cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

𝚂𝚎𝚢𝚏𝚎𝚕𝙸𝚜𝚕𝚊𝚖 ሰይፈል ኢስላም!

قال ابن تيمية -رحمه الله-: {قوام الدين كتاب يهدي وسيف ينصر وكفى بربك هادياونصيرا} مجموع الفتاوى [10/13] ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት በሚመችዎ የማህበራዊ ሚድያ ይከታተሉኝ!👇 https://heylink.me/AzizoSocialLinks.com/

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
350
المشتركون
+124 ساعات
+37 أيام
+3430 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
Media files
150Loading...
02
የዚህ ጭካኔ ይለያል።ባሳለፍነው ረቡዕ አዳማ የተፈፀመ የግድያ ወንጀል ነው።እናቱን በቢላዋ ገደላቸው።እጅግ በተፋጠነ ክስ ድርጊቱ በተፈፀመ በ3ኛ ቀኑ ዛሬ ግንቦት 23/2016 የሞት ፍርድ ተወስኖበታል።ከሞት በላይ ፍርድ የለም እንጅ ምነው በኖረ ያስባለ ነበር። የፋና ዘገባ ከታች ተቀምጧል👇 ተከሳሽ ቶሎሳ ወይም ፍቅሩ አሸናፊ ይባላል። በአዳማ ከተማ ቦሌ ክፍል ከተማ በተለምዶ ደካ አዲ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሚያዝያ 21 ቀን 2016 ዓ.ም እናቱን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሏል። ተከሳሹ እናቱን በስለት (ቢላዋ) በአሰቃቂ ሁኔታ ወግቶ ነው ህይወታቸውን እንዲያጡ ያደረገው። ተከሳሹ ድርጊቱን የፈጸመው በቁማር የተበላዉን ገንዘብ እናቱ ያላቸውን ንብረት በመሸጥ እንዲተኩለት ለማድረግ ሲል እየደበደበ ያሰቃያቸው እንደነበር ዐቃቤ ሕግ በማስረጃ አረጋግጧል። በዚህ ብቻ ያላበቃው ተከሳሽ ሚያዚያ 21/ 2016 ዓ/ም ጠዋት በአሰቃቂ ሁኔታ የእናቱ ህይወት እንዲያልፍ በማድረጉ ከባድ የግድያ ወንጀል ክስ ቀርቦበታል። ጉዳዩን የተመለከተው የአዳማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት በሞት እንዲቀጣ ወስኗል። በተከሳሹ ላይ የተጣለው የሞት ፍርድ በአገሪቱ ርዕሰ ብሔር ሲጸድቅ ነው ተፈጻሚ የሚሆነው። ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇  https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 የውስጥ መስመር👇 @wasumohammed
640Loading...
03
Media files
620Loading...
04
Media files
670Loading...
05
በኳታር የ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ማህበር በፍትህ ሚኒስትር የተዘጋጀውን የሀይማኖት ጉዳዮች ረቂቅ አዋጅ ማስተካከያ እንዲደረግበት ጠየቀ! ... (ሀሩን ሚዲያ፦ግንቦት 23/2016) ...  በኳታር የ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ማህበር በፍትህ ሚኒስትር የተዘጋጀውን የሀይማኖት ጉዳዮች ረቂቅ አዋጅ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችን ህልውና አደጋ ላይ የሚጥል ዝርዝር ህግጋቶች ማስተካከያ እንዲደረግባተው ለሀሩን ሚዲያ በላከው ይፋዊ መግለጫ ጠይቋል። ... የመግለጫው ዝርዝር ሀሳብ እንደሚከተለው ቀርቧል .. የሀይማኖት ጉዳዮችን በማስመልከት የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ላይ የተሰጠ መግለጫ ሀገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ ሀይማኖቶች በጋራ መኖሪያ እንደመሆኗ ይህን የሀይማኖት ብዝሀነት የ እምነቱን መሰረታዊ መገለጫዎችን ባስጠበቀ መልኩ መንግስት በሀይማኖት ጣልቃ በማይገባበት እንዲሁም ሀይማኖት በመንግስት ጣልቃ በማይገባበት መንገድ የረቀቁ ህጎች ያስፈልጓታል። በኢፌዲሪ ህገ-መንግስት እንደተጠቀሰው የሀይማኖት እና መንግስት አንዱ በሌላው ላይ ጣልቃ ገብነትን የሚከለክለው ድንጋጌ ለተፈፃሚነቱ የሚውል ዝርዝር ህጎች ባለመቀመጣቸው ህጉ ከመርህ ባለፈ በአተገባበሩ ላይ ዘርፈ ብዙ ተግዳሮቶች ገጥመውታል። ይህ በህገ-መንግስቱ የተቀመጠውን የመንግስት እና ሀይማኖት መለያየት እንዲሁም የሀይማኖት እኩልነት እና ነፃነት በዝርዝር ለማስፈፀም የሀይማኖት ጉዳዮች ረቂቅ አዋጅ መውጣቱ ይታወቃል። ይህ ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱ መልካም ቢሆንም በውስጡ የእስልምና እምነት መገለጫዎችን የማገድ ስጋት የሚንፀባረቅበት በመሆኑ ይህ ረቂቅ አዋጅ ከፀደቀ አሁን ላይ ያለውን የሙስሊሙ ማህበረሰብ ስቃይ እና እንግልት አስመልክቶ የሚነሱ የመብት ጥያቄዎችን አደጋ ላይ ከመጣል ባለፈ ለተጨማሪ ጭቆና በር ከፋች ስለሚሆን ለምክር ቤቱ ቀርቦ ከመፅድቁ በፊት በረቂቅ አዋጁ ላይ ጊዜ ተሰጥቶበት ከሙስሊሙ ማህበረሰብ በተውጣጡ ምሁራን በጥልቀት እንዲታይ ስንል በአፅኖት እንጠይቃለን። የ ህዝበ ሙስሊሙ ወኪል ተቋም መጅሊስ ረቂቅ አዋጁን በሚመለከት እያደረገ ያለው ክትትል ረቂቅ አዋጁ በውስጡ ያቀፋቸው የሆኑ የሙስሊሙን ማህበረሰብ ህልውና አደጋ ላይ የሚጥሉ ዝርዝር ህግጋቶችን በሙስሊም ምሁራን በጥልቀት ታይቶ ማስተካከያዎች እስኪደረጉበት ድረስ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት እያልን ይህ ረቂቅ አዋጅ በሙስሊም ምሁራን ተሳታፊነት ተጠንቶ ማሻሻያዎች እንዲደረጉበት በአፅኖት እናስገነዝባለን። በተለያዩ የ አለማችን ክፍሎች እንዲሁም በሀገራችን የሚገኙ መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የሙስሊም አደረጃጀቶች ኮሚኒቲዎች ይህን ረቂቅ አዋጅ በጥልቀት በማጤን በምክር ቤቱ በኩል ፀድቆ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ለተደራራቢ ችግሮች ከመጋለጡ በፊት አስፈላጊ የሚባሉ ማሻሻያዎች እንዲደረጉበት ከፍተኛ ክትትል እና እገዛ በማድረግ ለተፈፃሚነቱ ኢስላማዊ ዲንን የማገልገል ሀላፊነቶችን እንወጣ በማለት ጥሪ እናቀርባለን። አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በ ኳታር የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ማህበር
600Loading...
06
Media files
10Loading...
07
Media files
550Loading...
08
"የሙስሊም ተሳታፊዎች ቁጥር አናሳ በመሆኑ የምናነሳው አጀንዳዎች ተቀባይነት እያጡ ነው"በአዲስአበባ የሀገራዊ ምክክር ሂደት ተሳታፊዎች ... (ሀሩን ሚዲያ፦ግንቦት 22/2016) ... የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ትናንት ግንቦት 21/2016 ዓ.ል በአዲስ አበባ የምክክር መርሀግብር በአድዋ "ሙዚየም"  አዳራሽ የጀመረ ሲሆን በዛሬው ዕለት በግዮን ሆቴል እየተካሄደ በነበረው አጀንዳ የመለየት መርሀግብር የሙስሊሙ ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ አጀንዳዎችን ለማስያዝ እና በቀጣይ በሚኖሩ ውይይቶች ለማለፍ በድምፅ ብልጫ በመሆኑ ሙስሊሙ ማህበረሰብ በዚህ ረገድ የተሳታፊዎቹ ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ በድምሩ ብልጫ አጀንዳዎች ውድቅ እየሆኑ መሆኑን "ሀሩን ሚድያ "ያነጋገራቸው ተሳታፊዎች ገልፀዋል። … ውይይቱ በቡድን በቡድን ስምንት ስምንት ተሳታፊዎችን ያካተተ መሆኑን በማንሳት የሙስሊሙ ቁጥር ግን በየቡድኑ ከአንድ ወይም ከሁለት እንደማይበልጥ በዚህም ምክንያት ቀጣይ ለሚደረገው ውይይት ሙስሊሙ ተሳታፊ እንደማይሆን ጨምረው ተናግረዋል። ተወካዮች በአጀንዳ ሃሳቦቻቸው ላይ ከተወያዩ በኋላ በቀጣይ የምክክር መድረኮች ሀሳቦቻቸውን በውክልና የሚያቀርቡላቸውን 121 ተወካዮችን የሚመርጡ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ የሙስሊሙ ተወካዮች እጅግ በጣም ጥቂት ሊሆኑ እንደሚችሉ ከታዘቡት በመነሳት አስተያየታቸውን የሰጡ ተሳታፊዎች ተናግረዋል። ለሀሩን ሚድያ አስተያየታቸውን የሰጡ ተሳታፊዎች በመጨረሻም ሀገራዊ ምክክሩ አሁንም ከስተቱ በመማር ሙስሊሙ በቁጥሩ ልክ ተሳትፎ እንዲያደርግ ማመቻቸት እንዳለበት ማሳሰቢያ ሰጥተዋል። … ©ሀሩን ሚድያ
590Loading...
09
ከመበላታችሁ በፊት ይህን ፅሑፍ አንብባችሁ የራሳችሁን ጥንቃቄ ዉሰዱ!                      * ዛሬ ገራሚ ወንጀል ከባለጉዳዬ ሰማሁ.... ደንበኛዬ:- "የራሴ ስልክ በእጄ እያለ ምሽት አራት ሰዓት ገደማ ላይ የማላውቃቸው ሰዎች ሞባይል ባንኪንግ በምጠቀምበት SIM ካርዴ ከባንክ አካውንቴ ብዙ ብር ወደ ራሳቸው አካውንት አስተላለፉ" አለኝ። እኔ:- 'OTP Text አልተላከልህም?' OTP means One Time Password፣ 'ገንዘብ በMobile ባንኪንግ ለማስተላለፍ ስትሞክር ማረጋገጫ የይለፍ ኮድ ይላክልሃል'; አልኩት፣ ደንበኛዬ:- "አጭር Text  ከባንኩ ሲላክልኝ ነበር፣ ምንነቱ ስላልገባኝ ዝም አልኩ" አለኝ። እኔ:- 'ከዛስ' አልኩት፣ ደንበኛዬ:- "አራት ጊዜ OTP TEXT ገባልኝ ቀጥሎ ተራ በተራ ገንዘብ ማስተላለፌን የሚገልጽ TEXT ከባንኩ ገባልኝ፣ ከዛ ደንግጬ ስልኬን Flight አረኩት ለ15 ደቂቃ ያክል፣ ከዛ መልሼ Flighቱን ሳነሳ ሌላ ተጨማሪ OTP Text ገባልኝና ቀጥሎ ስልኬን አጠፋሁ" አለኝ። እኔ:- 'ቀን ላይ በዛው ሞባይል ባንኪንግ የምትጠቀምበት ባንክና SIM ገንዘቡ ለተላለፈላቸው ሰዎች የሂሳብ ቁጥር ብር ለማስተላለፍ ሞክረሃል?' አልኩት፣ ደንበኛዬ:- "አረ በጭራሽ፣ ባንኩ ፎቶና መታወቅያቸውን ሰጥቶኛል ግን ፈጽሞ ሰዎቹን አላውቃቸውም" አለኝ።  📌📌ልብ በሉ ስልክህ SIM ካርድህ በእጅህ እያለ የተላከውን OTP Text ወዴትም ሳትልክ ብሩ ግን ወደ ሌላ ሰዎች ተላለፈ።📌📌 'ይህ የወንጀል ተግባር ስለሆነ ፖሊስ ምርመራውን እንድያካሂድ አሳውቅ" አልኩትና ሸኘሁት። ምን አለ መሰላችሁ፣ 1️⃣ ስለ SIM CLONING ሰምታችሁ ታውቃላችሁ? SIM Cloning is basically creating a duplicate SIM from the original number Or SIM cloning is the procedure through which a genuine SIM card is reproduced. ሞባይል ባንኪንግ Technology  ላይ Authorize ሚደረገው  SIMሙ (የSIM ቁጥሩ)  እንጂ SIMሙ የገባበት Device ( ስልክ) ስላልሆነ  SIMሙ Clone (Same Copy) ከተደረገ በቀላሉ የሰውን ሀብት ከማዛወር ባሻገር ከባድ ወንጀሎችም ሊፈጸሙበት ይችላሉ። የማህበራዊ ሚድያዎትም በዛው የSIM ቁጥር ከተከፈተ ሊጠለፍ ይችላል ማለት ነው። አንድ SIM ካርድ ወይም ያንተው የSIM ቁጥር በሌላ SIM ሲወጣ ማለት ነው። አንድ የስልክ ቁጥር 2 SIM ላይ ሲሰራ ማለት ቀለል ተደርጎ ሲተረጎም። ያንተን ቁጥር በሌላ SIM የተሰጠው ሰው ተመሳሳይ ወጪና ገቢ ጥሪና መልዕክት ይደርሰዋል ማለት ነው። OTPው በእጅህ ባለው ስልክ ሲገባ CLONE በተደረገውም SIM ይገባል ማለት ነው። ያንተን ኮፒ የSIM ቁጥር የያዘ ሰው አንተ በስልክህ የተመዘገብከውን የሞባይል ባንኪንግ መጠቀም ይችላል ማለት ነው። ማን በአንድ ቁጥር ሁለት SIM ይሰጣል የሚለውን EthioTele ቢጠየቅ ይበጃል እላለሁ። 2️⃣. ሌላው በሀገር ውጥ ህገወጥ Programmerች የተሰራ APK በስልካችሁ ላይ ስትጭኑ አፑ ከፊት ለፊት ከሚታየው አገልግሎቱ ውጪ ከጀርባ መረጃ የመበርበር (ስልክ Dial ማድረግ፣ Text ማንበብ፣ ሰነድ መውሰድ ወዘተ) ተግባር ሊፈጽም ይችላል። ያኔ በስልክ የባንኩ አጭር ቁጥር DIAL በማድረግ ገንዘብ ማስተላለፍ ተሞክሮ  OTP Text ሲገባም ከዛው ከርቀት ሆነው Textን አንብቦ ሞልቶ የወንጀል ተልዕኳቸውን ይፈጽማሉ። RAT ምናምን ይባላል ይሄኛው ዘዴ። 3️⃣4️⃣5️⃣ እያሌ ባለሙያዎች ከዚህን በላይ ማብራርያ ሊሰጡበት ይችላሉ። የቴክኖሎጂ እያደገ የሰው እውቀት እየጨመረ በሄዴ ቁጥር የሳይበር ወንጀል ከዚህ ይከፋል። መፍትሄ:- ለSIM Cloning, SIM Lock ON በማድረግ ስልኮት ሌላ SIM ቢወጣበት እንኳ SIM Lock ስለሚጠይቅ SIMን Access ላያደርጉ ይችላሉ። ለRAT ችግር እንዳይከሰት ደግሞ ፈጽሞ MODED Apk ወይም ሀገርውስጥ Build ሚደረጉ Apk በስልካችሁ አለመጫንን እመክራለሁ። ሌላውን የሚመለከተው አካል INSA aND ባንኮች መላ ብያበጁበት ያሻል እላለሁ። የማይነካ ነገር የነካሁባችሁ ቡድኖች ይቅርታ ብያለሁ💀 CC Ethio telecom Ethiopian Federal Police ©ጉማ
510Loading...
10
"የደቡብ ኢትዮጲያ ክልላዊ የ6ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ፕሮግራም በኢደል አደሃ ዋዜማና ማግስት መደረጉ አግባብነት የጎደለው ነው"የክልሉ መጅሊስ ... (ሀሩን ሚዲያ ደቡብ ስቱዲዮ፦ግንቦት 22/2016) ... የደቡብ ኢትዮጲያ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የዘንድሮው 2016 ዓል የደቡብ ኢትዮጲያ ክልላዊ የ6ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ፕሮግራም በኢደል አደሃ ዋዜማና ማግስት መደረጉ ተገቢነት የለውም ሲል ለደቡብ ኢትዮጲያ ክልል ትምህርት ቢሮ  በላከው በደብዳቤ ገልጿል። ... ሙሉ የደብደባው ሀሳብ እንደሚከተለው ቀርቧል ... ጉዳዩ፦ክልላዊ የ6ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ፕሮግራምን በተመለከተ ይሆናል፡፡ ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረዉ የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና የፈተና ፕሮግራም ቀንን በሚመለከት ከተለያዩ ዞኖች እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የፈተናዉ ቀን ላይ ቅሬታ ቀርቦልናል፡፡ ስለሆነም ሀገራችን ብሎም ክልላችን የተለያየ ሐይማኖት ተከታዮች ያሉበት መሆኑ እየታወቀ የዘንድሮዉ 1445ኛዉ የኢድ አልአድሀ (አረፋ) በዓል ሰኔ 10/2016 የሚከበር ሲሆን ከበአሉ ጋር የሚጋጭ ፕሮግራም ስለወጣ ይሄ ደግሞ በህገ መንግስታችን የሀይማኖት እኩልነትን እንዲሁም የበአል ዋዜማ እና ማግስት ላይ የሚደረገዉ ፈተና በሙስሊም ተማሪዎች ዉጤት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ስለሚኖረዉ በክልላችን ላሉ ሁሉም ዞኖች ትምህርት መምሪያዎች ወረዳ እና ከተማ ትምህርት ጽ/ቤቶች የፕሮግራም ለዉጥ እንዲያደርጉ እንድታሳዉቁ እያልን ግልባጭ የተደረገላችሁ አካላትም ስለጉዳዩ ክትትል እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡ ግልባጭ ➢ ለኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አዲስ አበባ ➢ ለደቡብ ኢትዮጲያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ➢ ለደቡብ ኢትዮጲያ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ➢ ለደቡብ ኢትዮጰያ ክልል ኃይማኖት ተቋማት ፎረም ➢ ለደቡብ ኢትዮጲያ ክልል እስልምና ጉ/ከ/ም/ቤት ሶዶ
480Loading...
11
Media files
560Loading...
12
ወደ እውነት እንመለስ !!!!! ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዋጅ ቁጥር 1265/ 2014 ሲቋቋም መንግስት ለጀመረው ሀገራዊ ትልቅ ህልም ይህ ተቋም አንድ ለውጥ በምክክር በውይይት በመነጋገር ያስገኝ ዘንድ ስለመሆኑ አዋጁን ብሎም የመንግስትን ተነሳሽነትና ሀሳብ መረዳት በቂ ነው። እውን ሀገራዊ ምክክርን እንዲያሳልጥ ሀላፊነት የወሰደው ኮሚሽኑ በእርሱ ተዋረድ የሚገኙ ተጠሪዎች የተጣለባቸውን ከባድ ሀላፊነት በአግባቡ እንዳልተወጡ ይኸውም ""በተሳትፎና በተሳታፊ ልየታ "" ሙስሊሙን ሆን ተብሎ በተቀነባበረ ሁኔታ እንዳይሳተፍ እንዳይገኝ ስለመደረጉ ሙስሊሙ እንደ አንድ ሀገር ህዝብ በየአካባቢው ለኮሚሽኑ አካሎች ቅሬታ እያቀረበ፣እንደ ህዝበ ሙስሊሙ የእምነት መሪነት ደግሞ ከክልል እስከ ፌደራል መጅሊስ ለኮሚሽኑ ቅሬታ እያቀረቡለት ለቀረበው ቅሬታ ጆሮ ዳባ ልበስ ማለቱ እጅግ እያነጋገረ ባለበት!! ትላንት ግንቦት 21ቀን 2016 በተጀመረው ""ለሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ሆነው የሚቀርቡ ርዕሰ ጉዳዮችን የማሰባሰብ"" መድረክ በዘመነ ኢህአዴግ በህዝበ ሙስሊሙ ላይ በተቋማትና በመንግስት ሚዲያዎች ይሰሩ የነበሩ ስህተቶችን አስተውለናል። ብዙዎቻችን በዘመነ ኢህአዴግ በየአደባባዩ በትልቅ ቢል ቦርድ ሳራ እና ህይወት የሚባሉ ሁለት እንስቶች ተሰቅለው መቻቻል እንዲህ ነው ዓይነትና፣በቲቪ ለበዓል ጊዜ ሙስሊሙ ክርስቲያኑ ጋር ክርስቲያኑ ሙስሊሙ ጋር ሲሄድ የሚያሳይ ነባራዊ ሁኔታው ላይ የሌለና ነገር ግን መንግስት ያስገኘው መቻቻል አብሮ ማክበር መጠያየቅ እንዲመስል ስልችት እስክንል በሚዲያ ያስኮመኩሙናል። ሌላኛው ደግሞ በተለያዩ መድረኮች አንድ ሙስሊም አማኝንና የሃይማኖት ሊቅ/ አሊም/ ባለየ ሁኔታ ተራ ግለሰብን መድረክ ላይ ከፊት አስቀምጦ ሙስሊም የሃይማኖት አባት እንዳለ ማስመሰሉ ከኢህአዴግ የተወረሰ ውርስ ዛሬም እየተደገመ ከመምጣት አልፎ ሀገራዊ ምክክር ያስፈለገው ኦርቶዶክስን ከኢስላም ለማነጋገር በሚመስል ትላንት ሚዲያዎች ይህን ከታች የተጠቀምኩትን ፎቶ በተለያየ አውድ ለሚዲያ ፍጆታ ሲጠቀሙበት እንደ ሀገር ምክክር የተፈለገው ለእንዲህ ዓይነት ዓላማ እንዳልሆነ አዋጅ ቁጥር 1265/2014 አንቀፅ 3/1/ እና አንቀፅ 6 ን መመልከት በቂ ነው። ህዝበ ሙስሊሙ እንደ አዲስ አበባ ከ119 ወረዳዎች እንደ ነዋሪነት በተሳትፎም ሆነ በልየታ ወቅት ተገፍቻለው እያለ መሪ ተቋሙ መጅሊስም እንደ ሃይማኖት ተቋምነቴ አልተካተትኩም ተገልያለው እያለ እንዴት እውነትን ሸሽጎ በፎቶና በቪዲዮ ህዝብን ለመሸንገል ይሞከራል??? በዶክመንተሪና በፎቶ ለውጥ ቢያመጣ ኢህአዴግ የት በደረሰ ነበር ግና በተጨበጭ ያለውና የሚዲያው ዶክመንተሪና ፎቶ ለየቅል ነው።አሁንም ሀገራዊ ምክክር የተፈለገው አንድ ቄስና አንድ ሸህ አስተቃቅፎ በሚዲያ ለማሳየት አይደለም የህዝብ ቅሬታ ሊሰማ ይገባል። ©ጠበቃ እና የህግ ምሁሩ ወንድም ሙስጠፋ ሺፋ
580Loading...
13
Media files
10Loading...
14
Media files
520Loading...
15
ህዝበ ሙስሊሙ በሃገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ጉዳይ ለጥጥጥ ብሎ ተኝቷል። ዋነኛው ምክንያት ጉዳዩ ስላልገባው ይመስለኛል። እንጂ'ማ በጤና ዲኑን የሚጎዳ ነገር ሲጋረጥበት ዝም ብሎ አያይም። አብዛሃኛው ሙስሊም ስለ ጉዳዩ ከናካቴው አልሰማም። የሰማውም ተራ የመንግስት ፖለቲካ ነገር መስሎት ትኩረት አልሰጠውም። ዝም ብሎ የተለመደው ዲስኩር ብቻ መስሎት ይመለከተኛል ሳይል ያልፈዋል። ስለዚህ የሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሚባለው ማነው? ለምን አላማ፣ በማንና መቼ ነው የተቋቋመው? ነገሮችን የማስፈፀም አቅሙስ እስከምን ደረጃ ነው? ብንሳተፍ ጥቅሙ ምንድን ነው? አለመሳተፋችን የሚያመጣብን ጉዳት ምንድን ነው?… በሚሉት ነጥቦች ዙሪያ ኢንሻ አላህ አንድ ጽሑፍ ላጋራችሁ አስቤያለሁ። ያው ነገሮችን ለማብራራት ሲባል ጽሑፉ መርዘሙ አይቀርም። ሆኖም ግን እንኳን ይህን ወሳይ ጉዳይ ስንት ዛዛታ በማንበብና በማየት የምናሳልፍ ስለሆን ከዚያ ጊዜ ላይ ቀንሳችሁም ቢሆን ለማንበብና በዘርፉ ያላችሁን ግንዛቤ ለማስፋት፣ ለሌሎችም ለማሰራጨትና አጀንዳው ሁሉም ጆሮ ጋር እንዲደርስ ለማድረግ ዝግጁ ሁኑ። ከዚያ በኋላ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ይገባችኋል። እስከዛው ግን በቀላሉ አንድ ቻሌንጅ ልስጣችሁ። አዲስ አበባ ላይ እያካሄድን ነው የሚሉትን ሙስሊሙን ያገለለ ስብሰባ በሚዘግቡ ሚዲያዎችና የራሱ የተቋሙ ገፅ ስር በኮመንት እየገባችሁ ሙስሊሙን እያገለሉ መሆናቸውን ንገሯቸው። ከዚህ ከኮሚሽኑ ጋር በተያያዘ በሚነሳ ማንኛውም ፖስት ስር አሳዷቸው። ሰምታችኋል? ዝግጁ? || t.me/MuradTadesse
440Loading...
16
Media files
670Loading...
17
የብሄራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ላይ ሱፍ ይለብሱ  የነበሩ ሙስሊሞች ጀለብያ ለብሰው ይገባሉ።   ቀሚስና ካባ ይለብሱ የነበሩ የሌላ እምነት መሪዎች ደግሞ ሱፍ ይለብሳሉ።
10Loading...
18
የብሄራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ላይ ሱፍ ይለብሱ የነበሩ ሙስሊሞች ጀለብያ ለብሰው ይገባሉ። ቀሚስና ካባ ይለብሱ የነበሩ የሌላ እምነት መሪዎች ደግሞ ሱፍ ይለብሳሉ። ጀለብያና ኮፊያ የለበሱትን ከ5 የማይበልጡ ሙስሊሞችን ከካሜራው ፊት ያስቀምጧቸዋል። ከዚያ በኋላ አዳራሹ ሙሉ የሰለመ ይመስለንና አምስት ጀለብያ በለበሱ የፊት ሶፍ ተቀማጮችና 995 ሱፍ በለበሱ የሌላ አምነት ተከታዮች ጨዋታው ይደረጋል። ኢትዮጵያ እየመከረች ወይስ እየመከረችብን? በዚህ አጋጣሚ መጅሊሱ የያዘው አቋም የሚደነቅ ነው። ህዝብ ሲሳሳቱ መተቸት ብቻ ሳይሆን በእንዶህ አይነቱ አጀንዳ ላይ ለሚይዙት አቋም ድጋፉን መግለፅ አለበት ባይ ነኝ።
10Loading...
19
"መብታችንን ተቀማን ብለን እንደወትሮው አንገታችንን ደፍተን አንቀመጥም"ሼኽ ሀጂ ኢብራሂም! ... (ሀሩን ሚዲያ፦ግንቦት 21/2016) ... ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የዘመናት የታሪክ ጠባሳ አለባቸው በዚሁ የተነሳ የሀገራዊ ምክክር ሲነሳ ቀድሞ የተደሰተው ሙስሊም ማህበረሰብ መሆኑን እንደተቋም ኮሚሽኑ በአዋጅ ሲቋቋም ቢሯቸው በመገኘት "የእንኳን ደስ አላችሁ" መልዕክት ያስተላለፈው በቀዳሚነት መጅሊሱ መሆኑን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼኽ ሀጂ ኢብራሂም ተናግረዋል።የሀገራዊ ምክክር ሂደት ከተጀመረበት ባለፉት ሁለት አመታት ሙስሊምን ማህበረሰብ  በተመለከተ እንደ ተቋም ከኮሚሹኑ ጋር ተደጋጋሚ ውይይቶች ማድረጋቸውን አንስተዋል። ... የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት (መጅሊስ) ለምክክር ሒደት የሚቀርቡ የሀገሪቱን ሙስሊሞች አጀንዳዎች በተመለከተ ታላላቅ ምሁራንን ፤ኡለማኦች፣ የታሪክ ባለሙያዎች፣ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ውስጥ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰውችና ሌሎች አካላት በማካተት የሙስሊሙ ማህበረሰብ ጥያቄዎች በ9 አጀንዳዎች ተካተው፣በ47 ጥያቄ ቀርቦ የካቲት ወር ላይ ለኮሚሽኑ ማቅረቡን ሼኽ ሀጂ ለሀሩን ሚዲያ ገልፀዋል።የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ የተሳታፊ ልየታ በሚያደርግበት ወቅት ሙስሊሙ በሚመጥን ልክ አለማካተቱን በፌዴራል መጅሊሱ ስር ካሉት የክልል እና ከተማ አስተዳደር መጅሊሶች ካቀረቡት ቅሬታ መረዳታቸውን አያይዘው ገልፀው ነገር ግን ቁጥሩን በትክክል የሚያስቀምጥ መረጃ እንዳልደረሳቸው ተናግረዋል። ... የሙስሊሙን አጀንዳዎች እና የተሳታፊ ልየታ ሂደቱን በተመለከተ መጅሊሱ ፕሬዚደንቱ የሚመራ የመጅሊሱን ስራ አስኪያጅ እና የህግ ክፍሉን ያካተተ ልዑክ ከኮሚሽኑ አመራሮች ጋር ከሰሞኑ የፊትለፊት ውይይት ማድረጋቸውን አንስተው ተፈፃሚነቱን እየጠበቁ መሆኑን ተናግረዋል።ለመሆኑ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ የሙስሊሙን ቅሬታ ጆሮዳባ ብሎ የሚቀጥል ከሆነስ የመጅሊሱ አቋም ምን ይሆናል?በሚል ከሀሩን ሚዲያ ጋዜጠኛ ከማል ኑርዬ ለተነሳላቸው ጥያቄ "እንደዛ ይሆናል ብለን አናምንም ነገር ግን እኛ እንደትላንቱ መብታችንን ተቀማን ብለን አንገታችንን ደፍተን ዝም አንልም በሰላማዊ መንገድ በመወያየት ትግላችንን እንቀጥላለን ብለዋል።ሙስሊሙ ማህበረሰብ በያለበት በሰላማዊ  መንገድ ንቁ ተሳታፊ በመሆን ሀገሩን እንድገነባ አንድነቱን እንድጠብቅ ጥሪ አቅርበዋል። ... ¤ሀሩን ሚዲያ ከፌዴራል መጅሊስ ፕሬዚዳንት ሼኽ ሃጂ ኢብራሂም ጋር ያደረገውን ቆይታ በነገው ዕለት ወደናንተ ያደርሳል! ... ©ሀሩን ሚዲያ
630Loading...
20
የካ ክ/ከተማ የቤላ አካባቢ ሙስሊሞች ከአራት አመታት የመስጅድ ጥያቄ በኋላ ጥያቄያቸው ምላሽ አግኝቶ በትላንትናው እለት የቦታ ማፅዳት ስራ መስራታቸውን ገለፁ! ... (ሀሩን ሚዲያ፦ግንቦት 21/2016) ... የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 በተለምዶ መጠሪያው ቤላ የካ ከአራት አመታት የመስጅድ ጥያቄ በኋላ ጥያቄያቸው ምላሽ አግኝቶ በትላንትናው እለት የቦታ ማፅዳት ስራ መስራታቸውን ገለልፀዋል። ... የአካባቢው ማህበረሰብ ከ24 አመታት በላይ በግለሰብ ቤት ሲሰግድ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ 1209 ካሬ ሜትር ነው የመስጅድ ማግኘታቸውን ገልፀዋል።በመሆኑም መላው ሙስሊም ማህበረሰብ በቦታው ለመገነባው መስጅድ ርብርብ እንዳደርግ ጠይቀዋል። ... ©ሀሩን ሚዲያ
650Loading...
21
በሃገሪቱ ከግማሽ በላይ የሆነውን ሙስሊም ማኅበረሰብ ባገለለ መልኩ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እየሄደ ያለው አካሄድ እንኳን እስካሁን በሃገራችን የነበሩ ችግሮችን በምክክር ሊፈታ፤ እንዳውም ሌላ መርዘኛ የክፍፍል ርዕስ አምጥቶ ሃገሪቱን ወደማትወጣበት አዘቅት ውስጥ ይከታታል። የኃይማኖት ጉዳይ ስስ ብልት ነው። ማንኛውም ሙስሊም ለእምነቱ አንገቱን ይሰጣል። የተወሰኑ ኢስላማዊ አለባበስ የለበሱና ህዝበ ሙስሊሙ ዘንድ ተቀባይነት የሌላቸውን በጣት የሚቆጠሩ ሰዎች ከፊት ለፊት አስቀምጦ ፎቶ እያነሱ እነርሱን በማሳየት ሙስሊሙን የወከሉ ለመምሰል የሚደረገው መጋጋጥ፤ የአሁኑን ዘመን ነቄ ትውልድ አይሸውደውም። ይሄንን የጋረዮሽ ዘመን ድንቁርናችሁን እዛው ከበሰበሱት ቅድመ አያቶቻችሁ ጋር ተጫወቱበት። አሁንም ይህ ተቋም እስካሁን ለፈፀመው አግላይነት በወንጀል ካልተጠየቀና ሙስሊም ጠል አመራሮቹ እርምጃ ተወስዶባቸው ካልተስተካከለ፤ ማንኛውም ሙስሊም ተቋሙን ከወዲሁ አይወክለንም ብሎ ለማሳወቅ ይገደዳል። ምክንያቱም መጅሊሱ ይወክላሉ ብሎ የላካቸውን ሰዎች ስብሰባ እንዳይገቡ ከበር እየመለሰ፤ ሲያሻው ያለ ሙስሊም ተሳትፎ፣ ሲፈልግ ደግሞ በራሱ የመረጣቸውን አንዳንድ ፑፔቶችና ከነርሱ አቋም የተቃረነን ነገር አያራምዱም ብሎ የሚያስባቸውን ሙስሊሞች ለስም ብቻ በማሳተፍ ለመሸወድ እየሞከረ ነው። አሁንም ትኩረታችን ወደዚህ ተቋም ሴራ ይሁን። አናንቀላፋ! እንፍጠን! እንኳን እንደዚህ አይነት ስግጥ ያሉ ጽንፈኞች ብልጣ ብልጦቹም ሴራቸው አልጠፋንም። ህዝበ ሙስሊሙ በትክክል ይወክሉኛል ብሎ ባመነባቸውና በመረጣቸው ሰዎች በኩል በቁጥሩ ልክ መወከል አለበት። ይህ ሳይሆን ለሚፈፀምና ለሚወጣ ማንኛውም ህግ፤ ፊት ለፊቱ ላይ ነው ቀደን የምንጥልለት። ሙስሊሞች አታንቀላፉ፤ ሁሉም ሰው ይህን ጉዳይ አጀንዳው ያድርግ። @MuradTadesse
570Loading...
22
ከሀገሪቱ ህዝብ ከግማሽ በላይ የሆነውን ኢትዮጲያውያን ሙስሊሞች ያላካተተ ምክክር ውጤታማ አይሆንም ተባለ! … (ሀሩን ሚድያ ግንቦት 21/2016፤አዲስ አበባ) … ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እያካሄደ ያለው ምክክር ውጤታማ እንዲሆን ሙስሊሞች በበቂ መልኩ እንዲሳተፉ እና በሙስሊሙ ወኪል በሆነው በኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት  የቀረቡ አጀንዳዎች ሙሉ በሙሉ እንዲካተቱ ከሀሩን ሚድያ ጋር ቆይታ ያደረጉ ተሳታፊዎች ገልፀዋል። … "ሀሩን ሚድያ" ባዘጋጀው ውይይት ተሳታፊዎቹ እንዳነሱት ጥምጣም የለበሱ ሙስሊሞችን ከፊት በመጠቀም ብቻ ሙስሊሞች ተሳትፈዋል ማለት እንደማይቻልና ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እየሄደበት ያለውን መስመር በማስተካከል ሀገራችን ላይ ጥያቄ ያለው አካል ሙስሊሙ በመሆኑ የሀገራዊ ምክክር ዋናኛ አጀንዳዎች ተደርገው እንዲሰሩ ጠይቀዋል። … ተሳታፊዎቹ አክለውም በኢትዮጲያ የእኩልነት ስርዓት እንዲመጣ ከተፈለገ ከመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ጀምሮ እስከ ወረዳ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እስከ ከፍተኛ መስሪያ ቤቶች  ሙስሊሙ በቁጥሩ ልክ ሀገሪቷን መምራት አለበት ብለዋል። … ©ሀሩን ሚድያ
640Loading...
23
Media files
550Loading...
24
Media files
60Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
የዚህ ጭካኔ ይለያል።ባሳለፍነው ረቡዕ አዳማ የተፈፀመ የግድያ ወንጀል ነው።እናቱን በቢላዋ ገደላቸው።እጅግ በተፋጠነ ክስ ድርጊቱ በተፈፀመ በ3ኛ ቀኑ ዛሬ ግንቦት 23/2016 የሞት ፍርድ ተወስኖበታል።ከሞት በላይ ፍርድ የለም እንጅ ምነው በኖረ ያስባለ ነበር። የፋና ዘገባ ከታች ተቀምጧል👇 ተከሳሽ ቶሎሳ ወይም ፍቅሩ አሸናፊ ይባላል። በአዳማ ከተማ ቦሌ ክፍል ከተማ በተለምዶ ደካ አዲ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሚያዝያ 21 ቀን 2016 ዓ.ም እናቱን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሏል። ተከሳሹ እናቱን በስለት (ቢላዋ) በአሰቃቂ ሁኔታ ወግቶ ነው ህይወታቸውን እንዲያጡ ያደረገው። ተከሳሹ ድርጊቱን የፈጸመው በቁማር የተበላዉን ገንዘብ እናቱ ያላቸውን ንብረት በመሸጥ እንዲተኩለት ለማድረግ ሲል እየደበደበ ያሰቃያቸው እንደነበር ዐቃቤ ሕግ በማስረጃ አረጋግጧል። በዚህ ብቻ ያላበቃው ተከሳሽ ሚያዚያ 21/ 2016 ዓ/ም ጠዋት በአሰቃቂ ሁኔታ የእናቱ ህይወት እንዲያልፍ በማድረጉ ከባድ የግድያ ወንጀል ክስ ቀርቦበታል። ጉዳዩን የተመለከተው የአዳማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት በሞት እንዲቀጣ ወስኗል። በተከሳሹ ላይ የተጣለው የሞት ፍርድ በአገሪቱ ርዕሰ ብሔር ሲጸድቅ ነው ተፈጻሚ የሚሆነው። ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇  https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 የውስጥ መስመር👇 @wasumohammed
إظهار الكل...
👍 1
በኳታር የ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ማህበር በፍትህ ሚኒስትር የተዘጋጀውን የሀይማኖት ጉዳዮች ረቂቅ አዋጅ ማስተካከያ እንዲደረግበት ጠየቀ! ... (ሀሩን ሚዲያ፦ግንቦት 23/2016) ...  በኳታር የ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ማህበር በፍትህ ሚኒስትር የተዘጋጀውን የሀይማኖት ጉዳዮች ረቂቅ አዋጅ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችን ህልውና አደጋ ላይ የሚጥል ዝርዝር ህግጋቶች ማስተካከያ እንዲደረግባተው ለሀሩን ሚዲያ በላከው ይፋዊ መግለጫ ጠይቋል። ... የመግለጫው ዝርዝር ሀሳብ እንደሚከተለው ቀርቧል .. የሀይማኖት ጉዳዮችን በማስመልከት የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ላይ የተሰጠ መግለጫ ሀገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ ሀይማኖቶች በጋራ መኖሪያ እንደመሆኗ ይህን የሀይማኖት ብዝሀነት የ እምነቱን መሰረታዊ መገለጫዎችን ባስጠበቀ መልኩ መንግስት በሀይማኖት ጣልቃ በማይገባበት እንዲሁም ሀይማኖት በመንግስት ጣልቃ በማይገባበት መንገድ የረቀቁ ህጎች ያስፈልጓታል። በኢፌዲሪ ህገ-መንግስት እንደተጠቀሰው የሀይማኖት እና መንግስት አንዱ በሌላው ላይ ጣልቃ ገብነትን የሚከለክለው ድንጋጌ ለተፈፃሚነቱ የሚውል ዝርዝር ህጎች ባለመቀመጣቸው ህጉ ከመርህ ባለፈ በአተገባበሩ ላይ ዘርፈ ብዙ ተግዳሮቶች ገጥመውታል። ይህ በህገ-መንግስቱ የተቀመጠውን የመንግስት እና ሀይማኖት መለያየት እንዲሁም የሀይማኖት እኩልነት እና ነፃነት በዝርዝር ለማስፈፀም የሀይማኖት ጉዳዮች ረቂቅ አዋጅ መውጣቱ ይታወቃል። ይህ ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱ መልካም ቢሆንም በውስጡ የእስልምና እምነት መገለጫዎችን የማገድ ስጋት የሚንፀባረቅበት በመሆኑ ይህ ረቂቅ አዋጅ ከፀደቀ አሁን ላይ ያለውን የሙስሊሙ ማህበረሰብ ስቃይ እና እንግልት አስመልክቶ የሚነሱ የመብት ጥያቄዎችን አደጋ ላይ ከመጣል ባለፈ ለተጨማሪ ጭቆና በር ከፋች ስለሚሆን ለምክር ቤቱ ቀርቦ ከመፅድቁ በፊት በረቂቅ አዋጁ ላይ ጊዜ ተሰጥቶበት ከሙስሊሙ ማህበረሰብ በተውጣጡ ምሁራን በጥልቀት እንዲታይ ስንል በአፅኖት እንጠይቃለን። የ ህዝበ ሙስሊሙ ወኪል ተቋም መጅሊስ ረቂቅ አዋጁን በሚመለከት እያደረገ ያለው ክትትል ረቂቅ አዋጁ በውስጡ ያቀፋቸው የሆኑ የሙስሊሙን ማህበረሰብ ህልውና አደጋ ላይ የሚጥሉ ዝርዝር ህግጋቶችን በሙስሊም ምሁራን በጥልቀት ታይቶ ማስተካከያዎች እስኪደረጉበት ድረስ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት እያልን ይህ ረቂቅ አዋጅ በሙስሊም ምሁራን ተሳታፊነት ተጠንቶ ማሻሻያዎች እንዲደረጉበት በአፅኖት እናስገነዝባለን። በተለያዩ የ አለማችን ክፍሎች እንዲሁም በሀገራችን የሚገኙ መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የሙስሊም አደረጃጀቶች ኮሚኒቲዎች ይህን ረቂቅ አዋጅ በጥልቀት በማጤን በምክር ቤቱ በኩል ፀድቆ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ለተደራራቢ ችግሮች ከመጋለጡ በፊት አስፈላጊ የሚባሉ ማሻሻያዎች እንዲደረጉበት ከፍተኛ ክትትል እና እገዛ በማድረግ ለተፈፃሚነቱ ኢስላማዊ ዲንን የማገልገል ሀላፊነቶችን እንወጣ በማለት ጥሪ እናቀርባለን። አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በ ኳታር የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ማህበር
إظهار الكل...
👍 1
"የሙስሊም ተሳታፊዎች ቁጥር አናሳ በመሆኑ የምናነሳው አጀንዳዎች ተቀባይነት እያጡ ነው"በአዲስአበባ የሀገራዊ ምክክር ሂደት ተሳታፊዎች ... (ሀሩን ሚዲያ፦ግንቦት 22/2016) ... የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ትናንት ግንቦት 21/2016 ዓ.ል በአዲስ አበባ የምክክር መርሀግብር በአድዋ "ሙዚየም"  አዳራሽ የጀመረ ሲሆን በዛሬው ዕለት በግዮን ሆቴል እየተካሄደ በነበረው አጀንዳ የመለየት መርሀግብር የሙስሊሙ ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ አጀንዳዎችን ለማስያዝ እና በቀጣይ በሚኖሩ ውይይቶች ለማለፍ በድምፅ ብልጫ በመሆኑ ሙስሊሙ ማህበረሰብ በዚህ ረገድ የተሳታፊዎቹ ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ በድምሩ ብልጫ አጀንዳዎች ውድቅ እየሆኑ መሆኑን "ሀሩን ሚድያ "ያነጋገራቸው ተሳታፊዎች ገልፀዋል። … ውይይቱ በቡድን በቡድን ስምንት ስምንት ተሳታፊዎችን ያካተተ መሆኑን በማንሳት የሙስሊሙ ቁጥር ግን በየቡድኑ ከአንድ ወይም ከሁለት እንደማይበልጥ በዚህም ምክንያት ቀጣይ ለሚደረገው ውይይት ሙስሊሙ ተሳታፊ እንደማይሆን ጨምረው ተናግረዋል። ተወካዮች በአጀንዳ ሃሳቦቻቸው ላይ ከተወያዩ በኋላ በቀጣይ የምክክር መድረኮች ሀሳቦቻቸውን በውክልና የሚያቀርቡላቸውን 121 ተወካዮችን የሚመርጡ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ የሙስሊሙ ተወካዮች እጅግ በጣም ጥቂት ሊሆኑ እንደሚችሉ ከታዘቡት በመነሳት አስተያየታቸውን የሰጡ ተሳታፊዎች ተናግረዋል። ለሀሩን ሚድያ አስተያየታቸውን የሰጡ ተሳታፊዎች በመጨረሻም ሀገራዊ ምክክሩ አሁንም ከስተቱ በመማር ሙስሊሙ በቁጥሩ ልክ ተሳትፎ እንዲያደርግ ማመቻቸት እንዳለበት ማሳሰቢያ ሰጥተዋል። … ©ሀሩን ሚድያ
إظهار الكل...
ከመበላታችሁ በፊት ይህን ፅሑፍ አንብባችሁ የራሳችሁን ጥንቃቄ ዉሰዱ!                      * ዛሬ ገራሚ ወንጀል ከባለጉዳዬ ሰማሁ.... ደንበኛዬ:- "የራሴ ስልክ በእጄ እያለ ምሽት አራት ሰዓት ገደማ ላይ የማላውቃቸው ሰዎች ሞባይል ባንኪንግ በምጠቀምበት SIM ካርዴ ከባንክ አካውንቴ ብዙ ብር ወደ ራሳቸው አካውንት አስተላለፉ" አለኝ። እኔ:- 'OTP Text አልተላከልህም?' OTP means One Time Password፣ 'ገንዘብ በMobile ባንኪንግ ለማስተላለፍ ስትሞክር ማረጋገጫ የይለፍ ኮድ ይላክልሃል'; አልኩት፣ ደንበኛዬ:- "አጭር Text  ከባንኩ ሲላክልኝ ነበር፣ ምንነቱ ስላልገባኝ ዝም አልኩ" አለኝ። እኔ:- 'ከዛስ' አልኩት፣ ደንበኛዬ:- "አራት ጊዜ OTP TEXT ገባልኝ ቀጥሎ ተራ በተራ ገንዘብ ማስተላለፌን የሚገልጽ TEXT ከባንኩ ገባልኝ፣ ከዛ ደንግጬ ስልኬን Flight አረኩት ለ15 ደቂቃ ያክል፣ ከዛ መልሼ Flighቱን ሳነሳ ሌላ ተጨማሪ OTP Text ገባልኝና ቀጥሎ ስልኬን አጠፋሁ" አለኝ። እኔ:- 'ቀን ላይ በዛው ሞባይል ባንኪንግ የምትጠቀምበት ባንክና SIM ገንዘቡ ለተላለፈላቸው ሰዎች የሂሳብ ቁጥር ብር ለማስተላለፍ ሞክረሃል?' አልኩት፣ ደንበኛዬ:- "አረ በጭራሽ፣ ባንኩ ፎቶና መታወቅያቸውን ሰጥቶኛል ግን ፈጽሞ ሰዎቹን አላውቃቸውም" አለኝ።  📌📌ልብ በሉ ስልክህ SIM ካርድህ በእጅህ እያለ የተላከውን OTP Text ወዴትም ሳትልክ ብሩ ግን ወደ ሌላ ሰዎች ተላለፈ።📌📌 'ይህ የወንጀል ተግባር ስለሆነ ፖሊስ ምርመራውን እንድያካሂድ አሳውቅ" አልኩትና ሸኘሁት። ምን አለ መሰላችሁ፣ 1️⃣ ስለ SIM CLONING ሰምታችሁ ታውቃላችሁ? SIM Cloning is basically creating a duplicate SIM from the original number Or SIM cloning is the procedure through which a genuine SIM card is reproduced. ሞባይል ባንኪንግ Technology  ላይ Authorize ሚደረገው  SIMሙ (የSIM ቁጥሩ)  እንጂ SIMሙ የገባበት Device ( ስልክ) ስላልሆነ  SIMሙ Clone (Same Copy) ከተደረገ በቀላሉ የሰውን ሀብት ከማዛወር ባሻገር ከባድ ወንጀሎችም ሊፈጸሙበት ይችላሉ። የማህበራዊ ሚድያዎትም በዛው የSIM ቁጥር ከተከፈተ ሊጠለፍ ይችላል ማለት ነው። አንድ SIM ካርድ ወይም ያንተው የSIM ቁጥር በሌላ SIM ሲወጣ ማለት ነው። አንድ የስልክ ቁጥር 2 SIM ላይ ሲሰራ ማለት ቀለል ተደርጎ ሲተረጎም። ያንተን ቁጥር በሌላ SIM የተሰጠው ሰው ተመሳሳይ ወጪና ገቢ ጥሪና መልዕክት ይደርሰዋል ማለት ነው። OTPው በእጅህ ባለው ስልክ ሲገባ CLONE በተደረገውም SIM ይገባል ማለት ነው። ያንተን ኮፒ የSIM ቁጥር የያዘ ሰው አንተ በስልክህ የተመዘገብከውን የሞባይል ባንኪንግ መጠቀም ይችላል ማለት ነው። ማን በአንድ ቁጥር ሁለት SIM ይሰጣል የሚለውን EthioTele ቢጠየቅ ይበጃል እላለሁ። 2️⃣. ሌላው በሀገር ውጥ ህገወጥ Programmerች የተሰራ APK በስልካችሁ ላይ ስትጭኑ አፑ ከፊት ለፊት ከሚታየው አገልግሎቱ ውጪ ከጀርባ መረጃ የመበርበር (ስልክ Dial ማድረግ፣ Text ማንበብ፣ ሰነድ መውሰድ ወዘተ) ተግባር ሊፈጽም ይችላል። ያኔ በስልክ የባንኩ አጭር ቁጥር DIAL በማድረግ ገንዘብ ማስተላለፍ ተሞክሮ  OTP Text ሲገባም ከዛው ከርቀት ሆነው Textን አንብቦ ሞልቶ የወንጀል ተልዕኳቸውን ይፈጽማሉ። RAT ምናምን ይባላል ይሄኛው ዘዴ። 3️⃣4️⃣5️⃣ እያሌ ባለሙያዎች ከዚህን በላይ ማብራርያ ሊሰጡበት ይችላሉ። የቴክኖሎጂ እያደገ የሰው እውቀት እየጨመረ በሄዴ ቁጥር የሳይበር ወንጀል ከዚህ ይከፋል። መፍትሄ:- ለSIM Cloning, SIM Lock ON በማድረግ ስልኮት ሌላ SIM ቢወጣበት እንኳ SIM Lock ስለሚጠይቅ SIMን Access ላያደርጉ ይችላሉ። ለRAT ችግር እንዳይከሰት ደግሞ ፈጽሞ MODED Apk ወይም ሀገርውስጥ Build ሚደረጉ Apk በስልካችሁ አለመጫንን እመክራለሁ። ሌላውን የሚመለከተው አካል INSA aND ባንኮች መላ ብያበጁበት ያሻል እላለሁ። የማይነካ ነገር የነካሁባችሁ ቡድኖች ይቅርታ ብያለሁ💀 CC Ethio telecom Ethiopian Federal Police ©ጉማ
إظهار الكل...
👍 2