💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
الذهاب إلى القناة على Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
إظهار المزيد9 048
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+317 أيام
-6630 أيام
أرشيف المشاركات
🔖እውነተኛ የሙእሚን ኢዶች~ ~አነስ ኢብኑ ማሊክ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። ✅ ለአንድ ሙእሚን አምስት ኢዶች አሉት እነሱም፦ ➀.በሱ ላይ ወንጀል ሳይፃፍበትና አላህ ሳይቆጣው ያሳለፈው ማንኛውም ቀን ኢዱ ነው። ➁ .ከዱንያ ወደ አሄራ ሲሄድ በኢማንና በሸሀዳ የወጣ ከሆነ ይህም ቀን ኢዱ ነው። ➂ .ከሲራጥ አልፎ ከየውመል ቂያማ ጭንቅ የዳነበት እለት ይህም ቀን ኢዱ ነው። ➃ .ከጀሀነም ርቆ ጀነት የሚገባበትም ቀን ኢዱ ነው። ⓹ .በጀነት ውስጥ ወደ ጌታው የሚመለከትበትም ቀን ኢዱ ነው። 📚【صيد الفوائد】 t.me/https_Asselfya
❀﴿ذَٰلِكَ وَمَن يُعَظِّمْ شَعَائِرَ اللَّهِ فَإِنَّهَا مِن تَقْوَى الْقُلُوبِ (32)﴾
أكثروا من هذا الدعاء أيام التشريق || الشيخ عبدالسلام الشويعر
.
🔖ሙሓደራ 156
"" አያመተሽሪቅ የመብል እና የመጠጥ አላህን የማስታወሻ ግዜ ""
🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed
🎉በናፍቆት ፈዝዤ ሄጄ በትዝታ
አሳለፍኩት ኢዴን ካደኩበት ቦታ
ባታዩኝ መጥቼ ባልጎርስ ከማዳችሁ
በትዝታ ንፋሥ ዋልኩኝ ስዞራችሁ
የናፈቀው ልቤ ባይቆርጥለት ጥሙ
ኖርኩኝ በትዝታ ቢከፋም ህመሙ
የትም የማገኘው መልካም ትዝታችሁ
ሁሌ እንሚያፀናናኝ ከልብ ልገራችሁ
ቤተ ደጁን ሰው ሞልቶ እንዳልሳቅን ተሻምተን
እኔም ተሰደድኩኝ ያንን ሁሉ ትተን
ግዜ እየገፋ ቢያርቀን ብዙ ቀን
እንገናኛለን ሞልቶልን አንድ ቀን
ኢንሻአላህ አላፍቃድ ሲድረስ።
🎉እምወዳችሁ ቤተሰቦች ኢድ ሙባረክ🎉
የዒድ ቀን አደቦችሽ፦
1. ገላሽን ታጠቢ።
2. ሽቶ እንዳትቀቢ።
3. ሲዋክ ተጠቀሚ።
4. ከመውጣትሽ በፊት ተመገቢ።
5. ሂጃብሽን አስተካክለሽ ልበሺ።
6. በሄድሽበት መንገድ አትመለሺ።
7. የመንገዱን ዳር ይዘሽ ሂጂ።
8. በእግርሽ በእርጋታ ተጓዢ።
9. ልጆችሽ ካንች አይለዩ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/Salafiat46
قهر الهوىٰ= الجنَّة.
﴿وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ الْهَوَى فَإِنَّ الْجَنَّةَ هِيَ الْمَأْوَى﴾ .
🔖የአረፋ ቀን በላጩ የዱአ ወቅት!!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
~ሸኽ ሱለይማን አሩሀይልይ አላህ ይጠብቀውና እንዲህ ብሏል።
✅
ከዱአዎቹ ሁሉ በላጩ የአረፋ ቀን ዱአ ነው። በዚህ ቀን ለዱአ በላጭና የተሻለ ወቅት የሚሆነው፦ ፀሀይ ከተዘነበለችበት ሰአት ጀምሮ ፀሀይ እስክትጠልቅ ድረስ ያለው ጊዜ ነው። ምክንያቱም ይህ ወቅት ነብዩ ዱአ ያደረጉበት ወቅት ነውና። በተለይ ግን ከአሱር ሶላት በኋላ ፀሀይ እስክትገባ ያለው ይበልጥ የሚከጀል ወቅት ነው። ምክንያቱም ይህ ወቅት አላህ ወደ ባሮቹ የሚቀርብበት፣ ለመላኢካዎች በምድር ባሮቹ የሚያወድስበት፣ ወንጀል የሚማርበት ሰአት ነውና። በዚህ ውድ በሆነ ወቅት ላይ ከዝንጉዎች እንዳትሆን ተጠንቀቅ።
📚من حسابه على تويتر
=
t.me/https_Asselfya🔖የአረፋ ቀን የሚባል ዱዓ ..!
~ ~
~የአላህ መልእክተኛ እንድ ብለዋል።
እኔና ከኔ በፊት ካሉ ነብያቶች ሁሉ ካልነዉ በላጩ ዱአ፦
قال الرسول ﷺ :" خيرُ الدعاءِ دعاءُ يومِ عرفَةَ وخيرُ ما قلْتُ أنا والنبيونَ من قبلي لا إلهَ إلَّا اللهُ وحدَه لا شريكَ له له الملكُ وله الحمدُ وهو على كلِّ شيءٍ قديرٌ
➡️ከአላህ በስተቀር በሀቅ (በእዉነት) የሚመለክ አምላክ የለም ።በብቸኝነት ለሱም እሚጋራዉ የለም። ስልጣንም ንግስናም ባጠቃላይ የሱ ነዉ። ምስገና ባጠቃላይ ለሱ ነዉ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነዉ።
~
t.me/https_Asselfya
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
