ar
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ

تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 234 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 245 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 081 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 234 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 06 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 625، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -24، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.69‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.08‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 437 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 337 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 11.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 07 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

16 234
المشتركون
-2424 ساعات
+2177 أيام
+62530 أيام
أرشيف المشاركات
🥰ምን አይነት መዝሙር ማግኘት ይፈልጋሉ ❓ የምት ፈልጉትን መዝሙር በመምረጥ ተቀላቀሉ 👇👇👇

እምቢተኝነት ሁሌ የአመጻ አይደለም የራስንም ጥቅምና መብት ማስከበሪያም እንጂ!

አንዳንዴ ከጥፋት ለመዳን ፍላጎትን መገደብ አብዝቶ ጠቃሚ ነው!!!

ያንተ ረጅሙ እና አሰልቺው መንገድ ላንዱ አቋሯጩ ነው ያ ማለት መንገድ በራሱ ችግር አይደለም! የቱ እንደሚሆነን አለማወቅ እንጂ!!!

ከልብ አልባ ወዳጅ ጠንካራ ጠላት መነቃቃትን ይፈጥራል።

፡ ከመምሰል ጋር ተወዳጅተህ አይሆን ነገር እያላመጥክ እኔ የታየኝ መቼ ታየህ ዝምታዬን መች አደመጥክ ✍Mekdi @amen1995

ሚስጥር የነገርከው ሰው ሰክሮ እንደማየት የሚያስደነግጥ ነገር የለም ተሳሳትኩ #ፍቅር_ብቻ

አንዳንዴ የሚያነጋግረንን ሳይሆን የሚያዳምጠንን ማግኘት በራሱ እፎይታ አለው።

ያስለመደ ጉዳት፡ ግድ የለሽነትን እያደር ሲጠራ፣ ለክብር መቆሙ፡ ይሆንና ተራ፣ የስሜት ወላፈን ፡ ስር እየሰደደ፡ ልብን እያሟሟ፣ የመውደድ ጣዕሟ፣ ሚዛንን አይደፋም ፡ ይለቃል ቀለሟ። አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ) @Abu1219

፡ ስንቶቻችን ሰው እያየን ከእኛነት ጋር ጥል አግባባን እንዳሻቸው "ሆ" በል ሲሉ "ሆ" እያልን ገደል ገባን ✍Mekdi @amen1995

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

በማርያም አማላጅነት ያምናሉ 🥰

📷 እርግጠኛ ነኝ ፕሮፍይሎን ለመቀየር ፈልገው ፕሮፍይል የሚያደርጉት ጠፍቶ  ተቸግረው ያውቃሉ። የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇📷 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

📷 እርግጠኛ ነኝ ፕሮፍይሎን ለመቀየር ፈልገው ፕሮፍይል የሚያደርጉት ጠፍቶ  ተቸግረው ያውቃሉ። የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇📷 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

🥰ምን አይነት መዝሙር ማግኘት ይፈልጋሉ ❓ የምት ፈልጉትን መዝሙር በመምረጥ ተቀላቀሉ 👇👇👇