ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

Apostolic church of Ethiopia, Bole Hermon Branch

Apostolic church of Ethiopia, Bole Hermon Branch

الذهاب إلى القناة على Telegram

"፤ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤" (ኦሪት ዘዳግም 6: 4)

إظهار المزيد
4 020
المشتركون
+324 ساعات
+237 أيام
+10230 أيام
أرشيف المشاركات
📌 የተወደዳችሁ ውድ ቅዱሳን ማንም የማይቀርበት የምክክር ጉባኤ ፊታችን እሁድ ጥቅምት 15, 2019 ዓ/ም ይኖረናል። ከትልቅ አደራ ጋር ወሳኝ የሆነ ነገር እንመክራለን። መልዕክቱ ለሁሉ እንዲተላለፍ እንተጋገዝ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ።

📌 የተራራው ትምህርት ክፍል 10 " እናንተ የምድር ጨው ናችሁ፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል? ወደ ውጭ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ወደ ፊት ለምንም አይጠቅምም።እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም። " ማቴ 5:13-14 @ACEBoleHermon

رسالة صوتية10:02

رسالة صوتية10:02

📌 የተወደዳችሁ ውድ ቅዱሳን ማንም የማይቀርበት የምክክር ጉባኤ ፊታችን እሁድ ጥቅምት 15, 2019 ዓ/ም ይኖረናል። ከትልቅ አደራ ጋር ወሳኝ የሆነ ነገር እንመክራለን። መልዕክቱ ለሁሉ እንዲተላለፍ እንተጋገዝ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ።

አዲስ ነገር ከኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል! የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በምስራቅ አያት አጥቢያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲ
አዲስ ነገር ከኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን  የኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል!   የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በምስራቅ አያት አጥቢያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የተዘጋጀውንና “የምስጋና ቅኝት” የተሰኘ በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ 15 ቅንብሮችን የያዘ አልበም ሲያቀርብላችሁ በታላቅ ደስታ ነው።   ይህንን አልበም ያዘጋጁትንና በተለያየ መንገድ የተሳተፉትን ሁሉ የቤተክርስቲያን አምላክ ኢየሱስ በማያልቀው በረከት እንዲባርክ ጸሎታችንም ምኞታችንም ነው።   አልበሙ በጥቂት ቀናት ውስጥ በ Apostolic Songs ላይ ዝግጁ የሚሆን ሲሆን ሁሉም ተጠቃሚዎቻችን በመተግበሪው ውስጥ ባሉት የክፍያ አማራጮች በመጠቀም ቅንብሮቹን ማውረድ እንደምትችሉ እንገልፃለን። በዚሁ አጋጣሚ በመተግበሪያው ላይ የተካተቱትን ተጨማሪ የክፍያ አማራጮችን ለማየት Apostolic Songs መተግበሪያን ወደ አዲሱ ስሪት ማዘመናችሁን [Update] ማድረጋችሁን እንድታረጋግጡ እንጠይቃለን። የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል ጥቅምት 2019 ዓ.ም

የተወደዳችሁ ቅዱሳን ሰላም ይብዛላችሁ። ዘወትር አርብ በሚኖረን የአዳር ጸሎት ዘወትር በመስዋዕት ኪዳን የምትቆሙ የምትገኙ ቅዱሳን እጅግ ከልቤ እባርካችኋለሁ ቤተክርስቲያንም ትባርካችኋለች። ነገ አርብ የእናቶች ኮንፈረንስ የሚጀምርበት ቀን ስለሆነ አዳር ጸሎት አይኖረንም። ተነጋገሩ @ACEBoleHermon

የተወደዳችሁ ቅዱሳን ሰላም ይብዛላችሁ ። ዛሬ የነበረን የቤተሰብ ፕሮግራም ከአጥቢያችን ውጪ ለቅሶ ስለገጠመኝ በሰአቱ ቀጥታ ማስተላለፍ ስላላልቻልን ይቅርታ እየጠየቅን ጸሎቱን እናንተ በቤታችሁ አድርጋችሁ ይህችን መልዕት ትካፈሉ ዘንድ ላክንላችሁ። ጌታ የሱስ ከእናንተ ጋር ይሁን። በነፍሳት ፍሬ ይባርካችሁ። ለበረከት ሁኑ። @ACEBoleHermon

photo content

photo content

photo content