ናዝራዊ Tube
ናዝራዊ: ማለት የተቀደሰ ወይም ለእግዚአብሔር የተለየ ማለት ነው። @biblicalmarriage On YT sub☞ https://bit.ly/2ZCsqFN Inbox👉 @Nyouth_bot -- " እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም፥ የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ። -- ኤር 6:16
إظهار المزيد- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
جاري تحميل البيانات...
መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጋብቻ አገልግሎት ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ማህበራዊ ድረ ገፆች ማለትም በፌስቡክ፣ በቴሌግራም፣ በዩቲዩብ፣በዋትስአብና በሌሎች በትጋት ያገለግልን ሲሆን በዚህ ጊዜ ደግሞ በተለያዩ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት እንዲሁም በተለያዩ የተማሪ ህብረቶችና ወጣቶች ፕሮግራሞች ላይ በመጋበዝ እያገለገልን እንገኛለን፡፡ በዚህም አገልግታችን ውስጥ ብዙ አይነት ትዳር ተኮርና ሁኔታዎች ገጥመውን ጌታ በረዳን መጠን አገልግናል፡፡ የዚህ መንፈሳዊ አገልግሎት ባለቤቶች አቶ አብርሃም ጥላሁንና ወ/ሮ ቤቴል አባይነህ የምንባል በ2009 ዓ.ም በአዲስ አበባ ቀጠና ሁለት ሙሉወንጌል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተጋባን ባለትዳሮች እንዲሁም የአንዲት ኤልሮኢ የምትባልና እንዲሁም ሊወለድ 1 ወር የቀረው ልጅ ወላጆች ስንሆን የክብር መቅደስ ቤተ ክርስቲያን በምትባል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በማገልገል ላይ እንገኛለን፡፡ ተባረኩ!