ar
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ

تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 037 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 314 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 091 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 037 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 28 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 656، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 67، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.79‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.16‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 447 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 346 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 9.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 29 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

16 037
المشتركون
+6724 ساعات
+2117 أيام
+65630 أيام
أرشيف المشاركات
ችግሩን ለማግኘት ያልፈጠርኩት ችግር የለም ችግሩ ግን እኔ ነበርኩ።

መዳህ ላይ ካለ ሰው ጋር ለመሮጥ መቃጠር ምን ለማግኘት ይሆን?

በተፈጥሮው ሁሉንም ሰው የሚንቅ ሰው አለ! እና እሱም እንደሚለው የማይንቀው አንተን ብቻ ነው። እርሱንም ስለሚንቅህ ነው የማይንቅህ።

፡ እኔ ሃሳባዊ         ስፈልግ ማልተኛ ወዳጅ ዘመዶቼ             የስደት ጓደኛ   መሔድ መመለስ                ነው             ሲበዛ መባዘን ራሴን ለማግኘት            ሌላውን የማጣ                 የምከት ከሐዘን ፡ ምክኒያቴም        ግልጽ እንጂ               ከቶ አልተሰወረ መቆጨት አያሻም     ከመዳፍ ላልገባ                     በአክናፍ ለ በ ረ ረ።         አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

፡ መንገድ ወሳጅ መላሽ ‎ ሰው ግን በዛው ቀሪ "‎እንዴት?" ካልሺኝ ..... ‎ ያንቺን መጥፊያ ተናገሪ ‎፡
፡ መንገድ ወሳጅ መላሽ ‎               ሰው ግን በዛው ቀሪ "‎እንዴት?" ካልሺኝ ..... ‎             ያንቺን መጥፊያ ተናገሪ ‎፡

Modelling AutoCAD  3D Animation and Engineering Tutorial  መማር የምትፈልጉ ይህን YouTube channel Subscribe  አድርጉ  https://youtu.be/cl47Z61gj_8?si=CRyQLOBhLXTxgkK6

ባለ ትልቅ ህልሞች ግና መንገድ የጠፋን በመኖር የዛልን ብዙዎች ነን! ግን ቀን እንጠብቃለን። ንግግራችን ሁሉ ህግ የሚሆንበት ፤ እስትንፋሳችን እስትንፋስ የሚሰጥበት ፤ የሆነ ቀን አለ ያሻነውን በሚገባው ዋጋ የምንሸምትበት የሆነ ቀን አለ በመኖር ስንበረታና እኛ እስካለን ድረስ!!!

👉"በዳዩ" ተበዳይ አይረሳም!

መራጭ እንድትሆን ተመራጭነት ላይ በደንብ መስራት ይጠበቅብሃል። ካልሆነ እንኳን ልትመርጥ ለመመረጥ ራሱ አስቸጋሪ ይሆንብሃል!!!

፡ ከልቡ ነው መውደድ ጥጉ ‎ምርቃቱ ደርሶ የሚያኖር ቁጣው እንኳ 'ሚያለመልም ‎መሰረቱን ጠበቅ አርጎ ‎ስብዕናን 'ሚገነባ ማንነትን የሚቀልም ‎ ‎በርትቶ የሚያበረታ ‎ምክሩ ከክፉ የሚያርቅ የሚያበቃ ለቁምነገር ‎ለፍቶ ደክሞ ያሳደገ ‎እንዴትስ ከሀሳብ ይጠፋል መች ይረሳል ያባት ነገር ‎ ‎አባት እኮ ...... ‎ለልጁ እንቁ ጌጡ ነው መመኪያ ምሳሌነቱ ‎ክብርና ሞገስ የሞላው ‎ ያረገ ፍቅርን እምነቱ ‎ ‎ይመራል በቀና መንገድ ‎ያሳያል ስኬት ጥበቡን ‎ተዘርቶ የተጠበቀ ‎በብቃት ማፍራት ማበቡን ‎ ‎አባት እኮ ...... ‎ባይታይ ሀሳብ ሲገባው ‎ይዞት ነው ውስጡን በውስጡ ‎አክብረው ለወደዱት ሰው ‎ስቀው ነው ፍቅር የሚሰጡ ‎ ‎በርትቶ እያበረታ ‎አለሁ እያለ የሚያፀድቅ የሚያበቃ ለቁም ነገር ‎እንዴትስ ከሀሳብ ይጠፋል መች ይረሳል ያባት ነገር ‎✍Mekdi ፡

፡ ባቅምህ እየተጣጣርክ ‎የኑሮ ስሩን አጠንክር ክንድህን ለስራ አበርታ ‎ምርኩዝህ ይሆንልሃል ‎ነገ ላይ እድሜ ሲያዳክም ጉልበትህ የከዳህ ለታ ‎ ‎እይበት ደስታ አለምህን ‎ስኬትን ተጎናፀፈው በራስህ ይበልህ ደሰ ደስ ‎በላብህ ሰርተህ ስትበላ ‎ እንዲያ ነው አንጀትህ የሚደርስ ፡

የምትፈልገው ነገር የጎዶሎህ መሙያ ነው ሰው ቢሆንም ራሱ።

፡ እንደ ሰርከስ (በእውቀቱ ስዩም) መኖር በሀገርህ የሰርከስ ትርኢት እንደማሳየት ነው ...... ስልጠናው ሳይኖርህ በሚያድጥ ዳገት ላይ በብጤህ መጋለብ በሁለት መዳፎች ሳይፎርሹ መቅለብ ደርዘን ሙሉ አሎሎ አሎሎ ቢጠፋ እሾህ ተድበልብሎ በሳት ቀለበት ውስጥ ማለፍ ሹልክ ብሎ እንደ ህልም እሪታ በሰለለ ገመድ ...... ባንድ እግር መራመድ ይሄን ሁሉ አድርገህ ትርኢቱም አልቆ ካጥንቶችህ መሃል አንዱ ተሰንጥቆ አንደኛው ደንድኖ እጅህ ወንፊት ሆኖ ምንም ባትታደል አንቱ የሚባል ስም አሞጋሽ ለክብርህ ነጋሪት ባይጎስም ምናልባት ካተረፍክ ..... ያልተራገፈ ጥርስ ያልተሰበረ ቅስም   የድል ሳቅህን ሳቅ በተረፈው ጥርስህ በወንፊት መዳፍህ አጨብጭብ ለራስህ ፡

ከሁሉ የሚጎዳው ለማይጨበጥ ነገር የተስፋ ጥገኛ መሆን ነው።

ነፃነት ሲያስርህ መሪህ ሕሊና ነው።

ተበዳይና በዳይ በአንድ ወቅት ወዳጆች ነበሩ።

፡ ጥርጉ መንገድህን        ገድበው ከያዙ                እንዳትንቀሳቀስ ገባር አሰናድተህ         ጅረትህን ተወው               ወንዝ ሆነህ ፍሰስ ያኔ    ውቅያኖስህ ነው            የመገደብህ መልስ።       አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

፡ ለምን መሄድ አስፈለገ ‎ ዳግም ዞረሽ ልትመጪ ‎ምን ሊፈይድ መመላለስ ‎ተደላድለሽ ላትቀመጭ ‎ ወይ ጠቅልለሽ ላትወጪ ‎ ‎አንቺን ልተው ስፍጨረጨር ‎ካረፍሽበት ከልቤ ላይ ‎ ሊጠፋ ሲል መልከ ገፅሽ ‎በአዲስ ተስፋ ይሞላኛል እንደ ተራ ቀላል ነገር ‎ መጣሁልህ የሚል መልስሽ ‎ ‎ተይ ግድ የለም ..... ‎ቁምነገሬን ችላ ብለሽ ‎ በነፍሴ ላይ አትቀልጂ ‎እኔን ብለሽ ከመጣሽ ነይ ‎ካልተመቸሽ ልሂድ ካልሽም ‎ ላትመለሽ ሆነሽ ሂጂ ፡

እንዲዳረስ ከፈለክ እንዲደብቁ አድርገህ ንገራቸው ያኔ ለነገሩ ክብደት ስለሚያሳዩ ደብቀው ያዳርሱልሃል።