💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
الذهاب إلى القناة على Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
إظهار المزيد8 839
المشتركون
-124 ساعات
-37 أيام
+1530 أيام
أرشيف المشاركات
«ከኒካህ በፊት ያለ የፍቅር ቅዠት ማእከላዊ
እስር ቤት ሲሆን ከኒካህ በኋላ ያለው ንፁህ ፍቅር ግን ምድራዊ ጀነት ነው።!!
በተለይ ዲን እና አኽላቅን መስፈርት በማድረግ ላይ የተመሰረተ ትዳር ከሆነ ኒዕመል መታዕ...
የሰው ልጅ በህይወቱ ያሳለፋቸውን ከባባድ
የጭንቀት እና የችግር ቀናት ሊረሳ ይችላል። በችግሩ ጊዜ ፊቱን ያዞረበትን ሰው እና በችግሩ ጊዜ አይዞህ ያለውን ባለውለታውን ግን አይረሳም።🛑👉ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሙአዝ ሀቢብን አስጠነቀቀ!
አላህን ፍራ
ነብዩን የሚወድ ከአስቴር አይኮርጅም ! የምንቃወመዉ በማስረጃ ነዉ!
=አስመሳይ አግብቼ ግራ ከምጋባ፣
ተደብቄ ልኑር ልቅር ሳላገባ።
ተመሳሳይ ኮፒ በመቅረቷ አልባባም፣
እምነት አሰዳቢ ፍፁም አላገባም።
የአላህን ትዕዛዝ ሂጃቧን አድርጋ፣
ከተጨማለቀች ከአጂነብይ ሰው ጋ፣
እሷን አላገባም ከቶ ቁሜ ልቅር፣
በብቻየ አለም ውስጥ ተደብቄ ልኑር።
አቂዳየ እያለ ምን አለው ካለችኝ፣
እስልምናየን ይዤ ድሃ ካረገችኝ፣
መስፈርቷ ከሆነ ቤት ና መኪና፣
ኒቃቢስትም ብትሆን ብትሄድ ተሸፍና፣
ትቅርብኝ ይች ልጂ እኔ አላገባትም፣
ኪታቤን አዝየ ሄዳለሁ የትም።
እውቀት ፍለጋየን አቀጣጥላለሁ፣
እምነት አሰዳቢ ለምን አገባለሁ።
ጀግና የጀግና ልጂ በመንሀጂ ያደገች፣
በሰለፎች አሰር አምራ የደመቀች፣
አላህ ከገጠመኝ ውብ ትዳር ፈላጊ፣
አስተዋይ መካሪ ንደት አረጋጊ፣
የሙብተዲ ጥላት ጦረኛ ተዋጊ፣
ሽርክን አፈራራሽ የተውሂድ ምርኮኛ፣
የቢድአ ካንሰር የሱና ሱሰኛ፣
እምነቷ ሲደፈር የሚያንዘረዝራት፣
ከእግር እስከ ራሷ ንደት የሚወራት፣
በአቂዳዋ ታጋይ ጀግና አርቆ አሳቢ፣
የእህቶቿ ሞደል በሂጃብ ተዋቢ፣
ከመጥፎ ከልክላ በመልካም ላይ አዛዢ፣
ውድ ባልተቤቷን በፍቅር አደንዛዢ።
ለረጂሙ ጉዞ ስንቋን የሰነቀች፣
በተውሂድ በሱና በሀቅ የደመቀች።
ከመንሀጀ ሰለፍ ሁሌ የማትለወጥ፣
ያወራ ቢያወራ ልቧን የማትሰጥ።
ይህችን መሳይ ሞደል ታስፈልገኛለች፣
እህትም ፣ባልተቤት እናት ትሆናለች።
ችግሩ እሷ ግን የት አለች የት አለች፣
ልፈልግ በዱኣ ከአላህ ተስፋ አልቆርጥም፣
እምነት አሰዳቢ አልለማመጥም፣
ተውሂድ ያልገባት ልጂ አርፋ አትቀመጥም።
ያ አላህ
እኔንም አድርገኝ ከነጓደኞቼ፣
ቀጥ ብየ የምሄድ አንተኑ ፈርቼ።
ሀቅ የምገልፅበት ስጠኝ እምቅ ወኔ፣
ተውሂድ ላስተምረው ይጠቀም ወገኔ።
ጀግናይቱ የት አለች ለባሽ ጥቁር ካባ፣
ብቸኝነት ይብቃኝ አትፈትነኝ ላግባ።
✍ከወንዶቹ መንደርረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“ከሰባት አጥፊ ወንጀሎች ራቁ። አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! እነሱ እነማን ናቸው ብለው ሶሃቦች ጠየቁ፦
❶ /‘ሺርክ’ በአላህ ላይ ማጋራት፣
❷/ድግምት፣
❸/ ያለ አግባብ አላህ እርም ያደረገውን የሰዎች ነፍስ ማጥፋት፣
❹‘/አራጣ’ ወለድ መብላት፣
❺ /‘የቲምን’ የሙትን ልጅ ገንዘብ መብላት፣
❻/ከተፋፋመ ውጊያ ወደ ኋላ ማፈግፈግ፣
❼ /ጥብቅ የሆኑ ሙስሊም ሴቶችን በዝሙት ማጉደፍ ናቸው።”
Ergamaan Rabbii (صلى الله عليه وسلم) akkana jedhan:
“Dilii balleessituu torba irraa fagaadhu Yaa Ergamaa Rabbii Sahaabonni ni gaafatan: Maal isaan:
❶ /‘Shirk’ (Rabbiin shariika gochuu), .
❷/.sihrii'.
❸/ Nama Rabbiin dhoowwe haqa malee ajjeesuu, .
❹/Araaxaa' dhala nyaachuu
❺/Maallaqa yatiima nyaachuu, .
❻/Lola irraa duubatti deebi'uu, .
❼/Dubartoota Musliimaa qulqullootaa irratti zinaa hujjachuu.”
🌐 https://t.me/ASTU_MSJ
ሴቶች እህቶቻችን ሆይ ፡-
በየ ሶሻል ሚዲያው አግቡን አጋቡን በማለት ራሳችሁን አታርክሱ ! አሏህ ባዘዘው መንገድ ቀጥ በሉና በቀጥተኛ በር ለመግባት ሞክሩ ። አሁን ያለችሁበት መንገድ በሰዎች ላይ ፈተና ከመፍጠርና እናንተን ከማርክስ ውጭ ሌላ ጥቅም የለውም ደሞም የ ዘራፊዎችና የ" ሞካሪዎች " ሲሳይ መሆናችሁን ብትጠነቀቁ ጥሩ ነው ! የተቆርቋሪ ወንድም ምክር አድርጋችሁ ብታስቡት መልካም ነው !
https://t.me/Muhammedsirage
Repost from كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
📋 ዛሬ ሙ_ል_ተ_ቃ እንገናኝ ኢንሻአላህ
https://t.me/Multeka_Selefiyin
https://t.me/Multeka_Selefiyin
~ኢላሂ
~ዱዓችንን ማሳመር ባንችል እንኳ
ሓጃችንን አንተ ታውቃለህ ።
~ ምላሣችንን ቢንተባተብም
ሀሳባችንን ትረዳለህ።
~ደክሞኛል ደግፈኝ ያ ረቢ...
~
እንዳትናገረ ተብሎ የተነገረውን ሰው እንደ ሬዲዬ እዚህ ተቀምጦ ወሬው እንድብርና እነሞር አድርሶልሃል !
🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሓፊዘሁላህ
~¤ t.me/Darutewhide
ነፍስ በ3 መንገዶች ስኬታማና፤ የጠራች ትኾናለች።
قَدْ أَفْلَحَ مَن تَزَكَّىٰ١٤ وَذَكَرَ اسْمَ رَبِّهِ فَصَلَّىٰ١٥
የተጥራራ ሰው በእርግጥም ዳነ፤ የጌታውንም ስም ያወሳ፤ የሰገደም። [አል‒አዕላ (14—15)]
-
➀. እንዳትቆሺሽ ተገቢውን ክትትል በማድረግ፤
➁. የአላህን ስም ያለማቋረጥ በማውሳት እና፤
➂. ነፍስን በሶላት ጊዜ ከአላህ ጋር በማስተሳሰር።
قال الشيخ الألباني -رحمه الله-:
«وضع خاتم الخطوبة في يد العروس من عادات النصارى؛ وقد أُمِرنا بمخالفتهم»
[ أداب الزفاف: ٢١٢].
Repost from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🔊🔊 አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ በሙሉ🔊🔊
***
.
ዛሬ ማታ ማለትም ዕለተ ረቡዕ(ሰኔ 4 2017 ዓ.ል) ለተዘጋጀ አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
.
ለሱና ብዙ የለፋ እና የደከመ፣ አሁንም እየደከመ ያለ ወንድማችን ባለቤቱን አሞበት ከፍተኛ ወጭ ስለተጠየቀና ይሄንን እሱ መሸፈን ስለተሳነው ወደ እናንተ የእርዳታ ጥሪ አቅርበናል።
.
በሽታው ምንድን ነው ፤ የሚያስፈልገውስ ወጭ ምን ያክል ይሆናል የሚለውን ማታ ላይቭ ላይ በዝርዝር የሚገለፅ ይሆናል።
.
በሰዓቱ
① ሸይኽ ሙሀመድ መኪን
② ሸይኽ ሙሀመድ አሚን
③ ሸይኽ ኢማም ሰዒድ
④ ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
⑤ አቡ ሱፍያን
⑥ አቡ ሁዘይፋ
⑦ አቡ ሻኪራ
⑧ አቡ ሀፍሷ
⑨ ሷሊህ
እንዲሁም ሌሎች ወንድሞች በመገኘት ሀሳብ የሚሰጡ ሲሆን ፕሮግራሙን በመምራትና በማስተባበር ደግሞ
① አቡ ሂበቲላህ
② አቡ ማሂ እንዲሁም
③ አንሷር ሙሀመድ
ይሳተፋሉ።
📌ሼር በማድረግና ፕሮግራሙ ላይ በመገኘት የሱና ወንድማችንን እንርዳ!
አካውንት
ንግድ ባንክ 1000276301865
ስም አህመድ እንድሪስ ገበየሁ
ለበለጠ መረጃ
+251911095874 ሷሊህ
ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuSufiyan_Albenan
✨والله في عون العبد ما كان العبد في عون أخيه✨
Repost from Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)
አንድ አንድ ጊዜ የሰው ልጅ ራሱን መገምገም ይኖርበታል ምክንያቱም ራስን ከባለቤቱ ይበልጥ አዋቂ ስለሌለ
ራስን የመገምገም ጥቅሙ ለራስ የማሰላሰያ ጊዜ በመስጠት ችግሮችን ለማስወገድ ና ለውጥ ለማምጣት ይረዳል::
🔖ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
✅ አላህን በብዛት አምላኪ የነበረች አንድ ሴት ነበረች። ወድቃ ጣቷ ተቆረጠ። እሷ ግን ትስቃለች። በዚህ ጊዜ ከሷ ጋር የነበሩ ሰዎች ጣትሽ ተቆርጦ ምን ያስቅሻል? አሏት። እሷም እንዲህ አለች፦
【ሶብር አድርጌ የማገኘውን አጅር ጥፍጥና የህመሙ መራራነት አስረሳኝ አለች።】
📚[ ﻣَﺪﺍﺭِﺝ ﺍﻟﺴَّﺎﻟِﻜِﻴﻦ (2/167)
~
t.me/https_Asselfya
👉ሚዲያውን አትመኑት!!
------------------------
ማንኛውም ሰው በሚዲያ የሚናገረውን እና የሚፅፈውን በትክክል ኑሮ አያውቅም አትታለሉ በቃ ይህን ሐቅ አምነን መቀበል አለብን።
የሚዲያ ዳዒ የተግባር ቀናዒ ....ትንሽ ነው።የሚዲያ ፀሀፊ የተግባር ቀጣፊ..ብዙ ነው።
የሚዲያ ገጣሚ የተግባር ታማሚ...የትየለሌ ደርሷል።لو كانت أخلاق الناس تشبه منشوراتهم لكنا ننام ونترك باب البيت مفتوح የሰወች ስነ-መግባር የሚዲያ የሚያሰራጩትን ቢመስል ኖሮ የቤታቸውን በር ክፍት አድርገው በነፃነት ይተኙ ነበር። ...ግን አሏህ ካዘነለት ውጭ...
አብዛኛው የሚዲያ ጀግና የተግባር ሙልጭልጭ ሳሙናነው። ይህ የኔ አቋም ነው ። .....ኑረዲን t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
إي ورَبِّ الکَعْبَة لَيسَ شَرطًا أَن يَكُونَ الرِّزقُ مالًا!
