cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

️🌙ኢስላም የሰላም መንገድ🌙️

🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌 ወደ አላህ ከጠራና መልካምን ከሰራ <<እኔ ከሙስሊሞች ነኝ>> ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማነው? አል–ፉሲለት ምዕ41:33 t.me/MuslimNegnEneSul t.me/MuslimNegnEneSul 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
320
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
የአረፋ  ቀን ትሩፋቱ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مِنْ يَوْمٍ أَكْثَرَ مِنْ أَنْ يُعْتِقَ اللَّهُ فِيهِ عَبْدًا مِنَ النَّارِ مِنْ يَوْمِ عَرَفَةَ، وَإِنَّهُ لَيَدْنُو، ثُمَّ يُبَاهِي بِهِمُ الْمَلَائِكَةَ، فَيَقُولُ : مَا أَرَادَ هَؤُلَاءِ﴾ “ከዐረፋ ቀን የበለጠ አላህ ባሪያውን ከአሳት ነፃ የሚያወጣበት ቀን የለም። እርሱም ይቀርባል። ከዚያሞ በነርሱ መላእክቶችን ይፎካከርባቸዋል። አንዲህም ይላል፦ ‘እነዚህ (ባሮቼ) ሞን ፈልው ነው?’” ‌📚 ሙስሊም ዘግበውታል 1348
121Loading...
02
በ10 የዙልሂጃ ቀናቶች ከሚሰሩ መልካም ነገሮች ከብዙ በጥቂቱ 1) ፆም መፆም 2) ዚክር ማድረግ(ድምፅን ከፍ በማድረግ) 3) ሰደቃ መስጠት 4) ቁርአን መቅራት(መስማት) 5) ዱአ ማድረግ 6) ሀዲስ መስማት 7) ከመጥፎ ነገር መከልከል በጥሩ ማዘዝ 8) የታመመን መጠየቅ 9) ጀናዛን መሸኘት 10) የታሰረን መጠየቅ 11) እዳ ያለበት ሰዉን እዳዉን አዉፍ ማለት(መክፈል) 12) ዘመድ መጠየቅ 13) ከመንገድ ላይ ሰዉን የሚያስቸግር ነገር ማንሳት 14) ለወላጅ መታዘዝ እና ማገዝ 15) መስጅድ በጊዜ መግባት #ሌሎችንም_ኢባዳዎች_መልካም_ነገሮች_በማድረግ_እናሳልፍ
1212Loading...
03
👉👉👉👉👉 #የተከበሩት_ወራት                           (አሽሁሩል-ሑሩም) #አላህ_እንዲህ_ብሏል፦ "إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِندَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا فِي كِتَابِ اللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ۚ ذَٰلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ ۚ فَلَا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ" «የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ መጽሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን ዐሥራ ሁለት ወር ነው፡፡    ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው፡፡ ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው፡፡ በእነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ፡፡»         #የተከበሩ_ወራት_አራት_ናቸው ⚀ ዙል‐ቀዕዳ ⚁ ዙል‐ሒጃ ⚂ ሙሐር‐ረም ⚃ ረጀብ #ሦስቱ_ተከታታይ_ወራት_ናቸው_አንዱ_ብቸኛ_ነው_እርሱም_ረጀብ_ነው_በሂጅራ_አቆጣጠር_ሰባተኛው_ወር_ነው። ኢማም አል‐ቁርጡቢይ እንዲህ ብለዋል፦   «በእነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ፡፡» [ከላይ የጠቀስነው አያ ውስጥ] ኃጢኣት በመፈፀም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ ማለት ነው። ምክንያቱም የመልካም ሥራዎች ምንዳ እንደሚነባበረው ሁሉ በዚህ ጊዜ የሚፈፀም ኃጥያትም ቅጣቱ ይነባበራል።    ቀታዳ እንዲህ ብለዋል፦ «በተከበሩት ወራት የሚፈፀም በደል በሌላ ጊዜ ከሚፈፀመው እጅግ የከፋ ኃጥያት ነው።» #ለነፍሳችን_መዳን_የምንመርጠው_ጊዜ_ላይ_አለንና_እናስብበት! #አላህ_የረጀብን_የሸዕባንን_ወር_ባርክልን_የረመዳንን_ወርም_በሰላም_አድርሰ_ፆመው_ከሚጠቀሙት_ባሮችህ_አድርገን https://t.me/MuslimNegnEneSul     https://t.me/MuslimNegnEneSul https://t.me/MuslimNegnEneSul
280Loading...
04
በአላህ ዘንድ በላጭ የሆኑት እና ስራዎች ከምንጊዜውም በላይ ተወዳጅ የሚሆኑባቸው የተከበሩት አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ፀሐይ ከወጣችባቸው ቀናቶች ሁሉ በላጭ በሆነው በጁምዓ ቀን መጀመራቸው የዛሬውን ቀን ልዩ ያደርገዋል:: እነዚህ አስርቱ ቀናቶች መልካም ስራዎቻችሁ ተቀባይነት የሚያገኙበት ዱዓዎ ፈጣን ምላሽ እንዲኖረው እንዲሁም ወደ አላህ ይበልጥ የምንቃረብበት ያድርግልን።
212Loading...
05
🔴ጨረቃ በመታየቷ የዙልሒጃ ወር ነገ ጁምዓ አንድ ብሎ ይጀምራል! አስሩን ቀናት በመልካም ስራ እናሳልፋቸው!
180Loading...
06
ሙእሚን እንደወፍ ነው ይላሉ። ቀልቡ ንቁ ነው። ንፁሕና የዋህም ነው፡፡ ልቡ ደንዳና አይደለም ስስ ነው። ተዘናግቶ ብዙ አይቆይም ። ጠፍቶ አይቀርም ይባንናል። ከአላህ አንፃር ሁሌም ሁኔታዉን ይገመግማል ። አጥፍቼ፣ ተሳስቼ፣ መንገድ ስቼ ... ይሆን ይላል። ያጠፋዉን ቶሎ ያርማል። ያበላሸዉን ያስተካክላል። የበደለዉን ይክሳል። ሙእሚን፤ አካሉ ዱንያ ላይ ቢሆንም ሀሳቡ ኣኺራ ነው። ሌቱን በሁለት ዐይኖቹ አይተኛም ። ምሽቱን ራሱን ጥሎ እንደ ግንድ ተጋድሞ አያድርም። ቀኑን፤ በግርግር መሀልም ቢሆንም ንቁ ነው። የሆነ ቀን ላይ ዱንያን እንደሚሠናበት ያውቃል። ወዴት እየሄደ እንደሆነ አይጠፋዉም። ለዚያ ረጅም ጉዞው በቂ ስንቅ የያዘ ስለመሆኑ ይፈትሻል ።
330Loading...
07
ለመገምገም፣ ለመታዘብ፣ ለመፈተን፣ ምንነቱን ለማወቅ ብላችሁ ሰው አትቅረቡ፡፡ ከዚያ የዚህ ዓይነት ሰው ነው እንዴ! ደህና ሰው ይመስለኝ ነበር ልትሉ፡፡ አቤት ሰው እኮ የለም! ልትሉ፡፡ ወዳጆቼ! በዚህች ምድር ስትኖሩ ብዙ ሕይወታችሁ ከራሣችሁ ጋር ይሁን፡፡ ብዙ ጥረታችሁም ራሳችሁን በማነጽ ላይ ያተኩር፡፡ ሰዉን ስትቀርቡ ኒያችሁ ለመጥቀምና ከሱም ለመጠቀም ይሁን፡፡ መጀመርያ በመጥፎ እሳቤና ንያ ከቀረባችሁ ምንም የምታተርፉት ነገር አይኖርም፡፡ ነገ አላህ ፊት ስለራሱ እንጂ ስለሌላው የሚጠየቅ ማንም የለም፡፡ የአላህ እዝነት ቀጥሎም ሥራህ ነው ከጉድ የሚያወጣህ፡፡ ሶባሐል ኸይር https://t.me/MuhammedSeidAbx
350Loading...
08
* ከባድ ነው ብለን የምናስበው ነገር ለአላህ ቀላል ነው፤ * ትልቅ ነው ብለን የምሰጋው ለአላህ ትንሽ ነው፤ * እሩቅ ነው ብለን የምንፈራው ለአላህ ቅርብ ነው፤ * ዉስብስብ ነው ብለን የምንሸሸው ለአላህ ገር ነው፤ ኦ ይሔማ አይታሰብም ብለን የተውነው ለአላህ ምንም ነው፤ ወላሂ ምንም ነው፡፡ ብቻ ጉዳይህን ለርሱ ስጥ .. ለአላህ የሠጡት ነገር ሁሉ መላ አለው፡፡ ሶባሐል ኸይር ! https://t.me/MuhammedSeidAbx
390Loading...
09
ጨለማ ዉስጥ እያለን መብራት ይዘውልን የመጡትን ሁሉ አንረሳም‼ የምክር፣ የብርታት፣ የጥንካሬ፣ የአብሽር፣ የፍቅር ᎐ ᎐ ᎐ መብራት ።          ከረሳናቸውማ ክደናቸዋል‼
370Loading...
10
ጨለማ ዉስጥ እያለን መብራት ይዘውልን የመጡትን ሁሉ አንረሳም‼ የምክር፣ የብርታት፣ የጥንካሬ፣ የአብሽር፣ የፍቅር ᎐ ᎐ ᎐ መብራት ። ከረሳናቸውማ ክደናቸዋል‼
10Loading...
11
ቀናት ባለፉ ቁጥር በጣም እየተረዳሁ የመጣሁት ነገር ቢኖር፤ በዚህች ምድር ላይ የተረጋጋና የተሻለ ሕይወት እንደሚገባን ነው፡፡ ምቀኝነት የሌለበት፣ ክፋት የሌለበት፣ ሰዉን በክፉ መጠርጠር የሌለበት፣ ቅናትና የዐይን ቅላት የሌለበት፣ መጉዳትም ሆነ መጎዳት የሌለበት፤ አስረዳ፣ አብራራ፣ ምን ለማለት ፈልገህ ነው የሌለበት፣ መረበሽና ማስደንገጥ የሌለበት፣ ጥላቻና ስጋት የሌለበት፣ መጯጯህ የለሌበት፣ አዎ በቀሪው የሕይወት ዘመናችን ለኛ ጥሩ ሕይወት ይገባናል፡፡ ጁሙዓ ሙባረክ ሶባሐል ኸይር! https://t.me/MuhammedSeidAbx
370Loading...
12
የጁምዐ ቀን ሱናዎች -ሱረቱል ከህፍን መቅራት -ገላን መታጠብ -በጊዜ ወደ መስጅድ መሄድ -ሰለዋት ማብዛት -ሽቶ መቀባት(ለወንዶች) ❤️اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد❤️
1831Loading...
13
ያኔ ላቦራቶሪ ባልነበረበት፤ ደምህ ከፍ ብሏል፣ ሙቀትህ ጨምሯል፣ ስኳርህ ተባብሷል ... የሚል ወሬ በማንሰማበት ዘመን እኮ በጣም ተረጋግተን ነበር የምንኖረው።    ዛሬ ላይ የሚያሸብረን ነገር በዝቷል። ደሜ ከፍብሎ፣ ስኳሬ ጨምሮ፣ ሪሕ ተገኝቶብን᎐᎐᎐ እያልን በራሣችን ላይ ሽብር !! አንዳንድ ጊዜ በሽታን በመሸሽ ብቻ በሽታ ላይ እንወድቃለን። ሞትን በመፍራትም በተደጋጋሚ እንሞታለን። በጣም ተጠንቅቀን ከምንኖረው ይልቅ ዝምብለን የምንኖረው ኑሮ እንዴት ደስ ይላል መሠላችሁ😊 https://t.me/MuhammedSeidAbx
380Loading...
14

21Loading...
15
እድለኛ ነህ? ወይስ እድለ ቢስ? ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لَا تُنْزَعُ الرَّحْمَةُ إِلَّا مِنْ شَقِيٍّ،﴾ “እዝነት (ለፍጡራን ማዘን) አይነጠቅም፤ እድለቢስ ከሆነ ሰው ካልሆነ በቀር።” 📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል 4942
361Loading...
16
" ጀሀነምን ከአጋንንትና ከሰዎች የተሰበሰቡ ሆነው በእርግጥ እሞላለሁ "  ማለት ምን ማለት ነው?
480Loading...
17
በአላህ ላይ እውነተኛ መመካትን እንመካ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لو أنَّكم توَكَّلتم على اللهِ حقَّ توَكُّلِهِ، لرزقَكم كما يرزقُ الطَّيرَ، تغدو خماصًا، وتروحُ بطانًا.﴾ “እናንተ በአላህ ላይ እውነተኛ የሆነ መመካትን ብትመኩ ኖሮ ወፎችን እንደሚመግበው ይመግባችሁ ነበር። ሆዷ ባዶ ሆኖ ጠዋት ትወጣና ከሰዐት በኋላ ሆዷን ሞልታ ትመለሳለች።” 📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 2344 ጁመዓ ሙባራክ
1931Loading...
18
ከትልልቆቹ ወንጀሎች በላይ… ከአቢ በክራ (▫️) ተይዞ፡ ከአላህ መልዕክተኛ (▫️) ዘንድ ሆነን ባለንበት እንዲህ አሉ፦ ﴿أَلَا أُنَبِّئُكُمْ بِأَكْبَرِ الْكَبَائِرِ - ثَلَاثًا - الْإِشْرَاكُ بِاللَّهِ، وَعُقُوقُ الْوَالِدَيْنِ قَوْلُ الزُّورِ،﴾ “ከትልልቆቹም ወንጀሎች የበለጡ የሆነውን ወንጀል አልነግራችሁምን? ሶስት ግዜ ደጋጋሙት። #በአላህ_ማጋራት፣ #የወላጆችን_ሐቅ_መቁረጥና #የሐሰት_ንግግር ናቸው።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 87
572Loading...
19
አልሐምዱ ሊላህ አነጋን ዛሬም፡፡ ሌላ ቀን ተጨመረልን፡፡ ከሚለወጡት፣ ከሚስተካከሉት አላህ ያድርገን፡፡ ዛሬም  አምላካችንን አላህን ይዘን፣ እሱን አምነን ተነሳን፡፡ እሱን አስካለን ምን እንሆናለን፡፡ አልሐምዱ ሊላህ፡፡ አንተን እያለኝ ምን እሆናለሁ ያ ረብ፡፡ ሲጨንቀኝ መጠጊያዬ፣ ስፈራ መሸሻዬ፣ ሲከፋኝ ከለላዬ፣ ግራ ሲገባኝ እምነቴ፣ ሲደክመኝ ብርታቴ፣ ስሰበር ድጋፌ አንተ ነህ፡፡ የምወድህ ጌታዬ … ሕይወት እንቆቅልሽ ስትሆንብኝ መልሴ፣ ስታረዝ ስራቆት ልብሴ፣ ነገር ሲጨልምብኝ ብርሃኔ፣ ባዶነት ሲሰማኝ ሙላቴ፣ የመኖር ትርጉሙ ሲጠፋኝ ምክንያቴ፣ … አንተ ነህና ዛሬም፣ ሁሌም አመሰግንሃለሁ፡፡ https://t.me/MuhammedSeidAbx
600Loading...
20
የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ እንዲህ ይላሉ፡- “ከታላላቅ ከንቱ ተስፋዎች መካከል፣ ሳይፀፀቱ በወንጀሎች ውስጥ በመቆየት የአላህን ይቅርታ መጠበቅ ነው። ያለ አንዳች መታዘዝ ተግባራትን ሳይፈጽሙ ወደሱ መቅረብን መመኘት፣ የእሳት ዘር እየዘሩ የጀነትን ፍሬ መጠበቅ፣ በኃጢአት ዉስጥ ተዘፍቀው የታዛዦችን አገር መመኘት፣ ሳይሠሩ ምንዳን ማሰብ፣ በእጅጉ ተዘናግተው እያሉ አላህ ላይ አጓጉል ምኞት ማሳደር ነው።” https://t.me/MuslimNegnEneSul https://t.me/MuslimNegnEneSul
1931Loading...
21
ሳጠፋ ነፍሴ በእጅጉ ታሳዝነኛለች። እንዳትጎዳ ብዬ እሳሳላታለሁ። ለዚህም ሲባል ቶሎ ላርማት እሞክራለሁ። እያንዳንዱ ዉድቀቴና ዉርደቴ የማንም ሳይሆን የእጄ ዋጋ፣ የራሴ ሥራ ዉጤት እንደሆነ እገነዘባለሁ። አላህ ያለው ሁሉ ሐቅ ነው።  ጥፋቴን ወደማንም መግፋት አልፈልግም። በስህተቴ ማንንም አልወቅስም። ሁሌም የክብር ይሁን የንቀት፤ ከወዲያ በኩል የማገኘው ምላሽ ሁሉ የራሴ ሥራ ወይም ደግም ይሁን ክፉ የባህሪዬ ነፀብራቅ ነው ብዬ አምናለሁ። አንድ ደግ ሰው እንዲህ ይላሉ - "የእጄን ዉጤት በምሳፈረው ፈረስ ላይ ጭምር አያለሁ። በሚስቴ ምላሽ ዉስጥ አነባለሁ ።" ስለዚህ የሆነ ነገር ስናጠፋ ወይ ኃጢአት ላይ ስንወድቅ ወደማንም ሳይሆን ወደራሣችን እንጠቁም። ከራሣችን እንጀምር። ስህተታችንን እንመን። ለጥፋታችን ኃላፊነት እንውሰድ። ራሣችን ወድቀን እገሌ ጣለኝ፣ አሳሳተኝ አንበል። እኔ ስስተካከል እኔም ሌላዉም ይስተካከላል። ችግሩ ከራሴ ነው ማለትን እንልመድ። ሶባሐል ኸይር https://t.me/MuhammedSeidAbx
2223Loading...
22
አንዳንድ ጊዜ ሕይወት አንተ ከምታስበው በተቃራኒ ታስኬድሃለች፤ በማትፈልገው አቅጣጫ ታስጉዝሃለች፡፡ ሳታስበው ድንገት በሆነ መስመር ላይ፣ ፈጽሞ ባላሰብክ ቦታ ላይ ራስህን ታገኛለህ፡፡  ግና አንተ ያላሰብከው ቦታ፤ ያ የማትፈልገው አቅጣጫ አንተ ከምትፈልገዉና ከምትመኘው የተሻለ ይሆናል ማን ያውቃል፡፡                  አላህ ኸይሩን ይምረጥልን
2102Loading...
23

24
“ይቆጣል አትናገሩት፡፡” ብለው እናት አባቱ ከሚፈሩት ነህን ?.. . ብንናገር ያኮርፍብናል ብለው ወላጆችህ ከሚሳቀቁብህ ነህን? ተስተካከል ይህ ጀግንነት አይደለም፡፡ አደጋ ላይ ነህ፡፡ አንተ ወላጆችህን ልትፈራ እንጂ ወላጆችህ አንተን ሊፈሩ አይገባም፡፡ https://t.me/MuhammedSeidAbx
801Loading...
25
🔖ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ብለዋል፦ #ዚክር የቀልብ መዳኛ መድሀኒት ነው። ዝንጉነት (ከዚክር መዘናጋት) የቀልብ በሽታ ነው። #ለየትኛውም_ታማሚ_ቀልብ_መዳኛውና_መድሀኒቱ_አላህን_ማውሳት_ነው 📚 الوابل الصيب …أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ #ንቁ_አላህን_በማውሳት_ልቦች_ይረካሉ
2193Loading...
26

27
#ኢስቲግፋር❔ ግርም ይለኛል የኛ ነገር ምላሳችን አስተጝፊሩላህ ይላል ልባችን፣ አካላችን ግን ወንጀሉ ላይ ነው ያለው!  ኢስቲጝፋር ማለት፦ ባደረጉት ወንጀል መፀፀት፣ ሁለተኛ ወደዛ ወንጀል ላለመመለስ ቃል መግባትና ቀሪ ህይወትን ለማስተካከል መወሰን ማለት ነው። አለቀ! እንደዚሁም የሆነ ወንጀል ትዝ ሲለን ብቻ መሆን የለበትም በተገቢው መልኩ ላልተወጣነው ግዴታችን፣ ለፈጠር ነው ጉድለትም ኢስቲግፋር ማደረግ አለብን።     ችግር ላይ ጭንቀት ላይ ካለን ተውበት እናድርግና ወደ አላህ እንመለስ። ማንኛውም ችግር የሚመጣብን በወንጀላችን እንደሆነ አላህ ነግሮናል የኸይሩን በር በወንጀላችን ዘግተን ለምን እያልን ማማረራችን በራስ ላይ ማሾፍ ነው። ስለዚህ👉      فَفِرُّوا إِلَى اللَّهِ                         «ወደ አላህም ሽሹ                  ወንጀል ልብን ይገላል!
891Loading...
28
#ኢስቲግፋር❔ ግርም ይለኛል የኛ ነገር ምላሳችን አስተጝፊሩላህ ይላል ልባችን፣ አካላችን ግን ወንጀሉ ላይ ነው ያለው!  ኢስቲጝፋር ማለት፦ ባደረጉት ወንጀል መፀፀት፣ ሁለተኛ ወደዛ ወንጀል ላለመመለስ ቃል መግባትና ቀሪ ህይወትን ለማስተካከል መወሰን ማለት ነው። አለቀ! እንደዚሁም የሆነ ወንጀል ትዝ ሲለን ብቻ መሆን የለበትም በተገቢው መልኩ ላልተወጣነው ግዴታችን፣ ለፈጠር ነው ጉድለትም ኢስቲግፋር ማደረግ አለብን።     ችግር ላይ ጭንቀት ላይ ካለን ተውበት እናድርግና ወደ አላህ እንመለስ። ማንኛውም ችግር የሚመጣብን በወንጀላችን እንደሆነ አላህ ነግሮናል የኸይሩን በር በወንጀላችን ዘግተን ለምን እያልን ማማረራችን በራስ ላይ ማሾፍ ነው። ስለዚህ👉      فَفِرُّوا إِلَى اللَّهِ                         «ወደ አላህም ሽሹ ወንጀል ልብን ይገላል!
10Loading...
የአረፋ  ቀን ትሩፋቱ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مِنْ يَوْمٍ أَكْثَرَ مِنْ أَنْ يُعْتِقَ اللَّهُ فِيهِ عَبْدًا مِنَ النَّارِ مِنْ يَوْمِ عَرَفَةَ، وَإِنَّهُ لَيَدْنُو، ثُمَّ يُبَاهِي بِهِمُ الْمَلَائِكَةَ، فَيَقُولُ : مَا أَرَادَ هَؤُلَاءِ﴾ “ከዐረፋ ቀን የበለጠ አላህ ባሪያውን ከአሳት ነፃ የሚያወጣበት ቀን የለም። እርሱም ይቀርባል። ከዚያሞ በነርሱ መላእክቶችን ይፎካከርባቸዋል። አንዲህም ይላል፦ ‘እነዚህ (ባሮቼ) ሞን ፈልው ነው?’” ‌📚 ሙስሊም ዘግበውታል 1348
إظهار الكل...
በ10 የዙልሂጃ ቀናቶች ከሚሰሩ መልካም ነገሮች ከብዙ በጥቂቱ 1) ፆም መፆም 2) ዚክር ማድረግ(ድምፅን ከፍ በማድረግ) 3) ሰደቃ መስጠት 4) ቁርአን መቅራት(መስማት) 5) ዱአ ማድረግ 6) ሀዲስ መስማት 7) ከመጥፎ ነገር መከልከል በጥሩ ማዘዝ 8) የታመመን መጠየቅ 9) ጀናዛን መሸኘት 10) የታሰረን መጠየቅ 11) እዳ ያለበት ሰዉን እዳዉን አዉፍ ማለት(መክፈል) 12) ዘመድ መጠየቅ 13) ከመንገድ ላይ ሰዉን የሚያስቸግር ነገር ማንሳት 14) ለወላጅ መታዘዝ እና ማገዝ 15) መስጅድ በጊዜ መግባት #ሌሎችንም_ኢባዳዎች_መልካም_ነገሮች_በማድረግ_እናሳልፍ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
👉👉👉👉👉 #የተከበሩት_ወራት                           (አሽሁሩል-ሑሩም) #አላህ_እንዲህ_ብሏል፦ "إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِندَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا فِي كِتَابِ اللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ۚ ذَٰلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ ۚ فَلَا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ" «የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ መጽሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን ዐሥራ ሁለት ወር ነው፡፡    ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው፡፡ ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው፡፡ በእነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ፡፡»         #የተከበሩ_ወራት_አራት_ናቸው ⚀ ዙል‐ቀዕዳዙል‐ሒጃሙሐር‐ረምረጀብ #ሦስቱ_ተከታታይ_ወራት_ናቸው_አንዱ_ብቸኛ_ነው_እርሱም_ረጀብ_ነው_በሂጅራ_አቆጣጠር_ሰባተኛው_ወር_ነው። ኢማም አል‐ቁርጡቢይ እንዲህ ብለዋል፦   «በእነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ፡፡» [ከላይ የጠቀስነው አያ ውስጥ] ኃጢኣት በመፈፀም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ ማለት ነው። ምክንያቱም የመልካም ሥራዎች ምንዳ እንደሚነባበረው ሁሉ በዚህ ጊዜ የሚፈፀም ኃጥያትም ቅጣቱ ይነባበራል።    ቀታዳ እንዲህ ብለዋል፦ «በተከበሩት ወራት የሚፈፀም በደል በሌላ ጊዜ ከሚፈፀመው እጅግ የከፋ ኃጥያት ነው።» #ለነፍሳችን_መዳን_የምንመርጠው_ጊዜ_ላይ_አለንና_እናስብበት! #አላህ_የረጀብን_የሸዕባንን_ወር_ባርክልን_የረመዳንን_ወርም_በሰላም_አድርሰ_ፆመው_ከሚጠቀሙት_ባሮችህ_አድርገን https://t.me/MuslimNegnEneSul     https://t.me/MuslimNegnEneSul https://t.me/MuslimNegnEneSul
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
በአላህ ዘንድ በላጭ የሆኑት እና ስራዎች ከምንጊዜውም በላይ ተወዳጅ የሚሆኑባቸው የተከበሩት አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ፀሐይ ከወጣችባቸው ቀናቶች ሁሉ በላጭ በሆነው በጁምዓ ቀን መጀመራቸው የዛሬውን ቀን ልዩ ያደርገዋል:: እነዚህ አስርቱ ቀናቶች መልካም ስራዎቻችሁ ተቀባይነት የሚያገኙበት ዱዓዎ ፈጣን ምላሽ እንዲኖረው እንዲሁም ወደ አላህ ይበልጥ የምንቃረብበት ያድርግልን።
إظهار الكل...
🔴ጨረቃ በመታየቷ የዙልሒጃ ወር ነገ ጁምዓ አንድ ብሎ ይጀምራል! አስሩን ቀናት በመልካም ስራ እናሳልፋቸው!
إظهار الكل...
ሙእሚን እንደወፍ ነው ይላሉ። ቀልቡ ንቁ ነው። ንፁሕና የዋህም ነው፡፡ ልቡ ደንዳና አይደለም ስስ ነው። ተዘናግቶ ብዙ አይቆይም ። ጠፍቶ አይቀርም ይባንናል። ከአላህ አንፃር ሁሌም ሁኔታዉን ይገመግማል ። አጥፍቼ፣ ተሳስቼ፣ መንገድ ስቼ ... ይሆን ይላል። ያጠፋዉን ቶሎ ያርማል። ያበላሸዉን ያስተካክላል። የበደለዉን ይክሳል። ሙእሚን፤ አካሉ ዱንያ ላይ ቢሆንም ሀሳቡ ኣኺራ ነው። ሌቱን በሁለት ዐይኖቹ አይተኛም ። ምሽቱን ራሱን ጥሎ እንደ ግንድ ተጋድሞ አያድርም። ቀኑን፤ በግርግር መሀልም ቢሆንም ንቁ ነው። የሆነ ቀን ላይ ዱንያን እንደሚሠናበት ያውቃል። ወዴት እየሄደ እንደሆነ አይጠፋዉም። ለዚያ ረጅም ጉዞው በቂ ስንቅ የያዘ ስለመሆኑ ይፈትሻል ።
إظهار الكل...
ለመገምገም፣ ለመታዘብ፣ ለመፈተን፣ ምንነቱን ለማወቅ ብላችሁ ሰው አትቅረቡ፡፡ ከዚያ የዚህ ዓይነት ሰው ነው እንዴ! ደህና ሰው ይመስለኝ ነበር ልትሉ፡፡ አቤት ሰው እኮ የለም! ልትሉ፡፡ ወዳጆቼ! በዚህች ምድር ስትኖሩ ብዙ ሕይወታችሁ ከራሣችሁ ጋር ይሁን፡፡ ብዙ ጥረታችሁም ራሳችሁን በማነጽ ላይ ያተኩር፡፡ ሰዉን ስትቀርቡ ኒያችሁ ለመጥቀምና ከሱም ለመጠቀም ይሁን፡፡ መጀመርያ በመጥፎ እሳቤና ንያ ከቀረባችሁ ምንም የምታተርፉት ነገር አይኖርም፡፡ ነገ አላህ ፊት ስለራሱ እንጂ ስለሌላው የሚጠየቅ ማንም የለም፡፡ የአላህ እዝነት ቀጥሎም ሥራህ ነው ከጉድ የሚያወጣህ፡፡ ሶባሐል ኸይር https://t.me/MuhammedSeidAbx
إظهار الكل...
ABX

ወደ ቤታችሁ እንኳን መጣችሁ!!