ar
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ

تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 107 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 309 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 094 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 107 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 01 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 660، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 29، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.96‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.05‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 477 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 331 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 10.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 02 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

16 107
المشتركون
+2924 ساعات
+2067 أيام
+66030 أيام
أرشيف المشاركات
ለመኖር መልካም መሆን ለቂሎች ቂልነታቸውን ማረጋገጫ እንድትሆን ያደርግሃል።

የመጀመሪያው አንድ ውሸትክ ቀጣይ የሚመጡትን እውነቶችክን ውሸት ታደርጋለች።

ከፍ ስትል ወዳጆችህ ማን እንደሆንክ ያያሉ:: ዝቅ ስትል ደግሞ ወዳጆችህ እነማን እንደሆኑ ለይተህ ታውቃለህ::

፡ "ምናልባትም እያንዳንዱ ጓደኝነት ውስጥ ትንሽ ትንሽ ጠላትነት ሳይኖር አይቀርም፡፡" "አልተዘዋወረችም"

ሁሉም ሲያልቅ የመጀመሪያውን ይደግማል!

አንድ ብርቱ ሰው ጣላቶቹ መተውት ከጣሉት ቦታ ተነስቶ ከጣላቶቹ እኮ ተነስቶ ሲሄድ ጠላቶቹ አንተ ቆይ ማነህ ❓ብለው ጠየቁት "እኔ እራሴን እንደ እባብ አየዋለው ስለዚህ ከእኔ በፊት ጭንቅላቴን መግደል ነበረባችሁ ለማደግ የማያርፈው እሱ ነው።ጭንቅላቴን ባትመቱት እንኳን መሬት አጣሉኝ አፈር ልሶ የመነሳት  አብሾ አለብኝ።" ✍አቤል

ጆሮዬን አሞኝ ካንገት በላይ ሕክምና ወደ ሚሰጥበት ማዕከል ሄድሁ። ዶ/ሩ ጓንቱን አጥልቆ፣ በጆሮዬ ቀዳዳ አጮልቆ፣ አዕምሮዬን የሚሰልል ይመስል ግማሽ ሰአት ተለግቦ ቆየ። ሲጨርስ ራሱን ነቅንቆ፣ ጓንቱን አውልቆ እስክሪብቶ ካነሣ በኋላ "የሰገራ ምርመራ ያስፈልገሃል፣…ቀጣዩ ክፍል ሄደህ ሁለት መቶ ብር ከፍለህ ናሙና ስጥ" አለኝ። "ጆሮዬን ከሰገራዬ ጋር ምን አገናኘው?" ብዬ ጠየኩት። ከሚጽፍበት ቀና ብሎ ዛቻ በሚመስል አስተያየት ላፍታ ካተኮረብኝ በኋላ መልስ ሳይሰጠኝ መልሶ አቀረቀረ። በዚህ ጊዜ ዕቃ ለማሰናዳት ወደ ምርመራ ክፍሉ የገባች ነርስ ፈገግ ስላለችልኝ፣ የልብ ልብ ተሰምቶኝ "ንገረኝ!…ሰገራዬ ከጆሮዬ ጋር ምን አገናኘው?" ብዬ ደነፋሁ። ይሄኔ ዶ/ሩ ዘና ባለ ድምፅ፣ "well…ሰገራ በነካ ጣትህ ጆሮህን የጎረጎርህበት አጋጣሚ ካለ ብዬ ነው" "መግባት እና መውጣት" ከበዕውቀቱ ሥዩም

አንዳንድ ማትረፎች መግደሎች ናቸው!

እዚህ አለም ላይ የማይቻል አንድ ነገር አለ እሱም አለመቻል ነው!!!!!

መልካም ሁን የመልካምነትህን መልካም ምላሽ አታጣም እመነኝ!

፡ "በመምከር ውስጥ ተመካሪውን ደካማ አድርጎ የማየት ስስ መታበይ አለ፡ ሲኖሩት ግን ሌላ አለም ነው፡፡"" "አልተዘዋወረችም"

"መብረር ከፈለግክ የሚከብድህን ነገር ሁሉ ተወው" 〰ቡድሀ

በህይወት መንገድ ላይ በኑሮ ትሩፋት ማስተዋል ከሌለ በጥልቀት በስፋት በእብዶች መንደር ውስጥ ጤነኞች ከሌሉ ጤነኞች ለእብዶች እብዶች ይሆናሉ።

የ26 አመቷ አና ኒኮል ስሚዝ የ89 አመቱን ቢሊየነር ባለቤቷ ጄ. ሃዋርድ ማርሻል በፈረንጆቹ 1994 አገባች። ነገር ግን የነዳጅ ባለሀብቱ በሚቀጥለው ዓመት ሞቱ። በኑዛዜያቸውም መሰረት 1.6 ቢሊዮን
+1
የ26 አመቷ አና ኒኮል ስሚዝ የ89 አመቱን ቢሊየነር ባለቤቷ ጄ. ሃዋርድ ማርሻል በፈረንጆቹ 1994 አገባች። ነገር ግን የነዳጅ ባለሀብቱ በሚቀጥለው ዓመት ሞቱ። በኑዛዜያቸውም መሰረት 1.6 ቢሊዮን ዶላር የሚገመተውን ሀብታቸውን ለልጃቸው ተሰጠ። ለስሚዝ ምንም ገንዘብም ሆነ ንብረት አላወረሷትም።

የቀብር ስነስርዓት ላይ እርቃን መደነስ⁉️ በቻይና በቀብር ስነስርዓት ላይ  ሀዘን ላይ ያሉ ዘመዶችን ለማበረታታት እና ብዙ ሰዎች ቀብር ስነስርዓት ላይ እንዲገኙ ስትሪፐር ይቀጥራሉ ። ስትሪፐር ማለት  አንዲት ሴት ልብሷን አውልቃ የተለያዩ የዳንስ ትርኢቶችን ሳቢ በሆነ መንገድ የምታሳይ ሴት ማለት ነው። በእንደዚ ዓይነት የቀብር ስነስርዓት ላይ ወንድ የተባለ አይቀርም ነው ሚባለው። የዚ አይነት ትርኢት የሚደረገው ለአዋቂዎች መዝናኛ በሚሆኑ ቦታዎች እንደ ክለቦች ወይም ፓርቲዎች ላይ ነው።

ይህን ያውቃሉ⁉️ በብራዚል እስር ቤቶች ውስጥ እያንዳንዱ የሚያነቡት መጽሐፍ በእስረኛው ፍርድ ላይ 4 ቀናትን ይቀንሳል።

ይህን ያውቃሉ⁉️ በስታቲስቲክስ ጥናት መሰረት፣ 37% የሚሆኑ ልጃገረዶች ምግብ ማብሰል አይችሉም።

ይህን ያውቃሉ⁉️ በሃዋይ ሴት ልጅ ከ18 ዓመት እድሜ በፊት ድንግልናዋን ካጣች ወላጆቿ ለ 3 አመታት ይታሰራሉ። ሃዋይ በአሜሪካ የሚገኝ ደሴት ነው:: ደግሞም የዩናይትድ ስቴትስ አምሳኛው ክፍለ ሃገር ነው::

ይህንን ያውቃሉ በጃፓን አንድ ሰው ከባቡር ላይ ራሱን ወርውሮ ቢገድል የሟች ቤተሰቦች ህግ በመጣስ ወንጀል ይቀጣሉ

በዓል እንዴት አለፈ ቤተሰቦች?