💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
الذهاب إلى القناة على Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
إظهار المزيد8 836
المشتركون
+424 ساعات
-147 أيام
-1530 أيام
أرشيف المشاركات
...
«اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، لَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، وَلِلهِ الحَمْدُ».
.
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድና የተከበራችሁ የሱና ጀማዓዎች ሆይ እንደምን አላችሁልን?
አንድት የሱና እህታችን ታማ እሷን ለመርዳት የተዘጋጀ ፕሮግራም.
ፕሮግራሙ የሚካሄድበት መርከዝ ኢብኑ አባስ የonline መድረሳ ላይ ይሆናል::
የፊታችን ጁሙዓ ኢንሻ አሏህ ለየት ያለ ፕሮግራም ይኖረናል
ተጋባዥ እንግዶች
1️⃣ኡስታዝ ኸድር አህመድ
2⃣ ኡስታዝ አቡ ፈዉዛን
3⃣ወንድም አቡ ዑበይዳ (ሰዒድ)
4⃣ ወንድም ሙሀመድ ሲራጅ
ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሳአት
በሳዑዲ 8 ፡ 30
በዱባይ 9 ፡ 30
በኢትዮ 2 ፡ 30
قَالَ الله تَعَالَى: وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَى… الآية [المائدة]
وقال سبحانَهُ وتَعالى : وَالْمُؤْمِنُونَ وَالْمُؤْمِنَاتُ بَعْضُهُمْ أَوْلِيَاءُ بَعْضٍ…الآية [التّوبة]
قال النّبي ﷺ: من كان في حاجة أخيه كان الله في حاجته ويقول ﷺ: والله في عون العبد ما كان العبد في عون أخيه.
ሊንኩን ሸር በማድረግ የኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ!!
https://t.me/+IxIMSulLO7QwYTg0
https://t.me/+IxIMSulLO7QwYTg0
ዉድ እህቶቸ ኧረ እንደዚህ ያለ ርካሽ ቦታ ላይ አትገኙብን ..!ሀቂቃ ልብ ያደማል ።ትዳር ማለት የአላህ ስጦታ ሪዝቅ ነዉ ።እና በነዚህ ዉድ ቀናቶች ዱዓ አድርጉ።ዱአ ስታደርጉ ዱአ ይበልጥ ተቀባይነት ባሉባቸዉ ወቅቶች ወደጌታችሁ ቅርብ ሁኑ አብሸሩ። የታጋሾች መጨረሻ መልካም ነዉ እና ታገሱ ።አላህዬ መልካሙን የሆነዉን ለዱኒያችሁም ለአኼራችሁም ያማረ የሆነዉን ትዳር አላህ ይወፍቃችሁ።
ዘዊጁና ተብሎ Online ላይ የተመሰረተ "ትዳር":
ጦሊቁና እያሉ offline ላይ፡ ላይ ታች የማለቱ ዕድል የሰፋ ነው።
ትዳር ማለት
ሁለት ልቦችን ማስተሳሰር
ሁለት ነፍሶችን ማያያዝ
ሁለት ሩሖችን መቀላቀል
በመጨረሻም ሁለት አካሎችን ማቀራረብ ማለት ነው።
በሺር አል ኢብራሂምይ [አል አሣር 3/297]
«ለነፍሴ ፈራሁና ወደ ኸዲጃ ሮጥኩኝ።»አሉ ረሱላችን ሶልለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በሒራ ዋሻ ባጋጠማቸው እንግዳ ክስተት ተደናግጠው ሲወጡ የነበረውን ክስተት ሲተርኩ።ወደየትኛውም ጓደኛና ወዳጅ መሄድን ትተው እሷን አሰቡ።
ባልና ሚስትነት ሲባል ቀላል ጉዳይ አይደለም።በበኩሌ ከኢማን ቀጥሎ የምለምንላችሁ ትልቁ ነገር መልካም የትዳር አጋር ነው።
አላህ ይወፍቃችሁ።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
የመጀመሪያ ፕሮግራም
ተጀመረ
ገባ ገባ በሉ
https://t.me/tdarna_islam?livestream=6e67a62e4b67b48b14
🔹 كن مع الذين يوقنون
الشيخ #صالح_آل_الشيخ حفظه الله تعالى🎙
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡
🇸🇦ታላቅ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ተጋባዥ ኡስታዞቻችን
1️⃣, ኡስታዝ አቡ ፈውዛን አብዱ ሹኩር
✅
2️⃣, ኡስታዝ አቡ ሂበቱሏህ
, በወንድም ጦለሃ ቁርአን ይጋብዘናል
🎤ወንድም አቡ ሁዘይፋ መድረክ መሪነት
▶️እሮብ ከምሽቱ 4️⃣:0️⃣0️⃣
🎴 የሚተላለፍበት ቻናል🎴
👇👇👇👇👇👇👇👇
🎴 🔗 😊 tdarna_islam 👈🟢
🔖 የአላህ መልእክተኛ ﷺ በነዚህ በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ ዱአ ያበዙ ነበር። በተጨማሪም ተክቢር (الله أكبر) ተህሊል (لا إله إلا الله) እና ተህሚድ (الحمد لله) ማለትን በማብዛት ላይ ሰዎችን ያዙ ነበር።
📚[ #زاد_المعاد ٣٦٠/٢ ]
t.me/https_Asselfya
الله أكبر الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله
الله أكبر الله أكبر الله أكبر ولله الحمد
የዙል ሒጃ ስምንቱን ቀናት መፆም
~
ነብያችን ﷺ የዙልሒጃን አስር ቀናት አስመልክቶ እንዲህ ብለዋል፦
مَا مِنْ أَيَّامٍ الْعَمَلُ الصَّالِحُ فِيهِنَّ أَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنْ هَذِهِ الأَيَّامِ الْعَشْرِ . فَقَالُوا : يَا رَسُولَ اللَّهِ ، وَلا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ ؟ فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : وَلا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ ، إِلا رَجُلٌ خَرَجَ بِنَفْسِهِ وَمَالِهِ فَلَمْ يَرْجِعْ مِنْ ذَلِكَ بِشَيْءٍ
''በውስጣቸው መልካም ስራ ከሚፈፀምባቸው ቀናት ውስጥ ከነዚህ አስር ቀናት በላይ አላህ ዘንድ የተወደደ የለም።" "በአላህ መንገድ መታገልም ቢሆን?" ብለው ሲጠይቋቸው የአላህ መልእክተኛ ﷺ "በአላህ መንገድ መታገልም ቢሆን! በነፍሱም፣ በገንዘቡም ወጥቶ ከዚህ ውስጥ ምንም ያልተመለሰ ሰው ሲቀር" ብለው መለሱ። [አልቡኻሪይ፡ 969]
በዚህ መሰረት በነዚህ የተከበሩ ቀናት የተለያዩ ዒባዳዎችን መፈፀም በጣም ትልቅ ዋጋ ያለው ነው። ፆም ወደ አላህ መቃረቢያ ከሆኑ ዒባዳዎች ውስጥ አንዱ መሆኑ ግልፅ ነው። ከመሆኑም ጋር በያመቱ "የዙል ሒጃን አስር ቀናት መፆም ይቻላል ወይ?" የሚል ጥያቄ ሲነሳ ያጋጥማል። የግርታው መነሻ እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ "በነዚህ አስር ቀናት ውስጥ የአላህ መልእክተኛን ﷺ ፈፅሞ ፆመው አላየሁም" ማለቷ ነው። [ሙስሊም፡ 1179]
ይሄ ግን ግርታ ሊፈጥር የሚገባው አይደለም። እንደሚታወቀው የነብዩ ﷺ ሱና በሶስት መንገድ ይተላለፋል።
1- በቃላቸው
2- በተግባራቸው እና
3- ሌሎች ሲፈፅሙ አይተው የሚሰጡት ይሁንታ (ኢቅራር)።
የዙል ሒጃን ስምንት ቀናት መፆም ከነዚህ ውስጥ በቃላቸው የተላለፈው ሐዲሥ ውስጥ ይካተታል። ሐዲሡ አስተማማኝ፣ መልእክቱም ፆምን አካታች ነው። ከዚህ በኋላ የዓኢሻ ነብዩን ﷺ ሲፆሙ አለማየት የሳቸውን ጥቅል የቃል መልእክት ለመገደብ መነሻ መሆን የለበትም። ለዓኢሻ አለማየት የተለያዩ ምክንያቶች ሊኖሩ ይችላሉ። ደግሞ የሚገድብ መረጃ እስከሌለ ድረስ በጥቅል ቃላዊ መረጃ የተገኘው በቂ ነው።
ስለዚህ ሌሎች መረጃዎች ደካማዎች (ዶዒፎች) ቢሆኑ እንኳ መግቢያ ላይ የተጠቀሰው ሐዲሥ በቂ ማስረጃ ነው።
ይሄ እንግዲህ ስምንቱን ቀናት በተመለከተ ነው።
* ዘጠነኛው ቀን የሁለት አመት ወንጀል እንደሚያሳብስ አስተማማኝ መረጃ መጥቶበታል። [ሙስሊም፡ 1162] ስለዚህ ብዥታ የሚነሳበት አይደለም።
* አስረኛው ቀን በአል ስለሆነ አይፆምም።
ወሏሁ አዕለም።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
🔖ስነ-ምግባርን ማሳመር...!
~
~የሐጅ ወይም የኡምራ ስነ-ስረአት ላይ በተለያዩ የኢባዳ ስፍራዎች ላይ ከምታገኟቸዉ የተለያየ ባህሪይና ባህል ካላቸዉ ሰዎች ጋር ፀባይን ማሣመርና መታገስ እንዲሁም በተቻለህ ያክል እነርሱን ለመርዳት መሞከር #አላህ ዘንድ ትልቅ ምንዳ ከሚሠጡ ተግባሮች አንዱ መሆኑን አትዘንጋ። ጌታችን አላህ በተከበረዉ ቃሉ እንዲህ ብሏል፦
🌻وَٱخْفِضْ جَنَاحَكَ لِلْمُؤْمِنِينَ
ክንፍህን ለምእመናን ዝቅ አድርግ -ለአማኞች ተናነስ(አልሒጅር88)
~በጥቅሉ ስነምግባር ማሳመር ኢስላም ላይ ትልቅ ቦታ አለዉ#ወደ አላህ ከሚያቀርቡ ቀላል ነገር ግን ትልቅ አጅር ከሚያሳጡ ነገሮች መሀል አንዱ ነዉ።
የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
"ከእናንተ ዉስጥ ጥሩ ከሚባሉት ፀባያቸዉ መልካም የሆኑ ሠዎች ናቸዉ።ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል
~
t.me/https_Asselfya
