ar
Feedback
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

الذهاب إلى القناة على Telegram

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።

إظهار المزيد
2 621
المشتركون
+124 ساعات
+227 أيام
+3830 أيام
أرشيف المشاركات
እንኳን ደስ አላችሁ  የምስራች የምስራች!!!! ውድ የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አባላትና ወዳጆቻችን  ምንድነው በዐቢይ ጾም የምስራች የምትሉት ብትሉን ሥራችን መሬት ወርዶ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ረድቶን የምስራች ይዘን መጥተን ነው!!! ውድ የሰንበት ት/ቤታችን አባላትና ወዳጆቻችን በሙሉ ሰንበት ት/ቤታችን ፍኖተ ብርሃን ደግፉኝ ብላ ጥሪዋን ባቀረበችበት ጊዜ በሙሉ እጆቻችሁን ያለ ስስት የዘረጋችሁ  በጠየቅናችሁ ጊዜያት በሙሉ  በእጥፍ የሰጣችሁ እንዳንደክም እንደ ኢያሱና ካሌብ እጆቻችንን የደገፋችሁ በሞያችሁ በጉልበታችሁ በእውቀታችሁ ለደከማችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ !! የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት የአገልግሎት ሕንጻ በእናንተ ውድ ልጆቿ እና ወዳጆችዋ ብርቱ ጥረት  የሕንጻ ግንባታው ተጠናቋል የሕንጻ አሰሪ ኮሚቴ ሕንጻውን አጠናቅቆ ጨርሷል ርክክብም እስከ ሚቀጥለው ሳምንት ድረስ ይከናወናል ። ትውልድ የሚፈጥር እና ለታሪክ ምስክር የሆነ ሕንጻ ምርቃቱን ይጠብቃል ሕንጻ አሰሪ ኮሚቴው በሙሉ  ከዝርዝር ስራዎች ጋር የምርቃት ቀን ይቀርባል። “ጌታ ግን ታማኝ ነው፤ እርሱም ያበረታችኋል፤ ከክፉውም ይጠብቃችኋል።”2 ተሰሎንቄ 3፥3 እንዲል  በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!!! ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

''ሥርዓተ ቅዳሴ'' በዲ/ን አማኑኤል አሽኔ የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር የፊታችን ቅዳሜ መጋቢት 06/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ ይምጡ
''ሥርዓተ ቅዳሴ''                    በዲ/ን አማኑኤል አሽኔ የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር  የፊታችን ቅዳሜ መጋቢት 06/2017 ዓ.ም ከምሽቱ  11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ  ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ። የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

እንኳን ለዐቢይ ጾመ ጾመ ኢየሱስ አደረሰን አደረሳችሁ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ እንደቀጠለ ነው አሁን ደግሞ በቀን ሁለት ምዕራፍ የቅዱስ ጳውሎስ መልእክትን የሮሜ መልእክትን መጀመራችን ይታወቃል አሁንም
እንኳን ለዐቢይ ጾመ ጾመ ኢየሱስ አደረሰን አደረሳችሁ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ እንደቀጠለ ነው አሁን ደግሞ በቀን ሁለት ምዕራፍ የቅዱስ ጳውሎስ መልእክትን የሮሜ  መልእክትን መጀመራችን ይታወቃል አሁንም በቀን ሁለት ምዕራፍ ከ1ኛ ቆሮንጦስ ምዕራፍ 13 እስከ 2ኛ ቆሮንጦስ ምዕራፍ 10 ድረሰ ንባባችንን እንቀጥል  መልካም የንባብ ጊዜ ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የሰንበት ትምህርት ቤታችን አገልጋይ የሆኑት መጋቤ ሃይማኖት ቀሲስ ዮሴፍ ይኵኖአምላክ የክርስቲያናዊ ሕይወት መገለጫዎቹና ተጋድሎው ክፍል አንድ መጽሐፍ የካቲት ፳፱ ቀን ፳፻፲፯ዓ.ም በደብረ አሚን አቡ
+2
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አገልጋይ የሆኑት መጋቤ ሃይማኖት ቀሲስ ዮሴፍ ይኵኖአምላክ የክርስቲያናዊ ሕይወት መገለጫዎቹና ተጋድሎው ክፍል አንድ መጽሐፍ የካቲት ፳፱ ቀን ፳፻፲፯ዓ.ም  በደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ተመረቀ።  እንኳን ደስ አልዎት ቀሲስ እግዚአብሔር ያበርታዎ ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ✨3ዙር የተልዕኮ ተማሪዎች መንፈሳዊ ጉዞ ✨ ወደ ገዋሳ አቡነ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ              አሐዱ አምላክ አሜን!        የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት                   ✨3ዙር የተልዕኮ ተማሪዎች                  መንፈሳዊ  ጉዞ ✨ ወደ  ገዋሳ አቡነ ሐብተማርያም ገዳም መነሻ ቀን ፦ መጋቢት 28 /2017 ዓ.ም. ጠዋት 1፡30 መመለሻ ቀን ፦ መጋቢት 28/2017 ዓ.ም. ምሽት 12:00            ጉዞ ዋጋ፦ 500 ብር ሙሉ                 መስተንግዶን ጨምሮ የምዝገባ ቦታ    🏠 በሰንበት ት/ቤቱ ሱቅ እና    🏠 ከዚህ በታች በተጠቀሱት ቁጥሮች     0910128241/0912186601     0911458862/0991187270 እንዲሁም በአሉበት ቦታ ሆነው መመዝገብ ይችላሉ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አካውንት ገቢ በማድረግ መመዝገብ ይችላሉ Account 1000587534162 ሐረገወይን፣ ካሳሁን፣አብርሃም መቅረት ያስቆጫል ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ✨3ዙር የተልዕኮ ተማሪዎች መንፈሳዊ ጉዞ ✨ ወደ ገዋሳ አቡነ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ              አሐዱ አምላክ አሜን!        የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት                   ✨3ዙር የተልዕኮ ተማሪዎች                  መንፈሳዊ  ጉዞ ✨ ወደ  ገዋሳ አቡነ ሐብተማርያም ገዳም መነሻ ቀን ፦ መጋቢት 28 /2017 ዓ.ም. ጠዋት 1፡30 መመለሻ ቀን ፦ መጋቢት 28/2017 ዓ.ም. ምሽት 12:00            ጉዞ ዋጋ፦ 500 ብር ሙሉ                 መስተንግዶን ጨምሮ የምዝገባ ቦታ    🏠 በሰንበት ት/ቤቱ ሱቅ እና    🏠 ከዚህ በታች በተጠቀሱት ቁጥሮች     0910128241/0912186601     0911458862/0991187270 እንዲሁም በአሉበት ቦታ ሆነው መመዝገብ ይችላሉ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አካውንት ገቢ በማድረግ መመዝገብ ይችላሉ Account 1000587534162 ሐረገወይን፣ ካሳሁን፣አብርሃም መቅረት ያስቆጫል