ar
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ

تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 253 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 231 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 076 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 253 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 05 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 723، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 78، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.62‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.06‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 426 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 335 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 11.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 06 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

16 253
المشتركون
+7824 ساعات
+2217 أيام
+72330 أيام
أرشيف المشاركات
አንዳንዶቻችን በጣም ቅርብ ለቅርብ ነን ግን ውስጣችን ተረሳስቷል።

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

በማርያም አማላጅነት ያምናሉ 🥰

📝መንፈሳዊ ታሪኮች፣ልቦለድ፣ ስነ ፅሁፍ ፣እና መዝሙሮችን ፣የሚያቀርብ አዲስ ቻናል ተከፍቷል አሁኑኑ ተቀላቀሉ 👇 https://t.me/+yL-AeCQris9jZGY0 https://t.me/+yL-AeCQris9jZGY0

📷 እርግጠኛ ነኝ ፕሮፍይሎን ለመቀየር ፈልገው ፕሮፍይል የሚያደርጉት ጠፍቶ  ተቸግረው ያውቃሉ። የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇📷 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

🥰ምን አይነት መዝሙር ማግኘት ይፈልጋሉ ❓ የምት ፈልጉትን መዝሙር በመምረጥ ተቀላቀሉ 👇👇👇

ብዙ ስሰራና ማረፍን ውስጥህ ሲሻ መስራቱ ግዴታህ እንደሆነ ለውስጥህ ንገረው አለዚያ ራስህን ራስህ እያሰነፍክ ትሔዳለህ!!!

የጃፓን ትምህርት ቤቶች ውስጥ የፅዳት ሰራተኛ አይቀጠርም! ከትምህርት ሰዓት በኋላ ሁሉም መምህራን እና ተማሪዎች መፀዳጃ ቤትን ጨምሮ ትምህርት ቤቱ ውስጥ የሚገኙ ሁሉንም ከፍሎች እኩል ያፀዳሉ! ይህም
የጃፓን ትምህርት ቤቶች ውስጥ የፅዳት ሰራተኛ አይቀጠርም! ከትምህርት ሰዓት በኋላ ሁሉም መምህራን እና ተማሪዎች መፀዳጃ ቤትን ጨምሮ ትምህርት ቤቱ ውስጥ የሚገኙ ሁሉንም ከፍሎች እኩል ያፀዳሉ! ይህም መከባበርን፣ኃላፊነትን መወጣትና እኩልነትን እንደሚያጎላ ጃፓናውያን ያምናሉ!

፡ መቼ ጠፋኝ ኑሮ አመሉ አይበግረው መውጣት መውረድ አይመችም ሁሌ አይሞላ አንዴ ሲል ሞቅ አንዴ በረድ መረሳሳት አይባልም ቅድሚያ ላሉት ሲሆን ጊዜ አንድ ሰሞን ሲያጠፋፋ ላይቀር ዳግም መጠያየቅ ሄድ ብሎ መለስ ነው መኖር ዙሩን እያሰፋ ✍Mekdi @amen1995

ቡና በቱርኮች ዘንድ በጣም አስፈላጊ ከመሆኑ የተነሳ በ15 ተኛው ክፍለ ዘመን ሴቶች ባላቸው በቂ ቡና የማያቀርብላቸው ከሆነ የመፍታት መብት ነበራቸው
ቡና በቱርኮች ዘንድ በጣም አስፈላጊ ከመሆኑ የተነሳ በ15 ተኛው ክፍለ ዘመን ሴቶች ባላቸው በቂ ቡና የማያቀርብላቸው ከሆነ የመፍታት መብት ነበራቸው

✅የ 1922 የ ኖቬል ተሸላሚ ሽልማት የተሸለመዉ 'Neils Bohr' h'carlsberg' የቢራ ፋብሪካ የእድሜ ልክ የቢራ ሽልማት ቀርቦለት ነበር፤ ቢራዉ ከፋብሪካው እስከ መኖሪያ ቤቱ ድረስ በቧንቧ
የ 1922 የ ኖቬል ተሸላሚ ሽልማት የተሸለመዉ 'Neils Bohr' h'carlsberg' የቢራ ፋብሪካ የእድሜ ልክ የቢራ ሽልማት ቀርቦለት ነበር፤ ቢራዉ ከፋብሪካው እስከ መኖሪያ ቤቱ ድረስ በቧንቧ ይመጣለት ነበር።

በ 18ኛው ክፍለዘመን በ ሃገረ እንግሊዝ ውስጥ ሚስትን መሸጥ የተለመደ ነበር! ባልዬው በዛ ትዳር እርካታ ካጣና ሚስቱ ጥሩ ካልሆነች እንደምታዩት ገበያ አውጥቶ ይሸጣት ነበር!
በ 18ኛው ክፍለዘመን በ ሃገረ እንግሊዝ ውስጥ ሚስትን መሸጥ የተለመደ ነበር! ባልዬው በዛ ትዳር እርካታ ካጣና ሚስቱ ጥሩ ካልሆነች እንደምታዩት ገበያ አውጥቶ ይሸጣት ነበር!

✅Psychology እንዲህ ይላል በአብዛኛው ሴቶች ራሴን አጠፋለው ካሉ ትኩረት ለመሳብ ብቻ ነው፤ወንዶች ካሉ ግን የምራቸውን ነው ስለዚህ እንዳትጠራጠሩ።
Psychology እንዲህ ይላል በአብዛኛው ሴቶች ራሴን አጠፋለው ካሉ ትኩረት ለመሳብ ብቻ ነው፤ወንዶች ካሉ ግን የምራቸውን ነው ስለዚህ እንዳትጠራጠሩ።

ብዙዎች ሞትን ሳይሆን አሟሟትን ነው ምንፈራ! ሞት ላይ ግልግል አሟሟት ላይ ደግሞ ስቃይ ስላለው ነው።

እንደ ማግኔት ከሆንክ በማይሆንህ ላይ ጊዜ አታባክንም!!!