cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

AMHARA PREVAILING

የአማራ ሕዝብ የሕልውና የፍትህ እና ርትዕ ትግል ትክክልና ድል መጎናፀፍ ያለበት ነው።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
5 978
المشتركون
+224 ساعات
+417 أيام
+6630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሁለት አብይ አህመዶች 1️⃣ " የኦሮሞ ሕዝብ ከ100 ዓመታት በላይ በማንም እየተገዛ ፤ ማንንቱ ተወስዶበት ፤ ሀገሩ ተወስዶበት ፤ በሀገሩ ላይ እንደሁለተኛ ዜጋ እየተቆጠረ የኖረ ሲሆን ይሄን ሕዝብ መስዋእትነት ከፍለን ነጻ አውጥተነዋል።" አብይ አህመድ በወለጋ (May 8, 2024) 2️⃣ "በህዝቦች መካከል ፤ በአማራ እና ኦሮሞ ፤ አማራና ትግራይ እና ሌሎችም ሕዝቦች መካከል ልዩነትን ለመፍጠር በተሰራው አልባሌ ትርክት ምክንያት አየላላ ያለውን ትስስር ለማጠናከር አዲስ የትርክት ድልድይ እንገነባለን" አብይ አህመድ በባ/ዳር (May 12, 2024) - Sisay mulu
إظهار الكل...
This is me !! My identity ! My belonging ! My value !!
إظهار الكل...
👍 8 4
የሐረርጌ ገበሬ ለከፍተኛ ርሃብ ተጋልጧል። ቦረና የከረመበት ስቃይ ይታወቃል ወለጋ በከፍተኛ ቀውስ ቀጥሏል አገዛዙ ግን ኦሮሞ ተነስ ስልጣኔን ጠብቅልኝ እያለ ነው ‼
إظهار الكل...
👍 15
This is how the so called ENDF is treating crime suspects or what ever they do. ይሔ  ነው ብርሃኑ ጁላ እና አበባው ታደሰ የቀረፁት ሠራዊት !!
إظهار الكل...
<< የፌደራል መንግስት ወልቃይትን ይሰጠናል >>  በሚል ሲያነክስ የከረመው ቆሞ ቀር ሁሉ አሁን ቆርጦለት ወደትግላችን ስለሚቀላቀል የአማራው ፀረ-ፋሽስት ትግል ተጠናክሮ ይወጣል ‼
إظهار الكل...
👍 10👎 2
The unification among fano groups is on progress. Unity is on truck on all areas. These with no doubt will create less room for factional groups to operate. By conducting internal revolutionary measures political and military uniformity will be achieved. These will create the enabling environment to bring unified vanguard organization. Aluta continua #AmharaRevolution
إظهار الكل...
2👍 1
የ17 ደቂቃው የባፋሽስቱ የባሕርዳር ቆይታ ይሔንን ይመስላል ‼ ► ሶስት ከፍተኛ የስለላ ኦፊሰሮች ► 11 የባሕርዳር ዝግጅት አስተባባሪ ካድሬዎች ► 2 የሪፐብሊካን ጋርድ አባላት ► ሁለት ፓትሮል ኮማንዶ አባላት ► አንድ ፓትሮል ፖሊስ ምን እንደተፈፀመባቸው ተመልከቱ ‼ በወሬ ሳይሆን በተግባር ለምትገለጡ የቁርጥ ቀን ልጆች ክብርና ምስጋና ይሁን ‼ ጠላት ብልፅግና መቼም አትገዙንም ‼ ደመኞቻችን ናችሁ ‼
إظهار الكل...
👍 20👏 1
18👍 7
<< ባለጌን ቋሚ ባለጌ የሚያደርገው ደጋፊው ነው >> ሰለሞን መንግስት
إظهار الكل...
👍 15
የድማማ ውሳኔ ‼ Dimama Declaration ‼
إظهار الكل...
👍 5