cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن

#ሰለፍያ_ቀጥተኛ_የሀቅ_መንገድ_ብሎም_አይነኬ_ፅኑ_ተራራ_ነው ለአስተያዬትና እርማት @Nuredin_al_arebi_Bot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
20 888
المشتركون
-624 ساعات
-247 أيام
-9830 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
የኔ አንበሳ የጫካው ንጉስ ሳይሆን የገጠር ዳዒ ነው። ገጠር ምድር ገብቶ ተውሒድ የሚያገሳ፡ በመከራ ታሽቶ ወድቆ የሚነሳ፡ እሱ ነው የኔ ውድ ያ! ነው የኔ አንበሳ፡ «ኑረዲን ገጠሬው» https://vm.tiktok.com/ZMrev662U/
1 3403Loading...
02
ጀግናዬ አንተ በተግባር ገጠር ላይ ወርደህ ተውሒድ አስተምር እነሱ ከተማ ቁጭ ብለው በሚዲያ አንተን ይዘለፉህ አንድ ቀን ከአሏህ ፊት ሒሳብ እንወራረዳለን በላቸው። http://t.me/nuredinal_arebi
1 4090Loading...
03
Media files
1 77813Loading...
04
የሀገሬ አየር መንገድ በሁጃጆች ተጨናንቋል...። ሲያስደስት በአሏህ አሏህ ሆይ እባክህ ...!? https://vm.tiktok.com/ZMre7SqTN/
1 5251Loading...
05
Media files
1 5798Loading...
06
Media files
1 4586Loading...
07
http://t.me/nuredinal_arebi
40Loading...
08
መልካም ስራ መጥፎን ያሶግዳል።
2 61814Loading...
09
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የፈትሑል መጂድ ኪታብ ደርስ -ክፍል 18- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
1 9632Loading...
10
የፋኖ ደጋፊወች.... ➡አሁንስ ከቅዠት አልነቃችሁምን...!? አላማችሁ መች ጠፋን ለአንድ እምነት ብቻ እንደምትታገሉ ለሁሉም ግልፅ ነው። ሙስሊሞች ሆን በአሏህ ንቁ እንንቃ በተለን የወሎ ሙስሊሞች የዚህን መንጋ አላማ አልተረዳንም በተለይ ደግሞበስደት ያለንወንድም እህቶች እንንቃ ከዚህበላይ ምን ይበሉ በአሏህ...!?
2 14527Loading...
11
Media files
2 0100Loading...
12
የኢስላምን እውነት እወቁ፡ ሩምና ህንፃወቿን ጠይቁ፡ ጠይቁ ፋርስና ኪስራን፡ ጀግና ነን አለም የመራን፡
2 1334Loading...
13
Media files
2 06112Loading...
14
Media files
2 0133Loading...
15
የተለያዩ ሙሀዶራወችና ደዕዋወችም ይለቀቃሉ...
2 1800Loading...
16
ከአራጋው በለው ሀገር ከህዝብ ፊት የቀረበች በተክቢራ የታጀበች ታሪካዊ ግጥም....ወላሒ እንደት ደስ እንዳለኝ ... «ወሎ የጀግና መፍለቂያ ነች» «ይች ናት ሰፋያት» ለእስልምና ሲባል ዋጋ የከፈለ፡ የሰፈያት ጀግና አራጋው አይደለ!?ልጅ መውለድ ታውቃለች የሰፈያት እናት፡ የአራጋው ማህፀን ወላሒ ጀግና ናት፡ ኢስላምን ለመስበክ እንደገሰገሰ፡ ሸዋበር በኩራት ደሙን ያፈሰሰ፡ ይሔ ነው አባቴ የሰላም አርበኛ፡ የቲም አይደለንም ሙስሊሞች ነን እኛ፡      الله أكبر ሙስሊሙ ሲታደን ያኔ በዚያ ዘመን፡ ሐቀኛ ተንቆ ቀጣፊው ሲታመን፡ የኢስላም ሀይማኖት በበደል ሲጠቃ፡ አራጋው በለው ነው ብሎ በቃ በቃ፡ ፍፁም ሳይታገስ ሰከንድም ደቂቃ፡ ገጠር ከተማውን ሙስሊሙን ያነቃ፡ ......አራጋው.... ታሪኩ በደም ነው ደምቆ የተፃፈው፡ ተዘርዝሮ አያውቅም አራጋው ያለፈው፡ ወገኑ ሳይማር ሙስሊሙ ሳይነቃ፡ ለተውሒድ ለሱና የሆነ ጠበቃ፡! የኔ የናንተ አባት አራጋው ነው በቃ!!    ረሒመሁሏህ የኩፋርን ሰንደቅ በፅናት ያናጋው፡ የኔ የናንተ አባት ስሙ ነው አራጋው፡ አራጋው ዛሬ ላይ በህይወት ባይኖርም፡ ለሀቅ ሲል ሞቷል በደል ላይ ሳይፈርም፡ በፍፁም ነውር ነው በርግጥም መሳሳት፡ ፍትህን መቅበር ነው አራጋውን መርሳት፡     ...👉ለማንኛውም ሰፋያት የሙስሊሞች ምድር የጀግና መፍለቂያ፡ ከሽርክ ከጥመት ህዝባችንን ማንቂያ፡ ደዕዋ አድርጉ ብላ በሁብ የጠራችን፡ አርሒቡ ግቡልን ብሉልን ያለችን፡ አሏህ ያስደስታት እንዳስደሰተችን፡       «ሰፋያት» ህዝቡ ገራገር ነው ሀቅን ይቀበላል፡ ቤቱ ያፈራውን ያጠጣል ያበላል፡ ሽርክ ቢዲዓውን ሲነግሩት ይጥላል፡ በተውሒድ በሱና አምኖ ይከተላል፡ ሰፋያት ጠቅላላ እጂጉን ደስ ይላል፡             ሰፋያት ከኢስላም ውጭ ያለ አያውቁም ህዝቦቿ፡ ተውሒድ ተረድተዋል ዛሬ ላይ ልጆቿ፡ ገብሱ በጓሮ ነው መሬቱ እህል ያውቃል፡ የእናቶች ሙያማ ምን ያጠያይቃል..!? የሰፋያት አባት ጀግና ነው ገበሬ፡ እንደ ወፍ የሚበር ይጠመዳል በሬ፡ ደግሞ ለእስልምናው ተሰብስቧል ዛሬ...፡       «ሰፋያት» ሽርክና ቢዲዓን በትግል ማሶገድ፡ የኢስላም ትዕዛዝ ነው መፆምና መስገድ፡ መርሁ ተውሒድ ነው የነብዩ መንገድ፡ ዛሬ በአሏህ ፈቃድ ያለ ምንም ነገር፡ በሰፋያት ምድር በአራጋው ሀገር፡ በዚህ መገኘቴ ክብር ይሰማኛል፡ ማዕረግ ነው ለኔ በጣም ደስ ይለኛል፡ በኔ ቦታ ሆነህ በፍቅር ስታያት የጀግና ህዝብ ሀገር ይች ናት ሰፈያት፡     «በኑረዲን አል አረብ» http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
2 2168Loading...
17
ጥር-ገበያ ገራሚ ፕሮግራም ነበረን.... ገታራ ህዝብ ፊት ---------------- ከበራራ ማዶ ከአሞር-ገደል ጀርባ፡ ለቀቀኝ እንቅልፌ ገታራ ስገባ፡ አያበቅልም ቦታው ፈሪ ወይም ጀዝባ፡ ጀግና ነው በሙሉ አንጀት የሚያባባ፡ ተቀበለን ዛሬ በፍቅር በአጀባ፡ በፈገግታ ደምቆ እያለ መርሀባ፡ ሙስሊሙ በአንድነት ወጣቱ በሞራል፡ ስለ ኢስላም እውነት ደፍሮ ይናገራል፡ በተቻለው አቅም ባወቀው ይሰራል፡ ፍቅር ሙሀባ እንጂ የትኛውም ቦታ፡ የጥር-ገበያ ልጅ አይሰማም ጫጫታ፡ በእምነቱ ፅኑ ነው ቢቀባበል ቃታ፡ አያፈገፍግም ግምባሩ ቢመታ፡ ጀግንነት ገታራ ዱሮም ይታወቃል፡ ከመስጂድ ሲገባ ስርዓቱ ይደንቃል፡ የፅናት ሞደል ነው የጀግንነት አርማ፡ የተውሒድ ፈር ቀዳጅ የሱና ውብ ፊርማ፡ በሻሻ ነው ፊቱ ዑለማን አክባሪ፡ ጠላቱን የሚውጥ እንደ አሳ ነባሪ፡ ለጠላቱ መራር ለወደደው አዛኝ፡ ማንንም ከየትም በመረጃ መዛኝ፡ የገታራ ወጣት ፍቅሩ ነው የገዛኝ፡ ሽመሉ ከጁ ላይ ሁሌ አትቀመስም፡ የትም ይታወቃል ገታራ እሚለው ስም፡ ለኢስላም የሚቀልጥ እንደ ሻማ መብራት፡ የኛ ግርማ ሞገስ የሁላችን ኩራት፡ ለእምነቱ አይፈራም ሞትም ሆነ እስራት፡ ተውሒድን በመያዝ ቀድሞ የዘመነ፡ ጤናም ሆነ ዝናብ ከአሏህ የለመነ፡ የሱናን ጎዳና ዱሮ የሸመነ፡ ይህ ነው ጥር-ገበያ ጠበቃ የኢስላም፡ አርሶ ነግዶ እንጅ አጭበርብሮ አይበላም፡ ለወደደው ማር ነው ለሚጠላው ኮሶ፡ ችግር ቤቱ አይገባም ያርሳል አንደፋርሶ፡ የገታራ አረዳ ጀግና ነው ጨርሶ፡ ከኢስላም የሚሸሽ አይገኝም አንድም፡ ከገታሮች መሀል ፊሪ አይወለድም፡ ለጠላቱም ቢሆን እውነትን መስካሪ፡ የጥር-ገበያ ልጅ አይወድም አስካሪ፡ ሪዙ ደስ ይላል ጣል ሲያረግ ጥምጣም፡ ጠላቱንም ቢሆን በበደል አይቀጣም፡ ኢስላምን ያወቀ ጠላ ቢራ አይጠጣም፡ አረቂና ጠላን ያው ያስጠነቅቃል፡ ደግነቱ ደግሞ ከቃላት ይልቃል፡ የዚህ ህዝብ ውለታ በምን ይዘለቃል፡ ጂማሮው ኢስላም ነው በኢስላም ያበቃል፡ ኢንሻ አሏህ ብዙወች ታግለዋል ለሱናቸው ሲባል፡ እነሱን እያየን ልንፀና ይገባል፡ ዛሬ በየቦታው መስጂድ ይገነባል፡ ተውሒድና ሱና እንደት ይጠገባል፡ የገታራ ወጣት እምነትህን ያዘው፡ ጥመት እየመጣ እንዳይወዘውዘው፡ የሱናውን ወንድም በደዕዋህ እገዘው... አሏህን ለማወቅ ሱናን ለማስተማር፡ ከጠላ ከአረቂ ለመውጣት ከቁማር፡ በቢላል መስጂድ ላይ ታድመናልና፡ ጀግናው የሀገሬ ህዝብ እባክህ ትሎ ና፡ መጠጡ ይበቃል የአምና የካች አምና፡ ከአንበሶ ከጨንገር ከሽርክ ተላቀን፡ የአሏህን አንድነት በመረጃው አውቀን፡ የኢስላምን ጠላት በጥምረት አድቅቀን፡ እርስ በርስ በእምነት በሐቅ ተዋውቀን፡ እየተዘያየርን በጣም ተነፋፍቀን፡ የአሏህን አደራ የነብዩን ትውፊት፡ አሽቀንጥረን ጥለን የጥመትን ቅርፊት፡ ጥር-ገበያ ደመቅን ገታራ ህዝብ ፊት፡ በኑረዲን አል አረብ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
2 2924Loading...
18
Media files
2 2566Loading...
19
እህት አለም!? ------------------- አለሁኝ ባልሽበት ሁሉ ፈለኩሽ ግና የለሽም፡ ከትላንት ተለየሽብኝ እኔኮ አላወቅኩሽም፡ ደጋግመሽ አለሁ አትበይኝ እመኝኝ አንች አይደለሽም፡ .......ስሚ....... እስኪ ራስሽን ፈትሽው ወንጀልንኮ ተላምዷል፡ ሴትነት ሀያዕ ከጠፋ ውበትሽ ጠፍቶ ተዋርዷል፡ ከሰውነት ተራ ወጥቶ ከሸያጢን ጋር ተዋዷል፡ የእናትነት ማዕረግሽ ክብርሽ ተገፎ ተቀዷል፡ ......ስሚማ...... ኢስላም ያስተማረሽ ከትቦ መድ ቀለም፡ ስርዓትን እንጂ አመፅን አይደለም፡ ተመከሪ እባክሽ ንቂማ እህት አለም፡ በኑረዲን አል አረብ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
4 85038Loading...
20
Media files
4 2806Loading...
21
ሲጓዙ ከማደር የሀሳብን ገደል፡ ተጭኖ ከመኖር ጭቆናና በደል፡ ቢፀዳዳ ኖሮ ይሻል ነበር አይደል!? ----------------------- ክፉና በጎውን፤ ቆሻሻውን ሁሉ ይዞ ከሚነዳ፡ ሸክሙ እጂጉል ገዝፎ ቅሉ ሳይፈነዳ፡ ምን ነበር አንዳንዴ፤ አዕምሮም እንደ ሆድ ችሎ ቢፀዳዳ፡ «በኑረዲን አል-አረብ» http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
4 1618Loading...
22
ወንድ ልጅ ሲያዝን ይቅር ሲል ነው የሚያምርበት።
4 20331Loading...
23
ይቅርታ! ሳጠፋ አስቤበት አይደለም «ይቅርታ»ስጠይቅ ግን አስቤበት ነው። http://t.me/nuredinal_arebi
3 8079Loading...
24
ሁሉም ቢኖርህ ተውሒድ ከሌለህ ከንቱ ነህ
3 8644Loading...
25
ራሳችንን እንፈትሽ ዲሆች ከቆሻሻ ላይ ለቅመው መብላት የሚያቆሙት ቆሻሾች የዲሆችን ሀቅ መብላት ሲያቆሙ ነው። http://t.me/nuredinal_arebi
4 62213Loading...
26
اللهم بلغنا ما نود واجعل لنا دعوة لا ترد وافتح لنا بابا إلى الجنة لا يسد
4 6903Loading...
27
ትላንትን የምናፍቀው ለዚህ ነው። أغلب الأجيال السابقة ربتهم إمرأة أمية لا تقرأ ولاتكتب ولكن علمتهم مالم تستطع بعض مثقفات اليوم تعلميه لأبنائهم አብዛኞቹ የቀድሞ ትውልዶች ያደጉት ማንበብና መጻፍ በማይችሉ መሃይም ሴቶች ነው። ነገር ግን አንዳንድ የዛሬ ምሁራን ልጆቻቸውን ማስተማር የማይችሉትን አስተምረዋቸው ነበር። «N» http://t.me/nuredinal_arebi
4 7402Loading...
28
ሰማኸኝ..!? ልክህን በማያውቁ ሰወች አትከፋ አይነ-ስውር አልማዝን ቢዳብስ ዋጋውን መተመን አይችልም። so.... http://t.me/nuredinal_arebi
4 11718Loading...
29
Media files
3 8585Loading...
30
Media files
3 4296Loading...
31
«ወሎን ላመስግነው» ---------------------- ወሎ ➠የፍቅር ምንጭ የመቻቻል፡ ➡እንደ ወሎ ማን ይመቻል፡ የታሪክ ቅርስ የተጋድሎ፡ እንደዚህ ነች የኛ ወሎ፡ የወሎ ልጆች ነን አያውቀንም ማፈር፡ የጀግናው ተማሪ የጦለሀ-ጀዕፈር፡ የነጃሽ ልጆች ነን የፍትሁ መሪ፡ የሰላም ጠበቆች የፍትህ ዘማሪ፡ የኢማም ልጆች ነን እንዳትል የግራኝ፡ አህመድ ነው የኔ አባት በፍትህ የመራኝ፡ አስራ ሰባት አመት በፍትህ የመራት፡ ቀልጦ የበራልን እንደ ሻማ መብራት፡ ኢስላምን በሁሉም ይበልጥ ያሰራጨ፡ የመሪ ዘመኑን በፍትህ የቋጨ፡ አንባ-ገነኖችን በፍትህ የቀጣ፡ የሁላችን አባት ሰላምን ያመጣ፡ «ኢማሙ አህመድ» ፍትህ ላሰፈነ የምንንበረከክ፡ ጨቋኝ መሪወችን ሁሌ እማንታከክ፡ ለሀይማኖታችን ህይወት የምንገብር፡ ሁሌ ዝቅ የማንል ለስልጣንም ለብር፡ ጀግና የአንበሳ ልጅ ቀልጣፋ እንደ ነብር፡ የሰላም ጠበቃ የፍቅር ውብ ዳኛ፡ የኢስላም ውድ ልጅ ወሎዬ ነን እኛ፡ ታዞዦች ነን እኛ በፍትህ ለመራን፡ አለን ኩሩወች ነን ወሎ ብለህ ጥራን፡ ሀቅና ፍትህን ወሎ ያስተማረን፡ አሏህ በችሎታው በሁብ ያሳመረን፡ የደጋጎች ዱዓዕ በሐቅ ያገነነን፡ የስልጣኔ ምንጭ እኛ ወሎዬ ነን፡ «ወሎ» የገራድ አህመድ ነው በሙሉ ገራዶ፡ ሸህ ዳውድ ሀገር ተመልከት ዳውዶ፡ ወሎን ተመልከተው ይኖራል ተዋዶ፡ መከራ ወርዶበት ዘንቦ እንደ በረዶ፡ አንዱ ከሌላው ጋር ተዛምዷል ተዋልዶ፡ «ወሎ» አመሰግናለሁ የወሎ አበዋራ፡ አመሰግናለሁ የወሎን ተራራ፡ በሌትም በምሽት በቀን በጠራራ፡ በጭቆና መሀል ሽቶ የጎመራ፡ ሊቃውንት አፍርቷል ሀገር እየመራ፡ የኢማሙ አህመድ ታማኝ ወታደሮች፡ ጠብቀው ያቆዩ የኢስላምን በሮች፡ በጭቆና ታሽተው ታሪክን የሰሩ፡ ህይወትን ገብረው ሀቅን ያበሰሩ፡ በሁሉም ዘርፍ ላይ ወሎ አለው አንበሳ፡ ግፍ የበዛ ጊዜ ወስኖ እሚነሳ፡ የበዳዮች ሁሉ ፅኑ የግር እሳት፡ ወሎ ነው በታሪክ የሁሉም ትኩሳት፡ «ወሎ» የመጣውን ሁሉ በፍቅር ተቀባይ፡ ከበደል የራቀ ለሐቅ ተዘንባይ፡ የተቸገረውን የሁሉን እንባ አባሽ፡ የወሎ ልጅ እናት ምስጋና ይገባሽ፡ «ወሎ» የቲም ሆኖ አያውቅም በቅሎበታል ጀግና፡ ለሰላም የሚኖር ለእድገት ብልፅግና፡ ፍቅር መስበክ እንጂ አያውቅም ብልግና፡ ይወለድበታል አንገተ መለሎ፡ ጎበዝና ቆንጆ ንፁህ አይነ ቆሎ፡ የሁሉ እኩል ሀገር እንደዚህ ነች ወሎ፡ «ወሎ» የሰላም ሰገነት የሊቆች መፍለቂያ፡ የፍትህ ውብ አርማ ግሩም ማነቃቂያ፡ ወሎ ኩራት እንጂ አይደለም መሳቂያ፡ ስንቶች ለድናቸው ህይወት ገብረዋል፡ ለኢስላም ሀይማኖት ብዙ ተሰደዋል፡ በፅናት አባቶች ቦሩ ላይ ታርደዋል፡ በበዳይ መሪወች በኬ ላይ ሞተዋል፡ «ወሎ» የታሪክ ውብ አርማ የሰላም ጠበቃ፡ ግፉ ሲበዛበት የሚል በቃ በቃ፡ ኢስላም በሀበሻ ወሎ ላይ ታንጿል፡ በሐቅ የሚመራ ነገስታት ቀርጿል፡ ለእምነቱ ፍቅር ወሎ ብዙ ከፍሏል፡ ግን ደግሞ እየሞተም ጠላቱን አይሏል፡ ወሎ በእስልምናው ተሸንፎ አያውቅም፡ ነፍሱን ሰቶለታል አይጠነቀቅም፡ ወጣት ሽማግሌው ኢስላሙ ሲነካ፡ አይሰማም ቲወሪ የጠላት ሰበካ፡ «ወሎ» ተጓዝ ታሪክ ጠይቅ በወረ-ሒመኖ ከጀግናው መፍለቂያ ከወረ-ቦረኖ ተንቀሳቅሰህ አጥና ሒድ ከወረ-ቆቦ በዚህም ተራመድ ወደ ወረ-ባቦ፡ ወሎ በጠቅላላ ሙህራን ነው አቦ፡ «ወሎ» ያለውን ለመስጠት አይሰስትም እጁ፡ እንቁ ትውልድ ነው ወሎ ወረ-ኤጁ፡ መከራ ሲመጣ እየተወያዩ፡ የሰላም አርማ ነው ወሎ ወረ-ዋዩ፡ታሪክ ይናገራል ወሎ ወረ ኢሉ፡ በኬ ምስክር ነው ወሎ ወረ-ቃሉ፡ ዋልታና ማገር ነው የፀና ግድግዳ፡ ጠላት አሸናፊ ተቀባይ እንግዳ፡ የደም አሻራ አለ ወሎ ቦሩ-ሜዳ፡ የሙህር ሀገር ነው የሰላም ማሳያ፡ ይሔ ነው ታሪኩ ወሎ ወረ ራያ፡ «ወሎ» አርበኛ ነው እንጂ ጎበዝና አማላይ፡ የፍቅር ሀገር ነው ወሎ ባጠቃላይ፡ የሰላም እንቅፋት የለበትም ሰላይ፡ ድፍን ወሎ ምድር ደቡብ እና ሰሜን፡ ግፍና መከራው ቢሰብረውም ቅስሜን፡ እንደሚጠበቀው ዛሬ ላይ ባይፋፋም፡ በስንት ጭቆና በበደል ቢገፋም፡ ኢስላም በወሎ ላይ በፍፁም አልጠፋም፡ በአራቱም አቅጣጫ ምዕራብና ምስራቅ፡ ጀግና አለ በወሎ ቀልጣፋ እንደ ብራቅ፡ በኢስላም መንገድ ላይ ተጓዥ እንደ ቡራቅ፡ «ወሎ» የፍቅር የአብሮነት የሰላም አርማ ናት፡ ክብር ይገባሻል የወሎ ልጅ እናት፡ ትንፋሹ ፍትህ ነው አራሽ ነን ገበሬ፡ ግን ደግሞ አንችልም ሲነካ ድንበሬ፡ ---------------------- በክብር ሰገነት ሐቅ ያደነደነው፡ ግፍና መከራ ፅናት ያገነነው፡ የኢስላምን አርማ ወሎን ላመስግነው፡ --------------------- በኑረዲን አል አረብ ከወሎ ---------------------- http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
5 81576Loading...
32
ከጎንደር እስራኤል ድረስ የሚወስድ የኢስላም ጥላቻ... እዚህ የጎንደርን ሙስሊም ማሳደዳቸው አልበቃ ብሏቸው ፍልስጤሞችን ከገፀ-ምድር እናጠፋለን ብለው በፉከራና በቀረርቶ አይሁዳዊቷን ሀገር ተከትለው የወጡ ሁለት ጉረኞች ቃልኪዳን መሀሪና ሙሉቀን ወልዱ የተባሉ ወጣቶች ሬሳቸው ወደ እስራኤል ተመልሷል። ሙስሊሞችም የሚጠፉት በቀረርቶና በፉከራ ሳይሆን በአሏህ ውሳኔ ብቻ ነው።
5 5025Loading...
33
ጀግኖችህን ጠብቅ!! من يعيش على بيع الرجال يموت على يد المشتري وبأرخص ثمن ወንድን እየሸጠ የሚኖር በርካሽ ዋጋ በገዢው እጅ ይሞታል። «N» http://t.me/nuredinal_arebi
4 9896Loading...
34
Media files
5 3959Loading...
35
Media files
4 67010Loading...
36
Media files
4 37111Loading...
37
«ወንድም አለም» «ማን እንደ ወንድም» -------------------- ሳጠፋ ስሳሳት እንዳልሆን ባለጌ፡ የምትቆነጥጠኝ ክብሬ ነህ ማዕረጌ፡ አንተን አስታወስኩህ ይሔው ዛሬ አድጌ፡ በሮቹን ነድቼ ከሌላ ሳጋጥም፡ ወይም ደስ ብሎኝ ዝም ብየ ስቀብጥም፡ ለአባዬ ስናገር ስታረገኝ ቅልጥም...! ትዝ ይልሀል ከዚያ..ከዚህ ስታሮጠኝ፡ ምንም ሳላጠፋ ኩርኩም ስታገምጠኝ፡ አባዬ ሲቆጣህ የምትቆነጥጠኝ..!! .. ትዝ ይልሀል ያኔ.. ዛሬ ያ ልጅነት እንደ ቀልድ አለፈ፡ ነበር በሚል ቃላት ተተካ ተፃፈ፡ ትዝታ ሆነና ዛሬ ትውስ አለኝ፡ ግን እንባየ መጣ ናፍቆቱ ገደለኝ፡ «ወንድም ማለትኮ» ስታጣ የሚቆጭ ድጋፍ ነው መከታ፡ ችግር የሚካፈል ቆሞ በአባት ፈንታ፡ አይዞህ እያለ ፀንቶ እሚያበረታ፡ ከቶ እማይሸነፍ ክንዱ እማይረታ፡ ለክፉ እማይጨክን የሌለው ተልዕኮ፡ ፈፅሞ እማይጎዳህ ጠላቶችን ታኮ፡ ጋሻ መከታ ነው ወንድም ማለትኮ...!! ቁጣው እሳት ቢሆን ኩርፊያውም እንደ አለት፡ ከጎንህ አይጠፋም ሁሉም የራቀህ ለት፡ መከታና ጋሻ ይህ ነው ወንድም ማለት፡ ወንድምኮ ስጦታ ነው ግሩም ጥላ፡ ፅኑ መርህ በመከራህ በችግርህ የማይላላ፡ ሁሉም ይቅር አልፈልግም ካንተ ሌላ፡ «እናማ ልንገርህ» አይረባኝም ብለህ ወንድም እንዳትከዳ፡ ጓደኛ ሲሸሽህ ዘመድ ሲሆን ባዳ...፡ ሲጨልም እሱ ነው እጁ እሚከነዳ፡ በጤንነት ጊዜ ሁሌ እሚናፍቅህ፡ ታመሀል ስትባል በቅፅበት ሲርቅህ፡ ወንድምህ ብቻ ነው አንተን የማይለቅህ፡ የመከራ ጊዜ አይደርስም ጓደኛ፡ በድካምህ ክስተት የለም ሚስጥረኛ፡ ወንድምህ ብቻ ነው ከጎን የሚተኛ፡ በጥቅም በዝና አትቀየር በብር፡ አትጥላው በፍፁም በነገር ቅንብር፡ የወንድምን ስጋ አትብላ እንደ ነብር፡ ሌላው ሁሉም ቀሪ ምንም አይፈይድም፡ በጭንቀት ጊዜና አይገኝም አንድም፡ እንደ እናት ልጅ አይነት ማን አለ እንደ ወንድም፡ «ወንድሜ እወድሀለሁ» 👉በኑረዲን አል አረብ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
4 49371Loading...
38
«ተኩላን ጠነቁት» قالوا انت ذو الوجهين አንተ ሁለት ፊት አለህ አሉት قال نعم አወ አለና واحد لأحبابي አንዱን ለወዳጆቼ والثاني للكلاب ሁለተኛውን ለውሾቼ ...............አላቸው ይባላል። «N» http://t.me/nuredinal_arebi
4 29112Loading...
39
የሴት ልጅ ውብ ነገር ምንድን ነው..!? እርዝመቷ ነውን!? ነው ወይስ የፊቷ ውበት...እ.. ወላሒ በአሏህ እምላለሁ ይህ ሁሉ አይደለም። ለእምነት ሁሉ ስነ መግባር አለው አይናፋርነት የሌለው ደግሞ ዲን የለውም። ስለሆነም የሴት ልጅ ውበትና ጌጥ ሐያዕ ነው። «N»
4 20836Loading...
40
ስለ አባታችን ትንሽ ነገር ማለት ወደድኩ ከሰማሁት አንፃር..!? አባታችን ሙህዬ ቢረሳው #በአውሬወቹ_የፋኖ አደረጃጀት የተገደለበት ትልቁ ምክንያት ከአሁን በፊት ለፋኖ ብር አዋጡ እያሉ ሀገር በሚያምሱበት ወቅት ይህ አባት አካባቢው ላይ የታወቀ ጀግና ነበርና #እኔ_ለሚያስተዳድረኝ መንግስት እንጂ ጫካ ገብቶ ለሸፈተ ቡዲን አልገብርም በማለቱ በተደጋጋሚ በግቢው እየደፈጡ #ጥይት ሲያስፈራሩትና ውጣ እያሉ ሲረብሹት እሱ ግን ከሰራሁት ቤቴ ማነው የሚያሶጣኝ እያለ ብዙ እንደታገላቸው ከቦታው የነበሩ መረጃወቸ ጠቁመውኛል። ...የሚገርምህ አለኝ ወዳጀ አባቱ ጋር የሞተው ልጅ ወደ ከተማ ትንሽ ሱቅ ከፍቶ ነው የሚኖረው በአጋጣሚ ትላንት ቤተሰብ ለመጠየቅ በመጣበት ነው አስበው አጥንተውና ጠብቀው አባቱን እስከ ልጁ የገደሉት ይህ ሁሉ ሲሆን ሀግ ባይ አለመኖሩ በራሱ #ሙስሊሞች ላይ በሚደርሰው መከራና ግፍ ከመሀይማንና ደናቁርት ሙስሊሞች ጨምሮ ከሀዲው አለም ሙስሊሙን ለማጥፋት በዲብቅና በይፋ ከባለ ስልጣኖቻቸውም ጭምር ከጎጃም ምድር #በተለያዩ ሰበቦች አማኞችን ማፅዳት አለብን የሚል አላማናግብ አንግበውወደ ተግባር የገቡ እንደሆነና ማፅዳትም እንደ ጀመሩ በተግባር እየነገሩን ነው። .....የሚገርመው ተደራጂተው ተመካክረው ከዘረፉና ካገቱ በኋላ ሌሎቹ በሌላ ቦታ መጥተው #ፋኖ አይደለም ይህን የሚሰራው ሌቦች ናቸው እያሉ ለማታለልመሞከራቸው ነው.....!?
3 75510Loading...
የኔ አንበሳ የጫካው ንጉስ ሳይሆን የገጠር ዳዒ ነው። ገጠር ምድር ገብቶ ተውሒድ የሚያገሳ፡ በመከራ ታሽቶ ወድቆ የሚነሳ፡ እሱ ነው የኔ ውድ ያ! ነው የኔ አንበሳ፡ «ኑረዲን ገጠሬው» https://vm.tiktok.com/ZMrev662U/
إظهار الكل...
Visit TikTok to discover videos!

Watch, follow, and discover more trending content.

👍 95
ጀግናዬ አንተ በተግባር ገጠር ላይ ወርደህ ተውሒድ አስተምር እነሱ ከተማ ቁጭ ብለው በሚዲያ አንተን ይዘለፉህ አንድ ቀን ከአሏህ ፊት ሒሳብ እንወራረዳለን በላቸው። http://t.me/nuredinal_arebi
إظهار الكل...
شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن

#ሰለፍያ_ቀጥተኛ_የሀቅ_መንገድ_ብሎም_አይነኬ_ፅኑ_ተራራ_ነው ለአስተያዬትና እርማት @Nuredin_al_arebi_Bot

👍 55
00:15
Video unavailableShow in Telegram
1.53 MB
👍 63
የሀገሬ አየር መንገድ በሁጃጆች ተጨናንቋል...። ሲያስደስት በአሏህ አሏህ ሆይ እባክህ ...!? https://vm.tiktok.com/ZMre7SqTN/
إظهار الكل...
👍 46
file_514867.mp3_m2vbot_242476386.opus3.60 MB
👍 17
በዱዐዕ_ጉዳይ_05_06_24_12_37_56_356_43_24_05_06_24_12_39_09_860_82_16.mp313.86 MB
👍 17
إظهار الكل...
شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن

#ሰለፍያ_ቀጥተኛ_የሀቅ_መንገድ_ብሎም_አይነኬ_ፅኑ_ተራራ_ነው ለአስተያዬትና እርማት @Nuredin_al_arebi_Bot

00:07
Video unavailableShow in Telegram
መልካም ስራ መጥፎን ያሶግዳል።
إظهار الكل...
1.32 KB
👍 65
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የፈትሑል መጂድ ኪታብ ደርስ -ክፍል 18- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
إظهار الكل...
👍 14
Show comments
00:33
Video unavailableShow in Telegram
የፋኖ ደጋፊወች.... ➡አሁንስ ከቅዠት አልነቃችሁምን...!? አላማችሁ መች ጠፋን ለአንድ እምነት ብቻ እንደምትታገሉ ለሁሉም ግልፅ ነው። ሙስሊሞች ሆን በአሏህ ንቁ እንንቃ በተለን የወሎ ሙስሊሞች የዚህን መንጋ አላማ አልተረዳንም በተለይ ደግሞበስደት ያለንወንድም እህቶች እንንቃ ከዚህበላይ ምን ይበሉ በአሏህ...!?
إظهار الكل...
2.63 MB
👍 54