ar
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ

تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 234 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 245 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 081 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 234 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 06 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 625، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -24، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.69‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.08‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 437 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 337 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 11.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 07 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

16 234
المشتركون
-2424 ساعات
+2177 أيام
+62530 أيام
أرشيف المشاركات
🥰ምን አይነት መዝሙር ማግኘት ይፈልጋሉ ❓ የምት ፈልጉትን መዝሙር በመምረጥ ተቀላቀሉ 👇👇👇

እንዳልተኖረ ነፃነት ምቾት ነሺና አጥፊ አይኖርም!!! ሲኖር ግን ዋጋው ልክ እንደ ኦክስጅን ነው።

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

🥰ምን አይነት መዝሙር ማግኘት ይፈልጋሉ ❓ የምት ፈልጉትን መዝሙር በመምረጥ ተቀላቀሉ 👇👇👇

፡ ሰው መሻቱ ሲጠፋበት እንዳልነበር ለመኖር ሲል ትጉህ መልኩን ያጠለሸ በሚያልፍ ቀን አያልፍ ቃል ገፊ መሆን ክብር መስሎት አንደበቱን ያበላሸ ከአዛዥ እስከ አጎብዳጅ ከጠፊው እስከ አለሁ ባይ ካለው እስከ ለማኙ ከከሀዲው እስከ ሀቀኛ ወትሮ ምህረትን ጠባቂ ከጌታው ፈውስን አማኙ የሚያፀና የእግዜር ፍቅር ከእውነት ደጃፍ እያለ ፍርድ ከሀዘን ኋላ የሚክስ ቀን በአምሳሉ ሰው ሆነን ሳለ እኛነት ዋጋው ተስቶን ክፉ ሀሳብ ነው ያናናቀን ✍Mekdi @amen1995

መኖር ሚዛን የለሽ ፅኑ የለው ቀለም፣ ለእስትንፋስ ማቀሰት፡ እየቆሙ ማለም! መድከም ፡ መሰባበር ፡ ለመቆም መታገል፣ ሆነልኝን ናፍቆ ፡ ሳይበሩ መጨለም፡ መሬት ለማገልገል። አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

፡ በመምጣትህ ያላወኩት በመሄድህ ግራየገባኝ መሃል ሆኜ ስወዛገብ በቅሬታ ሆድ አባባኝ ✍Mekdi @amen1995

ታማሚ እስከ ሞት ፤ አስታማሚ እስከ ቀብር ይታመማሉ!!!

ምን እንደምንፈልግ እስቲ ፈልገን እናግኘው! ብዙዎቻችን በመፈለግ እና ግራ በመጋባት ውስጥ ነን!!!

፡ ሲፈታ ጭንቅ ቋጠሮው ሲገኝ ደስታ መዳኛ ፅድቅ ከምላሹ ግኝት በላይ የጥያቄው ልክነት ነው 'ሚያስፈነድቅ፡፡ ✍Mekdi @amen1995

ሌላን ለማስደሰት እለት ለት ምትቆርሰው ማንነትህ እነዛን ሰዎች ለማጣትህ ዋነኛው ምክንያት ነው። ወዳጄ ራስህን አፍርሰህ ሰውን ከምታጣ ብርዘት በሌለው ማንነት ራስህን አግኝ።

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

በማርያም አማላጅነት ያምናሉ 🥰

በማርያም አማላጅነት ያምናሉ 🥰

📷 እርግጠኛ ነኝ ፕሮፍይሎን ለመቀየር ፈልገው ፕሮፍይል የሚያደርጉት ጠፍቶ  ተቸግረው ያውቃሉ። የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇📷 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0