cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

️🌙ኢስላም የሰላም መንገድ🌙️

🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌 ወደ አላህ ከጠራና መልካምን ከሰራ <<እኔ ከሙስሊሞች ነኝ>> ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማነው? አል–ፉሲለት ምዕ41:33 t.me/MuslimNegnEneSul t.me/MuslimNegnEneSul 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
322
المشتركون
+124 ساؚات
+27 أيام
+630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ከትልልቆቹ ወንጀሎች በላይ… ከአቢ በክራ (▫️) ተይዞ፡ ከአላህ መልዕክተኛ (▫️) ዘንድ ሆነን ባለንበት እንዲህ አሉ፦ ﴿أَلَا أُنَبِّئُكُمْ بِأَكْبَرِ الْكَبَائِرِ - ثَلَاثًا - الْإِشْرَاكُ بِاللَّهِ، وَعُقُوقُ الْوَالِدَيْنِ قَوْلُ الزُّورِ،﴾ “ከትልልቆቹም ወንጀሎች የበለጡ የሆነውን ወንጀል አልነግራችሁምን? ሶስት ግዜ ደጋጋሙት። #በአላህ_ማጋራት፣ #የወላጆችን_ሐቅ_መቁረጥና #የሐሰት_ንግግር ናቸው።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 87
إظهار الكل...
አልሐምዱ ሊላህ አነጋን ዛሬም፡፡ ሌላ ቀን ተጨመረልን፡፡ ከሚለወጡት፣ ከሚስተካከሉት አላህ ያድርገን፡፡ ዛሬም  አምላካችንን አላህን ይዘን፣ እሱን አምነን ተነሳን፡፡ እሱን አስካለን ምን እንሆናለን፡፡ አልሐምዱ ሊላህ፡፡ አንተን እያለኝ ምን እሆናለሁ ያ ረብ፡፡ ሲጨንቀኝ መጠጊያዬ፣ ስፈራ መሸሻዬ፣ ሲከፋኝ ከለላዬ፣ ግራ ሲገባኝ እምነቴ፣ ሲደክመኝ ብርታቴ፣ ስሰበር ድጋፌ አንተ ነህ፡፡ የምወድህ ጌታዬ … ሕይወት እንቆቅልሽ ስትሆንብኝ መልሴ፣ ስታረዝ ስራቆት ልብሴ፣ ነገር ሲጨልምብኝ ብርሃኔ፣ ባዶነት ሲሰማኝ ሙላቴ፣ የመኖር ትርጉሙ ሲጠፋኝ ምክንያቴ፣ … አንተ ነህና ዛሬም፣ ሁሌም አመሰግንሃለሁ፡፡ https://t.me/MuhammedSeidAbx
إظهار الكل...
የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ እንዲህ ይላሉ፡- “ከታላላቅ ከንቱ ተስፋዎች መካከል፣ ሳይፀፀቱ በወንጀሎች ውስጥ በመቆየት የአላህን ይቅርታ መጠበቅ ነው። ያለ አንዳች መታዘዝ ተግባራትን ሳይፈጽሙ ወደሱ መቅረብን መመኘት፣ የእሳት ዘር እየዘሩ የጀነትን ፍሬ መጠበቅ፣ በኃጢአት ዉስጥ ተዘፍቀው የታዛዦችን አገር መመኘት፣ ሳይሠሩ ምንዳን ማሰብ፣ በእጅጉ ተዘናግተው እያሉ አላህ ላይ አጓጉል ምኞት ማሳደር ነው።” https://t.me/MuslimNegnEneSul https://t.me/MuslimNegnEneSul
إظهار الكل...
️🌙ኢስላም የሰላም መንገድ🌙️

🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌 ወደ አላህ ከጠራና መልካምን ከሰራ <<እኔ ከሙስሊሞች ነኝ>> ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማነው? አል–ፉሲለት ምዕ41:33 t.me/MuslimNegnEneSul t.me/MuslimNegnEneSul 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

ሳጠፋ ነፍሴ በእጅጉ ታሳዝነኛለች። እንዳትጎዳ ብዬ እሳሳላታለሁ። ለዚህም ሲባል ቶሎ ላርማት እሞክራለሁ። እያንዳንዱ ዉድቀቴና ዉርደቴ የማንም ሳይሆን የእጄ ዋጋ፣ የራሴ ሼል ዉጤት እንደሆነ እገነዘባለሁ። አላህ ያለው ሁሉ ሐቅ ነው።  ጥፋቴን ወደማንም መግፋት አልፈልግም። በስህተቴ ማንንም አልወቅስም። ሁሌም የክብር ይሁን የንቀት፤ ከወዲያ በኩል የማገኘው ምላሽ ሁሉ የራሴ ሼል ወይም ደግም ይሁን ክፉ የባህሪዬ ነፀብራቅ ነው ብዬ አምናለሁ። አንድ ደግ ሰው እንዲህ ይላሉ - "የእጄን ዉጤት በምሳፈረው ፈረስ ላይ ጭምር አያለሁ። በሚስቴ ምላሽ ዉስጥ አነባለሁ ።" ስለዚህ የሆነ ነገር ስናጠፋ ወይ ኃጢአት ላይ ስንወድቅ ወደማንም ሳይሆን ወደራሣችን እንጠቁም። ከራሣችን እንጀምር። ስህተታችንን እንመን። ለጥፋታችን ኃላፊነት እንውሰድ። ራሣችን ወድቀን እገሌ ጣለኝ፣ አሳሳተኝ አንበል። እኔ ስስተካከል እኔም ሌላዉም ይስተካከላል። ችግሩ ከራሴ ነው ማለትን እንልመድ። ሶባሐል ኸይር https://t.me/MuhammedSeidAbx
إظهار الكل...
አንዳንድ ጊዜ ሕይወት አንተ ከምታስበው በተቃራኒ ታስኬድሃለች፤ በማትፈልገው አቅጣጫ ታስጉዝሃለች፡፡ ሳታስበው ድንገት በሆነ መሾመር ላይ፣ ፈጽሞ ባላሰብክ ቦታ ላይ ራስህን ታገኛለህ፡፡  ግና አንተ ያላሰብከው ቦታ፤ ያ የማትፈልገው አቅጣጫ አንተ ከምትፈልገዉና ከምትመኘው የተሻለ ይሆናል ማን ያውቃል፡፡                  አላህ ኸይሩን ይምረጥልን
إظهار الكل...
አንዳንድ ጊዜ ሕይወት አንተ ከምታስበው በተቃራኒ ታስኬድሃለች፤ በማትፈልገው አቅጣጫ ታስጉዝሃለች፡፡ ሳታስበው ድንገት በሆነ መሾመር ላይ፣ ፈጽሞ ባላሰብክ ቦታ ላይ ራስህን ታገኛለህ፡፡  ግና አንተ ያላሰብከው ቦታ፤ ያ የማትፈልገው አቅጣጫ አንተ ከምትፈልገዉና ከምትመኘው የተሻለ ይሆናል ማን ያውቃል፡፡ አላህ ኸይሩን ይምረጥልን
إظهار الكل...
ABX

ወደ ቤታችሁ እንኳን መጣችሁ!!

“ይቆጣል አትናገሩት፡፡” ብለው እናት አባቱ ከሚፈሩት ነህን ?.. . ብንናገር ያኮርፍብናል ብለው ወላጆችህ ከሚሳቀቁብህ ነህን? ተስተካከል ይህ ጀግንነት አይደለም፡፡ አደጋ ላይ ነህ፡፡ አንተ ወላጆችህን ልትፈራ እንጂ ወላጆችህ አንተን ሊፈሩ አይገባም፡፡ https://t.me/MuhammedSeidAbx
إظهار الكل...
ABX

ወደ ቤታችሁ እንኳን መጣችሁ!!

🔖ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ብለዋል፦ #ዚክር የቀልብ መዳኛ መድሀኒት ነው። ዝንጉነት (ከዚክር መዘናጋት) የቀልብ በሽታ ነው። #ለየትኛውም_ታማሚ_ቀልብ_መዳኛውና_መድሀኒቱ_አላህን_ማውሳት_ነው 📚 الوابل الصيب …أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ #ንቁ_አላህን_በማውሳት_ልቦች_ይረካሉ
إظهار الكل...
🔖ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ብለዋል፦ #ዚክር የቀልብ መዳኛ መድሀኒት ነው። ዝንጉነት (ከዚክር መዘናጋት) የቀልብ በሽታ ነው። #ለየትኛውም_ታማሚ_ቀልብ_መዳኛውና_መድሀኒቱ_አላህን_ማውሳት_ነው 📚 الوابل الصيب …أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ #ንቁ_አላህን_በማውሳት_ልቦች_ይረካሉ
إظهار الكل...
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች ➲የፊቅህ ግንዛቤዎች ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ➲ወቅታዊ ምክሮች ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

#ኢስቲግፋር❔ ግርም ይለኛል የኛ ነገር ምላሳችን አስተጝፊሩላህ ይላል ልባችን፣ አካላችን ግን ወንጀሉ ላይ ነው ያለው!  ኢስቲጝፋር ማለት፦ ባደረጉት ወንጀል መፀፀት፣ ሁለተኛ ወደዛ ወንጀል ላለመመለስ ቃል መግባትና ቀሪ ህይወትን ለማስተካከል መወሰን ማለት ነው። አለቀ! እንደዚሁም የሆነ ወንጀል ትዝ ሲለን ብቻ መሆን የለበትም በተገቢው መልኩ ላልተወጣነው ግዴታችን፣ ለፈጠር ነው ጉድለትም ኢስቲግፋር ማደረግ አለብን።     ችግር ላይ ጭንቀት ላይ ካለን ተውበት እናድርግና ወደ አላህ እንመለስ። ማንኛውም ችግር የሚመጣብን በወንጀላችን እንደሆነ አላህ ነግሮናል á‹¨áŠ¸á‹­áˆŠáŠ• በር በወንጀላችን ዘግተን ለምን እያልን ማማረራችን በራስ ላይ ማሾፍ ነው። ስለዚህ👉      فَفِرُّوا إِلَى اللَّهِ                         «ወደ አላህም ሽሚ                  ወንጀል ልብን ይገላል!
إظهار الكل...