cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ናዝራዊ Tube

ናዝራዊ: ማለት የተቀደሰ ወይም ለእግዚአብሔር የተለየ ማለት ነው። @biblicalmarriage On YT sub☞ https://bit.ly/2ZCsqFN Inbox👉 @Nyouth_bot -- " እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም፥ የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ። -- ኤር 6:16

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
19 889
المشتركون
+224 ساعات
+1997 أيام
+69930 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
🎉🎉🎊🎊🎉🎉🎊🎊🪅🪅🪅 የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል  በድምቀት ልናከብር 1ቀን ብቻ ቀርቶናል🤩። 🔥 የቴሌግራም ቻናሎች በዓሉን ድምቅ ማረጉን ተያይዘውታል🤩🤩። ያው ቻናሎቹን የተቀላቀላቹ ታውቁታላቹ😍 ያልተቀላቀላቹ ካላቹ "እሺ" በሉኝ እና ተቀላቀሉ በዓልን አብረን ፏ ብልጭ✨ እንበል🥳🤩 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
430Loading...
02
"የማረሚያ ቤት ገጠመኞቼ" በድምጽ #ክፍል_አንድ መምህር በአበበ አብዲሳ @nazrawi_tube
4821Loading...
03
#Identification /#መታወቂያችን የሕማማት ሰሞን ማስታወሻ ደጉ ጌታ ሰው ሆኖ ሲመላለስ የእግዚአብሔር ልጅ መኾኑ፣ ለዘመናት ይጠበቅ የነበረው መሢሕ መኾኑ፣ አማኑኤል (የእግዚአብሔር በሕዝቡ መካከል መገኛ ምክንያት) መኾኑ ... እንደምን ታወቀ? ኢሳይያስ ይህን ስቅዩ ሎሌ 'እንድንወደውም የሚያደርግ መልክ አልነበረውም' ማለቱንስ (አሁንም) ያስተዋለ አለን? የእግዚአብሔር መሆኑ ወይም ከእግዚአብሔር ዘንድ መሆኑን መለያው ታዲያ ምንድነው? እግዚአብሔር የታወቀው በመስዋትነት ፍቅሩ ነው። ይህ ዓለም ያውቀው ዘንድ የወደደው በፍቅሩ ነው። 'እግዚአብሔር ፍቅር ነው።' ያለው ሐዋርያ የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን እንድንጠራ/እንድንታወቅ አባት እግዚአብሔር 'አትረፍርፎ ያፈሰሰልን ፍቅር' ምንኛ ታላቅ ነው! ይለናል [1 ዮሐ. 3፥ 1]። በዚህ በወደቀው ዓለም፣ በዚህ እርሱን በማታውቀው ዓለም፣ በዚህ ጠላትነትና እርስ በእርስ መፈራራት በሰፈነበት ዓለም፣ በዚህ ኃያላን ነን ባዮች በጡቻቸው ለመታወቅ በሚንደፋደፉበት ዓለም፣ በዚህ ጦርና የጦር ወሬ ዜና ሆኖ በገነነበት ዓለም፣ በዚህ ለድሆችና ለምስኪኖች ሥፍራ በሚነፍግ ዓለም፣ ... ወዘተ የታራቂውና የሰላሙ ንጉስ፣ የድሃ አደጉ አባትና የመበለቲቱ ዳኛ የሆነው አምላክ - ልጆቹ ተብለን እንድንጠራ መታወቂያችን የእርሱ ፍቅር ይሆነን ዘንድ አፈሰሰልን። ሽንቁር የመላው ሕይወታችን፣ ለመብታችን ስንሯሯጥ የተሰበረው መያዣችን አስቸገረን እንጂ እርሱማ 'ፍቅሩን' አትረፍርፎ አፈሰሰልን። የምንታወቅበት የእግዚአብሔር ፍቅር አብዮተኛ ነው። ለምስኪኖች ይወግናል፣ የድምፅ አልባዎች ምትክ ያረጋል። የታመሙትንና ያልጋ ቁራኞችን ምንጣፍ አራግፎ ያነጥፋል፣ የተራቡትን ከአፉ ነጥቆ ያጎርሳል፣ ከራሱ ቁስል ይልቅ የሌላውን ያክም ዘንድ የቀረችውን ትንሽዬ ዘይት በባልንጀራው ቁስል ላይ ያደርጋል። የእግዚአብሔር ፍቅር ሙሉ መልክ ኢየሱስ ነው። የመስቀል አርበኛ። የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ፈሰሰ ሲለን - 'ውይ እግዜር እንዴት ይወደኛል' እያልን የኮንፍረንስ መዓት፣ የፍቅር ዜማ መዓት ... ወዘተ እንዲኖረን አይመስለኝም። እርሱ ኢየሱስ እንደተመላለሰ እንድንመላለስ ነው እንጂ። የእግዚአብሔር ፍቅር የደቀመዛሙርቱን እግር አጠበ። ዕለተ - ሐሙስ የፍቅር አብዮት ተገለጠ። ጌታ የባርያውን እግር አጠበ! ✍ተገኝ ሙሉጌታ @nazrawi_tube
8376Loading...
04
የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በድምቀት ልናከብር ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርቶናል🤩። 🔥ግን የቴሌግራም ቻናሎች ከ አሁኑ በዓሉን ድምቅ ማረጉን ተያይዘውታል🤩🤩። ያው ቻናሎቹን የተቀላቀላቹ ታውቁታላቹ😍 ያልተቀላቀላቹ ካላቹ "እሺ" በሉኝ እና ተቀላቀሉ በዓልን አብረን ፏ ብልጭ✨ እንበል🥳🤩 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
7460Loading...
05
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ በዓል እየቀረበ ነው ለዛውም ፋሲካ🎉 በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተናል🪅 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2880Loading...
06
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እነዚህን ድንቅ የፋሲካ በዓል✝  ፕሮግራሞች  ወደ እናንተ ለማድረስ ጥቂት ቀናት ብቻ ይቀሩናል🤩 እስከዛ ድረስ የምትፈልጉትን ዝግጅት መርጣቹ🫵 ተቀላቀሉ👍 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2740Loading...
07
እነዚህን ድንቅ የፋሲካ በዓል✝ ፕሮግራሞች ወደ እናንተ ለማድረስ ጥቂት ቀናት ብቻ ይቀሩናል🤩 እስከዛ ድረስ የምትፈልጉትን ዝግጅት መርጣቹ🫵 ተቀላቀሉ👍 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
3030Loading...
08
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ በዓል እየቀረበ ነው ለዛውም ፋሲካ🎉 በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተናል🪅 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2870Loading...
09
ይሄን ቪዲዮ በእንባ ሆኜ ካየው በኋላ ክርስቶስን ይበልጥ ወደድኩት "ዘ ፓሺን ኦፍ ዘ ክራይስት" የተሰኘው ክርስቶስ ለእኛ የከፈለውን ዋጋ የሚያሳይ ፊልም አውርዳችሁ ተመልከቱ ሼርም አድርጉ @nazrawi_tube
1 75028Loading...
10
እባካችሁ‼️ ተባበሩኝ! ከዚህ በታች ያለውን እየፃፍኩት ላለው መፅሀፍ የሚረዳኝን ጥናታዊ ዳሰሳ በመሙላት እንድትተባበሩኝ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ 👇ከታች ያለውን ሊንክ/ማስፈንጠሪያ በመንካት ዳሰሳውን ያግኙ ተባረኩ https://forms.gle/atbm9zhUZYrAEWt3A
1 6330Loading...
11
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ በዓል እየቀረበ ነው ለዛውም ፋሲካ🎉 በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተናል🪅 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
3490Loading...
12
ተለቋል ዩቱብ ላይ ገብታችሁ አድምጡ ትባረኩበታላችሁ🙏
1 5391Loading...
13
🛑 ዛሬ ማታ 02:00ሰዐት ይጠብቁን🛑 https://youtu.be/oVICuYZSi1M?si=KXV48Bi8W73zSA82
1 5830Loading...
14
"አመስግኑት" @rhythmnationalchoir Original Song By Ketena Hulet Mulu Wengel A Choir YouTube @nazrawi_tube
1 5442Loading...
15
እባካችሁ‼️ ተባበሩኝ! ከዚህ በታች ያለውን እየፃፍኩት ላለው መፅሀፍ የሚረዳኝን ጥናታዊ ዳሰሳ በመሙላት እንድትተባበሩኝ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ 👇ከታች ያለውን ሊንክ/ማስፈንጠሪያ በመንካት ዳሰሳውን ያግኙ ተባረኩ https://forms.gle/atbm9zhUZYrAEWt3A
6890Loading...
16
💗ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው❓ በመረጣቹሁት ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
4100Loading...
17
#ክፍል_4 የወንጌል ጉዞ በኢትዬጵያ ዶክመንታሪ ፊልም  📼 360p, 💾 69.5 @nazrawi_tube
1 85911Loading...
18
❓📀የማንን መዝሙር እናድርሳቹ💿❓ 🎤ከሴት ዘማሪዎቻችን ውስጥ የማንን መዝሙር ትፈልጋላቹ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2960Loading...
19
#ክፍል_3 የወንጌል ጉዞ በኢትዬጵያ ዶክመንታሪ ፊልም  📼 360p, 💾 91.8MB, @nazrawi_tube
2 48514Loading...
20
እኔ በተወለድኩበት ወር🤱 ለተወለዳቹ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው😃 አስታውሱ✴️ ቻናሉን የምጋብዘው እኔ በተወለድኩበት ወር ለተወለደ ብቻ ነው መዋሸት አይቻልም❌ የተወለዳቹበትን ወር ስትጫኑ መንፈሳዊ ቻናል ከመጣ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2890Loading...
21
#ክፍል_2 የወንጌል ጉዞ በኢትዬጵያ ዶክመንታሪ ፊልም  📼 360p, 💾 94.8MB, @nazrawi_tube
2 51518Loading...
22
⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2491Loading...
23
#ክፍል_1 የወንጌል ጉዞ በኢትዬጵያ ዶክመንታሪ ፊልም 📼 360p, 💾 91.1MB, @nazrawi_tube
2 39632Loading...
24
የኢትዮጵያን የወንጌል ጉዞ በአጭሩም ቢሆን የተረከልን ድንቅ ዶክመንተሪ ነው ከተለቀቀ ትንሽ ቢቆይም ያላያችሁ እንድታዩት አበረታታለሁ። ይሄን ስራ የሱሩ እጆች ሁሉ ይባረኩ ብያለሁ ዶክመንተሪውን ስጨርስ። @nazrawi_tube
2 1597Loading...
25
🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞 ቀኑን ብርክ ብላቹ የምታሳልፉባቸውን ዝማሬዎች እንጋብዛቹ ⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀                      ወይስ ⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿           እንጋብዛቹ🎁 📛ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1740Loading...
26
📡በ ቴሌቪዥናቹ ከምትከታተሏቸው መንፈሳዊ ቻናሎች ውስጥ ምርጡ መንፈሳዊ ቻናል ለእናንተ የቱ ነው ?
1880Loading...
27
https://t.me/boost/nazrawi_tube
2 1250Loading...
28
˙ ፈራሁ ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው 📼 360p, 💾 29.1MB, @nazrawi_tube
2 47412Loading...
29
🎤ከሴት ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ? በመዝሙሮቿ የተባረካቹ እና የምትወዷት ዘማሪት ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
3930Loading...
30
💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙 በመዝሙሮቹ የተባረካቹበት እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
2700Loading...
31
💗ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው❓ በመረጣቹሁት ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
3800Loading...
32
ስብከተ ወንጌሉን እያከናወኑ ሳለ በ16 ዓመት ጽንፈኛ ሃይማኖተኛ በተደጋጋሚ በስለት ተወግተው በመቁሰላቸው ምክንያት ወደ ሆስፒታል የተወሰዱት ጳጳሱ ኢማኑኤል ማር ማሪ በጥሩ ጤንነት ላይ ይገኛሉ። ጳጳሱ ከአደጋው በኋላ ወደ ቀልባቸው ሲመለሱ ያደረጉት የመጀመሪያው ነገር ጥቃት ላደረሰባቸው ሰው የይቅርታና የምሕረት ጸሎት መጸለይ ነበር። የጳጳሱ ጸሎት፣ ምሕረትና ይቅርታ ጥቃቱን ተከትሎ የመጣው ግርግር፣ ተቃውሞና ማኅበራዊ ያለ መረጋጋት ወደ ከፋ ደረጃ እንዳያድግ ለመቅረፍ ያስቻለ ነበር። እንዴት ያለ የክርስቶስ ልብና የይቅርታ መንፈስ ነው! Alex Ztseat @nazrawi_tube
2 8586Loading...
33
በድንገት Soreti Moges @nazrawi_tube
2 1138Loading...
34
እኔ በተወለድኩበት ወር🤱 ለተወለዳቹ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው😃 አስታውሱ✴️ ቻናሉን የምጋብዘው እኔ በተወለድኩበት ወር ለተወለደ ብቻ ነው መዋሸት አይቻልም❌ የተወለዳቹበትን ወር ስትጫኑ መንፈሳዊ ቻናል ከመጣ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
3280Loading...
35
እየሰበኩ እያለ ጥቃት የተፈጸመባቸው የተወደዱ አባት 😥 በሀገረ አውስትራሊያ በሚገኝ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በኢጲስ ቆጶስነት የሚያገለግሉት፣ ብፁዕ አቡነ ማር ማሪ ኢማኑኤል በተለያዩ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች በእንግሊዝኛ እና ዐረብኛ ቋንቋዎች በሚያስተላልፉት ስብከት የሚታወቁ፣ የተወደዱ አባት ናቸው። በግሌ ከውጪዎቹና ከእኛ ዘመኖቹ ኦርቶዶክሳውያን አባቶች፣ ከግብጻዊው አቡነ ሺኖዳ ቀጥሎ በአስተምህሯቸው የምገረምባቸው ምርጥ መምህር ናቸው። እኚህ የተወደዱ አባት፣ ዛሬ ሰኞ፣ ሚያዝያ 7 ቀን 2016 ዓ.ም በአውስትሬሊያ፣ ሲድኒ ከተማ ዳርቻ፣ በ"ኢየሱስ መልካም እረኛ" ቤተ ክርስቲያን በቀጥታ ሥርጭት በሚተላለፍ የስብከት መርሐ ግብር ላይ እያስተማሩ ሳለ በአንድ ግለሰብ በስለት ተወግተው ጉዳት ደርሶባቸዋል። እሳቸውን ለማዳን በተደረገ ርብርብም አራት ሰዎች መቁሰላቸው ተነግሯል። የሆነው ነገር እጅግ አስደንጋጭና አሳዛኝ ነው። እንደ ስካይ ኒውስ አውስትራሊያ ገለጻ የጥቃቱ ዝርዝር መረጃ ገና ባይረጋገጥም፣ የኒው ሳውዝ ዌልስ ፖሊስ ጥቃቱን የፈፀመውን ግለሰብ በቁጥጥር ሥር መዋሉን አሳውቋል። ብጹዕነታቸውም የሕክምና እርዳታ ተደርጎላቸው በአሁኑ ወቅት በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኙም ተሰምቷል። እግዚአብሔር ይመስገን! ከጥቂት ወራት በፊትም በእኛዋ ሀገር፣ በተሃድሶ አገልግሎቱ የምናውቀው፣ የቃል ዐዋዲው መምህር አሰግድ ሳሕሉ ላይ የተቃጣበት የግድያ ሙከራም የዚሁ ዓይነት ነበር። ብጹዕነታቸው ላይ ጥቃት የሰነዘረው ሰው ዓላማ ምን እንደሆነ ባይታወቅም፣ የአእምሮ ሕመምተኛ ካልሆነ በስተቀር፣ ምናልባትም እሳቸው በሚሰብኩት ወንጌልና በፈጠሩት ተጽዕኖ የተበሳጨ ሰው ሊሆን እንደሚችል መገመት አይከብድም። በነገራችን ላይ ብፁዕ አቡነ ማር ማሪ ፤ ድንግል ማርያም ኢየሱስን በሥጋ ብትወልድም በአጠራር ደረጃ ግን "የእግዚአብሔር እናት ልትባል አትችልም" የሚል አቋም እንዳላቸው ልብ ይሏል። ብጹዕነታቸውን የሚወዱት ጌታ ከከፋ ጉዳት ስላተረፋቸው ስሙ የተመሠገነ ይሁን። ይኼን ጽሁፍ የምቋጨው ደግሞ በእርሳቸው አንድ ወሳኝ ምክር ነው፤ እንዲህ በሚለው፦"እኔ ክርስቲያን ነኝ እያለ በሥላሴ ዶክትሪን ወይም በሥሉስ አሀዱ አምላክ፤ በአብ፣ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ የማያምን የትኛውም ሰው እሱ ክርስቲያን ዓይደለም። እናንተን የምመክራችሁ ነገር ቢኖር እንዲህ ዓይነቱን ሰው በጭራሽ እንዳትሰሙት ነው፣ አለቀ! ...እንደነዚህ. ዓይነት ሰዎች በሆነ አቅጣጫ ምርጥ እና ጥሩ ሊሆኑ ይችላሉ ፣ ያ እኔን አያገባኝም። በጥሩነታቸው አትታለሉ፣ ጠላት በመልእክታቸው መካከል መርዝ የሚረጨው በዚህ ሁኔታቸው ተጠቅሞ ነው። ስለዚህ ተጠንቀቁ! " 🙏 ©ሽመልስ ይፍሩ @nazrawi_tube
2 4828Loading...
36
Media files
1 7603Loading...
37
.        ❓የመዝሙር ጥያቄ❓     💿ይህ መዝሙር የማነው?💿                        👇 🎶ተመስገን ተመስገን🎶 🎶ተመስገን ልበልህ ደግሜ🎶 🎶ከሃጢያት በሽታ🎶 🎶ተፈውሼ በአንተ ታክሜ...🎶 ይህን ጥያቄ በትክክል ከመለሳቹ ጠቃሚ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ።
2741Loading...
38
⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑 🔸በምትኖሩበት አከባቢ የሚገኙ የተለያዩ ቸርቾች የሚያዘጋጁትን የኮንፍራንስ ፕሮግራም ማስታወቅያዎችን የሚያደርሱ ቻናሎች ልጦቁማቹ 📛ከእናንተ የሚጠበቀው አሁን የምትኖሩበትን ቦታ በመጫን የሚመጣላቹሁን ቻናሎች መቀላቀል ብቻ 🌆የት ነው የምትኖሩት🏘 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2870Loading...
39
Media files
2 4231Loading...
40
ታሪክን የኋሊት ከትናንት ወዲያ ወደ ናፈቀው ጌታ የሄደውና ትናንት ደግሞ በምድር የቆየበት አካሉ በቤተ ክርስቲያን የክብር ሽኝት የተደረገለት፣ ወንድማችን ሙሉቀን መለሰ የዛሬ ሠላሳ ዓመት (ታህሣሥ 1986 ዓመተ ምህረት) ሴኪዩላር ከሆኑ የሕትመት ውጤቶች አንዷ ከነበረችው 'ሳሌም መጽሔት' ጋር ቃለ ምልልስ አድርጎ ነበር። "ታሪክን የኋሊት" በሚል ርዕስ ብርሃኑ ጥርሣማ Berhanu Tirsama ከመጽሔቷ እንዲህ አጋርቶናል!👇 👉 ሳሌም፦ የክርስትና ኃይማኖት በውስጡ በርካታ የእምነት ዘርፎች አሉት አንተ የትኛው የእምነት ተከታይ ነህ? 👉ሙሉቀን፦ ኃይማኖት የሚል ቃል ሁሉን ያሰረ ይመስላል። ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስናወራ ስለ ሕይወት ነው የምንናገረው።...ለዘላለም ስለሚኖረው ስለ ሕያው አምላክ ነው። በአጭሩ የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታይ ብባል እመርጣለሁ። 👉ሳሌም፦ ሙሉ ቀን ኃይማኖትን እንዲህ የጨበጠው ወይም የበፊቱን የለወጠው በኑሮው በገጠመው ወጣገባነት እንጂ ከራስ በመነጨ መንፈሳዊ ቅንነት አይደለም ለሚሉ ተጠርጣሪዎች ምን መልስ ትሰጣቸዋለህ? 👉ሙሉቀን፦ እኔ ሰዎች እንደሚሉት አይደለሁም። በዓለም ውስጥ በነበርኩኝ ጊዜ ሁሉም ነገር ነበረኝ። በሽታ አያውቀኝም። ሌላው ቀርቶ በዚያን ጊዜ የነበረው የመንግሥት ተጽእኖ እንኳ አልነካኝም። እውነተኛው ክርስቶስ ኢየሱስ ሲመሰከርልኝ ወይም ሲነገረኝ ነው ኢየሱስ ክርስቶስን ይበልጥ ለማውቅ ቤተ ክርስቲያን የሄድኩት። ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ በፍቅሩና በምህረቱ ለወጠኝ እንጂ በደረሰብኝ ችግር አልተለወጥኩም። 👉ሳሌም፦ ጥላሁንና መሃሙድን የመሳሰሉት ድምጻውያን እዚህ አሜሪካ አግኝተውህ በዘፋኝነት ግሩም ተሰጥኦ እንደነበረህ አስታውሰው ወደ ሙዚቃው ዓለም እንድትመለስ መክረውህና ጎትጉተውህ አያውቁም? 👉ሙሉቀን - ተገናኝተን እናውቃለን። ነገር ግን በእንደዚህ ዓይነት አልተነጋገርንም። ...ሙዚቃ የመንፈስ ምግብ ነው፣ ሰላም ይሰጣል ይላሉ ፈላስፎች፤ ለሌሎች ሊሆን ይችላል። እኔ ግን አንዳች ሰላም አልነበረኝም። እጅግ በርካታ ሰዎች ወደ እኔ መጥተው በዘፈንህ እንደሰታለን ይሉኛል። እኔ ግን ሰላም አልነበረኝም። በዘፈን ራሴን ማስደሰት አልችልም። ዘፈን እንዲያውም ኃጢአት ነው።...ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ሰላምና ደስታ ሰጠኝ። ወደዱም ጠሉም፣ አዝማሪም ይሁን ትልቅ ዘፋኝ ምንም ሆነ ምንም፣ ማንም ሆነ ማንም ዘፈን የሚዘፈን ካለ ሰይጣን ነው የሚጠቀምበት። ዘፋኞች ሁሉ ሰላም እንደሌላቸው ራሳቸው ለራሳቸው ያውቁታል፤ ወደ ኢየሱስ እንዲመጡና እንዲመለሱ እመክራችኋለሁ። 👉ሳሌም፦ የኃይማኖት ሰው ከሆንክ በኋላ በአጋጣሚ የዱሮ ዘፈኖችህን ሰምተሃቸው አታውቅምን?... 👉ሙሉ ቀን፦ እኔ በምኖርበት ዋሽንግተን የኢትዮጵያ ምግብ ቤቶች አሉ። እዚያ ስገባ አንዳንዴ ሲያዘፍኗቸው እሰማለሁ። አታዘፍኑ ማለት አይቻልም። እንደ እውነቱ ከሆነ ባያዘፍኗቸው ደስታዬ ነው። እንደማንኛውም ሰው ድሮ ዘፈንን እወድ ነበር። እግዚአብሔር ነው ከውስጤ ያወጣልኝ። አሁን ግን መስማት ሳይሆን ስለእሱ ማንም እንዲያወራልኝ አልፈልግም። ጌታን ካገኘሁ በኋላ እንደ ዘፋኝነት የምጠላውና የምጸየፈው ነገር የለም። ይመስለናል እንጂ ነፍስ ያለባቸው ሆነው ትክክለኛ ሕይወት የላቸውም። እንዲሁ አለን ለማለት ያህል በከንቱ ነው የሚወዛወዙት። በተለይ የኢትዮጵያን ሕዝብ አእምሮ የያዘው ትዝታ የተባለው ዘፈን ነው። ሕይወቱን የበላው ትዝታ ነው። ወደፊት አያስከደውም። 👉ሳሌም፦ መንፈስህን ሰርቆ ወደማትፈልገው ሕይወት ይመልስሃል? 👉ሙሉቀን፦ እንደዚያ ማለቴ አይደለም። እኔ እንኳ ትዝታን በተለያየ መንገድ አራት ጊዜ ያህል ተጫወቸዋለሁ። ሮሮ ነው። በሞተና ባለፈ ነገር ማልቀስና ማላዘን ነው። 👉ሳሌም፦ ኢትዮጵያ ፊቷን ወደ ፈጣሪ ታዙር ታንሳ ስትል የክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች ብቻ ፊታቸውን እንዲመልሱ ነው ወይንስ እስላሙም የተለያዩ ኃይማኖት ተከታዩንም ይጨምራል? 👉ሙሉቀን፦ አይ! እኔ ስለሌሎች ኃይማኖት ተከታዮች ተጠሪ አይደለሁም። ስሙን በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ወደ አስጠራው ጌታ እጅን መዘርጋት ያዋጣል። እኔ እስላሙንም ሆነ የሌላውን ኃይማኖት ተከታይ በሙሉ የምጋብዘው ታላቅ ግብዣ ቢኖር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እንዲያውቁ ነው። 🙏 🙌 ወንድማለም ያንተ ነፍስ ባመንከውና በናፈቅኸው ጌታህ እቅፍ በእረፍት አለች። ለቤተሰብና ወዳጅ ዘመዶች ሁሉ ግን እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጥ! ©ሽመልስ ይፍሩ @nazrawi_tube
2 2677Loading...
🎉🎉🎊🎊🎉🎉🎊🎊🪅🪅🪅 የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል  በድምቀት ልናከብር 1ቀን ብቻ ቀርቶናል🤩። 🔥 የቴሌግራም ቻናሎች በዓሉን ድምቅ ማረጉን ተያይዘውታል🤩🤩። ያው ቻናሎቹን የተቀላቀላቹ ታውቁታላቹ😍 ያልተቀላቀላቹ ካላቹ "እሺ" በሉኝ እና ተቀላቀሉ በዓልን አብረን ፏ ብልጭ✨ እንበል🥳🤩 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
👍👍👍እሺ👍👍👍
🎈🎁🎁JOIN NOW🎁🎁🎈
"የማረሚያ ቤት ገጠመኞቼ" በድምጽ #ክፍል_አንድ መምህር በአበበ አብዲሳ @nazrawi_tube
إظهار الكل...
2👍 1
#Identification /#መታወቂያችን የሕማማት ሰሞን ማስታወሻ ደጉ ጌታ ሰው ሆኖ ሲመላለስ የእግዚአብሔር ልጅ መኾኑ፣ ለዘመናት ይጠበቅ የነበረው መሢሕ መኾኑ፣ አማኑኤል (የእግዚአብሔር በሕዝቡ መካከል መገኛ ምክንያት) መኾኑ ... እንደምን ታወቀ? ኢሳይያስ ይህን ስቅዩ ሎሌ 'እንድንወደውም የሚያደርግ መልክ አልነበረውም' ማለቱንስ (አሁንም) ያስተዋለ አለን? የእግዚአብሔር መሆኑ ወይም ከእግዚአብሔር ዘንድ መሆኑን መለያው ታዲያ ምንድነው? እግዚአብሔር የታወቀው በመስዋትነት ፍቅሩ ነው። ይህ ዓለም ያውቀው ዘንድ የወደደው በፍቅሩ ነው። 'እግዚአብሔር ፍቅር ነው።' ያለው ሐዋርያ የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን እንድንጠራ/እንድንታወቅ አባት እግዚአብሔር 'አትረፍርፎ ያፈሰሰልን ፍቅር' ምንኛ ታላቅ ነው! ይለናል [1 ዮሐ. 3፥ 1]። በዚህ በወደቀው ዓለም፣ በዚህ እርሱን በማታውቀው ዓለም፣ በዚህ ጠላትነትና እርስ በእርስ መፈራራት በሰፈነበት ዓለም፣ በዚህ ኃያላን ነን ባዮች በጡቻቸው ለመታወቅ በሚንደፋደፉበት ዓለም፣ በዚህ ጦርና የጦር ወሬ ዜና ሆኖ በገነነበት ዓለም፣ በዚህ ለድሆችና ለምስኪኖች ሥፍራ በሚነፍግ ዓለም፣ ... ወዘተ የታራቂውና የሰላሙ ንጉስ፣ የድሃ አደጉ አባትና የመበለቲቱ ዳኛ የሆነው አምላክ - ልጆቹ ተብለን እንድንጠራ መታወቂያችን የእርሱ ፍቅር ይሆነን ዘንድ አፈሰሰልን። ሽንቁር የመላው ሕይወታችን፣ ለመብታችን ስንሯሯጥ የተሰበረው መያዣችን አስቸገረን እንጂ እርሱማ 'ፍቅሩን' አትረፍርፎ አፈሰሰልን። የምንታወቅበት የእግዚአብሔር ፍቅር አብዮተኛ ነው። ለምስኪኖች ይወግናል፣ የድምፅ አልባዎች ምትክ ያረጋል። የታመሙትንና ያልጋ ቁራኞችን ምንጣፍ አራግፎ ያነጥፋል፣ የተራቡትን ከአፉ ነጥቆ ያጎርሳል፣ ከራሱ ቁስል ይልቅ የሌላውን ያክም ዘንድ የቀረችውን ትንሽዬ ዘይት በባልንጀራው ቁስል ላይ ያደርጋል። የእግዚአብሔር ፍቅር ሙሉ መልክ ኢየሱስ ነው። የመስቀል አርበኛ። የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ፈሰሰ ሲለን - 'ውይ እግዜር እንዴት ይወደኛል' እያልን የኮንፍረንስ መዓት፣ የፍቅር ዜማ መዓት ... ወዘተ እንዲኖረን አይመስለኝም። እርሱ ኢየሱስ እንደተመላለሰ እንድንመላለስ ነው እንጂ። የእግዚአብሔር ፍቅር የደቀመዛሙርቱን እግር አጠበ። ዕለተ - ሐሙስ የፍቅር አብዮት ተገለጠ። ጌታ የባርያውን እግር አጠበ! ✍ተገኝ ሙሉጌታ @nazrawi_tube
إظهار الكل...
👍 5 2
የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በድምቀት ልናከብር ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርቶናል🤩። 🔥ግን የቴሌግራም ቻናሎች ከ አሁኑ በዓሉን ድምቅ ማረጉን ተያይዘውታል🤩🤩። ያው ቻናሎቹን የተቀላቀላቹ ታውቁታላቹ😍 ያልተቀላቀላቹ ካላቹ "እሺ" በሉኝ እና ተቀላቀሉ በዓልን አብረን ፏ ብልጭ✨ እንበል🥳🤩 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
👍👍👍እሺ👍👍👍
🎈🎁🎁JOIN NOW🎁🎁🎈
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ በዓል እየቀረበ ነው ለዛውም ፋሲካ🎉 በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተናል🪅 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
✝🩸አዳዲስ የፋሲካ መዝሙሮች🩸✝
✝🩸ቆየት ያሉ የፋሲካ መዝሙሮች🩸✝
✝🩸የፋሲካ ግጥሞች🩸✝
✝🩸የፋሲካ ፊልሞች ና ድራማዎች🩸✝
✝🩸የሚያሸልም ጥያቄ እና መልስ ውድድር🩸✝
✝🩸አዝናኝ እና አስቂ ቀልዶች🩸✝
✝🩸የበዓል ምስሎች🩸✝
✝🩸የተለያዩ ቸርቾች የፋሲካ አከባበር🩸✝
✝🩸የሞባይል ካርድ ሽልማቶች🩸✝
✝🩸ሁሉንም ለማግኘት🩸✝
✝🩸🩸አሁኑኑ ይቀላቀሉ🩸🩸✝
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እነዚህን ድንቅ የፋሲካ በዓል✝  ፕሮግራሞች  ወደ እናንተ ለማድረስ ጥቂት ቀናት ብቻ ይቀሩናል🤩 እስከዛ ድረስ የምትፈልጉትን ዝግጅት መርጣቹ🫵 ተቀላቀሉ👍 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
✝🎁የሚያሸልሙ ጥያቄዎች🎁✝
✝🎁የሞባይል ካርድ ስጦታዎች🎁✝
✝🎁አዝናኝ እና አስቂ መልዕክቶች🎁✝
✝🎁የበዓል ገጠመኞች🎁✝
✝🎁የፋሲካ መዝሙሮች🎁✝
✝🎁ልዩ የበዓል LIVE ፕሮግራም🎁✝
✝🎁ፊልሞች እና አጫጭር ድራማዎች🎁✝
✝🎁የተለያዩ ቸርቾች የበዓል አከባበር🎁✝
✝🎁የበዓል ግጥሞች🎁✝
✝🎁ሁሉንም ፕሮግራሞችን ለማግኘት🎁✝
✝🎁🎁አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎁🎁✝
እነዚህን ድንቅ የፋሲካ በዓል✝ ፕሮግራሞች ወደ እናንተ ለማድረስ ጥቂት ቀናት ብቻ ይቀሩናል🤩 እስከዛ ድረስ የምትፈልጉትን ዝግጅት መርጣቹ🫵 ተቀላቀሉ👍 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
✝🎁የሚያሸልሙ ጥያቄዎች🎁✝
✝🎁የሞባይል ካርድ ስጦታዎች🎁✝
✝🎁አዝናኝ እና አስቂ መልዕክቶች🎁✝
✝🎁የበዓል ገጠመኞች🎁✝
✝🎁የፋሲካ መዝሙሮች🎁✝
✝🎁ልዩ የበዓል LIVE ፕሮግራም🎁✝
✝🎁ፊልሞች እና አጫጭር ድራማዎች🎁✝
✝🎁የተለያዩ ቸርቾች የበዓል አከባበር🎁✝
✝🎁የበዓል ግጥሞች🎁✝
✝🎁ሁሉንም ፕሮግራሞችን ለማግኘት🎁✝
✝🎁🎁አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎁🎁✝
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ በዓል እየቀረበ ነው ለዛውም ፋሲካ🎉 በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተናል🪅 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
✝🩸አዳዲስ የፋሲካ መዝሙሮች🩸✝
✝🩸ቆየት ያሉ የፋሲካ መዝሙሮች🩸✝
✝🩸የፋሲካ ግጥሞች🩸✝
✝🩸የፋሲካ ፊልሞች ና ድራማዎች🩸✝
✝🩸የሚያሸልም ጥያቄ እና መልስ ውድድር🩸✝
✝🩸አዝናኝ እና አስቂ ቀልዶች🩸✝
✝🩸የበዓል ምስሎች🩸✝
✝🩸የተለያዩ ቸርቾች የፋሲካ አከባበር🩸✝
✝🩸የሞባይል ካርድ ሽልማቶች🩸✝
✝🩸ሁሉንም ለማግኘት🩸✝
✝🩸🩸አሁኑኑ ይቀላቀሉ🩸🩸✝
Repost from ናዝራዊ Tube
ይሄን ቪዲዮ በእንባ ሆኜ ካየው በኋላ ክርስቶስን ይበልጥ ወደድኩት "ዘ ፓሺን ኦፍ ዘ ክራይስት" የተሰኘው ክርስቶስ ለእኛ የከፈለውን ዋጋ የሚያሳይ ፊልም አውርዳችሁ ተመልከቱ ሼርም አድርጉ @nazrawi_tube
إظهار الكل...
5👍 2
እባካችሁ‼️ ተባበሩኝ! ከዚህ በታች ያለውን እየፃፍኩት ላለው መፅሀፍ የሚረዳኝን ጥናታዊ ዳሰሳ በመሙላት እንድትተባበሩኝ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ 👇ከታች ያለውን ሊንክ/ማስፈንጠሪያ በመንካት ዳሰሳውን ያግኙ ተባረኩ https://forms.gle/atbm9zhUZYrAEWt3A
إظهار الكل...
ጥናታዊ ዳሰሳ

መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጋብቻ አገልግሎት ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ማህበራዊ ድረ ገፆች ማለትም በፌስቡክ፣ በቴሌግራም፣ በዩቲዩብ፣በዋትስአብና በሌሎች በትጋት ያገለግልን ሲሆን በዚህ ጊዜ ደግሞ በተለያዩ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት እንዲሁም በተለያዩ የተማሪ ህብረቶችና ወጣቶች ፕሮግራሞች ላይ በመጋበዝ እያገለገልን እንገኛለን፡፡ በዚህም አገልግታችን ውስጥ ብዙ አይነት ትዳር ተኮርና ሁኔታዎች ገጥመውን ጌታ በረዳን መጠን አገልግናል፡፡ የዚህ መንፈሳዊ አገልግሎት ባለቤቶች አቶ አብርሃም ጥላሁንና ወ/ሮ ቤቴል አባይነህ የምንባል በ2009 ዓ.ም በአዲስ አበባ ቀጠና ሁለት ሙሉወንጌል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተጋባን ባለትዳሮች እንዲሁም የአንዲት ኤልሮኢ የምትባልና እንዲሁም ሊወለድ 1 ወር የቀረው ልጅ ወላጆች ስንሆን የክብር መቅደስ ቤተ ክርስቲያን በምትባል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በማገልገል ላይ እንገኛለን፡፡ ተባረኩ!

👍 1 1