ ላይ ደግሞ ዛሬን እና ነገን በቋሚነት የሚሰጥ መሆኑንም ስራ አስኪያጁ ነግረዉናል፡፡ ይህን የህክምና አገልግሎት ለመስጠት ከ25 በላይ ነርሶች እና ሀኪሞች መሰማራታቸዉንም የገለጹት ዶ/ር የሺዋስ፤ የህክምና ባለሙያ ዕጥረት እንዳያጋጥም ከማህበረ ቅዱሳን የጤና ቡድን አባላትም መካተታቸዉን ተናግረዋል፡፡ ጃንሜዳ አባቶች እና ምዕመናን በብዛት የሚገኙበት ቦታ በመሆኑ መመረጡን ገልጸዉ፤ ካለዉ የአቅም ዉስንነት አንጻር እንጂ ሌሎች ቦታዎችም አገልግሎቱ መሰጠቱ አስፈላጊ ነበር ብለዋል፡፡ ጌራ የቤት ለቤት ህክምና እና ኦፊስ ክሊኒክ ጳጉሜ ወር ላይ 6ቱን ቀናት 73 ለሚሆኑ እናቶች እና አባቶች የነጻ ህክምና አገልግሎት መስጠቱንም ዶ/ር የሺዋስ አስታዉሰዋል፡፡ በእስከዳር ግርማ ጥር 10 ቀን 2016 ዓ.ም
136
11
በጃንሜዳ በበጎ ፍቃደኝነት ድንገተኛ ህክምና የሚሰጡ ዶክተሮች ጥር 10/2016 (አዲስ ዋልታ) የጥምቀት በዓል በድምቀት በሚከበርበት ጃንሜዳ በሺዎች የሚቆጠሩ ምዕመናን በዓሉን ለማክበር ይታደማሉ፡፡
በጃንሜዳ በበጎ ፍቃደኝነት ድንገተኛ ህክምና የሚሰጡ ዶክተሮች ጥር 10/2016 (አዲስ ዋልታ) የጥምቀት በዓል በድምቀት በሚከበርበት ጃንሜዳ በሺዎች የሚቆጠሩ ምዕመናን በዓሉን ለማክበር ይታደማሉ፡፡ በዚህም ድንገተኛ የጤና እክል ለሚገጥማቸው ምዕመናን በነጻ የህክምና አገልግሎት የሚሰጡ የጤና ባለሙያዎች ተገኝተዋል፡፡ ከበጎ ፍቃደኞቹ መካከል አንዱ የሆነውን ዶክተር የሺወርቅን አዲስ ዋልታ አገልግሎቱን ሲሰጥ አግኝቶ አነጋግሯል፡፡ በአደባባይ በዓላት ላይ ተገማች ያልሆኑ የጤና መታወኮች ስለሚገጥሙ በበጎ ፍቃድ እርዳታን ለመስጠት በበራሪ ወረቀት ስልካቸውን በማስተዋወቅ ሰዎች እንዲደውሉላቸው በማድረግ እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡ በበዓሉ ላይ የድንገተኛ ህክምና ለመስጠት ከጥቁር አንበሳ እና ከጳውሎስ ሆስፒታል የተውጣጡ ከ25 በላይ ነርሶች እና ዶክተሮች እንዲሁም ሌሎች ባለሙያዎች ይገኙበታልም ሲሉ ገልጸዋል። ዶክተር የሺወርቅ ከአዲስ ዋልታ ጋር በነበራቸው ቆይታ ራስን መሳትና ከባድ የራስ ምታት ላጋጠማቸው ሰዎች የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ እንዳደሩጉም ተናግረዋል፡፡ ከዚህ በኃላም የሚመጡ ህዝባዊ በዓላት ላይ የበጎ ፍቃድ የሕክምና አገልግሎቱን ለመስጠት ዕቅድ እንዳላቸው ገልጸዋል፡፡
132
12
ነጻ የሕክምና አገልግሎት በጃን ሜዳ ድርጅታችን ጌራ የቤት ለቤት ሕክምና እና ኦፊስ ክሊኒኮች ከአጋሮቻችን ጋር በመሆን በዕለተ ከተራ እና በበዓለ ጥምቀት ጥር 10/2016 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ
ነጻ የሕክምና አገልግሎት በጃን ሜዳ ድርጅታችን ጌራ የቤት ለቤት ሕክምና እና ኦፊስ ክሊኒኮች ከአጋሮቻችን ጋር በመሆን በዕለተ ከተራ እና በበዓለ ጥምቀት ጥር 10/2016 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ ወደ ጃን ሜዳ ለሚመጡ የበዓሉ ታዳሚዎች ለሚገጥማቸው ማንኛውም የጤና መታወክ ነጻ የሕክምና አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅቱን ጨርሷል። በዚህ አገልግሎት ለመሳተፍ የምትፈልጉ ባለሙያዎችና መርዳት የምትፈልጉ ወገኖች እንድትቀላቀሉን በማለት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። Phone:- +251988151617 Telegram:-t.me/gerahealthcare Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61554889813307 Whatsup:- https://whatsapp.com/channel/0029VaDlkkDKwqSXvVNfxR3
477
13
please join me and my company in the free medical service for ketera and timiket starting from tomorrow 4:00 local time. Than
please join me and  my company in the free medical service for ketera and timiket starting from tomorrow 4:00 local time. Thank you!!!
168
14
ADVERTISMENT ጌራ የቤት ለቤት ሕክምናና የማማከር አገልግሎት ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ። 1. ሙሉ የሐኪም ምርመራ ከተሟላ ላቦራቶሪ ጋር በስፔሻሊስት እና በሰብ-ስፔ
ADVERTISMENT ጌራ የቤት ለቤት ሕክምናና የማማከር አገልግሎት ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ። 1. ሙሉ የሐኪም ምርመራ ከተሟላ ላቦራቶሪ ጋር በስፔሻሊስት እና በሰብ-ስፔሻሊስት ሐኪሞች 2.  በሆስፒታል ታምመው ለተኙና በተኙበት ሆስፒታል የማይገኙ መድኃኒቶችን ማቅረብ 3.  በሆስፒታል ተኝተው ለሚታከሙ እና በተኙበት ሆስፒታል የማይገኙ የላቦራቶሪ ምርመራዎችን ለሚፈልጉ ማሰራት፣ 4.  ከጽኑ ሕሙማን ክፍል ለወጡና የቤት ውስጥ ክትትል እና ህክምና ለሚያስፈልጋቸው ህሙማን ልዩ የነርስ ክትትል እና ዕለታዊ የስፔሻሊስት ሐኪም ጉብኝት ማድረግ፣ 5.  የልብ ምርመራ በኢሲጂ ማሽን በቤትዎ እና በቢሮዎ 6.  በዲጂታል የጆሮ መመርመሪያ ማሽን (Ear endoscope) የጆሮ ምርመራ እና ህክምና 7.  ዓመታዊ የጤና ምርመራ ማድረግ (ለድርጅት ሠራተኞች፣ ለቤተሰብ አባላት ያሉበት ቦታ ድረስ በመምጣት) 8.  በዲጂታል ሄልዝ ዲፓርትመንታችን በኩል አዲስ አበባም ይሁን ክፍለ ሀገር ለሚኖሩ ባሉበት ቦታ በቴክስት ሜሴጅ፣ በድምጽ፣ በቴሌግራም፣ በዋትስአፕና በዙም በፈለጉት መንገድ በመረጡት ስፔሻሊስት ስለሕመምዎ፣ ስለሚወስዱት መድኃኒትና ስለማንኛውም የጤና ጉዳይ የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን። ይመዝገቡ፣ ቀጠሮ ይያዙ። ለእርስዎ፣ ለልጅዎ ወይም ከቤተሰብዎ ለአንዱ በማንኛውም ጊዜ እና ሁኔታ የህክምና እርዳታ ቢያስፈልግዎ ከታች ባለው ስልክ ቁጥራችን እና ሌሎች የማህበራዊ መገናኛ መንገዶች ያግኙን፡፡ አድራሻ:— ፒያሳ እሪበከንቱ አካባቢ BT ታወር አጠገብ ዓባይ ባንክ የሚገኝበት ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 304. በማንኛውም የጤና ጉዳይ ለማማከር ቢሯችን 24 ሰዓት ክፍት ነው። ስልክ፡ 0988-15-16-17 Phone:- +251988151617 Telegram:-t.me/gerahealthcare
275
15
1.  ሙሉ የሐኪም ምርመራ ከተሟላ ላቦራቶሪ ጋር በስፔሻሊስት እና በሰብ-ስፔሻሊስት ሐኪሞች 2.  በሆስፒታል ታምመው ለተኙና በተኙበት ሆስፒታል የማይገኙ መድኃኒቶችን ማቅረብ 3.  በሆስፒታል ተኝተው ለሚታከሙ እና በተኙበት ሆስፒታል የማይገኙ የላቦራቶሪ ምርመራዎችን ለሚፈልጉ ማሰራት፣ 4.  ከጽኑ ሕሙማን ክፍል ለወጡና የቤት ውስጥ ክትትል እና ህክምና ለሚያስፈልጋቸው ህሙማን ልዩ የነርስ ክትትል እና ዕለታዊ የስፔሻሊስት ሐኪም ጉብኝት ማድረግ፣ 5.  የልብ ምርመራ በኢሲጂ ማሽን በቤትዎ እና በቢሮዎ 6.  በዲጂታል የጆሮ መመርመሪያ ማሽን (Ear endoscope) የጆሮ ምርመራ እና ህክምና 7.  ዓመታዊ የጤና ምርመራ ማድረግ (ለድርጅት ሠራተኞች፣ ለቤተሰብ አባላት ያሉበት ቦታ ድረስ በመምጣት) 8.  በዲጂታል ሄልዝ ዲፓርትመንታችን በኩል አዲስ አበባም ይሁን ክፍለ ሀገር ለሚኖሩ ባሉበት ቦታ በቴክስት ሜሴጅ፣ በድምጽ፣ በቴሌግራም፣ በዋትስአፕና በዙም በፈለጉት መንገድ በመረጡት ስፔሻሊስት ስለሕመምዎ፣ ስለሚወስዱት መድኃኒትና ስለማንኛውም የጤና ጉዳይ የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን። ይመዝገቡ፣ ቀጠሮ ይያዙ። ለእርስዎ፣ ለልጅዎ ወይም ከቤተሰብዎ ለአንዱ በማንኛውም ጊዜ እና ሁኔታ የህክምና እርዳታ ቢያስፈልግዎ ከታች ባለው ስልክ ቁጥራችን እና ሌሎች የማህበራዊ መገናኛ መንገዶች ያግኙን፡፡ አድራሻ:— ፒያሳ እሪበከንቱ አካባቢ BT ታወር አጠገብ ዓባይ ባንክ የሚገኝበት ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 304. በማንኛውም የጤና ጉዳይ ለማማከር ቢሯችን 24 ሰዓት ክፍት ነው። ስልክ፡ 0988-15-16-17 Phone:- +251988151617 Telegram:-t.me/gerahealthcare Facebook:-https://www.facebook.com/profile.php?id=61554889813307 Whatsup:-https://whatsapp.com/channel/0029VaDlkkDKwqSXvVNfxR37 Instagram:- https://www.instagram.com/p/C1o337mqdDc/?igsh=YWYwM2I1ZDdmOQ==
234
16
لا يوجد نص...
168
17
ስልክ ተደወለ፤ አነሳኹ። በቤታቸው ሕክምና የፈለጉ የቤተሰብ አባላት ናቸው። ስለታካሚው አጠር ያለች መረጃ ከጠየቅኹ በኋላ ከቤታቸው ልደርስ የምችልበትን ሰዓት ተናግሬ ተለያየን። ቤት ደርሼ ስለታካሚው+1
ስልክ ተደወለ፤ አነሳኹ። በቤታቸው ሕክምና የፈለጉ የቤተሰብ አባላት ናቸው። ስለታካሚው አጠር ያለች መረጃ ከጠየቅኹ በኋላ ከቤታቸው ልደርስ የምችልበትን ሰዓት ተናግሬ ተለያየን። ቤት ደርሼ ስለታካሚው የምፈልገውን መረጃ ከቃረምኹ በኋላ ወሳኝ ወደሆነው የሕክምና ምርመራ /physical examination/ ገባኹ። ምርመራየን እያደረግኹ ጆሮ ላይ ስደርስ ዲጂታል ኦቶስኮፔን /ear endoscopy/ ከታብሌቴ ጋር connect አድርጌ ጆሯቸውን ስመለከት ከላይ ፎቶው ላይ እንደምታዩት ሆኖ አገኘኹት። ጆሯቸውን ነካክታችሁ ታውቃላችኹ ወይ? ስላቸው "አዎ፤ የተጠራቀመ የጆሮ ቆሻሻ ለማስወገድ በራሳችን በብዛት እንነካካዋለን" አሉኝ። እባካችሁ ጆሯችሁን በእንጨትም ይሁን ሶፍት እየጠቀለላችሁ አሊያም በሌላ ነገር አትነካኩት። የጆሮ ማሳከክ፣ የጆሮ ቁስለት፣ እብጠት፣ የገባ ባዕድ ነገር ወይም ሌላ ችግር ካለ ምርጫችሁ ጌራ የቤት ለቤት ሕክምና ማእከል ይሁን። ያሉበት ቦታ ድረስ መጥተን የጆሮ ኢንዶስኮፒያችነን ተጠቅመን ኩልል አድርገን ችግሩን እንነግረዎታለን። cell phone:- 0988151617 Facebook:- Gera Home Care Telegram:- t.me/gerahealthcare
5
18
ADVERTISMENT ጌራ የቤት ለቤት ሕክምና እና የማማከር አገልግሎት መደበኛ አገልግሎቶች፦ ⇓ 1. 24 ሰዓት የነርሲንግ አገልግሎት 2. ቁስል ማጠብና መቀየር 3. የአረጋውያን እንክብካቤ 4. በተ
ADVERTISMENT ጌራ የቤት ለቤት ሕክምና እና የማማከር አገልግሎት መደበኛ አገልግሎቶች፦               ⇓   1.  24 ሰዓት የነርሲንግ አገልግሎት 2.  ቁስል ማጠብና መቀየር 3.  የአረጋውያን እንክብካቤ 4.  በተመላላሽ ባለሞያዎች መድኃኒት መስጠትና የሽንት ቱቦ መቀየር 5.  ቤተሰብን ተክቶ በሆስፒታል የተኙ ሕሙማንን ማስታመም 6.  በሀኪም የታዘዙ መድኃኒቶችን ባሉበት ቦታ ማድረስ እና የአጠቃቀም ምክር መስጠት 7.  የፊዚዮቴራፒ አገልግሎት 8.  የንግግር ክህሎት ሕክምና /Speech Therapy/ 9.  የድህረ ወሊድ እንክብካቤ 10.  የአእምሮ ሕክምናና ምክር 11.  የተለያዩ የሕክምና መሳሪየዎችን (ኦክሲጂን ሲሊንደር፣ ኮንሰንትሬተር፣ የህሙማን አልጋ፣ ዊልቸርና ሌሎችንም) በተመጣጣኝ ዋጋ ማከራየት 12.  ውጭ አገር ሄደው ለሚታከሙ ህሙማን የባለሞያ እጀባ ማቅረብ ይደውሉ፤ ይመዝገቡ፣ ቀጠሮ ይያዙ። ለእርስዎ፣ ለልጅዎ ወይም ከቤተሰብዎ ለአንዱ በማንኛውም ጊዜ እና ሁኔታ የህክምና እርዳታ ቢያስፈልግዎ ከታች ባለው ስልክ ቁጥራችን እና ሌሎች የማህበራዊ መገናኛ መንገዶች ያግኙን፡፡ ስልክ፡ 0988151617 ኢሜል: gerahomecare@gmail.com ፌስቡክ: Gera Homecare ዋትስአፕ: +251988151617 ቴሌግራም: https://t.me/gerahealthcare | https://t.me/gerahealthcare1 ኢንስታግራም: gera_homecare
204
19
لا يوجد نص...
228
20
You can apply! I have got registered!! gerahomecare@gmail.com ላይ ይመዝገቡ። ለበለጠ መረጃ 09-88-15-16-17
You can apply! I have got registered!! gerahomecare@gmail.com ላይ ይመዝገቡ። ለበለጠ መረጃ 09-88-15-16-17
255