cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

AMHARA PREVAILING

የአማራ ሕዝብ የሕልውና የፍትህ እና ርትዕ ትግል ትክክልና ድል መጎናፀፍ ያለበት ነው።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
6 166
المشتركون
+824 ساعات
+1497 أيام
+30030 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
አገባባቸው እና  ውጤታቸው !!
9751Loading...
02
አገባባቸው እና  ውጤታቸው !!
9621Loading...
03
የክተት አዋጅ ብልጽግና አለ የለም የተባለውን ሀይሉን እና ትጥቁን ይዞ "የመጨረሻ" የሚለውን ዘመቻ ለ12ኛ ጊዜ ሊከፍት መሆኑ ይታወቃል፡፡ በቀጣይ ቀናት ውስጥ የአየር ጥቃቶችና ድሮን ጥቃቶች ሊበረቱ ይችላሉ፡፡ ብዛት ያለውን ሰራዊቱንም አስጠግቷል፡፡ ይህን ካደረገ በኋላም ከተረፉት ጋር ለድርድር እንደሚቀርብ አሳውቋል፡፡ የአሁኑ አላማ ዋና ዋና የአማራ ፋኖ ይዞታዎችን እና ሰራዊቶችን ካዳከመ በኋላ ፋ*ኖን በደካማ ሁኔታ እጁን ጠምዝዞ ለድርድር ማምጣት ነው፡፡ ለዚህ አጸፋ ደግሞ ፋ*ኖ በአራቱም ግዛቶች  በአስቸኳይ የክተት አዋጅ ማወጅ ይጠበቅበታል፡፡ ህዝብ በበቂ ሁኔታ በማይደግፋቸው አካባቢዎች የፋኖ ሀይል በቁጥርና አየር ጥቃት እንዳይበለጥ ይሄ የክተት አዋጅ ይጠቅማል፡፡ በዋነኝነት ግን የክተት አዋጁ ብልጽግናን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አከርካሪውን ሰብሮ ለመጣል የሚያስችል ነው፡፡ ምስጋናው አንዷለም
1 0142Loading...
04

10Loading...
05
https://www.youtube.com/live/PZ1Nuol3ZYE?si=GPxNza8tOxyvgzeY
1 3000Loading...
06
(በሱራፌል ወንድሙ አበበ) ጥበበኛን እንጂ ጥበብን፤ ጋዜጠኛን እንጂ ጋዜጠኝነትን ማሰር አይቻልም። ጥበበኞችንና ጋዜጠኞችን መፍታት ሃገርን ከእስራት እንደማውጣ ነው። የትላንቶቹን ጨቋኞች አውግዞ መልሶ እነሱን መሆንን የመስለ ምን እርግማን አለ?! የመናገርና የመፍጠር ነፃነትን ማፈን መረጃን፣ እውቀትን፣ እውነትንና ምናብን ያጠፋል። ፍትሃዊ እውቀትን ያልታደለና አሻግሮ የተሻለና የተለየ ነገን መፍጠር የማይችል ትውልድ ጥፋትን እንጂ ለሰው ልጅና ለተፈጥሮ የሚበጅ ልማትን ሊያመጣ አይችልም። በሃሳብ ባንስማማም በፈጠራ ሙግት መሞራረድን የሚያደንቅና የሚያበረታታ ዲሞክራሲ ያስፈልገናል። በህዝብ አይን ልማትን ሳይሆን ጥፋትን የሚጋብዙ ሰዎች ካሉ በፍትህ ስርአት፤ የህግ አግባብ ባለው የፍርድ ቤት ሂደት ነው መዳኘት ያለባቸው። አለበለዚያ በሰፈርነው ቁና ስንሰፋፈር ነው የምንኖረው። ያ ደግሞ የትላንት እንጂ የሩቅ ታሪክ አይደለም። ጥበበኞችና ጋዜጠኞችም፤ ጅቡ እግሮቻችንን እየበላው "ተዉ ጅቡ ተረብሾ እንዳይበላን አንጩህ፤ ዝም እንበል፤ " የምንለው ነገር ይገርማል። በግልፅም በቅኔም ስለሁኔታችን እንናገር፤ ካልቻልንም ከአፈና ጋር አንተባበር። ይህ መልእክት ለሆዳቸው ያደሩትን አይጨምርም። እነሱ ከህዝብ የተለዩና በሃሳብ የምንታገላቸው ናቸው። ፀጋየ ገብረመድህን ብዙዎቹ ድርሰቶቹ በሳንሱር ይጣሉ ነበር። እሱም ታስሯል። በተለይ በደርግ ዘመን መፈናፈኛ አጥቶ፤ ስለ ህዝቤ ሁኔታ መናገር የማልችል፤ በፀፀት የምናውዝ ምን ያለሁት ከንቱ ነኝ ሲል አሰበ እንጂ ዘመኑ አሸናፊ ነውና በቃ ሲያፍኑኝ ዝም ልበል፤ የአባቴ ቤት ሲዘረፍ እግር እግሩን ልያዝ አላለም። ለዚያ ነው በዚያ ሁሉ ወታደራዊ ኢሰፓ ፊት ለዚያውም በራሳቸው ጉባኤ አዳራሽ፤ "ዚቀኛው ጆሮ" የሚለውን ቴአተር በታላቁ ተዋናይ በወጋየሁ ንጋቱና በሌሎቹም አርቲስቶች አቅርቦ የመታፈኑን ሃቅ ለአፋኞቹ የነገራቸው። "አቤት የሌባው ብዛት....!" ብሎ! መንግስቱ ለማን የመንግስቱ ሃይለማሪያም አፋዳሽ "አርቲስቶች" ለአረንጓዴው የምርት ዘመቻ ቴአትር ፃፉ ብለው ሲያስገድዷቸው፤ "ለአረንጓዴው ዘመቻ የሚሆን አረንጓዴ ቴአትር የለኝም አልፅፍም" ብለው ጥበባዊና ሰዋዊ ማንነታቸውን የጠበቁ ፅኑ ናቸው። አንዱ ጥቅመኛ 'ለአረንጓዴው የምርት ዘመቻ አልፅፍም ማለት አይችሉም። መቀመጫዎን በሳንጃ ሲወጉ በግድዎ ይፅፋሉ' ይላቸዋል። መንግስቱ ለማም 'እንደዚያም ቢሆን በሳንጃ ስትወጉኝ ስለሚሰማኝ ስሜት እንጂ ስለ አረንጓዴው የምርት ዘመቻ አልፅፍም' አሉ። በአሉ ግርማ ደግሞ ስለ እውነት ህይወቱን በመክፈል፤ አድር ባይነትን የምንጠየፍበትን ልክ የሰማይ ያህል አርቆ ሰቀለው።  ጥያቄው 'ይህንን ከመሰሉት አያሌ ታሪኮች ምን እንማራለን?' የሚል ነው። - [ሱራፌል ወንድሙ የX ገፅ]
1 3580Loading...
07
Date: 5/26/2024 Subject: Sending out condolences to the aid worker killed in Gondar The Amhara Fano in Gondar (የአማራ ፋኖ በጎንደር) would like to express its condolences to the family and loved ones of the aid worker killed near Gondar yesterday. Aid workers have been a lifeline to our community since a genocidal war was waged on our people by the Ethiopian government a year ago. The tragic death of this aid worker was in an area of Gondar which is under the control of the federal forces, and we do not doubt their culpability in this tragic incident based on their track record of committing war crimes and crimes against humanity with impunity. While our preliminary investigation of the cause of this tragic death shows the involvement of local government militias, we as Amhara Fano in Gondar are ready to cooperate with all concerned bodies in the further investigation of this tragic incident. We will continue our commitment to ensure the safety and security of international aid workers to facilitate the distribution of life-saving humanitarian assistance to those in need. አርበኛ ባየ ቀናው የአማራ ፋኖ በጎንደር ሰብሳቢ Baye Kenaw Chair, Amhara Fano in Gondar
1 4550Loading...
08
THIS is a Typical REACTIONARY NATIONALISM !! The Amhara Nationalism is A REVOLUTIONARY NATIONALISM !! Unrealistic to the Ethiopian context!
1 3920Loading...
09
https://www.youtube.com/live/Z6mfe8EJmrE?si=52m_6q9Qz5VeEES0
1 3410Loading...
10
https://martinplaut.com/2024/05/23/abiys-regime-posed-a-threat-to-the-existence-of-ethiopia-as-a-state/
1 6160Loading...
11
ኬንያ በነጩ ቤተመንግስት በትልቁ ተከብራለች !! የአፍሪካ ቀንድ ታላቅ የአሜሪካ አጋር ተደርጋ ተወስዳለች። እንዲያውም ከኔቶ ውጭ ያሐች ቁልፍ አጋር ሆና ተመርጣለች። ዘር አጥፊው የኦሮሙማ ገዢ ቡድን በሚፈፅማቸው አውሬያዊ ተግባራት ፡ የዘመናዊ ማሕበረሰብ መሴቂያ ሆኗል። በጦርነት አዙሪት ሕዝብ ከመጨፍጨፍ አልፎ የብሪክስ አባልነትን እንደታልቅ ነገር ሲቀባጥር ከረመ። ብሪክስ አባል ሆኖ ዋሽንግተን ገንዘብ የሚለምን መሳቂያ ስለሆነ ኢትዮጵያም በእነዚህ ጭባዎች እጅ አብራ ተናቀች፣ በደም ተጨማለቀች።
1 9511Loading...
12
ልዩ መረጃ! በአማራ ላይ የተጀመረውን የዘር ማጥፋት ዓላማ ያለውን ጦርነት አገዛዙ ባሰበው ልክ መምራት ባለመቻሉ ለብልጽግና ሠራዊት አዛዦች ማማለያ ወታደራዊ ማዕረግ ለመስጠት ታስቧል። በሰራዊቱ ውስጥ እንዲቀላቀሉ ለተደረጉ የትግራይ ተወላጆች ተመጣጣኝ ያልሆነ ወታደራዊ ማዕረግ ለመስጠት መልምሎ ጨርሷል።  በየጊዜው የገቡትን የኦሮሞ ተወላጆች በፍጥነት በአክስለሬሽን ወታደራዊ ማዕረጋቸው ይደግ ተብሎ አቅጣጫ መቀመጡን ኢትዮ 251 ሚዲያ ሰምታለች። ሁለት ሦስት ስቴፕም ቢሆን ማደግ አለባቸው በሚል 2008 እና 2009 መቶ አለቃ የነበሩ የኦሮሞ ተወላጅ ሴቶች ሳይቀር አሁን ብርጋዴየር ጀኔራል ደረጃ እንዲደርሱ ለማድረግ በልዩ ሁኔታ እየተሰራ ነው። ለዚህ አንድ አጋጣሚ እየጠበቀ ነው። ትንሽ ድል እየፈለገ ነው። ይህን የሰሙ የኦሮሞ ተወላጅ ወታደራዊ አዛዦች በጭካኔ እያዋጉ ነው። ዐቢይ አሕመድ ራሱ በሰጠው አቅጣጫ በሚቀጥሉት ጊዜያት፦ => አራት ባለሙሉ ጀኔራል ማዕረግ => አስራ ዘጠኝ ሌተናል ጀኔራል ማዕረግ => ሃምሳ ስድት ሜጀር ጀኔራል ማዕረግ => ስድሳ አራት ብርጋዲየር ጀኔራል ማዕረግ ለመስጠት አቅጣጫ ተቀምጧል። አብዛኛዎቹ የኦሮሞ ተወላጆች ናቸው። ከእነዚህ ውስጥ ጥቂት የሚባሉ የአማራ ተወላጆች ቢኖሩም እንደኢትዮ 251 የመረጃ ምንጮች ከማዕረግ ዕድገቱ በኋላ በጡረታ የሚገለሉ አሉ። ይህን ወታደራዊ ማዕረግ ለማደል ቁርጥ ያለ ቀን የተቆረጠ ባይሆንም፣  ከፍተኛ ድል ካገኙ ያን ምክንያት በማድረግ ማዕረጉን ለማደል አቅጣጫ እንደተቀመጠ ነው ኢትዮ 251 ለማወቅ የቻለችው። በርግጥ ጠላቶቻችን የሚያልሙት ከፍተኛ ድል መቼም አይታሰብም!! የዐቢይ አሕመድን ሰራዊት የአማራ ፋኖ በአራቱም አቅጣጫ መግቢያ መውጫ አሳጥቶት ይገኛል።  ትንሽም ቢሆን ድል የማይታሰብ ሆኗል። በሌላ መረጃ የኦሕዴድ ብልጽግና ባለሥልጣናት፦ "ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ያለንን የታጠቀ ኃይል በሙሉ ይዘን እንዝመት" በሚል የደቡብ፣ ሲዳማና ሌሎች  ክልሎች የሰው ኃይል እንዲያዋጡ ጥብቅ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን የኢትዮ 251 ሚዲያ የመረጃ ምንጮቻችን ያደረሱን መረጃ ያመለክታል። አሁን ካሉት ተጨማሪ ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎች፣ ታንክና ዘመናዊ መድፍ ለመግዛት ግዥ መጠየቁን ኢትዮ 251 ሚዲያ ሰምታለች። የምድር ኃይሉን ከሜካናይዝድ ጦር ጋር መልሶ ለማደራጀት የታሰበ ቢሆንም የሰው ኃይሉ የተመናመነው የዐቢይ አሕመድ ሰራዊት  ድል እንደራበው በየደረሰበት እየተበታተነ ይገኛል። ዘገባው የኢትዮ 251 ሚዲያ ነው። https://t.me/ethio251media
1 6120Loading...
13
Media files
2 2102Loading...
14
በአገዛዙ ውድቀት የተራበው ከተሜውና የዩኒቨርሲቲ ተማሪው ብቻ አይደለም። የአገዛዙ ጦር ርሃብ ላይ ነው። አንድ ከፍተኛ ማዕረግ ያለው ወታደራዊ መኮንን በመኮንኖች ስልጠና ላይ ቢገኝም ወላጅ ቤተሰቦቹን ገንዘብ ላኩልኝ እያለ ሲላክ አውቃለሁ። በቅርብ ሰሞን የሆነ ነው። ጦሩ እየተራበ ነው። ሻለቆችና ኮለኔሎችን ጨምሮ!! ተራው ወታደር ዘርፈህ ብላ ተብሏል። The largest elite army ግን በዚያው ደጋ ዳሞት ጠፍታ ቀረች አይደል። - በኦሮሚያ የግዳጅ ወታደራዊ አፈሳው ተጠናክሮ ቀጥሏል። በሐረርጌ በግድ እየተጫነ ወደማሰልጠኛ የሚገባው ወጣት በርካታ ነው። አፈሳው በሁለት መልኩ እየተፈፀመ ነው። አንዱ ወደ መከላከያ ማሰልጠኛ የሚገባ አፈሳ ሲሆን ሁለተኛው የግዳጅ ዘመቻ እየተሠራ ያለው አዲስአበባ ዙሪያ ነው። << የሥርዓቱ ዘብ >> በሚል ልክ እንደሁቱ ሚሊሻ እየሠለጠነ ያለው ሕዝብ ከፍተኛ ነው። አላማው አዲስአበባ የሚመጣን ታጋይ መመከት ነው ቢባልም ሕዝብን ከሕዝብ የማጨፋጨፍ አላማ የያዘ እንጂ ወታደራዊ ትርጉም ያለው አይደለም። -- የአገዛዙ ሠራዊት አንድ ከፍተኛ ትኩረት የተሠጠው የሥራ ክፍል አደራጅቷል። የሚከዱና የሚኮበልሉ ወታደሮች ጥበቃና ክትትል ክፍል ነው። እግዚኦ ነው መቼስ!! የወታደራዊ መረጃ መምሪያ አንዱ ሥራ ሠራዊቱ ውስጥ ሊከዳ የሚፈልግ፣ የሚሞክር ወዘተ መከታተልና በዚህ ተጠርጥረው በመላ አገሪቱ የታሠሩ ወታደሮችን ፍርድ ማስፈፀም ነው። ብርሃኑ ጁላ በእምነት ሳይሆን በክትትልና ጥበቃ የሚሰነብት ወታደር ፈጥሮልን አረፈው !!
2 2213Loading...
15
የነገሮች ምንጭ ውስጣዊም ውጫዊም ነው። የሕልውና አደጋዎች ምንጭም ውስጣዊና ውጫዊ ናቸው። ትግልም ውስጣዊና ውጫዊ ነው ። የዚህ ዘመን ታጋይ ካለፈው ልምድና ትምህርት የወሰደ እንጂ ባለፈው የውድቀት ሐዲድ የሚኳትን ሊሆን አይገባም። ውስጣዊ ሁኔታን እና አሰላለፍን የማስተካከል ጥያቄ ሲነሳ በወንድም ላይ የሚፈፀም ማጥቃትና መጓተት እየተደረገ የሚቀርበው አተያይ የትግልን ባሕሪ አለመረዳት ነው።  የውስጥ ችግሮችን በአንድነት ስም እየሸፋፈኑና እያድበሰበሱ መሔድ ስሕተት ብቻ አይደለም። አጠቃላይ ትግሉን ገደል የሚከት አደገኛ ልምምድ ነው። Compromise የሚደረግና የማይደረግ አላማ አለ።  የማይደረግበት የሕልውና አላማ ላይ ነን!! አላማህን የሚያደናቅፍና የሚጠልፍ አካል የሚመጣው ከውጭ ብቻ ሳይሆን በዋናነት ከውስጥ ነው። ውስጣዊ አንድነትና ግልፅነት መፍጠር የውጭውን ጠላት ከመታገል በላይ ዋጋ ያለው ቁምነገር ነው። ስለሆነም መጀመሪያ አሰላለፉ መጥራት አለበት ‼ አማራን የሚያስቀድም በአንድ ጎራ ኢትዮጵያን አስቀድማለሁ የሚል በሌላ ጎራ ተሰልፎ በአንድ ሕዝብ ትከሻ ላይ ሊራኮት አይገባም። ሁለት አይነት አስተሳሰብ፣ ሁለት አይነት ርዕዮተ-ዓለም ፣ ሁለት አካሔድ ፣ ሁለት ኢንዶክትሪኔሽን፣ ሁለት አይነት ስብከት፣ ሁለት ምናምን በአንድ ሕዝብ ላይ ጭኖ መታገል አይቻልም!! ሕዝባችን ሁለት አካላትን የመጠበቅና የመቀለብ ግዴታ የለበትም። አማራን ሕልውናውን ለማረጋገጥ በሚያስችለው አግባብ በአማራነት ማደራጀት ምርጫና መብት አይደለም‼ ግዴታ ነው‼ የሕልውና አደጋ ውስጥ ያለውን አማራ በአማራነት መደራጀትህ ብሔርተኛ መሆን ነውና አያዋጣም የሚሉ አካላት ከአብይ አሕመድ ያላነሱ ጠላቶች ናቸው‼ 30 አመት ሙሉ ጠብ ያረጉት ነገር የሌላቸው የውድቀት እሽክርክሪት ውስጥ የሚባዝኑ አካላት ዛሬም መፍትሔ ከእኛ ነው እንዲሉ መፍቀድ ነውር ነው!! ዛሬ ላይ ተነጋግሮ መፍትሔ ማምጣት የማይችል ስብስብ ድል መጥቶ ስልጣን ቢይዝም ስለማይበጅ ከወዲሁ መራር ውሳኔን ለመጋት መዘጋጀት አለበት ‼
2 0082Loading...
16
ዛሬ በጦርነት መካከል አጠገባቸው ካሉ አመራሮች ጋር ተነጋግረው ልዩነታቸውን መፍታትና መፍትሔ ማስቀመጥ የተሳናቸው ሰዎ፥ ሆኖላቸው ነገ አገር ቢረከቡ የስንቱን ፍላጎት በተሸከመችው ዥንጉርጉር ኢትዮጵያ፡ ልዩነቶችንና ፍላጎቶችን የማስተናገድ አቅሙም ዝግጁነትም እንደሌላቸው መረዳት ይቻላል። አስር ገፅ የአላማ መግለጫ ማስናዳት ቢችሉ የቱ ጋር እንደተለያዩ ይናበቡ ነበር። ግን የአእምሮ ጂምናስቲክ ለብዙዎች ጭንቅ ናት።
1 7360Loading...
17
ከረጅም አመት "የነፃ ሕዝብ ነን" ተረክ በኋላ ፡ መብቱን ለአምባገነኖች አሳልፎ የሰጠው ሕዝብ ቢያንስ ለመብቶች መከበር ሲታገሉ የነበሩና ዋጋ የከፈሉ ኢትዮጵያውያንን አደራ በመብላቱ ተጠያቂ ነው።
2 3250Loading...
18
የአገዛዙን ገመና እና አረመኔነት የገለጠው ናሁሰናይ ዛሬም በአካለ ሥጋ የአገዛዙ እስረኛ ነው።
2 3650Loading...
19
ገበታው የተራቆተ ሕዝብ እና "የገበታ ፕሮጀክት" ፤ የሀገራችን ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለአንድ ተማሪ በቀን 22ብር ወይም 40 የአሜሪካ ሳንቲም በጀት- በቀን ሶስት ጊዜ ምግብ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። አብዛኞቹ ዩንቨርሲቲዎች ከሌሎች ወጪዎች ቀንሰው ተማሪ ለመመገብ ተገደዋል። አሁን ያለው የኢኮኖሚ ሁኔታ ግን ተማሪ መመገብ ወደ ማይችሉበት ደረጃ እንዳደረሳቸው ለዋዜማ ራዲዮ ተናግረዋል። - ቤተመንግሥት የሚገነባለት የጎዳና ውበት የሚሠራለት የመዝናኛ ፓርክ ግንባታ የተመረጠለት የመንገድ ኮሪደር የሚዋብለት ሕዝብ ይሔ ነው።
2 0541Loading...
20
"እየኮለኮሉ ተው ሳቁ ይሉናል፤ ውርደት ሱስ ሆኖብን ሳቁን ጨርሰናል። " - ® Aschalew fetene
1 7692Loading...
21
የመከላከያው ትልቁ ሥራ ሠራዊት ጥበቃ ሆኗል፤ የመከላከያ ትልቁ ሥራና ክትትል የሚከዳ ሠራዊት ጥበቃ ሆኗል!! ከግንባር ብቻ ሳይሆን ከክፍሎችና ከካምፖች እየጠፋ ያለው ወታደር በጣም ጨምሯል !! ለአረመኔያዊ የዘር ማጥፋት አላማ የሚሞት የሕዝብ ልጅ የለም ‼ የትም እና በምንም ሁኔታ ውስጥ ያለው የኢትዮጵያ ሠራዊት ውግንናው ከሕዝብ ማድረግ አለበት። የአብይ አሕመድ ፋሽስታዊ አገዛዝ እንዲቀጥል የኢትዮጵያ ሠራዊት እንደቅጠል እየረገፈ፣ ደሙ እንደጎርፍ እየፈሰሰ የሚያልቅበት ምክንያት የለም‼ ሁሉም የመካላከያ አባል መሬት ለታደለው የፋሽስቱ የበላይ መኮንን ተገዢና ታዛዥ መሆን የለበትም‼
2 2961Loading...
22
ኦሮሙማ ገዢ ቡድን ተጨንቋል !! በጣም ተጨንቋል!! የኦሮሚያ ከተሞች ሁሉ በዚህ ልክ ሲሰቃዩ ነው ውለው የሚያድሩት!! << የኦሮሙማ ሚሊሻ >> ልክ << እንደሁቱ ሚሊሻ >> የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እንዲፈፅም የተዘጋጀ ቢሆንም በደል ያንገፈገፈውን አቢዮታዊ የሕዝብ ሠራዊት አያስቆሙትም ‼ በርትተናል !! እየተማርን ነው!! እየታረምን ነው!! እየለመድን ነው!! መቻልን ቀምሰነዋል!! ድልን አጣጥመነዋል!! እያሸነፍን ነው ‼ ድል ለአማራ ትግል ‼
1 8313Loading...
23
በ19 ቦታዎች ዓውደ ውጊያዎች ተደርገዋል። በተመሣሣይ ቀን በአንድ ዞን ይህን ያህል ግንባር የሸፈነ ዓውደ ውጊያ የተደረገበት ጊዜ የለም። ይሄ የሆነው የፋኖ ጠንካራ ይዞታ ከሚባሉት አንዱ በሆነው በደቡብ ጎንደር ነው። በላይ ጋይንት (በጣራ ፣ ሞሰቢት ጎራ፣ነፋስመውጫ) በእስቴ ( ልዋዬ ፣ማዶቃ) በደራ (ገላውዲዎስ፣ልጫ) በጉና ቤጌምድር (ክምር ድንጋይ፣አርባ ምንጭ ቀበሌ ) ሰዴ ሙጃን ከአዳዳ እስከ ጨፋ ወንዝ ታች ጋይንት ከባድ ውጊያ እና ብዙ ዓውደ ውጊያዎች የተደረጉበት (ቤተልሔም፣ አጋጥ፣ፈንጣ፣አዳንሳ፣ሾደብ፣ ጨፋ፣ አራጣ ጊወርጊስ እና ዋናው ውጊያ የተደረገበት ጌዶዳ ይገኙባታል። እነ ኮሎኔል ታደሠ እነ መቶ አለቃ መሠረት (ባለፈው 100 ልዩ ኃይል ከነ ሙሉ ትጥቁ ይዞ ፋኖን የተቀላቀለው) በደጋማው አካባቢዎች የነበሩ ዓውደ ውጊያዎችን በወታደራዊ ሞያ መርተዋል። በቆላማው የበሽሎ ቀጠና ከተደረጉት ውጊያዎች የጌዶዳውን  ዓውደ ውጊያ የመራው ፋኖ ከፍያለው ደሴ  ስለ ውጊያው የሚከተለውን ብሏል። << የመንግስት ኃይል ከአራት አቅጣጫ ከበባ በማድረግ ግንቦት 11/2016 ዓ.ም  ማለዳ 11:45 ውጊያ ከፈተብን። እኛም የመሬቱን አቀማመጥ መሠረት በማድረግ የኃይል ስምሪት አድርገን የተከፈተብንን ጥቃት ሙሉ በሙሉ መክተናል።  በአፀፋዊ ምላሽ በመንግሥት ኃይል ላይ ከባድ ጉዳት አድርሰናል። አሁንም ውጊያው የቀጠለ ሲሆን እስከ አሁን ባለው የዘጠኝ ሰዓታት  ውጊያ 93 በላይ የመንግሥት ኃይል (ወታደር ዐድማ ብተናና ሚሊሺያ) ተገድሏል። ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ ቆስለዋል። ሁለት ድሽቃ አራት ብሬል እና በርካታ የነፍስ ወከፍ መሣሪያዎችን ማርከናል። ከሰዓት በፊት ይህን ያህል ጉዳት ያስተናገደው የብልጽግና መንግሥት አራት Zu 23 የጫኑ ተሽከርካሪዎችን ከበርካታ ወታደሮች ጋር በድጋሚ እያስጠጋ ነው ሲል ጨምሮ ገልጿል። >> ግንቦት 11/2016 ዓ.ም - ® በለጠ ካሳ
1 5760Loading...
24
ሴቶች በዚህ ልክ ቆርጠው የገቡበት የሕልውና ትግል ላን ነን !!
1 7452Loading...
25
ፋኖ ኮማንዶ ሰልጣኞች  ተመርቀዋል !! አላማ ያለው ትክክለኛ ቀይ ቦኔት ይሔውልህ !! - እነብሴ ሳር ምድር
1 7841Loading...
26
ትግሉን ገምግሙት! 1) አገዛዙ በየቀኑ ስብሰባና ግምገማ ላይ ነው። ግምገማ የኢህአዴግ ፈጠራ አይደለም። ከፖለቲካ ጋር የኖረ ነው። ትግሉን መገምገም ግድ የሚያስብሉ ጉዳዮች ሞልተዋል። 2) የህዝብ ግንኙነት ስራ ብለው ለዩቱዩብ በሚጠቅማቸው መልኩ የሚያቀርቡት አካላት በዝተዋል። ለአብነት ያህል የቀበሌ ካድሬ መገደሉን በትልቅ ዜናነት የሚሰሩ፣ ተቀነደሸ፣ ወዘተ የሚሉ አካላት የፍትህና ህልውናን ጉዳይ የመገዳደልና የበቀል አስመስለው እያቀረቡት እያበላሹት ነው። የአማራው ትግል ከግዙፉ አላማው ይልቅ በካድሬና ሚሊሻ መገደል እንዲሳል እየተደረገ ነው። 3) ጉዞ ወደ አራት ኪሎ እየተባለ ተመልሶ ደግሞ የወረዳን ከተማ አራትና አምስት ጊዜ እየያዙ አለኝ የሚሉትን አመራር ማስመታት፣ አገዛዙ ሲመለስ የሚቀጣው ህዝብ እንዲማረር እያደረገ ነው። ከተማ ተቆጣጥሮ ሲወጣ ሕዝብ የአገዛዙን ዱላ የሚሰጋ ከሆነ በሂደት "አያድነኝም፣ አይቆምልኝም" ከማለት አልፎ "እንግዲህ መጡ፣ ሊያስጨርሱን ነው" ወደማለት ይሄዳል። 4) ገና ጦርነቱ መሃል ላይ አንዱን ፋኖ አመራር ከሌላኛው፣ አንዱን የሚዲያ ሰው ከሌላው የሚያጋጩ ጉዳዮች የበዙት አንድም የአገዛዙ እጅ፣ በዋነኛነት ግን የተጠኑ አካሄዶች አለመኖራቸው ነው። 5) በቅርቡ አገዛዙ ባደረገው ግምገማ 41 በመቶ የአማራ ክልል መዋቅር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ለፋኖ መረጃ እየሰጠብኝ ነው ብሏል። ከዛ በፊት ሙሉ መዋቅሩን ከስልጣን አንስቷል። ይህ በሆነበት ከካድሬ እስከ ሚሊሻ በአንድነት ልግጠመው ማለት ስልት ማጣት ነው። 6) አልፎ አልፎ ከትህነግ ጋር ለመስራት የሚደረጉ አካሄዶች እንዳሉም ይታያሉ። ደብረፅዮንና ጌታቸው ረዳ አራት ኪሎ ቤተመንግስት ከአብይ ጋር፣ ታደሰ ወረደ ጦር ኃይሎችና ደብረዘይት ከብርሃኑ ጁላ ጋር እየዋሉ ከትህነግ ጋር አብሬ እሰራለሁ የሚል አካል ምን አስልቶ እንደሆነ ግራ ያጋባል። የትህነግ ዩቱዩበሮች ሲሰድቡት የከረሙት ፋኖ ደጋፊ መስለው ሲቀርቡ አራት ኪሎና ጦር ኃይሎች ከብልፅግና ጋር ከሚውሉት የትህነግ ወታደራዊና ፖለቲካዊ አመራሮች የተለዩ ህወሓቶች የሚመስለው ካለ ራሱን ይመርምር። 7) ትህነግ የአማራ ክልሉን ጦርነት የሚፈልገው አማራውን ለማዳከም ነው። የትህነግ የሁሌም አላማ የአማራ ግዛቶችን መንጠቅ ነው። ይህን ካሳካ በኋላ ተሳልቆ ብቻ አይሄድም። የዘር ፍጅት ፈፅሞብኛል እያለ በሀሰት ሲከሰው የኖረው ፋኖን ነው። ትህነግ በኃይል ለመያዝ የሚፈልጋቸው ግዛቶች አካባቢ ፋኖ ጦርነት እንዲከፍትለት ይፈልጋል። ይህ የስህተት መንገድ ነው። ከህዝብ ጋር ማጋጨት ብቻ ሳይሆን ኢህአፓ በሶማሊያ ጦርነት ስሙ እንደጠፋው መጥፎ አጋጣሚም ነው። የአማራ ግዛቶች ቀይ መስመሮቻችን ናቸው የሚል ቀይ መስመሩን ማስታወስ አለበት። 8) አገዛዙ ህዝብን በድህነት ማጥ ውስጥ ከትቶ ማሸነፍ ይፈልጋል። ትግል ውስጥ ላለው ደግሞ ህዝብ ስንቁም መሸሸጊያውም ይሆናል። ስለሆነም አገዛዙ የማይፈልገውን በጦርነት ወቅትም ቢሆን ህዝብ አርሶ፣ ነግዶ እንዲበላ ማድረግ ያስፈልጋል። ካልሆነ ሰብአዊ ቀውሱን አንችለውም። በትግራይ ከጦርነት በኋላ የእርስ በእርስ መገዳደል፣ ስርቆትና ስደት ቅጥ አጥቷል። በጦርነት መሃልም ይህን ማሰብ ያስፈልጋል። እንዲያውም ትህነግ ቦታ ፈልጎ እንጅ በአንድም የትግራይ ከተማ ሳይዋጋ ነው ይህ ሁሉ ቀውስ የደረሰው። 9/ በጦርነቱ መሃል እርስ በእርሱ የሚራኮተው መአት ነው። ያልተወገዘ የፋኖ አመራር፣ እስረኛ፣ ምሁር፣ ተቋም፣ የሚዲያ ሰው ወዘተ የለም። ይህ ውጥንቅጥ ያልተገመገመ ትግል ውጤት ነው። ሲገመገም "እከሌ ይህን አጥፍቷል" ይባላል። እንዳይደግመው ይደረጋል። አሁን ያጠፋው ጥፋቱን እያስተባበለ፣ የተቹት ላይ ሌላ መለስተኛ ጦርነት እየከፈተ ነው የቀጠለው። አደገኛ ነው። ቆም ብሎ መገምገም፣ ጥርት ማድረግ ያስፈልጋል። ዋጋ እየተከፈለበት፣ ህዝብ እየተሰቃየ ግምገማ እየፈራ የሚቀጥል አካል የአማራን የህልውና ትግል ወደ እርስ በእርስ ንትርክ ከማውረድ የዘለለ የሚፈይደው ነገር አይኖርም። ትግል በየጊዜው ይገመገማል። ያልተገመገመ ትግል እዳ ያመጣል። በተለይ እንደ ሕዝብ!
2 3044Loading...
27
https://www.youtube.com/live/5ZkwOUHjZWY?si=kFdpVkdxuvBqjFON
1 5020Loading...
አገባባቸው እና  ውጤታቸው !!
إظهار الكل...
👍 11
አገባባቸው እና  ውጤታቸው !!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የክተት አዋጅ ብልጽግና አለ የለም የተባለውን ሀይሉን እና ትጥቁን ይዞ "የመጨረሻ" የሚለውን ዘመቻ ለ12ኛ ጊዜ ሊከፍት መሆኑ ይታወቃል፡፡ በቀጣይ ቀናት ውስጥ የአየር ጥቃቶችና ድሮን ጥቃቶች ሊበረቱ ይችላሉ፡፡ ብዛት ያለውን ሰራዊቱንም አስጠግቷል፡፡ ይህን ካደረገ በኋላም ከተረፉት ጋር ለድርድር እንደሚቀርብ አሳውቋል፡፡ የአሁኑ አላማ ዋና ዋና የአማራ ፋኖ ይዞታዎችን እና ሰራዊቶችን ካዳከመ በኋላ ፋ*ኖን በደካማ ሁኔታ እጁን ጠምዝዞ ለድርድር ማምጣት ነው፡፡ ለዚህ አጸፋ ደግሞ ፋ*ኖ በአራቱም ግዛቶች  በአስቸኳይ የክተት አዋጅ ማወጅ ይጠበቅበታል፡፡ ህዝብ በበቂ ሁኔታ በማይደግፋቸው አካባቢዎች የፋኖ ሀይል በቁጥርና አየር ጥቃት እንዳይበለጥ ይሄ የክተት አዋጅ ይጠቅማል፡፡ በዋነኝነት ግን የክተት አዋጁ ብልጽግናን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አከርካሪውን ሰብሮ ለመጣል የሚያስችል ነው፡፡ ምስጋናው አንዷለም
إظهار الكل...
10👍 1

የጎራ መደበላለቅ እና የትግል አጋርነት ( ክፍል ፪ ) || ABC TV ልዩ ዝግጅት :- ግንቦት, 2016

#ABCTV #amhara #ethiopian ABC TVን ይደግፉ!

https://amharabroadcasting.com/donate...

https://gofund.me/e224aaa6

የABC TV ቋሚ አባል ይሁኑ፡

https://amharabroadcasting.com/members

#ABCTV #amhara #ethiopian #ABCTV #amhara #ethiopian @AbcTvAmhara የዩቱብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን! ተጨማሪ መረጃዎችን ለመከታተል ተከታዮችን ገፆች ይቀላቀሉ ያጋሩ። 1) Youtube - @Abctvchannel1 2) rumble -

https://rumble.com/user/AbcTvAmhara

3) Telegram -

https://t.me/abctvamhara

4) Facebook -

https://www.facebook.com/AmharaBroadc...

5) twitter -

https://twitter.com/AmharaBCenter

6) Website -

https://amharabroadcasting.com

7) TikTok - @amharabroadcasting ABC Tv !! ትጋታችን ለሕልውናችን !! #ABCTV #amhara #ethiopian #Fano #FanoAmhara #amhara

👍 8
Photo unavailableShow in Telegram
(በሱራፌል ወንድሙ አበበ) ጥበበኛን እንጂ ጥበብን፤ ጋዜጠኛን እንጂ ጋዜጠኝነትን ማሰር አይቻልም። ጥበበኞችንና ጋዜጠኞችን መፍታት ሃገርን ከእስራት እንደማውጣ ነው። የትላንቶቹን ጨቋኞች አውግዞ መልሶ እነሱን መሆንን የመስለ ምን እርግማን አለ?! የመናገርና የመፍጠር ነፃነትን ማፈን መረጃን፣ እውቀትን፣ እውነትንና ምናብን ያጠፋል። ፍትሃዊ እውቀትን ያልታደለና አሻግሮ የተሻለና የተለየ ነገን መፍጠር የማይችል ትውልድ ጥፋትን እንጂ ለሰው ልጅና ለተፈጥሮ የሚበጅ ልማትን ሊያመጣ አይችልም። በሃሳብ ባንስማማም በፈጠራ ሙግት መሞራረድን የሚያደንቅና የሚያበረታታ ዲሞክራሲ ያስፈልገናል። በህዝብ አይን ልማትን ሳይሆን ጥፋትን የሚጋብዙ ሰዎች ካሉ በፍትህ ስርአት፤ የህግ አግባብ ባለው የፍርድ ቤት ሂደት ነው መዳኘት ያለባቸው። አለበለዚያ በሰፈርነው ቁና ስንሰፋፈር ነው የምንኖረው። ያ ደግሞ የትላንት እንጂ የሩቅ ታሪክ አይደለም። ጥበበኞችና ጋዜጠኞችም፤ ጅቡ እግሮቻችንን እየበላው "ተዉ ጅቡ ተረብሾ እንዳይበላን አንጩህ፤ ዝም እንበል፤ " የምንለው ነገር ይገርማል። በግልፅም በቅኔም ስለሁኔታችን እንናገር፤ ካልቻልንም ከአፈና ጋር አንተባበር። ይህ መልእክት ለሆዳቸው ያደሩትን አይጨምርም። እነሱ ከህዝብ የተለዩና በሃሳብ የምንታገላቸው ናቸው። ፀጋየ ገብረመድህን ብዙዎቹ ድርሰቶቹ በሳንሱር ይጣሉ ነበር። እሱም ታስሯል። በተለይ በደርግ ዘመን መፈናፈኛ አጥቶ፤ ስለ ህዝቤ ሁኔታ መናገር የማልችል፤ በፀፀት የምናውዝ ምን ያለሁት ከንቱ ነኝ ሲል አሰበ እንጂ ዘመኑ አሸናፊ ነውና በቃ ሲያፍኑኝ ዝም ልበል፤ የአባቴ ቤት ሲዘረፍ እግር እግሩን ልያዝ አላለም። ለዚያ ነው በዚያ ሁሉ ወታደራዊ ኢሰፓ ፊት ለዚያውም በራሳቸው ጉባኤ አዳራሽ፤ "ዚቀኛው ጆሮ" የሚለውን ቴአተር በታላቁ ተዋናይ በወጋየሁ ንጋቱና በሌሎቹም አርቲስቶች አቅርቦ የመታፈኑን ሃቅ ለአፋኞቹ የነገራቸው። "አቤት የሌባው ብዛት....!" ብሎ! መንግስቱ ለማን የመንግስቱ ሃይለማሪያም አፋዳሽ "አርቲስቶች" ለአረንጓዴው የምርት ዘመቻ ቴአትር ፃፉ ብለው ሲያስገድዷቸው፤ "ለአረንጓዴው ዘመቻ የሚሆን አረንጓዴ ቴአትር የለኝም አልፅፍም" ብለው ጥበባዊና ሰዋዊ ማንነታቸውን የጠበቁ ፅኑ ናቸው። አንዱ ጥቅመኛ 'ለአረንጓዴው የምርት ዘመቻ አልፅፍም ማለት አይችሉም። መቀመጫዎን በሳንጃ ሲወጉ በግድዎ ይፅፋሉ' ይላቸዋል። መንግስቱ ለማም 'እንደዚያም ቢሆን በሳንጃ ስትወጉኝ ስለሚሰማኝ ስሜት እንጂ ስለ አረንጓዴው የምርት ዘመቻ አልፅፍም' አሉ። በአሉ ግርማ ደግሞ ስለ እውነት ህይወቱን በመክፈል፤ አድር ባይነትን የምንጠየፍበትን ልክ የሰማይ ያህል አርቆ ሰቀለው።  ጥያቄው 'ይህንን ከመሰሉት አያሌ ታሪኮች ምን እንማራለን?' የሚል ነው። - [ሱራፌል ወንድሙ የX ገፅ]
إظهار الكل...
👍 19
Photo unavailableShow in Telegram
Date: 5/26/2024 Subject: Sending out condolences to the aid worker killed in Gondar The Amhara Fano in Gondar (የአማራ ፋኖ በጎንደር) would like to express its condolences to the family and loved ones of the aid worker killed near Gondar yesterday. Aid workers have been a lifeline to our community since a genocidal war was waged on our people by the Ethiopian government a year ago. The tragic death of this aid worker was in an area of Gondar which is under the control of the federal forces, and we do not doubt their culpability in this tragic incident based on their track record of committing war crimes and crimes against humanity with impunity. While our preliminary investigation of the cause of this tragic death shows the involvement of local government militias, we as Amhara Fano in Gondar are ready to cooperate with all concerned bodies in the further investigation of this tragic incident. We will continue our commitment to ensure the safety and security of international aid workers to facilitate the distribution of life-saving humanitarian assistance to those in need. አርበኛ ባየ ቀናው የአማራ ፋኖ በጎንደር ሰብሳቢ Baye Kenaw Chair, Amhara Fano in Gondar
إظهار الكل...
11👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
THIS is a Typical REACTIONARY NATIONALISM !! The Amhara Nationalism is A REVOLUTIONARY NATIONALISM !! Unrealistic to the Ethiopian context!
إظهار الكل...
👍 7
إظهار الكل...
Response from Amhara Fano Leaders to United States Ambassador to Ethiopia Ervin J. Massing | ABC TV

#ABCTV #amhara #ethiopian ABC TVን ይደግፉ!

https://amharabroadcasting.com/donate...

https://gofund.me/e224aaa6

የABC TV ቋሚ አባል ይሁኑ፡

https://amharabroadcasting.com/members

#ABCTV #amhara #ethiopian #ABCTV #amhara #ethiopian @AbcTvAmhara የዩቱብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን! ተጨማሪ መረጃዎችን ለመከታተል ተከታዮችን ገፆች ይቀላቀሉ ያጋሩ። 1) Youtube - @Abctvchannel1 2) rumble -

https://rumble.com/user/AbcTvAmhara

3) Telegram -

https://t.me/abctvamhara

4) Facebook -

https://www.facebook.com/AmharaBroadc...

5) twitter -

https://twitter.com/AmharaBCenter

6) Website -

https://amharabroadcasting.com

7) TikTok - @amharabroadcasting ABC Tv !! ትጋታችን ለሕልውናችን !! #ABCTV #amhara #ethiopian #Fano #FanoAmhara #amhara

👍 9
إظهار الكل...
Abiy’s regime posed a threat to the existence of Ethiopia as a state

By: Yitayal Andualem Ademe It is impossible to think of having peace in Ethiopia as far as Abiy’s regime is in power. The authorities never and ever learned from the gross …

👍 8