cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት - ሐረር

ይህ በኢት/ኦ/ተ/ቤ/ክ የምሥ/ሐ/ሀ/ስ ጥንተ አድባራት ወገዳማት አቦከር ደብረ ፀሐይ ቅ/ጊዮርጊስ እና ሐኪም ጋራ ደብረ አድኅኖ ቅ/ገብርኤል አብያተ ክርስቲያናት ፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ገጽ ነው። ፨ ለመቀላቀል፡ 👉https://t.me/frehaymano ሀሳብ እንዲሁም አስተያየት ካሎት : 👉 @Frehaymanot1923 ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ "አገልግሎት ሕይወቴ ካልሆነ ፤ መኖር ለእኔ ሞቴ ነው"

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
567
المشتركون
+124 ساعات
+87 أيام
+3130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

✨✨ዳግመ ትንሣኤ✨✨
إظهار الكل...
4
إظهار الكل...
TikTok · አለምዘውድ ዘደብረ አድኅኖ ወ ደብረ ፀሐይ

Check out አለምዘውድ ዘደብረ አድኅኖ ወ ደብረ ፀሐይ’s video.

1
👋ዉድ የፍ/ሃ/ሰ/ት/ቤት ወጣት አገልጋዩች በሙሉ በአሁኑ የወጣዉ የአገልግሎት ስም በተጨማሪ ሁሉም ወጣት አገልጋዮች በሙሉ ማገልገል እንችላለለን ነገር ግን!!!!!! ሁሉም አባላት በፀሎት:በትምህረት:በመዝሙር ጥናት:መርሃግብር ላይ ያለንን ተሳትፎ ማስተካከል የሁላችን የቤት ስራ ይሁነን
إظهار الكل...
መልካም ጋብቻ ቃልዬ ።
إظهار الكل...
ወይናችን አልቆብን ነበረ ፣ ለሠርጉ የተጠሩትም ሰዎች ብዙዎች ነበሩ ፣ ምን ብናደርግ ይሻለናል ? ብለን በጣም ታላቅ የሆነ ጭንቀት ውስጥ ገባን ። ምን እንደምናደርግም ግራ ግብት አለን ። ሠርግ ደግሰህ ወይኑ ቢያልቅብህ ከባድ ነው ! የመጣው ሰው ሁሉ ሠርጋችንን እየረገመ ሊሄድም ይችል ነበረ ። ግን ምን እናድርግ ? ወይናችን አለቀብን ። በዚህ ጭንቀት ውስጥ እያለን ነበረ አንዲት ሴት ከልጇ ጋር እየተነጋገረች ነበረ እና ልጇን ጠይቃው ወይናችን ሙሉ ሆነ ከበፊቱም ይልቅ የሚጣፍጠውን ወይን አጠጣችን ። እርስዋ ያለችበት ሠርግ ላይ ብዙ አታስቡ ። ወይኑ ቢያልቅባችሁም ኃላፊነቱን ለእርሷው ስጧት ይሉን ነበረ ። የቃናዎቹ ሠርገኞች ስለ እመቤታችን ተናገሩ ብንላቸው ። ወንድሜ እንኳን ለዚህ ሙሽርነት አበቃችሁ ። በሠርጋችሁም እለት እመቤታችን የቃናዎቹን ሠርገኞች የጎደላቸውን ወይኑን እንደሞላችላቸው ለናንተም የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ትሙላላችሁ ። ፍሬ ሃይማኖት ሁሌም ትኮራብሃለች ። ጸሐፊ ፥ ናሆም መስፍን ግንቦት 2016
إظهار الكل...
24👍 3🥰 2
መልካም ጋብቻ ቃልዬ ።
إظهار الكل...
🥰 11 2
We wish happy wedding day for our Sunday school chairman Teacher kaleab and his lovely wife miss beti!
إظهار الكل...
🥰 6 2👍 1
ይህቺ በግ ግን ማን ትኾን
إظهار الكل...
1