cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ 📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
134 945
المشتركون
+10324 ساعات
+3267 أيام
+1 25330 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
2 1612Loading...
02

1 3715Loading...
03

1 0330Loading...
04
✞ዮም ፍስሐ ኮነ✞ ዮም /ፍስሐ ኮነ/(፪) በእንተ ልደታ ለማርያም በባርነት ሳለን - - -  ፍስሐ ኮነ ኃጢአት በአለም ነግሳ - - - ፍስሐ ኮነ በድንግል መወለድ - - - ፍስሐ ኮነ ቀረልን አበሳ - - - ፍስሐ ኮነ እግዚአብሔር መረጠሸ - - - ፍስሐ ኮነ ልትሆኚው እናቱ - - -  ፍስሐ ኮነ ይኸው ተፈፀመ - - - ፍስሐ ኮነ የዳዊት ትንቢቱ - - - ፍስሐ ኮነ አዝ = = = = = የሰው ልጆች ተስፋ - - - ፍስሐ ኮነ የአዳም ሕይወት - - - ፍስሐ ኮነ የኢያቄም የሐና - - - ፍስሐ ኮነ ፍሬ በረከት - - - ፍስሐ ኮነ ምክንያተ ድኂን - - - ፍስሐ ኮነ ኪዳነምህረት - - - ፍስሐ ኮነ ድንግል ተወለደች - - - ፍስሐ ኮነ የጌታዬ እናት - - - ፍስሐ ኮነ አዝ = = = = = በሔዋን ምክንያት - - - ፍስሐ ኮነ ያጣነውን ሰላም - - - ፍስሐ ኮነ ዛሬ አገኘነው - - - ፍስሐ ኮነ በድንግል ማርያም - - - ፍስሐ ኮነ የምስራች እንበል - - - ፍስሐ ኮነ ሀዘናችን ይጥፋ - - - ፍስሐ ኮነ ተወልዳለችና - - - ፍስሐ ኮነ የዓለም ሁሉ ተስፋ - - - ፍስሐ ኮነ መዝሙር ፍቃዱ አማረ "መሠረቶቿ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው፤"                  መዝ፹፮፥፩ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
7 970212Loading...
05
​​በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ከጌታችን ትንሣኤ በኋላ ያሉት ዕለታት ስያሜ ሐሙስ ፦ አዳም፦ አዳም የመጀመሪያ ሰውና የሰው ሁሉ አባት ነው፤ በ፮ኛው ቀን የተፈጠረ የሰው ሁሉ ምንጭ ስለሆነ የሰው ዘር ሁሉ ከእርሱ ተገኝቷል፡፡ በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው የተስፋ ቃል ስለመፈጸሙ፤ ዘፍ. ፫÷፲ አዳም ከነልጆቹ በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ነጻ ስለመውጣቱ ይታሰብበታል፡፡ ክርስቶስ በተነሳበት በአምስተኛው ቀን ሐሙስ አዳም ይባላል፤ ጌታችን አዳምን ከአምስት ቀን ተኩል በኋላ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ ብሎ ቃል ገብቶለት እንደነበር በቀሌምንጦስ ተጽፏል፡፡ አዳምና ሔዋን በገነት ፯ ዓመት ከቆዩ በኋላ ትእዛዙን በመተላለፋቸው ከኤደን ገነት አስወጣቸው። ኩፋ.፬፥፲፮፤ዘፍ.፫፥፳፫ "ብዙ ተባዙ" ያለው ቃል እንዳይቀር በምድር ላይ ወርደው ልጆችን ወለዱ ይላል፡፡ የተወለዱትም ልጆችም በቁጥር ፷ እንደሆኑ ፩መቃ ፳፰፥፮ የተወለዱት ልጆች ደጎችና ክፉዎች እንደ ነበሩ በአቤልና በቃየል ታውቋል። ዘፍ. ፬፥፰ አዳም በዚህ ዓለም ፱፻፴ ዓመት ኑሮ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ በ፵፻፭፻፸ ሚያዚያ ፮ ዐርፏል፡ በቅድስት ቤተክርስቲያን ከትንሣኤ በኋላ ያለው ሐሙስ “አዳም ሐሙስ” ይባላል፡፡ በዚህ ዕለት ክብር ይግባውና በገነት ዛፎች መካከል “አዳም አዳም”እያለ ይመላለስ የነበረው “የእግዚአብሔር ቃል”ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳም "ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንኃለው"በማለት የገባውን ቃል ኪዳን መፈጸሙንና አዳምና ልጆቹም በጌታችን ትንሣኤ ነጻ መውጣታቸውን እናስባለን፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “እኔ ህግንና ነቢያትን ለመሻር አልመጣሁም ልፈጽም እንጂ”እንዳለ ማቴ ፭፥፲፯ “እንደ እግዚአብሔርም መልካምና ክፉን የምታውቁ እንድትሆኑ”ስለማይፈልግ ነው የሚለውን የዲያቢሎስን የማታለያ ቃል ሰምተው አምላክነትን ሽተው የሳቱትን አዳምንና ልጆቹን ዘፍ ፫፥፭ ሊያድን ቃል በገባላቸው ቃል መሠረት ከእነርሱ ንጹህ ዘር ሆና ከቀረች ኢሳ፩፥፱ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋን ከነፍሷ ነፍስን ነስቶ ፍጹም ሰው ሆኖ አድኖታል፡፡ በሞት ባርነት ተይዞ ለነበረ የሰው ልጅም ሰው ሆኖ በሞቱ ሞትን ድል በመንሣት በትንሣኤው ይህንን የሰውን ትንሣኤ በማረጋገጥ የገባለትን ኪዳን ፈጽሟል፡፡ ውድ ክርስቲያኖች!!! የክርስቶስ ትንሣኤ ለአዳም የተገባለት ቃል ኪዳን የተፈጸመበት ብቻ ሳይሆን የነቢያት ትንቢትና የሐዋርያት ትምህርት እንዲሁም የእምነታችንም አማናዊነት የተረጋገጠበት ነው፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ፡- “ክርስቶስ ካልተነሣ እንግዲያስ ስብከታችን ከንቱ ነው እምነታችሁም ደግሞ ከንቱ ናት”ማለቱ ለዚህ ነው፡፡ ፩ቆሮ ፲፭፥፲፫ በትንሣኤው ወደ ሕይወት የመራን አምላካችን ስሙ ይመስገን!!! ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
7 25324Loading...
06
"ሙሽራዬ ሆይ! ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነይ"           መኃልይ. ፬፥፰ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ አሜን። ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
8 26935Loading...
07
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
1 7434Loading...
08
https://youtu.be/veo66rJJ_yc?si=aGiPr6XjiTWa79t-
9 17112Loading...
09
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
1 3672Loading...
10
#ጊዜ_እረፍቱ ጊዜ እረፍቱ ለማርቆስ እም ልዕልና ወረደ እግዚአብሔር (፪) #ትርጉም፦ የቅዱስ ማርቆስ እረፍቱ በሆነ ጊዜ እግዚአብሔር ከመንበሩ ወደ ማርቆስ መጣ። ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯   
9 53920Loading...
11
#አመ_ፈቀዱ አመ ፈቀዱ ማርቆስ ለአካልከ አውእይቶ በእሳት ነበልባላ ዝናም አጥፍዖ ማዕበላ ወመብረቅኑ ለሥጋከ ከለላ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
8 17618Loading...
12
ሚያዝያ ፴ ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ በዚህች ዕለት ከ72ቱ አርድእት አንዱ የሆነ ወንጌላዊ ሐዋርያ ሰማዕት ዘአንበሳና ርዕሰ ሊቃነ ዻዻሳት የተባለ ቅዱስ ማርቆስ በሰማዕትነት ግብፅ ውስጥ ዐርፏል። ረድኤት እና በረከቱ በሁላችንም ላይ እድሮ ይኑር ። "ክቡር ሞቱ ለጻድቅ በቅድመ እግዚአብሔር "     "የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው"                መዝ ፻፲፭፥፮ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
8 16411Loading...
13
✞አልዓዛር ይነሳ✞ አልዓዛር ይነሳ መግንነዙን ፍቱለት በጽድቅ አደባባይ ይመላለስበት ተስፋ ላለው ሕይውት ልቡ ይነቃቃ ነፍሱ እንዳትወሰድ በአጋንንት ተሰርቃ የበደል እስራት መግነዙን ፍቱለት ሕይወትን ያገኛት ጽድቅን ይኑርበት ሞት መሻሩን አውቆ ከሞት በላይ ይሁን በእግዚአብሔር ቸርነት ልቦናው ይታመን        አዝ= = = = = በደሉ ቢበዛ ልቦናው ቢከብድም ከአምላኩ ቸርነት በሚዛን አይበልጥም ኃጢአቱን ተናዞ ንስሐ እንዲገባ መንጻትን አሳዩት የፍቅርን እንባ        አዝ= = = = = የሚያስደንቅ ብርሃን አይቶ ይመላለስ አዲሲቷን ምድር በንስሐ ይውረስ ካህናት አጽናኑ ህዝብን በፍቅር ቃል ሞት እውነት አይደለም በቃሉ ተሽሯል        አዝ= = = = = በአምላክ ብስሃን ይመላለስ አይቶ ንስሐ ይጠበው እንዲታይ አብርቶ ንጹህ ልብስ አልብሱት ነፍሱ ሃሴት ታድርግ እሱም ሕያው ይሁን በሰዎች መዓረግ            አዝ= = = = = ከመቃብር ይውጣ ጌታ የጠራው ነው ከሕይወት እንጀራ ማን ነው የሚያግደው ብርሃን ክርስቶስ ለሱ ተሰውቷል ስጋው ለእርሱ እኮ ነው ማን ይመገበዋል        አዝ= = = = = ብርሃን ክርስቶስ አልዓዛር ይለዋል መቃብሩን ሽሮ አዲስ ፍጥረት ሆኗል         ይልማ ኃይሉ            ዮሐ፲፩፥፴፱ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
6 51631Loading...
14
✞አልዓዛር✞ ሞትን በሞት ገድለህ እንዳልሞት ያረከኝ ከመቃብር ውጣ ብለህ የጠራኸኝ አራት ቀን ሞልቶታል ይሸታል ሰው ቢልህ አልዓዛር ሆይ ብለህ ጠራኸኝ በቃልህ ከሞቱት መካከል እኔን አስነስተህ በፊትህ አቆምከኝ አይኖቼ እያዩህ ተስፋ ቆርጠው ሳለ የዋህ ዘመዶቼ አብሬያቸው በላሁ ከሞት ተነስቼ እድሜዬን በሙሉ ከአልጋ ተጣብቄ ሞቴን ስጠባበቅ ከወገኔ ርቄ የናዝሬቱ ኢየሱስ የኔን መዳን ወደህ አዲስ ሰው አረከኝ እድፌን አስወግደህ ነፍስ ገዳይ ሆኜ ብሰቀል ከጎንህ በደምህ ምልክት ገባሁኝ ከቤትህ ጌታዬ ብዙ ነው የአንተ ቸርነት ዓለምን አዳንከው ዳግም እንዳይሞት ጀርባህን በጅራፍ ስለ እኔ ተገረፍክ እስከ ቀራንዮ ደምህን አንጠፈጠፍክ እንዴት ይከፈላል ይህ ታላቅ ውለታ ለእኔ ያደረከው በዚያች ጎልጎታ ሞትን በሞት ገድለህ እንዳልሞት ያረከኝ ከመቃብር ውጣ ብለህ የጠራኸኝ አራት ቀን ሞልቶታል ይሸታል ሰው ቢልህ አልዓዛር ሆይ ብለህ ጠራኸኝ በቃልህ መዝሙር ዲያቆን አቤል ተስፋዬ "...ኢየሱስ። ድንጋዩን አንሡ አለ። የሞተውም እኅት ማርታ። ጌታ ሆይ፥ ከሞተ አራት ቀን ሆኖታልና አሁን ይሸታል አለችው። ኢየሱስ። ብታምኚስ የእግዚአብሔርን ክብር እንድታዪ አልነገርሁሽምን? አላት።"...    ዮሐ፲፩፥፴፱ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
6 06924Loading...
15
​​በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ከጌታችን ትንሣኤ በኋላ ያሉት ዕለታት ስያሜ  ረቡዕ፦ ከትንሳኤ በኃላ ያለው ሦስኛው ቀን አልዓዛር ተብሎ ተሰይሟል ፡፡ 💧በዚህ ዕለት የማርያምና የማርታ ወንድም የሆነው አልዓዛር ከሞተ አራት ቀን ሆኖት ሳለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሞት አስነሥቶታል፡፡ 💧ለትንሣኤ ክርስቶስ ምሳሌ ነው፡፡ 💧ለአይሁድ የአልዓዛር መነሣት ቅናት ፈጥሮባቸዋል፡፡እርሱ ሁሉ ትንሣኤና ሕይወት መሆኑን ገልጦ ይህንን ቀን ለአልዓዛር መታሰቢያ ይሆን ዘንድ አልዓዛር ተብሎ ተሰይሞ ተስቦ ይውላል፡፡ዮሐ ፲፩፥፩-፵፬ በዚህ ዕለት ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታ ኢየሱስ አልዓዛርን ከሞት እንዳስነሳው እናስባለን። አልዓዛር በሃገረ ቢታንያ ከእህቶቹ ማርያምና ማርታ ጋር ይኖር ነበር:: ማርያምም ጌታን ሽቱ የቀባችው እግሩንም በጠጕርዋ ያበሰችው ነበረች፤ ወንድምዋም አልዓዛር ታሞ ነበር። ስለዚህ እኅቶቹ ጌታ ሆይ፥ እነሆ የምትወደው ታሟአል ብለው ወደ እርሱ ላኩ። ኢየሱስም ሰምቶ፦ ይህ ህመም የእግዚአብሔር ልጅ በእርሱ ይከብር ዘንድ ስለ እግዚአብሔር ክብር ነው እንጂ ለሞት አይደለም አለ። ይህን ተናገረ፤ ከዚህም በኋላ ወዳጃችን አልዓዛር ተኝቶአል፤ ነገር ግን ከእንቅልፉ ላስነሣው እሄዳለሁ አላቸው። ኢየሱስ በቢታንያ አቅራቢያ ከማርታ ከዚያም ከማርያም ጋር ከተገናኘ በኋላ ወደ አልዓዛር መቃብር አብረው ሄዱ። መቃብሩ ዋሻ ሲሆን መግቢያው በድንጋይ ተዘግቷል። ኢየሱስ “ድንጋዩን አንሱት”አለ። ማርታ፣ ኢየሱስ ምን ሊያደርግ እንዳሰበ ስላልገባት “ጌታ ሆይ፣ አራት ቀን ስለሆነው አሁን ይሸታል”አለች። ኢየሱስ ግን “ካመንሽ የአምላክን ክብር ታያለሽ ብዬ አልነገርኩሽም?”አላት። ዮሐ ፲፩፥፴፱፥፵ ስለዚህ ድንጋዩን አነሱት። ከዚያም ኢየሱስ ወደ ሰማይ እየተመለከተ እንዲህ ሲል ጸለየ፦ “አባት ሆይ፣ ስለሰማኸኝ አመሰግንሃለሁ። እውነት ነው፣ ሁልጊዜ እንደምትሰማኝ አውቃለሁ፤ ይህን ያልኩት ግን እዚህ የቆሙት ሰዎች አንተ እንደላክኸኝ ያምኑ ዘንድ ነው።”ኢየሱስ በሕዝቡ ፊት መጸለዩ፣ ቀጥሎ ከዚያም በታላቅ ድምፅ “አልዓዛር፣ ና ውጣ!”አለ። አልዓዛር እጆቹና እግሮቹ በመግነዝ እንደተገነዙ ወጣ፤ ፊቱም በጨርቅ ተጠምጥሞ ነበር። ኢየሱስም "ፍቱትና ይሂድ”አላቸው። ዮሐንስ ፲፩፥፵፩-፵፬ አልዓዛር ማርያም እና ማርታ ሦስቱም ድንግልናቸውን ጠብቅው ጌታችንን ያገለግሉት ነበርና አልዓዛርን ከ72ቱ አርድእት ማርያምና ማርታን ደግሞ ከ36ቱ ቅዱሳት አንስት ቆጥሯቸዋል። በወንጌል ጌታችን ይወዳቸው እንደ ነበር ተገልጧል። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲወድ የሚያበላልጥ ሆኖ አይደለም። ይልቁኑ በምሥጢር እነርሱ ተወዳጅ የሚያደርጋቸውን ሥራ ይሠሩ እንደ ነበር ሲነግረን ነው እንጂ። 💧ቅዱስ መጽሐፍ እንደ ነገረን ጌታችን በእነ አልዓዛር ቤት በእንግድነት ይስተናገድ ነበር:: በመጨረሻዋ ምሴተ ሐሙስም ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ለሐዋርያቱ ያቀበላቸው በእነዚህ ቅዱሳን ቤት ውስጥ ነው። ክርስቶስ የሞትን ስልጣን የሻረ የሕይወት ራስ ፤ የመቃብርን ሥርዓት ያጠፋ ትንሣኤ በድልም ያረገ ንጉሥ መሆኑን እንመሰክራለን ። ሐሙስ፦    ይቆየን፦ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
6 05326Loading...
16
#ሰላም_ሰላም ሰላም ሰላም እም ይእዜሰ ይኩን ሰላም ሰላም ሰላም ከእንግዲህስ ይሁን ሰላም ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
5 51017Loading...
17
#ወምድርኒ ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ (፪) ምድር ጸዳች ሐሴት አረገች በክርስቶስ ደም በውነት ታጠበች(፪) ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
4 99017Loading...
18
​​በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ከጌታችን ትንሣኤ በኋላ ያሉት ዕለታት ስያሜ ከትንሳኤ ሌሊት አንድ ሰዓት ወይም ቅዳሴ ውጪ ጀምሮ እስከ ዳግም ትንሳኤ ያለው ስምንት ቀን የፋሲካ ምሥጢር ከግብፅ ወደ ፍልስጤም ፤ ከሲዖል ወደ ገነት መሻገር ነው። ለፋሲካ የሚታረደውም በግ ፋሲካ ይባላል። ዘዳ ፲፮፥፪ ፣ ፭  በዚህ ሣምንት ውስጥ ያሉት ዕለታት እያንዳንዳቸው ልዩ ልዩ ስም አላቸው። ይኸውም በቅዱስ ያሬድ አጠራር ነው። ሰኞ ማዕዶት (ፀአተ ሲኦል)ይባላል፦ ነፍሳት ከሲኦል የወጡበት ከሞት ወደ ሕይወት የተሸጋገሩበት ማለት ነው ፤ የፋሲካም ትርጉም ይኸው ነው። ፋሲካ ማለት ማለፍ ማለት ነው። እስራኤላውያን በግብፅ ምድር ሳሉ መልአኩን ልኮ እያንዳንዱ እስራኤላዊ የበግ ጠቦት እንዲያርድና ደሙን በበሩ ወይም በመቃኑ እንዲቀባ ሙሴ ለሕዝቡ ተናገረ ፤ ሁሉሞ እንደታዘዙት ፈጸሙ። መቅሰፍት ከእግዚአብሔር ታዞ መልአኩ የደም ምልክት የሌለበትን የእስራኤላውያንን ቤት እያየ ማለፉን ለማመልከት ነው። በዚህ መነሻነት በየዓመቱ እስራኤላውያን በመጀመሪያ ወራቸው ሚያዝያ በአሥራ አራተኛው ቀን በግ እያራዱ የፋሲካን በዓል ያከብራሉ ዘጸ ፲፪፥፮ የጌታችን ምሳሌ የሆነውን የፋሲካውን በግ ምሥጢር እንመልከት ዘጸ ፲፪፥፩-፴፮ ፣ ዮሐ. ፲፪፥፱ ፣ ኢሳ. ፶፫፥፯ ፣ የሐዋ. ፰፥፴፪ ራዕ. ፯፥፱-፲፪ ንጹሕ ቀንዱ ያልከረከረ ፣ የእግሩ ጥፍር ያልዘረዘረ ፣ ጠጉሩ ያላረረ ፣ ዓመት የሆነው በግ የክርስቶስ ምሳሌ ነው። 💧ቀንዱ ያልከረከረ ፣ ጥፍሩ ያልዘረዘረ ፣ ጠጉሩ ያላረረ የሚለው በጭንቅላቱ ትዕቢት ፣ በእጁ በደል ፣ ሁለተናዊ ንጹሕ ተብሎ ይተረጎማል። ያ ንጹሕ እንደሆነ ክርስቶስ ምንም ሥጋ ለብሶ ሰው ቢሆን በነገሩ ሆነ በተግባሩም ኃጢአት አልተገኘበትም። ኢሳ. ፶፫፥፱ ዮሐ. ፰፥፵፮ ፣ ፲፬፥፴ ያን በግ አርደው በታዘዙት መሠረት የሚኖሩበትን የቤታቸውን መቃን መድረኩን ደሙን መቀባታቸው ለጊዜው የግብፃውያንን ከሰው እስከ እንስሳ የመጀመሪያ ልጅ የሚታደግ መቅሰፍት ወይም ሞተ በኩር በታዘዘ ጊዜ ደሙን አይቶ የእስራኤልን እንዲተው እንዲድኑ ነው። 💧ፍጻሜው ግን በበግ የተመሰለ የክርስቶስ ሥጋውንና ደሙን ለሚቀበሉ ምእመናን አጋንንት አይጸኑባቸውም ፩ኛ ጴጥ. ፩፥፲፰-፳፪ ጥሬውንም አትብሉ ማለት ሥጋውን ደሙን ስትቀበሉ መለኮት የተለየው ነፍስ የተዋሐደው ነው አትብሉ ሲል ነው። 💧በእሳት ጠብሳችሁ ብሉት ማለቱም በእሳት የተጠበሰ ሙቀት እንዳይለየው ደሙም መለኮት የተዋሐደው ነፍስ የተለየው ነው ብላችሁ እመኑ ሲል ነው። በውኃ የተቀቀለውን አትብሉ ማለቱም በባሕርይ አምላክ በክርስቶስ ሙስና መቃብር ማለት እንደ ፍጡራን መፍረስ መበስበስን መለወጥ አለበት አትበሉ ሲል ነው። መጣጣ አረብሩቡበት ማለቱም ሥጋውን ደሙን ከመቀበላችሁ በፊት አሥራ አምስት ሰዓት ጾማችሁ ለአፋችሁ ምሬት ሲሰማው ተቀበሉ ሲል ነው። ኩፌት ደፍታችሁ ማለቱም አክሊለ ሶክን እያሰባችሁ ኑሩ ሲል ነው። ወገባችሁን ታጥቃችሁ ማለቱም በንጽሕና ሆናችሁ ኑሩ ሲል ነው። ፩ጴጥ. ፫፥፲፭ ጫማችሁን እንደአጠለቃችሁ ማለቱም በሕገ ወንጌል ፣ ምግባረ ወንጌል እየሠራችሁ ማለቱ ነው። በትራችሁን በእጃችሁ እንደያዛችሁ ማለቱም ነገረ መስቀሉን እያሰባችሁ ኑሩ ሲል ነው። እየቸኮላችሁ ብሉት ማለቱ ደግሞ በንስሐ ኃጢአት ነጽታችሁ ዕለተ ሞታችሁን እያሰባችሁ ነቅታችሁ ኑሩ ሲል ነው ማቴ. ፳፬፥፵፫-፶፩ ፣ ፳፭፥፩-፲፬ የበላችሁትን በልታችሁ የቀረውን በእሳት አቃጥሉት ማለቱ የመረመራችሁትን ምሥጢር መርምራችሁ የቀረውን ከአቅማችሁ በላይ ያለውን መንፈስ ቅዱስ ያውቃል በሉ ሲል ነው። በየዓመቱ በግ እያረዱ የእስራኤል ልጆች በመጀመሪያ ወራቸው በ፲፬ኛው ቀን የፋሲካን በዓል ሲያከብሩ ከዚያም ምሽት እስከ አንድ ሣምንት ድረስ የቦካውን ነገር ለመብላት ስላልተፈቀደላቸው የሙሉ ሣምንት በዓል የቂጣ በዓል ተባለ። የቂጣ እንጀራ መብላት የእስራኤልን ልጆች በችኮላ ከግብጽ እንደወጡ የመታሰቢያ ምልክት ነው። ዘጸ ፲፪፥፲፰-፳ ፣ ፴፫፥፳፬ ዘዳ. ፲፮፥፩-፫ 💧ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት ሣምንት የፋሲካ ሣምንት ነበረ። ሉቃ. ፳፪፥፲፬-፲፮ ፣ ዮሐ. ፲፰፥፴፰-፵ እርሱም ንጹሕ የእግዚአብሔር በግ ሆኖ ደሙን ስላፈሰሰልን ፋሲካችን ተባለ (፩ኛ ቆሮ. ፭፥፯)። ለዚህ የክርስቶስ ትንሣኤ በዓል ፋሲካ ተብሎ ይጠራል። ብሉይ የሐዲስ አምሳል ነው ፤ ይኸውም ሙሴ የክርስቶስ ፣ እስራኤል የነፍሳት ፣ 430 ዘመን የ5500 ዓመተ የፍዳ ፣ ምድረ ርስት የገነት ፣ ግብፅ የሲዖል ፣ ባሕረ ኤርትራ የገሃነመ እሳት ፣ ፈርኦንና ሠራዊቱ የዲያብሎስ የአጋንንት ምሳሌ ናቸው። ፈርኦን ከሠራዊቱ ጋር ከግብፅ ወጥቶ ባሕረ ኤርትራ መስጠሙ በፍጻሜ ዓለም ዲያቢሎስ ከሠራዊቱ ጋር ወደ ገሃነመ እሳትም መጣሉን ያመለክታል። ማክሰኞ፦       ይቆየን፦ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
7 18325Loading...
19
​​በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ከጌታችን ትንሣኤ በኋላ ያሉት ዕለታት ስያሜ   ማክሰኞ ፦ ቶማስ፦ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ ትንሣኤው ሐዋርያት ተሰብስበው በነበረበት በዝግ ቤት ገብቶ ሲገለጽላቸው ሐዋርያው ቶማስ ከእነርሱ ጋር አልነበረም፡፡ ሐዋርያትም የጌታችንን ከሙታን ተለይቶ መነሣት ቢነግሩት "እኔ ሳላይ አላምንም" አላቸው፡፡ ሚቀጥለው ሳምንትም ጌታችን ቶማስ በተገኘበት በድጋሜ  ተገለጠላቸው፡፡ ጌታችንም ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስን "ጣትህን ወደዚህ አምጣና በጎኔ አግባው፤ ያመንህ እንጂ ያላመንህ አትሁን" ብሎ በጦር የተወጋ ጎኑን ፥ በችንካር  የተቸነከረ እጁንና እግሩን እንዲዳስሰው በማድረግ ትንሣኤውን  አረጋገጠለት፡፡ ቶማስም ሲዳስሰው እጅ ከእሳት እንደገባ ጅማት ስለተኮማተረ "ጌታዬ አምላኬም" ብሎ መሰከረ፡፡  በኋላ ግን ፈውሶታል፤ ኢየሱስም "ስለ አየኸኝ አምነሀል ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዐን ናቸው" አለው፡፡ ምንም አንኳን ድርጊቱ የተፈጸመው በዳግም ትንሣኤ ቢሆንም የሐዋርያው መታሰቢያ ሆኖ ዕለተ ማክሰኞ ‹ቶማስ› ተብሎ ተሰይሟል፡፡ ዮሐ ፳ ፥ ፳፬ - ፴ "ቶማስም አለ ለእኔ የእጆቹንና የእግሮቹን ችንካሮች የቅድስት ጎኑን መወጋትም አሳየኝ አስቀድሜ እጠራጠርና ትንሣኤውን ሳላምን ሳለው የቀኝ ጎኑን መወጋት ገልጦ አሳየኝ ደስም አለኝ። " መጽሐፈ ዲድስቅልያ ይህ ዕለት ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ የጌታችንን ትንሣኤ ካላየው አላምንም በማለቱ ጎኑን ያዳሰሰበት እና እጁ የደረቀበት መልሶም ያዳነበት ትንሣኤውን አይቶ ማመኑ እና ጌታዬና አምላኬ ብሎ መመስከሩ የሚታሰብበት ዕለት ነው። ዮሐ ፳፥፳፯ ቶማስ ማለት የስሙ ትርጉም ጸሐይ ማለት ነው ከአሥራ ሁለቱ ቅዱሳን ሐዋርያት አንዱ ነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ከተነሳ በኃላ ትንሣኤውን ለቅዱሳን ሐዋርያት ሲገልጥላቸው ቅዱስ ቶማስ በቅርብ በአካባቢው አልነበረም ሲመለስ የጌታ ሞትን ድል አድርጎ መነሳት ከቅዱሳን ሐዋርያቱ ሲሰማ ትንሣኤውን ከራሱ ከክርስቶስ መስማት ሽቶ ነበርና ካላየው አላምንም አለ ሊቃውንቱ ለዚህ ሀሳቡ በትርጓሜ ላይ ሦስት ምክንያቶችን ያስቀምጣሉ፦ 💧፩፦የጌታን ትንሣኤ ሰምቶ ከመመስከር ይልቅ አይቶ ለማመስከር ስለፈለገ። 💧፪፦ሌሎቹ ቅዱሳን ሐዋርያት ተነሳ እያሉ ሲያስተምሩ ከባልንጀሮቼ እንደ ሰማሁት ተነሳ እያለ ማስተማሩ ከእነርሱ የሚያሳንሰው ስለመሰለው። 💧፫፦ውልደቱ ትንሣኤ ሙታን የለም ከሚሉ ከሰዱቃውያን ወገን ስለነበር ከልጅነት ጀምሮ ስለ ትንሣኤ ሙታን ካለው የተሳሳት መረዳት ለመላቀቅ አይቶ በማመን እና በማረጋገጥ በፍጹም እምነት መመስከር ስለፈለገ። ነው ይላሉ። በእነዚህ ምክንያቶች ጌታ ተነሣ ቢሉት የተወጋ ጎኑን የተቸነከረ እጁን ካለየው አላምንም አለ ጌታችንም ጣትህን ወደ እኔ አምጣና በጎኔ አግባው ያመንክ እንጂ ያለአመንክ አትሁን አለው ቶማስም እጆቹን ከጌታ ጎን ሲያስገባ እሳት እንደገባ ጅማት ተኮማተሩ በዚህ ጊዜ ጌታዬ አምላኬ ብሎ መሰከረለት ቅዱስ ያሬድም ይሄንን በዝማሬው ሲገልጽ እንዲህ ይላል፦ "ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ ቶማስ እጄን ወደ ጎኑ ጣቶቼንም ወድ ቅንዋቱ ካላስገባው አላምንም አለ ኢየሱስም እኔ እንደሆንኩ እመንብኝ እንጂ እትጠራጠር አለው ቶማስም ጌታዬ አምላኬ አለ። " ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ ወደ ዓለም ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ የሚለውን የጌታ ትዕዛዝ ለመፈጸም እጣ ወደ ደረሰችው ሀገር ወደ ህንድ ሄዶ በብዙ ተጋድሎ ወንጌልን የሰበከ ሰዎችን ካለማመን ወደ ማመን ከጨለማ ወደ ብርሃን ያመጣ በጥምቀት ብዙዎችን የእግዚአብሔር ልጆች ያደረገ ሐዋርያ ነው ዛሬ ላለችው የህንድ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንም የወንጌልን መሠረት ለመጀመሪያ ጊዜ የጣለ አባት ነው ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ግንቦት ሃያ ስድስት በሰማዕትነት ያረፈበትን ቀን ታከብራለች ጸሎት እና በረከቱ አይለየን። ረቡዕ፦ ይቆየን፦ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
5 13422Loading...
20
#በትንሳኤከ በትንሣኤከ እግዚኦ ተዘከረነ አመ ትመጽእ በመንግሥትከ ምስለ ኲሎሙ ቅዱሳኒከ ወምስለ አዕላፍ መላእክቲከ #ትርጉም፦ ከቅዱሳንህ ሁሉ ጋር ከአዕላፍ መላእክትህም ጋር በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አቤቱ በትንሣኤህ አስበን። ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
4 96415Loading...
21
#ክርስቶስ_ተንሥአ ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዓብይ ኃይል ወስልጣን አሠሮ ለሠይጣን አግዓዞ  ለአዳም ሰላም(፪)እም ይእዜሰ ይኩን ሰላም(፪) ክርስቶስ ተነሣ ከሙታን በታላቅ ኃይልና ስልጣን ሰይጣንን አስሮ ነጻ አወጣው አዳምን ስላም(፪)ከእንግዲህ ሰላም ይሁን(፪) ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
4 79330Loading...
22
💍ከጋብቻ በፊት ድንግልናን (ንጽኅናን) እንዴት መጠበቅ አለብን⁉️ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ንጽሕት ሃይማኖት ውስጥ አንድ ሰው በእግዚአብሔር ፊት የተወደደ ጋብቻን ለመፈጸም በድንግልና መኖር አለበት ብዙዎቻችን በድንግልና ሆኖ ድንግል ሴት ማግባት ያለበት በክህነት የተሾመ ዲያቆን ብቻ ነው ብለው ያስባሉ!... ሙሉውን ለማንበብ     📜ሥርዓተ ቤተከርስቲያን⛪️                  👇🏽👇🏽👇🏽 https://t.me/serate_beta_krstian https://t.me/serate_beta_krstian https://t.me/serate_beta_krstian
1 3344Loading...
23
https://youtu.be/bnhu11_Gh2g
1 7040Loading...
24
💍ከጋብቻ በፊት ድንግልናን (ንጽኅናን) እንዴት መጠበቅ አለብን⁉️ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ንጽሕት ሃይማኖት ውስጥ አንድ ሰው በእግዚአብሔር ፊት የተወደደ ጋብቻን ለመፈጸም በድንግልና መኖር አለበት ብዙዎቻችን በድንግልና ሆኖ ድንግል ሴት ማግባት ያለበት በክህነት የተሾመ ዲያቆን ብቻ ነው ብለው ያስባሉ!... ሙሉውን ለማንበብ     📜ሥርዓተ ቤተከርስቲያን⛪️                  👇🏽👇🏽👇🏽 https://t.me/serate_beta_krstian https://t.me/serate_beta_krstian https://t.me/serate_beta_krstian
2 9202Loading...
25
💍ከጋብቻ በፊት ድንግልናን (ንጽኅናን) እንዴት መጠበቅ አለብን⁉️ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ንጽሕት ሃይማኖት ውስጥ አንድ ሰው በእግዚአብሔር ፊት የተወደደ ጋብቻን ለመፈጸም በድንግልና መኖር አለበት ብዙዎቻችን በድንግልና ሆኖ ድንግል ሴት ማግባት ያለበት በክህነት የተሾመ ዲያቆን ብቻ ነው ብለው ያስባሉ!... ሙሉውን ለማንበብ     📜ሥርዓተ ቤተከርስቲያን⛪️                  👇🏽👇🏽👇🏽 https://t.me/+SwgevcokHzlBREl https://t.me/+SwgevcokHzlBREl
20Loading...
26
✞ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል✞ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል የሲኦልን መዝጊያ ቆራርጧል አማን በአማን አማን በአማን ተነስቷል መድኃኒታችን ቀድሞ በነቢያት እንደተነገረ ሦስት መዓልት ሦስት ለሊት መቃብር አደረ ሞትን አስደንግጦ የይሁዳ አንበሳ እንደተነገረ ኢየሱስ ተነሳ        አዝ= = = = = ምልክት ነውና ዮናስ እንዲነሳ ሦስት ቀን ያደረው ሳይበላ በዓሣ ላመነው ትንሳኤ የሚሰጠው ጌታ ተነሳ በግርማ መግነዙን ሳይፈታ        አዝ= = = = = መቅደላዊት ማርያም ለምን ታለቅሻለሽ ሕያውን ከሙታን ትፈልጊዋለሽ አጠገብሽ ያለው ረቡኒ በይው ስገጂ ከፊቱ ቆሟል በትንሳኤ        አዝ= = = = = በኩር ሆኖ ለሙታን ትንሳኤው አበራ ደግሞ እንነሳለን ከክርስቶስ ጋራ ሞት ሆይ መውጊያህ የታል ተሰብሯል ሾተሉ ክርስቶስ ተነስቷል ሃሌ ሉያ በሉ         መልአከ ፀሐይ      ቀሲስ መኮንን ፍስሐ "እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።" ማቴ፳፰፥፮ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
11 42561Loading...
27
👩‍👦‍👦👉መንታ ወንድና ሴት ቢወለዱ ክርስትና እንዴት  ይነሳሉ? 👉ሴት በወር አበባ ጊዜስ? 👉 ወንድ ህልመ ሌሊት ቢያጋጥመው ለስንት ቀን ይረክሳል ? 👉 ሰባቱ አጽዋማት እነማን ናቸው? 👉 አምስቱ አዕማደ ምስጢራት ማን ናቸው? 👉 ከአስርቱ ትዕዛዛት ውጪ ያለው ትዕዛዝ ምነው❓ ⛪️ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን አንፃር መልሱን ይመልከቱ⛪️                     👇👇👇👇
8490Loading...
28
👌⛪️ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ከስር መሠረቱ የምትማሩበት ልዩ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ያሉ የተዋሕዶ ልጆች ተቀላቅለው በመማር ላይ ናቸው የቀራችሁት አንተ / አንቺ ናችሁ‼️ በቻናሉ ለምእመናን በሚገባ መልኩ በጽሑፍ ድንቅ የቤተክርስቲያን ትምህርቶች ይለቀቃሉ ገብታችሁ ተማሩ አናስከፍልም በነጻ የተሰጠንን በነጻ እንሰጣለን
1 2510Loading...
29
https://youtu.be/rlKB0bABiTM?si=UDuJDza4YqVpGeQ9
12 21248Loading...
30
🛑እነሆ አዲስ ቻናል ይዘንሎት መጣን🛑 በማርያም ይህን ቻናል ሳይቀላቀሉ እንዳያልፉ ይደሰቱበታል መርጠን ለናንተ አቀረብንሎ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥          █   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲      █                    ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
10Loading...
31
📜💚💛❤️ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን እንወቅ💚💛❤️📜
2 1620Loading...
32
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ http://t.me/abagebrekidan http://t.me/abagebrekidan
9 35510Loading...
33
|°°ለጀማሪ የግእዝ ቋንቋ ወዳጆች ሁሉ   🙌 ሰላም ጤና ይስጥልን ክቡራት እና ክቡራን የልሳነ ግእዝ ስልጠና በ @lesangeez128 እየሰጠን እንደሆነ ይታወቃል ሆኖም የጀማሪዎች ስልጠና  በቅርቡ በonline ስለሚጀመር በዚህ #ዙር ላይ 20 ተማሪዎች ብቻ ስለሚካተቱ ከወዲሁዠለጀማሪችሁን እንድታዘጋጁና በፍጥነት እንድትመዘገቡ መልእክታችንን እናስተላልፋለን። #ለሁለት ወር የመማሪያ ክፍያ #250ብር ብቻ ለበለጠ መረጃ በ @asrategabriel ያነጋግሩን አልያም በ +251970908094 ይደውሉልን።    🤲ሰብሕዎ የልሳነ ግእዝ ማሰልጠኛ ተቋም🧑‍🎓
8440Loading...
34
የትንሳኤ መዝሙሮች 🕊🕊🕊 https://t.me/+FhXRM9Tp8f5jZTBk
1 4670Loading...
35
​​ትንሣኤ ዘክርስቶስ - የክርስቶስ ትንሳኤ ✍ ሦስት መዓልት እና ሦስት ሌሊት በመቃብር፤ ✍ሦስት መዓልት እና ሦስት ሌሊት የሞላው እንዴት ነው?፤ ✍ እንዴት ተነሣ? ✍ለምን በአዲስ መቃብር ተቀበረ? ✍እንዴት በዝግ መቃብር ተነሣ? ✍መቃብሩን ማን ከፈተው? (በመልአከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔ ሺፈራው) ክፍል አንድ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ድኅነተ ዓለምን በመስቀል ላይ ከፈጸመ በኋላ በአካለ ሥጋ ወደ መቃብር ወረደ÷ ይኸውም በመቃብር ፈርሶ በስብሶ መቅረትን ሊያስቀርልን ነው፡፡ በአካለ ነፍስ ደግሞ ወደ ሲኦል ወረደ÷ ይኸውም በሲኦል ለነበሩ ነፍሳት ነፃነትን ይሰብክላቸው ዘንድ ነው፡፡ መለኮት፥ በተዋሕዶ፥ ከሥጋም ከነፍስም ጋር ነበረ፡፡ ለዚህ ነው፥ መቃብር ሥጋን ሊያስቀረው ያልቻለው፤ ሲኦልም ነፍስን ማስቀረት አልተቻለውም፡፡ ቅዱስ ዳዊት፡- "ነፍሴን በሲኦል አትተዋትምና ቅዱስህንም መበስበስን ያይ ዘንድ አትተዋትም"ያለው። ይኽንን ታላቅ ምሥጢር በትንቢት ቃል ሲናገር ነው፡፡ መዝ ፲፭÷፲፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስም፡-"ክርስቶስ ደግሞ ወደ እግዚአብሔር(ወደ አብ÷ ወደ ራሱና ወደ መንፈስ ቅዱስ) እንዲያቀርበን፥ እርሱ ጻድቅ ሆኖ ስለ ዓመፀኞች አንድ ጊዜ በኃጢአት ምክንያት(ስለ ሰው ልጆች ኃጢአት ተላልፎ በመሰጠት) ሞቶአልና፤ በሥጋ ሞተ(በፈቃዱ ነፍሱን ከሥጋው ለየ)÷ በመንፈስ ግን ሕያው ሆነ÷(ያን ሥጋ ነፍስ እንድተለየችው መለኰት አልተለየውም)÷ በእርሱም ደግሞ (መለኰት በተዋሐዳት ነፍስ)ሄዶ በወኅኒ ለነበሩት ነፍሳት ሰበከላቸው፤"ብሏል።፩ጴጥ ፫፥፲፰-፳ ✍ሦስት መዓልት እና ሦስት ሌሊት በመቃብር፤ ይቀጥላል...... ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
14 09025Loading...
36
​​​​​​​​​​"ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችኹ ተነስቶአል እንጂ በዚህ የለም" ሉቃ ፳፬÷፭ መልካም የትንሳኤ በዓል ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
13 96793Loading...
37
🟢መናፍቃን ከሚያነሷቸው 3 ጥያቄዎች መካከል 1)የጌታችን እኔት የአዳም የውርስ ኃጢአት/ጥንተ አብሶ/አለባት። 2)የጌታችን እናት አልተነሳችም 3)እየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው። 👉ለነዚህ ጥያቄዎች እና ለመሳሰሉት መልስ የሚያገኙበት ቻናል ነው።አሁኑኑ ይቀላቀሉ።
9700Loading...
38
💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን መጫን በቂ ነው።                ክፈት        ክፈት                               ክፈት        ክፈት                                                                    ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት                                                                                                                                                                                                                                                                                         ክፈት         ክፈት                              ክፈት         ክፈት
1 0190Loading...
39
🟢ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ 40ቀንና አርባ ሌሊት የጾመበት ገዳም ምን በመባል ይታወቃል ?!
2 4611Loading...
40
​​በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የማቴዎስ ወንጌል ፳፯፥ ፶፯-፷፮ በመሸም ጊዜ ዮሴፍ የተባለው ባለ ጠጋ ሰው ከአርማትያስ መጣ፥ እርሱም ደግሞ የኢየሱስ ደቀ መዝሙር ነበረ፤ ይኸውም ወደ ጲላጦስ ቀርቦ የኢየሱስን ሥጋ ለመነው።ጵ ጲላጦስም እንዲሰጡት አዘዘ። ዮሴፍም ሥጋውን ይዞ በንጹሕ በፍታ ከፈነው፥ ከዓለት በወቀረው በአዲሱ መቃብርም አኖረው፥ በመቃብሩም ደጃፍ ታላቅ ድንጋይ አንከባሎ ሄደ። መግደላዊት ማርያምም ሁለተኛይቱም ማርያም በመቃብሩ አንጻር ተቀምጠው በዚያ ነበሩ። በማግሥቱም ከመዘጋጀት በኋላ በሚሆነው ቀን፥ የካህናት አለቆችና ፈሪሳውያን ወደ ጲላጦስ ተሰበሰቡና። ጌታ ሆይ፥ ያ አሳች በሕይወቱ ገና ሳለ። ከሦስት ቀን በኋላ እነሣለሁ እንዳለ ትዝ አለን። እንግዲህ ደቀ መዛሙርቱ መጥተው በሌሊት እንዳይሰርቁት ለሕዝቡም። ከሙታን ተነሣ እንዳይሉ፥ የኋለኛይቱ ስሕተት ከፊተኛይቱ ይልቅ የከፋች ትሆናለችና መቃብሩ እስከ ሦስተኛ ቀን ድረስ እንዲጠበቅ እዘዝ አሉት። ጲላጦስም። ጠባቆች አሉአችሁ፤ ሄዳችሁ እንዳወቃችሁ አስጠብቁ አላቸው።  እነርሱም ሄደው ከጠባቆች ጋር ድንጋዩን አትመው መቃብሩን አስጠበቁ። ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ ✝ሰሙነ ሕማማት✝ ሚያዝያ 7  2006ዓ.ም ከአርብ የቀጠለ ቅዳሜ፦ ቀዳም ሥዑር ይባላል፡፡በዚች ዕለት ከድሮው በተለየ መልኩ የጌታችንን መከራ በማሰብ በጾም ታስባ ስለምትውል የተሻረችው ቅዳሜ ተብላለች፡፡ ለምለም ቅዳሜ፦ ካህናቱ ለምእመናን ለምለም ቀጤማ የሚያድሉበት ዕለት ስለሆነ በዚህ ተሠይሟል፡፡ ቀጤማውንም ምእመናን እስከ ትንሣኤ ሌሊት በራሳቸው ላይ ያስሩታል፡፡ ቅዱስ ቅዳሜ ይባላል፦ ቅዱስ ቅዳሜ መባሉ ቅዱስ የሆነ እግዚአብሔር በጥንተ ተፈጥሮ ፍጥረታትን አከናውኖ ከፈጠረ በኋላ በዚህ ቀን ከሥራው ሁሉ ያረፈበት ሲሆን፤ በዘመነ ሐዲስ ደግሞ የማዳን ሥራውን ሁሉ ፈጽሞ በሥጋው በመቃብር ሲያርፍ፣ በነፍሱ ሲዖልን በርብሮ ባዶዋን አስቀርቷታል፡፡ በዚያ ለነበሩት ነፍሳትም የዘለዓለም ዕረፍትን ያወረሰበት ዕለት ስለሆነ ከሌሎቹ ዕለታት የተለየ ዕለት ለማለት ቅዱስ ቅዳሜ ተብሏል፡፡ የዕለታቱን ክብርና ሥያሜ ከማወቅና ከመረዳት ጋር በዕለታቱ የታዘዙትን ሃይማኖታዊ ግዴታዎችን መወጣት ከሁላችንም ይጠበቃል፡፡ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ምንጭ፦ መጽሐፈ ግብረ ሕማማት ሐመርና መለከት መጽሔቶች ስምዐ ጽድቅ ጋዜጣ ፤ ልዩ እትም፤ ከመጋቢት 20-24 ቀን 2002 ዓ.ም. ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
15 80937Loading...
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
إظهار الكل...
👍 6 1
❤️ናታኒም ቲዩብ❤️
💁‍♂ትዳር ማለት ምን ማለት ነው⁉️
⛪️ቤተክርስቲያን በትዳር ዙያ ምን ታስተምራለች⁉️
💁‍♂የትዳር መሰረቱ ምን ድነው⛪️

👍 5❤‍🔥 1

👍 3
❤️ናታኒም ቲዩብ❤️
💁‍♂ትዳር ማለት ምን ማለት ነው⁉️
⛪️ቤተክርስቲያን በትዳር ዙያ ምን ታስተምራለች⁉️
💁‍♂የትዳር መሰረቱ ምን ድነው⛪️
✞ዮም ፍስሐ ኮነ✞ ዮም /ፍስሐ ኮነ/(፪) በእንተ ልደታ ለማርያም በባርነት ሳለን - - -  ፍስሐ ኮነ ኃጢአት በአለም ነግሳ - - - ፍስሐ ኮነ በድንግል መወለድ - - - ፍስሐ ኮነ ቀረልን አበሳ - - - ፍስሐ ኮነ እግዚአብሔር መረጠሸ - - - ፍስሐ ኮነ ልትሆኚው እናቱ - - -  ፍስሐ ኮነ ይኸው ተፈፀመ - - - ፍስሐ ኮነ የዳዊት ትንቢቱ - - - ፍስሐ ኮነ አዝ = = = = = የሰው ልጆች ተስፋ - - - ፍስሐ ኮነ የአዳም ሕይወት - - - ፍስሐ ኮነ የኢያቄም የሐና - - - ፍስሐ ኮነ ፍሬ በረከት - - - ፍስሐ ኮነ ምክንያተ ድኂን - - - ፍስሐ ኮነ ኪዳነምህረት - - - ፍስሐ ኮነ ድንግል ተወለደች - - - ፍስሐ ኮነ የጌታዬ እናት - - - ፍስሐ ኮነ አዝ = = = = = በሔዋን ምክንያት - - - ፍስሐ ኮነ ያጣነውን ሰላም - - - ፍስሐ ኮነ ዛሬ አገኘነው - - - ፍስሐ ኮነ በድንግል ማርያም - - - ፍስሐ ኮነ የምስራች እንበል - - - ፍስሐ ኮነ ሀዘናችን ይጥፋ - - - ፍስሐ ኮነ ተወልዳለችና - - - ፍስሐ ኮነ የዓለም ሁሉ ተስፋ - - - ፍስሐ ኮነ መዝሙር ፍቃዱ አማረ "መሠረቶቿ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው፤"                  መዝ፹፮፥፩ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
إظهار الكل...
53👍 40❤‍🔥 3🕊 3😍 3🏆 3
ሼር 💛
​​በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ከጌታችን ትንሣኤ በኋላ ያሉት ዕለታት ስያሜ ሐሙስ ፦ አዳም፦ አዳም የመጀመሪያ ሰውና የሰው ሁሉ አባት ነው፤ በ፮ኛው ቀን የተፈጠረ የሰው ሁሉ ምንጭ ስለሆነ የሰው ዘር ሁሉ ከእርሱ ተገኝቷል፡፡ በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው የተስፋ ቃል ስለመፈጸሙ፤ ዘፍ. ፫÷፲ አዳም ከነልጆቹ በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ነጻ ስለመውጣቱ ይታሰብበታል፡፡ ክርስቶስ በተነሳበት በአምስተኛው ቀን ሐሙስ አዳም ይባላል፤ ጌታችን አዳምን ከአምስት ቀን ተኩል በኋላ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ ብሎ ቃል ገብቶለት እንደነበር በቀሌምንጦስ ተጽፏል፡፡ አዳምና ሔዋን በገነት ፯ ዓመት ከቆዩ በኋላ ትእዛዙን በመተላለፋቸው ከኤደን ገነት አስወጣቸው። ኩፋ.፬፥፲፮፤ዘፍ.፫፥፳፫ "ብዙ ተባዙ" ያለው ቃል እንዳይቀር በምድር ላይ ወርደው ልጆችን ወለዱ ይላል፡፡ የተወለዱትም ልጆችም በቁጥር ፷ እንደሆኑ ፩መቃ ፳፰፥፮ የተወለዱት ልጆች ደጎችና ክፉዎች እንደ ነበሩ በአቤልና በቃየል ታውቋል። ዘፍ. ፬፥፰ አዳም በዚህ ዓለም ፱፻፴ ዓመት ኑሮ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ በ፵፻፭፻፸ ሚያዚያ ፮ ዐርፏል፡ በቅድስት ቤተክርስቲያን ከትንሣኤ በኋላ ያለው ሐሙስ “አዳም ሐሙስ” ይባላል፡፡ በዚህ ዕለት ክብር ይግባውና በገነት ዛፎች መካከል “አዳም አዳም”እያለ ይመላለስ የነበረው “የእግዚአብሔር ቃል”ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳም "ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንኃለው"በማለት የገባውን ቃል ኪዳን መፈጸሙንና አዳምና ልጆቹም በጌታችን ትንሣኤ ነጻ መውጣታቸውን እናስባለን፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “እኔ ህግንና ነቢያትን ለመሻር አልመጣሁም ልፈጽም እንጂ”እንዳለ ማቴ ፭፥፲፯ “እንደ እግዚአብሔርም መልካምና ክፉን የምታውቁ እንድትሆኑ”ስለማይፈልግ ነው የሚለውን የዲያቢሎስን የማታለያ ቃል ሰምተው አምላክነትን ሽተው የሳቱትን አዳምንና ልጆቹን ዘፍ ፫፥፭ ሊያድን ቃል በገባላቸው ቃል መሠረት ከእነርሱ ንጹህ ዘር ሆና ከቀረች ኢሳ፩፥፱ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋን ከነፍሷ ነፍስን ነስቶ ፍጹም ሰው ሆኖ አድኖታል፡፡ በሞት ባርነት ተይዞ ለነበረ የሰው ልጅም ሰው ሆኖ በሞቱ ሞትን ድል በመንሣት በትንሣኤው ይህንን የሰውን ትንሣኤ በማረጋገጥ የገባለትን ኪዳን ፈጽሟል፡፡ ውድ ክርስቲያኖች!!! የክርስቶስ ትንሣኤ ለአዳም የተገባለት ቃል ኪዳን የተፈጸመበት ብቻ ሳይሆን የነቢያት ትንቢትና የሐዋርያት ትምህርት እንዲሁም የእምነታችንም አማናዊነት የተረጋገጠበት ነው፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ፡- “ክርስቶስ ካልተነሣ እንግዲያስ ስብከታችን ከንቱ ነው እምነታችሁም ደግሞ ከንቱ ናት”ማለቱ ለዚህ ነው፡፡ ፩ቆሮ ፲፭፥፲፫ በትንሣኤው ወደ ሕይወት የመራን አምላካችን ስሙ ይመስገን!!! ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
إظهار الكل...

👍 19 2💯 2
ሼር 💛
Photo unavailableShow in Telegram
"ሙሽራዬ ሆይ! ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነይ"           መኃልይ. ፬፥፰ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ አሜን። ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
إظهار الكل...
84👍 24👏 2
ሼር 💛
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
إظهار الكل...
👍 7
❤️ናታኒም ቲዩብ❤️
💁‍♂ትዳር ማለት ምን ማለት ነው⁉️
⛪️ቤተክርስቲያን በትዳር ዙያ ምን ታስተምራለች⁉️
💁‍♂የትዳር መሰረቱ ምን ድነው⛪️
إظهار الكل...
ትዳሬ ገሃነም ሆኗል! ለህይወቴም ያሰጋኛል!! መፋታት እችላለው? #abagebrekidan #comedianeshetu #questions

የዛሬው ፕሮግራማችን ከ አዲስ አበባ ባህርዳር ጣና ቂርቆስ አንድነት ገዳም በመገኘት ከ አባ ገብረኪዳን ጋር የተደረገ አጠር ያለ አስተማሪ ቆይታ!!!📌📌📌 በአሜሪካ ሃገር ''ማን እንደ ሃገር'' እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊን...

31👍 3💯 2🏆 2
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
إظهار الكل...
👍 2

15👍 4
ሼር 💛