cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Info Health Service (አይ ኤች ኤስ የጤና ማዕከል, IHS Health and Wellness Consultation Center )

አገልግሎታችን በአካል ቀርበው ለማግኘት፤ ለማማከር፥ ቀጠሮ_ለማስያዝ በ 0913744598 ላይ ይደውሉ። #ሳሪስ_መስመር_ጎተራ_ንፋስ_ስልክ_ማሞ_ራሚ_ህንፃ_2ኛ_ፎቅ_ ላይ ያገኙናል።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
11 221
المشتركون
-1024 ساعات
-487 أيام
-17630 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
      #CPD_ቅዳሜ_ግንቦት_24 የሚጀምር            Ethio Medical Training Center         ኮሩሱ፦ #BASIC_LIFE_SUPPORT (BLS) ነው። • 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ አነስቴዥያ ባለሙያዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ሳሪስ መስመር ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
5450Loading...
02
#የሆድ_ድርቀት (constipation) ምንድነው? የሆድ ድርቀት(constipation ) ከሶስት ጊዜ በላይ በሳምንት የሰገራ አለመውጣት ሲሆን የደረቀ ሰገራ መውጣትና ህመም መገለጫዎቹ ናቸው። በአለም ላይ ጥቂት የማይባሉ ሰዎች በሆድ ድርቀት ይጠቃሉ። ነገር ግን የሰገራ ድርቀት መገለጫዎቹ እንደሰው ሊለያዪ ቢችሉም ታካሚው ድርቀት በሚሰማው መጠነና ሁኔታ የሆድ ድርቀት አለ ተብሎ ይወሰዳል። በቀላሉ መታከምና መከላከል የሚቻል ሁኔታ ነው። የሰገራ ድርቀት በራሱ በሽታ ሳይሆን የበሽታ አመላካች ሊሆን ይችላላል። 2. ምልክቶቹስ? • የሆድ ህመም • የአንጀት እንቅስቃሴ መቀነስ • የደረቀ ሰገራ መውጣት • ማስማጥ • ጀርባ ህመም • ደም የቀላቀለ ደረቅ ሰገራ • የምግብ ፍላጎት መቀነስ • ማቅለሽለሽ • የሆድ ህመም እና መንፋት 👇👇👇👇👇👇👇👇 3. መንስኤዎቹ? • መንስ አልባ(idiopathic constipation) በአብዛኛው ምንም አመክንዮ የማይገኝለት ሊሆን ይችላል። • ቋሚ ህመሞች ማለትም የነርቭ ችግር(hirschisprung disease)፣ የስኳር ህመም(diabetic neuropathy) ፣ የታይሮይድ ሆርሞን እጥረት (hypothyroidism)፣ የትልቁ አንጀት እጢ፣ የነርቭና የህብለሰረሰር ጉዳት እንዲሁም የክሮንስ ህመም ምልክት ሊሆን ይችላል። • አመጋገብ የምንመገበው ምግብ የፋይበር ዝቅተኛ መሆንና በፋብሪካ ያለቀላቸው ምግቦ ፥ በቂ ውሃ አለመጠጣት የሆድ ድርቀት መንስኤ ይሆናል። ጣፋጭ እናፕሮቲንነታቸው ከፍተኛ የሆኑ እና  የታሸጉ ምግቦች ሎላው መንስኤዎች ናቸው • የአኗኗር ዘዬ በስራ መወጠር እና ጭንቀት ፣ በጊዜ መፀዳጃ አለመግባት ፣ ያለመንቀሳቀስ  ለሰገራ ድርቀት ያጋልጣጣል። • መድሃኒት መውሰድ በሃኪም ያልታዘዙ የህመም ማስታገሻዎች (codeine ) አልክሆል ፣ አና ካፌይን፣ ጫት ለሰገራ ድርቀት መንስኤዎች ናቸው። • እርግዝና ትልቁ አንጀት ላይ ጫና ስለሚፈጠር የአንጀት እንቅስቃሴ በመቀነስ ለድርቀት ያጋልጣል። • የጡንቻ ላይ ችግሮች የማህፀን አቃፊ ጡንቻዎች መላላት እንዲሁም የማህፀን መውጣት ለዚህ ችግር ተጠቂ ያደርጋል። 4. ውስብስብ ችግሮቹስ? ለረጅም ጊዜ የቆየ የሰገራ ድርቀት የራሱ የሆነ ውስብስብ ችግሮችን ያስከትላል • ኪንታሮት(hemorrhoids )፦የፊንጢጣ አካባቢ የሚገኙ የደም መልስ ቧንቧዎች አለአግባብ መስፋትና መቆልመም ሲሆን መድማት እና ህመም የሚያስከትል ችግር ነው። • መሰንጠቅ( anal fissures ) የፊንጢጣ ላይ መሰንጠቅ ከፍተኛ የሆነ ህመም እና ስቃይ የሚያመጣ  ሲሆን ለሆድ ድርቀት አንደመንስኤም እንደ ውጤትም ሊሆን ይችላል። • ደም መፍሰስ • ካንሰር 5. መፍትሄውስ? በመጀመሪያ የሆድ ድርቀት ሊያመጡ የሚችሉ አመክንዮዎችን ማስተካከል ሲሆን ሲቀጥል የሚከተሉት መርሆዎችን መከተል ያስፈልጋል። 1. የአኗኗር ዘዬን መቀየር ማለትም • በቂ ውሃ መጠጣት ፦ በቀን ቢያንስ 2-3 ሊትር ውሃ መጠጣት • በቀን ቢያነስ አንዴ ለመፀዳዳት መሞከር ፦ ማስተላለፍ(postphone) የሰገራ ውሃ በትልቁ አንጀት ውስጥ ሲቆይ ውሃው ተመጦ ስለሚያልቅ ለሰገራ ድርቀት ያጋልጣል። • ጭንቀት ማስወገድ • በቂ እንቅልፍ መተኛት • አመጋገብ ማስተካከል ማለትም የፋይበር መጠናቸው ከፍ ያለ ምግቦች ለምሳሌ በቆሎ ፣ በቄላ ፣ገብስ፣ ጎመን፣ ቆስጣ እና ሰላጣ መመገብ • ስፖርት እንቅስቃሴ ማድረግ 2. የሆድ ማለስለሻ መድሃኒቶች መውሰድ(laxatives) ፦ በሃኪም የሚታዘዙ መድሃኒቶች በታዘዙበት መጠንና ወቅት መውሰድ። 3. የደረቀው ሰገራ ማውጣት (disimpaction፦ ይህም የደረቀ ሠገራ የሰገራ መውጫ ውስጥ ተወትፎ ከሆነና ህመም ከፈጠረ ሃኪሞች ጣት በማስገባት የተወተፈውን ሰገራ በማውጣት ከድንገተኛ ችግር ሊያቃልሉ ይችላሉ። 4. የሆድ እጥበት ( cleancing enema፦ የሳሙና አረፋ ወይም ግላይሴሪን በፊንጢጣ ከገባ በኋላ የደረቀውን ሰገራ አጥቦ እንዲወጣ የሚያደርግ ስርዓት ነው። 6. መከላከያ መንገዶች ጤነኛ የአኗኗር ዘዴዎችን መከተል የሆድ ድርቀት ካለ በወቅቱ ሃኪም ጋር በመቅረብ መፍትሄ ያግኙ። ጤናማ አምራች ዜጋ መፍጠር አላማችን ነው!! ዶ/ር ነጋልኝ መቻል የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊሰት https://t.me/jossiale2022 https://t.me/venasia
1 02112Loading...
03
      #CPD_ቅዳሜ_ግንቦት_24 የሚጀምር            Ethio Medical Training Center         ኮሩሱ፦ #BASIC_LIFE_SUPPORT (BLS) ነው። • 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ አነስቴዥያ ባለሙያዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ሳሪስ መስመር ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
1 3202Loading...
04
#IBD (Inflamatory Bowel Disease) #የአንጀት #መቆጣትና #መቁሰል #ውድ የኢንፎ ሄልዝ ሴንተር ቤተሰቦች IBD ስለሚባለው የጤና ችግር ትንሽ ፍንጪ እንሆ ብለናል። • ይህ የጤና ችግር ወሰብሰብ ያለና ብዙ የአንጀት ችግሮችን አቅፎ በአንድ ጥላ ስር የያዘ ነው IBD። • ረጅም ጊዜ የሚቆይና በትልቁ የአንጀት ክፍል ላይ የሚፈጠር የጤና ችግር ነው። • IBD ሁለት አይነት የአንጀት ችግሮችን በዋናነት ያካትታል። 1. Ulcerative Colitis፡ የትልቁ አንጀትና የፊንጢጣ አካባቢ መቆጣትና የውስጠኛው የአንጀት ሽፋን ላይ ቁስለት ሲፈጠር ነው። 2. Crohn's Disease፡ ይህ ደግሞ የረጅም ጊዜ የአንጀት መቆጣት ሲሆን ችግሩ እስከ ውስጠኛ ክፍል ሊሰራጭ ይችላል። ብዙ ጊዜ ቁስለት ላይታይ ይችላል። #የሁለቱም ችግሮች የጋራ መገለጫቸው አጣዳፊ ተቅማጥ፡ የሆድ ህመም፡ ድካምና የክብደት መቀነስን ያመጣሉ። • ይህ የጤና ችግር ካልታከመና አስፈላጊውን ክትትል በስርአቱ ካልተደረገ ወደ ካንሰር የመቀየርና ለህይዎት አስጊ ወደ መሆን ይሸጋገራል። ባጭሩ የህክምና ክትትል ያስፈልገዋል። #ምልክቶች • ተቅማጥ • ትውከት • ድካም • የሆድ ህመምና ቁርጠት • የክብደት መቀነስ • ከሰገራ ጋር ደም መታየት • የምግብ ፍላጎት መቀነስ #የበሽታው #ምክናየት • የበሽታው ምክናየት አይታወቅም። ይሁን እንጅ ሰውነትን ከበሽታ የሚከላከሉ ህዋሳት አንጀትን በመጉዳታቸው፡ ትክክል ያልሆነ አመጋገብ፡ ጭንቀትና ውጥረት ችግሩን ይፈጥሩታል ተብሎ ይታሰባል። #ለIBD #የሚጋለጡ #እነማን #ናቸው? • በቤተሰብ ካሰ • እድሜ ከ30 ረመት በፊት • የቆዳ ቀለም፡ ነጮች ይበልጥ ይጋለጣሉ • ሲጋራ ማጤስ • አንዳንድ መድሀኒቶችን ተጠቃሚ መሆን • የአኖኖር ዘይቤ #ካልታከመ ሊያመጣ የሚችለው ችግር 1. ካንሰር 2. ቁስለት 3. የአንጀት መታጠፍ 4. ፊስቱላ 5. የፊንጢጣ መሰንጠቅ 6. የደም መጐጎል 7. የአይን፡ ቆዳና መገጣጠሚያ ኢንፌክሽን 8. የፈሳሽ ማጠር https://telegram.me/jossiale2022
1 1048Loading...
05
      #CPD_ቅዳሜ_ግንቦት_24 የሚጀምር            Ethio Medical Training Center         ኮሩሱ፦ #BASIC_LIFE_SUPPORT (BLS) ነው። • 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ አነስቴዥያ ባለሙያዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ሳሪስ መስመር ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
1 3661Loading...
06
https://youtu.be/5zeSlemDYfc
1 6154Loading...
07
#Cpd_training በመረጡት ኮርስ ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ On coming Saturday #Ethio_Medical_training_center will come with the following trainings: 1.  Basic Life Support (BLS) 2.  Hypertensive Disorder in pregnancy 3.  Family Planing 4. Child Growth and Development 5. Basic life support The first and second have 15CEU each and the third 30CEU Register with 0921785903 Do not miss it  First come first serve with reasonable cost https://t.me/jossiale2022
1 8143Loading...
08
https://youtu.be/5zeSlemDYfc?si=EyxvaltCVxclHAwq
3 0226Loading...
09
Media files
1 9330Loading...
10
ራሰ በራነት ምንድን ነው? መነሻው እና ህክምናው ምንድን ነው? ፀጉር በማንኛውም የሰውነታችን ቆዳ ላይ ከእጃችን መዳፍ እና ከእግራችን ሶል ዉጪ ይበቅላል ነገር ግን አብዛኛዎቹ ፀጉሮች ስስ ስለሆኑ በአይናችን ላናያቸው እንችላለን፡፡ ፀጉር ኬራቲን(keratin) ከሚባለው ፕሮቲን በዉጨኛው የቆዳ ክፍል የፀጉር ፎሊክል ዉስጥ ይሰራል፡፡  ፎሊክላችን አዲስ የፀጉር ሴል ሲሰራ/ሲያመርት አሮጌ ሴሎቻችን በአመት 6 ኢንች ወደ ዉጪ ቆዳችን ተገፍተው ይወጣሉ የምናየው ፀጉር የሞተ ክር መሳይ ኬራቲን ሴል ነው፡፡ በአማካይ የአንድ አዋቂ ሰው ጭንቅላት ከ 100,000-150,000 የሚደርስ ፀጉር ሲይዝ በቀን 100 ፍሬ ፀጉር በራሳቸው ጊዜ ይነቀላሉ በማበጠሪያች ውስጥ ትንሽ የተነቀሉ ፀጉር ማግኝት የተለመደ እና ሊያስደነግጠን የማይገባ ጤናማ ሁኔታ ነው፡፡ ፀጉር እምራች የሆኑት እያንዳንዳቸው ፎሊክሎች የራሳቸው የሆነ የእድሜ ገደብ ሲኖራቸው በእድሜ፣ በበሽታ እና በተለያዩ በርካታ ምክንያቶች ተጽእኖ ይወሰናሉ፡፡ ይህ አውደ ህይወት በሶስት የለውጥ ደረጃ ይከፈላሉ 1. አናጅን ፦ ፀጉር በፍጥነት የሚያድግበት ጊዜ ሲሆን ከ2-6 ዓመት ያበቃል 2. ካታጂን፦ ይህ የፀጉር እድገት ጊዜ የሽግግር ደረጃ ሲሆን ከ2-3 ሳምንት ይፈጃል 3. ቴሎጂን፦ የእድገት ጊዜ የሚያርፍበት/የሚቆምበት ሲሆን ከ2-3 ወር ይፈጃል፡፡ በዚህ የለውጥ ደረጃ መጨረሻ ላይ ፀጉራችን ይረግፍና የዕድገት ሂደቱን እንደገና ከመጀመሪያ ይጀምራል፡፡ እድሜያችን እየጨመረ ሲሄድ የፀጉር እድገት ፍጥነቱን ይቀንሳል፡፡ ፀጉራችንን የምናጣበት በርካታ ዓይነቶች አሉ እነሱም አንድሮጀኒክ አሎፔሺያ ወንድና ሴትን የሚያጠቃ በዘር ህዋስ ምክንያት የሚከሰት ነው፡፡ ወንዶች በወጣትነታቸው ወይም በሃያዎቹ መጀመሪያ ፀጉራቸው ያሳሳል፡፡ በመሃልና በፊት ጭንቅላታቸው ላይ ያሉ ፀጉሮች ቀስ በቀስ ያሳሳሉ፡፡ ሴቶች እድሜያቸው 40 እስከሚሆን የፀጉር መሳሳት አይታይባቸውም፡፡ ሴቶች አጠቃላይ በጭንቅላታቸው ላይ ያለ ፀጉር ይሳሳል በተለይ መሀል አካባቢ፡፡ አሎፔሺያ አርያታ በድንገት የሚጀምር ሲሆን በመጠንም ሆነ በአይነት ያልተስተካከለ ፀጉርን ማጣት በህፃናት እና ወጣቶች ላይ ያጋጥማል፡፡ ሙሉ ለሙሉ የፀጉር መመለጥ ሊያጋጥም ይችላል፡፡ በዚህ ሁኔታ ከተጠቁት 90 የሚሆኑት ሰዎች በጥቂት አመታት ውስጥ ፀጉራቸው ተመልሶ ይበቅላል፡፡ አሎፔሺያ ዩኒቨርሳሊስ ሁሉም የሰውነታችን ክፍሎች ፀጉር ቅንድብ፣ የአይን ሽፋሽፍትና የሀፍረተ ስጋ አካባቢ ፀጉሮች ሙሉ ለሙሉ ይረግፋሉ፡፡ ስካሪንግ አሎፔሺያ በቋሚነት የፀጉር መርገፍ ሲሆን በተለያዩ የቆዳ ችግሮች ይከሰታል፡፡ መነሻ ምክንያቶች የተለያዩ ብዙ ምክንያቶች ፀጉራችን እንዲረግፍ አስተዋጽኦ ያደርጋሉ ከነዚህም መካከል ሆርሞን የተዛባ የአንድሮጂን ሆርሞን መጠን (የወንድ ሆርሞን ሲሆን በወንድና ሴቶች ይመረታል) ጂን(ዘረ መል) ከሁለቱም ወንድ እና ሴት ወላጆች ለወንድ ወይም ሴት ልጅ መመለጥ አስተዋጽኦ ያደርጋሉ፡፡ ጭንቀት፣ ህመም እና ወሊድ ጊዜያዊ የሆነ የፀጉር መርገፍ ያስከትላል፡፡ የሆድ ትላትሎችና የፈንገስ ኢንፊክሽን ተጠቃሽ ናቸው መድሃኒቶች ለካንሰር ህክምና የሚዉለው ኬሞቴራፒ፣ የደም መቅጠን፣ ለደም ግፊት የሚዉሉ መድሃኒቶች፣ አንዳንድ የወሊድ መቆጣጠሪያ እንክብሎች ጊዜያዊ የሆነ የፀጉር መርገፍ ሊዳርጉን ያችላሉ፡፡ ቃጠሎ፣ አደጋና ራጅ ጠባሳ እስካልተከሰተ ድረስ አደጋው በሚድንበት ጊዜ መደበኛ ፀጉራችን መብቀል ይጀምራል፡፡ የኮስሞቲክስ ውጤቶች በብዛት ሻምፖ፣ ፐርም እና የተለያዩ ንጽህና መጠበቂያዎች ፀጉር በቀላሉ እንዲሰበር በማድረግ ለፀጉር መሳሳት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋሉ፡፡ ነገር ግን ለራሰ በራነት ላይዳርጉን ይችላሉ፡፡ የጤና ችግሮች የታይሮይድ በሽታ፣ የስኳር በሽታ፣ የብረት እጥረት፣ የአመጋገብ ችግርና የደም ማነስ የፀጉር መመለጥ እንዲከሰት ያደርጋሉ ምግብ የፕሮቲን መጠናቸው ዝቅተኛ የሆኑ ምግቦችና የካሎሪ መጠናቸው ዝቅተኛ የሆኑ ምግቦች የፀጉር መመለጥ እንዲከሰት ያደርጋሉ፡፡ የራሰ በራነት ህክምና ~~~ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መድሃኒቶች በህክምና የተረጋገጡ በተሳካ ሁኔታ የራሰ በራነትን ይከላከላሉ ተብሎ ይታመንባቸዋል ሚኖክሲዲል(ሮጌይን) ያለ ምንም መድሃኒት ማዘዣ ልንገዛው የምንችል መድሃኒት ሲሆን ሴቶችም ሆነ ወንዶች ሊጠቀሙበት ይችላሉ፡፡ በተለይ በመሃል አናት ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ይሰራል በፊት ለፊት የፀጉራችን ክፍል ላይ የመስራት እድላቸው ዝቅተኛ ነው፡፡ በ2%፣ 4% የተዘጋጀ ሲሆን በከባድ መጠን 5% ተዘጋጅተዋል፡፡ ይህ መድሃኒት ትንሽ አዲስ ፀጉር ሊያበቅል ይችላል ዋናው ጥቅሙ ግን ፀጉራችን ባለበት ቦታ ላይ እንዲቆም(እንዳይመለጥ) ይረዳል፡፡ የዚህ መድሃኒት ችግር በቀን አንድ ጊዜ ወይም ሁለት ጊዜ ስለምንጠቀመው ሊያሰለቸን ይችላል፡፡ በአንገት ወይም ፊት ላይ መድሃኒቱ የሚነካን ከሆነ ያልተፈለገ ፀጉር ሊነቅልብን ይችላል፡፡ ፊናስቲራይድ በአሜሪካ የመድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የተረጋገጠ ሲሆን ለወንዶች ጥቅም ብቻ ይውላል፡፡ ተፈጥሮአዊ የጭንቅላት ፀጉር ፎሊክሎችን ሆርሞን በመዝጋት ፀጉር እንዳይበቅል ያደርጋል፡፡ ፕሮፔሺያ/ በዝቅተኛ መጠን የተዘጋጀ ፕሮስካር/ የተባለ መድሃኒት ዝርያ ነው ይህ መድሃኒት ትልቅ ፕሮስቴቶችን በማጨማደድ በመካከለኛ እና ትልቅ ዕድሜ ላይ ለሚገኙ ወንዶች ይጠቅማል፡፡ ፕሮፔሺያ በ1 ሚ.ግ. የተዘጋጀ በመድሃኒት ማዘዣ በየቀኑ የሚወሰድ መድሃኒት ነው፡፡ ሙሉ ለሙሉ ፀጉራችንን ለመመለስ ከ6-12 ወራት መዉሰድ ይኖርበታል፡፡ ፕሮስታግላንዲን አናሎግ እነዚህ መድሃኒቶች ፀጉር እንዲያድግ የሚያደርግ ሲሆን ገና በጥናት ላይ ይገኛል፡፡ ከነዚህ መካከል ቢማቶፕሮስት/ ለቅንድብና ለአይን ሽፋን ፀጉር የሚስተካከለው የለም፡፡ ሎሚጋን ይህ መድሃኒት ለግላኮማ የሚታዘዝ ሲሆን እንዴት እንደሚሰራ ባይታወቅም ለፀጉር ዕድገት ውጤታማ ነው፡፡ የአይን ሽፋን ፀጉሮች ጠንካራና ረጂም እንዲሆን ያደርጋል፡፡ (ዶ/ር ቤዛ አያሌው) https://telegram.me/jossiale2022
1 82217Loading...
11
      #CPD_ሰኞ_ግንቦት_19 የሚጀምር            Ethio Medical Training Center         ኮሩሱ፦ #Syndromic_management_of_sexual transmitted_Diseases (STI) ነው። • 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ አነስቴዥያ ባለሙያዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ሳሪስ መስመር ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
2 1190Loading...
12
https://youtu.be/GeqJc0pAnG0?si=o45gYK0trUuiB0KF
2 1911Loading...
13
      #CPD_ነገ_ቅዳሜ_ግንቦት_17 የሚጀምር            Ethio Medical Training Center         ኮሩሱ፦ #Basic_life_support (BLS) ነው። • 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ አነስቴዥያ ባለሙያዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ሳሪስ መስመር ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
2 4300Loading...
14

8472Loading...
15
https://youtu.be/GeqJc0pAnG0
2 7432Loading...
16
#Cpd_training በመረጡት ኮርስ On coming Saturday 25/05/2024  #Ethio_Medical_training_center will come with the following trainings: 1.  Basic Life Support (BLS) 2.  Hypertensive Disorder in pregnancy 3.  Family Planing 4. Child Growth and Development The first and second have 15CEU each and the third 30CEU Register with 0921785903 Do not miss it  First come first serve with reasonable cost
2 5794Loading...
17
https://youtu.be/GeqJc0pAnG0
6621Loading...
18
https://youtu.be/Q6diXyXsA9o?si=ywco9no_HvbG3cdd
2 2570Loading...
19
መካንነት       📌🧬መካንነት ምንድነው?        ☑️♦️ በአጠቃላይ መካንነት ከአንድ አመት (ወይም ከዚያ በላይ) ጥንዶች አብረው እየኖሩ ምንም አይነት የወሊድ መከላከያ ሳይጠቀሙ ግንኙነት እያደሰጉ  እርግዝና አለመኖር ተብሎ ይገለጻል። (እድሜዎ ከ35 በላይ ከሆነ ከ6 ወራት ሙከራ በኋላ ምርመራ ይመከራል)። 40 ዓመት በላይ ለሆኑ ሴቶች,  ፈጣን ምርመራ እና ህክምና ማዘዝ አስፈላጊ ነው።      ☑️♦️15% የሚደርሱ ጥንዶች ላይ ይከሰታል። በአለም አቀፍ ደረጃ 48 ሚሊዮን ጥንዶች ከመካንነት ጋር እንደሚኖሩ መረጃዎች ይጠቁማሉ።              ☑️♦️ በሴቶች ላይ ያለው የመራባት መጠን ከእድሜ ጋር እየቀነሰ እንደሚሄድ ስለሚታወቅ፣ አንዳንድ ባለሞያወች ከ6 ወራት ጥንቃቄ የጎደለው የግብረ ሥጋ ግንኙነት በኋላ ዕድሜያቸው 35 ዓመት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ ሴቶችን ይመረምራሉ እና ያክማሉ።               📌🧬መካንነት የሴት ችግር ብቻ ነው?     ☑️♦️አይ፣ መካንነት ሁሌም የሴት ችግር አይደለም። ወንዶችም ሆኑ ሴቶች ለመካንነት አስተዋፅኦ ያደርጋሉ።       ☑️♦️መካንነት በወንድ ምክንያቶች, በሴት ምክንያቶች, በወንድ እና በሴት ምክንያቶች ጥምር ወይም ያልተገለፀ ሊሆን ይችላል።  ለሴቶች እና ለወንዶች ግን እንደ ማጨስ፣ ከመጠን በላይ አልኮል መጠጣት፣ ከመጠን ያለፈ ውፍረት እና ለአካባቢ ብክለት መጋለጥ ያሉ የአካባቢ እና የአኗኗር ዘይቤዎች ከዝቅተኛ የወሊድ መጠን ጋር ተያዥነት አላቸው።             📌🧬የመካንነት ምርመራ ምንድን ነው?      ☑️♦️የመካንነት ምርመራ እርስዎ እና የትዳር ጓደኛዎን ያካትታል። መንስኤ ከተገኘ, ህክምና ሊቻል ይችላል። በብዙ አጋጣሚዎች መሃንነት ምንም ምክንያት ባይገኝም በተሳካ ሁኔታ ሊታከም ይችላል።       ☑️♦️በመነሻ የሕክምና ታሪክን መመርመር እና የአካል ምርመራ ማድረገ ያስፈልጋል። ለሴት አጋርዎ፣ ምርመራዎች በእንቁላል ክምችት፣ በእንቁላል ተግባር እና የመራቢያ አካል መዋቅር ላይ ያተኩራሉ።        ☑️♦️የመራቢያ አካላት ምስል በመውለድ ላይ ተጽዕኖ በሚያሳድሩ ሁኔታዎች ላይ ጠቃሚ መረጃ ይሰጣል። በኢሜጂንግ ዘዴዎች የቱብል ፐቲንሲ እና የፔልቪክ ፓቶሎጂን መለየት እና የእንቁላልን ክምችት መገምገም ይችላሉ።       ☑️♦️ወንድ ከ40-50% ጥንዶች ውስጥ የመካንነት መንስኤ ነው። የወንድ አጋርን የህክምና ታሪክ ማግኘት እና የዘር ምርመራን ማዘዝ ግድ የላል።      ☑️♦️ ምክንያቱ ያልታወቀ መሃንነት እስከ 30% በሚሆኑ መካን ጥንዶች ላይ ሊታይ ይችላል። ቢያንስ, እነዚህ ታካሚዎች ዘር ማፍራት እንቁላል መፍጠር መቻል፣ normal ቱብል ፐቲንሲ  እና የወንድ የዘር ፈሳሽ ማስረጃ ሊኖራቸው ይገባል።          📌🧬የሴት ምክንያት መካንነት     ☑️♦️የመካንነት መንስኤ ሊሆኑ ከሚችሉ ምክንያቶች ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ነገሮች ጨምሮ አጠቃላይ የሕክምና ታሪክ ከታካሚ እና አጋር ሊገኝ ይገባል። በተጨማሪም የአካል ምርመራ እና ተጨማሪ ምርመራዎች መደረግ ይኖርበታል።                 ⛑ታሪክ(History) ከታካሚው ማወቅ የሚገባን ቁልፍ መረጃወች የሚከተሉትን ያካትታሉ፦   🔹 የመካንነት ቆይታ እና ከዚህ በፊት የተደረጉ         ግምገማዎች እና ህክምና ውጤቶች   🔹 የወር አበባ ታሪክ (በወር አበባ ላይ ያለውን         ዕድሜ ጨምሮ, የዑደት ጊዜ, ርዝመት እና         ባህሪያት, (ከወር አበባ በፊት መጠነኛ          ምልክቶች እና ለውጦች) መኖር, እና የ         dysmenorrhea መኖር እና ክብደት)   🔹 የእርግዝና ታሪክ   🔹 ቀደም ሲል የነበሩ የወሊድ መከላከያ ዘዴዎች   🔹 በሆድ እና በማህፀን ውስጥ ባሉ ሂደቶች ላይ         ያተኮረ  ቀዶ ጥገና ከነበረ   🔹 የማኅጸን ሕክምና ታሪክ (ለምሳሌ፣ ከዳሌው         ኢንፍላማቶሪ ኢንፌክሽን፣ በግብረ ሥጋ         ግንኙነት የሚተላለፉ ኢንፌክሽኖች፣          ኢንዶሜሪዮሲስ፣ የማህፀን እጢ)    🔹 አልኮልን እና አደንዛዥ ዕፅ ወይም ህገወጥ           መድሃኒቶችን  መጠቀም                  ⛑ የአካል ምርመራ       ☑️♦️በሴት ጓደኛ ላይ ያነጣጠረ የአካል ምርመራ በአስፈላጊ ምልክቶች ላይ በማተኮር እና የታይሮይድ, የጡት እና የዳሌ ምርመራን ያካትታል። ምርመራወቹ የሚከተሉትን ያካትታሉ፦     🔹 የሰውነት ክብደት, የደም ግፊት እና የልብ ምት     🔹 የታይሮይድ ዕጢ መኔር               ⛑ ሕክምናው 🔹በሆርሞን ማስተካከል የሚቻለውን በ ሆርሞን      ማስተካከል 🔹እንቁላሎች እንዲመረቱ  መድሃኒት      መስጠት(ovulation induction) 🔹የተደፈኑትን ቲዩብች ለይቶ መክፈት      (laparascopic surgery) 🔹በኦፕሪሽን የማይስተካከል ከሆነ በልዩ ሕክምና      ጽንሱን ማህጸን ውስጥ ማስቀመጥ(IVF)     -የወንድ ዘር እና እንቁላል ከሰው አካል ውጭ      በማራበት በቴክኖሎጂ የታገዘ የመራቢያ አይነት       ነው። 🔹የወንድ የዘር ፍሬን የሚያጠቁ ንጥረ-ነገሮች ካሉ      እነሱን አልፎ እንዲገባ የማድረግ ዘዴን      መጠቀም(IUI)። 🔹እንቁላል ከሌላ ሰው በመውሰድ የሚደረግ      ሕክምና ❤️ ጠቃሚ መረጃ ነው ብለው ካሰቡ ለሌላውም እንዲደርስ #share ያድርጉት ዶ/ር አንዱአለም ዘገዬ ( Obstetrician and gynecologist ) https://t.me/jossiale2022
2 74915Loading...
20
Media files
1 5312Loading...
21
#CPD_ማክሰኞ_ግንቦት_13_ጀምሮ ➩Noncommunicable Diseases management  (NCDs) ስልጠና ይጀምራል።   ➩ Hypertension   ➩ Diabetes mellitus አዘጋጅ፦ #ኢትዮ_ሜድካል _ትሬኒንግ ሴንተር    ➩ሰርተፍኬቱ 15 CEU ይይዛል። ✍️ ስልጠናው የሚመለከታቸው፦ ⭐️ሀኪሞች ⭐️ጤና መኮነኖች ⭐️ ነርሶች ⭐️ ፋርማሲስቶች ⭐️ሚድዋይፈሪ ባለሙያዎች ባሉበት ሁነው ይደውሉ። ይመዝገቡ!!! 👇👇👇👇👇 0921785903 https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
1 0941Loading...
22
https://youtu.be/EZtnFPBVUbA?si=dsccBSxpXce_pCbm
2 2365Loading...
23
#CPD_ማክሰኞ_ግንቦት_13_ጀምሮ ➩Noncommunicable Diseases management  (NCDs) ስልጠና ይጀምራል።   ➩ Hypertension   ➩ Diabetes mellitus አዘጋጅ፦ #ኢትዮ_ሜድካል _ትሬኒንግ ሴንተር    ➩ሰርተፍኬቱ 15 CEU ይይዛል። ✍️ ስልጠናው የሚመለከታቸው፦ ⭐️ሀኪሞች ⭐️ጤና መኮነኖች ⭐️ ነርሶች ⭐️ ፋርማሲስቶች ⭐️ሚድዋይፈሪ ባለሙያዎች ባሉበት ሁነው ይደውሉ። ይመዝገቡ!!! 👇👇👇👇👇 0921785903 https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
1 5971Loading...
24
የዲስክ መንሸራተት ምንድን ነው? ____ የጀርባ አጥንት የ26 አጥንቶች ስብስብ ነው። የጀርባ አጥንት መሃከል የሚገኙ ርብራብ መሰል ክፍሎች የጀርባ አጥንት ዲስኮች ይባላሉ። እነዚህ ዲስኮች የጀርባ አጥንትን ባለበት ደግፈው ይይዛሉ። ሰውነት ከባድ ሃይል ሲያስተናግድ ሃይሉን የሚቋቋሙ ክፍሎች ናቸው። ዲስክ ጠንካራ ሽፋን ያለው ሲሆን በውስጡ ግን ለስላሳ የሆነ ፈሳሽ አለው። የዲስክ መንሸራተት የሚባለው በዲስክ ግድግዳ ላይ የሚፈጠር ቀዳዳ ምክንያት የሚፈጠር የውስጥ ፈሳሽ መውጣት ነው። ይህ ወፍራም ፈሳሽ ነርቮችን የሚረብሽ ንጥረ ነገር በውስጡ የያዘ ነው። ይህ መረበሽ ከፍተኛ ህመም ሊፈጥር ይችላል። አንዳንድ ግዜ በእጅ ላይ የመደንዘዝ እና የድካም ስሜት ይፈጠራል። አንዳንድ ሰዎች ላይ ደግሞ በተቃራኒው ምንም ስሜት አይኖረውም። የተንሸራተተው ዲስክ የነካው ነርቭ ከሌለ የህመም ስሜት አይሰማንም። የዲስክ መንሸራተት ህመም ምልክቶች የዲስክ መንሸራተት ስለመከሰቱ ምንም እዉቅና ሳይኖርዎ ወይም ምንም አይነት የህመም ምልክቶች ሳይኖር ችግሩ ሊኖር/ሊከሰት/ ይችላል፡፡ አንዳንዴ ሰዎች ምንም አይነት የህመም ምልክቶች ሳያሳዩ በምርመራ ወቅት በራጅ ላይ የዲስክ መንሸራተት መኖሩ ሊታወቅ ይችላል፡፡ የዲስክ መንሸራተት በሚኖርበት ወቅት የሚኖሩ የህመም ምልክቶች:- • የእጅ/የእግር ላይ ህመም፡- የዲስክ መንሸራተቱ ያጋጠመዉ በታችኛዉ የጀርባ አጥንቶች አካባቢ ከሆነ ከፍተኛ ህመም በመቀመጫዎ፣ በጭንዎና በባትዎ አካበቢ እንዲሁም መርገጫዎ/የእግር መዳፉ ላይ ሊሰማዎ ይችላል፡፡ የዲስክ መንሸራተት ያጋጠመዎ አንገትዎ ላይ ከሆነ ህመሙ በከፍተኛ ሁኔታ የሚሰማዎ በትከሻና በእጅዎ ላይ ነዉ፡፡ ሕመሙ በሚያስሉበት፣ በሚያስነጥሱበት ወቅት ወይም ወደ ተወሰነ አቅጣጫ የጀርባ አጥንቶችዎን በሚያንቀሳቅሱበት ወቅት ሊባባስ ይችላል፡፡ • የእጅ/ እግር መስነፍ፡- በዲስክ መንሸራተት ምክንያት የተጎዳ ነርቭ ካለ ያ የተጎዳዉ ነርቭ እንዲሰራ የሚያደርገዉ ጡንቻ ሊደክም ይችላል፡፡ በዚህ የተነሳ መራመድ መቸገር፣እቃ ማንሳት ያለመቻል ወይም መያዝ ያለመቻል ሊከሰት ይችላል፡፡ • የመደንዘዝ ወይም የመጠቅጠቅ ስሜት • የማቃጠል ስሜት • የጡንቻ ህመም • የዲስክ መንሸራተት ምልክቶች ከተወሰኑ ሳምንታት በኋላ በራሳቸው ግዜ ሊጠፉ ይችላሉ። መንስኤዎች የዲስክ መንሸራተት ዋነኛ መንስኤ ከጊዜ ጋር የሚፈጠር የጀርባ እንቅስቃሴ ውጤት ነው። ዲስክ ከእድሜ ጋር ውሃማ ይዘቱን ያጣል። ይህ የፈሳሽ መቀነስ በዲስክ ላይ ክፍተት እንዲፈጠር ምክንያት ይሆናል። ለዲስክ መንሸራተት ተጋላጭነት የሚጨምሩ ነገሮች • እድሜ • የሰዉነት ክብደት፡- ክብደትዎ ከመጠን በላይ የጨመረ ከሆነ በጀርባ አጥንተትዎና ዲስኩ ላይ ጫና ይፈጥራል፡፡ • የስራዎ ሁኔታ፡- የስራቸዉ ፀባይ ጉልበት የሚጠይቅ ስራ የሚሰሩ ሰዎች ከሌሎች ይልቅ ለችግሩ ተጋላጭ ይሆናሉ፡፡ • በተደጋጋሚ ከባድ ነገር የሚያነሱ፣ የሚጎትቱ፣ የሚገፉ፣ ወደ ጎን መታጠፍና መጠማዘዝ የሚያበዙ ሰዎች ለችግሩ ተጋላጭ ይሆናሉ፡፡ • በዘር የሚመጣ፡- አንዳንድ ሰዎች ለመሰል ችግር ተጋላጭነታቸዉ መጨመር በዘር ሊወረስ ይችላል፡፡ • የዲስክ መንሸራተት ህክምና • የጀርባዎ ህመምዎ ወደ እጅዎና እግርዎ የሚሰራጭ ከሆነ የህክምና ባለሙያዎን ማማከር ያስፈልጋል፡፡ የአኗኗር ዘይቤ ለዉጥና የቤት ዉስጥ ህክምና 1. የህመም ማስታገሻ፡- ያለሃኪም ትዕዛዝ ሊወሰዱ የሚችሉ እንደ አይቡፕሮፌን/አድቪል/ መዉሰድ 2. ሙቀት/ቀዝቃዛ ነገር መጠቀም፡- በመጀመሪያ ቀዝቃዛ ነገር ቦታዉ ላይ መያዝ ህመሙንና መቆጥቆጡን እንዲቀንስ ይረዳል፡፡ ከተወሰኑ ቀናት በኃላ ሙቅ ነገር መያዝ ምቾትና የህመም ፈዉስ እንዲሰማዎ ስለሚያደርግ በቦታዉ ላይ መያዝ 3. ከመጠን ያለፈ እረፍት ያለማድረግ/ማስወገድ፡- ከመጠን ያለፈ እረፍት የመገጣጠሚያዎች መጠንከር/መተሳሰር እና ጡንቻዎች መስነፍ እንዲመጣ ስለሚያደርግ የፈዉሱን ጊዜ አስቸጋሪ እንዲሆን ያደርጋል፡፡ ይልቁንም በሚመችዎ አቅጣጫ ለ30 ደቂቃዎች እረፍት ማድረግና ከዚያን ለአጭር ጊዜ ወክ ማድረግ አሊያም የተወሰኑ ስራዎችን ማከናወን፡፡ ከህመምዎ እያገገሙ ባሉበት ወቅት ህመሙን ሊያባብሱ ከሚችሉ ድርጊቶች/እንቅስቃሴዎች መቆጠብ፡፡ ከዲስክ መንሸራተት እንዴት መከላከል ይቻላል? • ከፍተኛ የሰውነት ክብደት እንዳይኖርዎ ተጠንቀቁ • ክብደት ሲያነሱ የሰውነት አቋምን ማስተካከል • የዲስክ መንሸራተት ምልክቶች ካዩ በቂ እረፍት መውሰድ እና ተገቢውን ህክምና ማከናወን https://t.me/jossiale2022
3 57626Loading...
25
      #CPD_ነገ_ቅዳሜ_ግንቦት_10 የሚጀምር            Ethio Medical Training Center         ኮሩሱ፦ #Pain_Management ነው። • 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ አነስቴዥያ ባለሙያዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ሳሪስ መስመር ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
2 6713Loading...
26

5601Loading...
27
🥭የክራንቤሪ ጭማቂ (Cranberry Juice) ይጠጡ:- ምንም እንኳ የክራንቤሪ ጭማቂ መጠጣት የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን እንዳይከሰት ሊከላከል እንደሚችል የሚያረጋግጥ አንድም ጥናት ባይኖርም አንዳንድ ሴቶች ፍቱን እንደሆነ ይምላሉ። 🥭የግብረ-ሥጋ ግንኙነት ከፈጸሙ በኋላ ሁሌም መሽናትዎን ያረጋግጡ:- የግብረ-ሥጋ ግንኙነት ከፈጸማችሁ በኋላ ከፊኛችሁ ውስጥ ባክቴሪያዎችን ለማስወጣት ይረዳል። 🥭ሽንት ቤት ከተጠቀሙ በኋላ ከፊት ወደ ኋላ ይጥረጉ:- ይህም ባክቴሪያዎች ከፊንጢጣ ወደ ዩሬትራ እና ብልት እንዳይዛመቱ ይረዳል። 🥭እንደ ዲዮዶራንት ስፕሬይ፣ ፓውደርና የመሳሰሉ የሴት ንፅህና መጠበቂያ ምርቶችን መጠቀም እና ዶች (Douches) ማድረግ፤ ዩሬትራ እንዲያብጥና እንዲቆጣ ሊያደርጉ ስለሚችሉ ከመጠቀም ወይም ከማድረግ ተቆጠቡ። 🥭የሚጠቀሙትን የወሊድ መቆጣጠሪያ ዘዴ ለመቀየር ያስቡ:- ዲያፍራም ወይም ስፐርም ገዳይ መድኃኒቶች ያላቸውን ኮንዶሞች መጠቀም ባክቴሪያዎች እንዲያድጉ ሊያደርግ ይችላል። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 2️⃣ የሴቶች ዩሬትራ | The Female Urethra 🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤 ዩሬትራ ከፊኛ ሽንትን ለማስወገድ የሚረዳ ቱቦ መሰል የሰውነት ክፍል ነው። የሴቶች ዩሬትራ (ከ2.5 እስከ 4 ሴንቲ ሜትር ገደማ) ከወንዶች (ከ15 እስከ 20 ሴንቲ ሜትር ገደማ) ያነሰ ነው። ባክቴሪያዎች ወደ ሽንት ፊኛ ለመግባት አጭር ርቀት መጓዝ ብቻ ይጠበቅባቸዋል። ይህ ሁኔታ ሴቶች በሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን የመያዝ አጋጣሚያቸው ሰፊ እንዲሆን ያደርጋል። የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን ዋናው ምልክት ሽንት በሚሸኑበት ጊዜ በዩሬትራ ውስጥ የማቃጠል ስሜት መሰማት ነው። ይህ የማቃጠል ስሜት የሚመጣው፤ ባክቴሪያዎች በሽንት ፊኛ፣ በኩላሊት ወይም በዩሬትራ ውስጥ ሊያድጉ ስለሚችሉ ነው። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 3️⃣ የሽንት ፊኛ | The Bladder 🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤 የሽንት ፊኛ ጤንነት በጾታዊ ግንኙነት (በሴክስ) ህይወታችን ላይ ቀጥተኛ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል። የሽንት ፊኛ የሚገኘው በዳሌ አጥንቶች መካከል ሲሆን ሽንትን ለመያዝ መስፋት ወይም መለጠጥ የሚችል ጡንቻማ እና ባዶ (Hollow) የሰውነት ክፍል ነው። ፊኛዎ በሽንት ሲሞላ የእርስዎ የፊኛ ጡንቻዎች ይለጠጣሉ። ነገር ግን ሽንት የመያዝ ሙሉ አቅሙ ላይ ከደረሰ በኋላ፤ ፊኛን ባዶ ለማድረግ ወደ አንጎልዎ መልዕክቶችን ይልካል። በወሲብ ወቅት ባክቴሪያዎች ወደ ዩሬትራ ሊገቡ ይችላሉ። ይህ ደግሞ በኢንፌክሽን የመያዝ አጋጣሚዎን ከፍ ያደርጋል። በዚህም ምክንያት ከግብረ-ሥጋ ግንኙነት በኋላ ሁልጊዜ ሽንትዎን መሽናት ያስፈልጋል። ከግብረ-ሥጋ ግንኙነት በኋላ ሽንት መሽናት ጀርሞችን ጠራርጎ ያስወጣል። በተጨማሪም የሽንት ፊኛ ከሞላ በኋላ ወሲብ መፈጸም ስትረስ ዩሪናሪ ኢንኮስሲተንስ (Stress Urinary Incontinence) የመያዝ አጋጣሚያችሁን ከፍ ያደርገዋል። እነዚህ ሁኔታዎች የሚፈጠሩት በዳሌ ወለል ጡንቻዎች እና/ወይም ደካማ በሆነ የዩሬትራ ስፊንክተር (Weak Urethral Sphincter) ምክንያት ነው። እንደ:- ሳል፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ፣ መሳቅ፣ ማስነጠስ ወይም ወሲብ በመሳሰሉ ትግበራዎች ጊዜ የሽንት ፊኛ ላይ ጫና ስለሚፈጥሩ ሽንታችን ሊያመልጠን ይችላል። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 🥚 ከግብረ-ሥጋ ግንኙነት በኋላ ሁሌ ሽንትዎን ይሽኑ 🥚 🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️ ከወሲብ በኋላ በተለይ ለሴቶች ሽንት መሽናት ሁሌም ጥሩ ሀሳብ ነው። የሴቶች ዩሬትራ (Urethra) ከወንዶች ያነሰ በመሆኑ ባክቴሪያ በቀላሉ ሊገባና የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ሊያስከትል ይችላል። የግብረ-ሥጋ ግንኙነት ከፈጸማችሁ በኋላ በዩሬትራ ውስጥ የሚገኙ ባክቴሪያዎችን ለማውጣት ይረዳችኋል። ይህም የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽንን ለመከላከል ይረዳል። 🟪 ጠቃሚ መረጃ ነውና ለወዳጆችዎ ያካፍሉ 🟪 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️ ምንጮች:- WebMD, and Mayo Clinic. ➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️ ጽሑፉን ከወደዱት (Like) በማድረግ ለሌሎችም (Share) ያድርጉት፡፡ ወቅታዊ እና የተሟሉ የጤና መረጃዎችን ለማግኘት፤ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከታተሉ።
3 77213Loading...
28
የግብረ-ሥጋ ግንኙነት ከተፈጸመ በኋላ ሽንት መሽናት ያለብዎት ለምንድን ነው? ➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖ 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 የሴቶች ጤና እና ንፅህና አጠባበቅ መመሪያዎች ከግብረ-ሥጋ ግንኙነት በኋላ ሽንትዎን እንዲሸኑ የሚመክሩት ለምንድን ነው? በዚህ አጭር መጣጥፍ፤ ከግብረ-ሥጋ ግንኙነት በኋላ ሽንት መሽናት፤ ከሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን (UTI) እና ከሽንት ፊኛ ጋር ምን ግንኙነት እንዳለው እናብራራለን። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ✅ ከግብረ-ሥጋ ግንኙነት በኋላ ለምንድነው ሽንቴን መሽናት ያለብኝ? 🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️ ከግብረ-ሥጋ ግንኙነት በኋላ ሁል ጊዜ ሽንት መሽናት ጥሩ ሀሳብ ነው። በተለይ ለሴቶች ጤና በጣም ጠቃሚ ነው። ለምን ጠቃሚ እንደሆነ ጥቂት ምክንያቶች እነዚህ ናቸው:- 1️⃣ የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን | Urinary Tract Infection (UTI) 2️⃣ የሴቶች ዩሬትራ | The Female Urethra 3️⃣ የሽንት ፊኛ | The Bladder 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ✅ ምክንያቶቹን በዝርዝር እንመልከታቸው 🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️ 1️⃣ የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን | Urinary Tract Infection (UTI) 🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤 የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን (UTI) በማንኛውም የሽንት ስርዓት ውስጥ የሚከሰት ኢንፌክሽን ነው። ለምሳሌ:- በሽንት ፊኛ፣ ዩሬትራ ወይም ኩላሊት ማለት ነው። በአብዛኛው የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን የሚከሰተው ባክቴሪያዎች በዩሬትራ በኩል ወደ ሽንት ቧንቧዎ ውስጥ ገብተው ፊኛዎ ውስጥ መባዛት ወይም መራባት ሲጀምሩ ነው። የሽንት ቧንቧዎ ተፈጥሯዊ በሽታን የመከላከል ሥርዓቱ ከከሸፈ ባክቴሪያዎች ሊያድጉና ኢንፌክሽን ሊያስከትሉ ይችላሉ። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ✅ ለሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን መንስኤ የሚሆኑት ምን ምን ናቸው? 🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️ የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን በአብዛኛው የሚከሰተው በሴቶች ላይ ነው። የሴቶችን በዚህ በሽታ የመያዛቸውን አጋጣሚ ከፍ የሚያደርጉ አንዳንድ ነገሮች የሚከተሉት ናቸው:- 🍈የሴት አናቶሚ (ተፈጥሮ) - የሴቶች ዩሬትራ (Urethra) ከወንዶች ያነሰ ነው። ይህም ባክቴሪያዎች ወደ ፊኛ ለመግባት የሚጓዙትን ርቀት ይቀንሳል። 🍈የተወሰኑ የወሊድ መቆጣጠሪያ አይነቶች - ዳያፍራም እና/ወይም ስፐርሚሲድ (Spermiciidal) የወሊድ መቆጣጠሪያ የሚጠቀሙ ሴቶች በሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን የመያዝ እድላቸው ከፍ ያለ ነው። 🍈ወሲብ የመፈጸም እንቅስቃሴ - የግብረ-ሥጋ ግንኙነት ለመፈጸም ተቃራኒ ጾታ የሚቀርቡ ሴቶች በሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን የመያዝ እድላቸው ከፍተኛ ነው። በተጨማሪም አዲስ የወሲብ ጓደኛ ከያዙ ለአደጋ የመጋለጥ ህልውናዎ ይጨምራል። 🍈ማረጥ - ከማረጥ በኋላ የኢስትሮጂን ሆርሞን መጠን መቀነሱ የሽንት ቧንቧ ሥርዓት ለውጥ ስለሚያስከትል ለኢንፌክሽን ይበልጥ ተጋላጭ ያደርጋቸዋል። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ✅ በሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን የሚጨምሩ ሁኔታዎች 🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️ 👉👉👉 በሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን የመያዝ አጋጣሚያችሁን ከፍ ሊያደርጉ የሚችሉ ሌሎች ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው:- 🧅የሽንት ቱቦዎች ጤናማ አለመሆን:- የሽንት ፍሰት መስተጓጎል የሚያስከትል የሽንት ቧንቧ ጤናማ አለመሆን ኖሮባቸው የሚወለዱ ሕፃናት፤ ለሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን ይበልጥ የተጋለጡ ናቸው። 🧅የሽንት ቱቦዎች መዘጋት:- በኩላሊት ወይም በፊኛ ውስጥ ያሉ ጠጠሮች ሽንት በፊኛዎ ውስጥ ተከማችቶ እንዳይወጣ ያግዳሉ። ይህም ለሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን ያለንን ተጋላጭነት ይጨምራል። 🧅በቅርቡ የተደረገ የሽንት ቱቦ ሥርዓት ህክምና:- የህክምና መሳሪያዎችን ያካተተ የሽንት ቱቦ/ቧንቧ ቀዶ ጥገና ወይም ምርመራ በሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን የመያዝን አጋጣሚ ከፍ ሊያደርግ ይችላል። 🧅የካቴተር (Catheter) አጠቃቀም:- ሽንት ለመሽናት ካቴተር መጠቀም ዩቲአይ ለማዳበር የተጋለጠ ሊያደርግ ይችላል። ሆስፒታል ከገቡ፣ የሰውነት መስነፍ ወይም ሽባ መሆን ካጋጠመ፣ ሽንት የመሽናት ችሎታዎ ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ የነርቭ ችግሮች ካሉብዎት ካቴተር መጠቀም ሊኖርብዎ ይችላል። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ✅ የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን ምልክቶች 🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️ 👉👉👉 የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን ምልክቶች እና መገለጫዎች የሚከተሉት ናቸው:- 🍅በድንገት ሽንት ለመሽናት መጣደፍ። 🍅የሽንት ድግግሞሽ መጨመር (አነስተኛ መጠን ያለው ሽንት በተደጋጋሚ ሊሸኑ ይችላሉ)። 🍅ሽንት በሚሸኑበት ጊዜ የማቃጠል ወይም የህመም ስሜት። 🍅ደመናማ (ነጭ) ወይም መጥፎ ሽታ ያለው ሽንት። 🍅በሽንት ውስጥ ደም መኖር። 🍅በታችኛው የሆድ ክፍል አካባቢ የሕመም ስሜት። 🍅የድካም ስሜት። 🍅የጤነኝነት ስሜት አለመሰማት። 🍅በተለይ በአረጋውያን ላይ እንደ መረበሽ ወይም ከባድ ግራ መጋባት ያሉ የባሕርይ ለውጦች፤ የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን ምልክቶች ናቸው። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ✅ የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን ህክምና 🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ምልክቶችና መገለጫዎች ካጋጠሟችሁ ሐኪምዎን ያማክሩ። እነዚህን ለማከም አንቲባዮቲክ መድኃኒቶች ሊታዘዝልዎ ይችላል። የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን ሕክምና ከጀመሩ በኋላ በአምስት ቀናት ውስጥ ምልክቶቹ መጥፋት ይጀምራሉ። የሕመሙ ምልክቶች ወዲያውኑ ቢሻሻሉም የታዘዙልንን ሁሉንም መድሃኒቶች በሙሉ ወስደን ማጠናቀቅ አለብን። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ✅ የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን መከላከያ ዘዴዎች 🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️ 👉👉👉 በሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የመያዝን አጋጣሚ ለመቀነስ የሚከተሉትን እርምጃዎች መውሰድ ይችላሉ:- 🥭ብዙ ፈሳሾችን፤ በተለይም ውሃ ይጠጡ:- ይህ ደግሞ ሽንታችን እንዲቀጥን (Dilute) እና በተደጋጋሚ ሽንት እንድንሸና ይረዳናል። በተጨማሪም ከሽንት ቱቦ ሥርዓታችን ውስጥ ባክቴሪያዎችን ጠራርጎ ለማስወጣት ይረዳል።
2 62014Loading...
29
👉 #ከቅዳሜ ጀምሮ  (በ10/09/16) ANTIMICROBIAL_RESISTANCE_PREVENTION (AMR) or Child growth and Development ስልጠና ይጀምራል። #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊               #CPD_CENTER ➯✍️ FACE TO FACE CPD CALL NOW!!! አሁኑኑ ይደውሉ!!! 👇👇👇👇👇 0921785903
2 5111Loading...
30
ቪያግራ (ለስንፈተ ወሲብ የሚታዘዝ መድሐኒት) ================================== ይህ መድሐኒት ብዙ ጊዜ ያለ ሀኪም ትዕዛዝ በህገወጥ መንገድ እየተሸጠ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ያመዘነበት ደረጃ ላይ ይገኛል። ቪያግራን ማንም ሰው እንደው እንድሁ የሚወስደው መድሐኒት አይደለም። ስንፈተ ወሲብ ያለባቸው ወንዶች በሀኪም ትዕዛዝ የሚወስዱት ሲሆን አላማውም በጊዜአዊነት የብልት መጠንን ለመጨመርና ጠንካራ እንድሆን ለማስቻል ነው። የወሲብ ችግር የተለያየ ስለሆነ ለሁሉም አይነት የስንፈተ ወሲብ ችግር ቪያግራ ውጤታማ አይደለም። ስለዚህ ማንም ሰው ይህን መድሐኒት ከመጠቀሙ በፊት ጤና ባለሙያ ማማከር ይጠበቅበታል። ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጤና ችግሮች ያሉባቸው ሰዎች እንድዎስዱት አይመከርም። • የኩላሊት በሽታ • የጉበት በሽታ • የልብ በሽታ • ደም ግፊት • የአይን ችግር • ጭንቀትና ውጥረት ያለባቸው • የአዕምሮ ችግር ያለባቸው • የጨጓራ በሽታ ወይም ቁስለት ያለበት • የመድማት ችግር ያለበት #ይህን መድሐኒት የተጠቀሙ ሰዎች የተለያየ የጤና እንከን ሊገጥማቸው ይችላል። ለምሳሌ፡ • ያልተለመደ ስሜት • የትንፋሽ ማጠር • ሾክ ውስጥ መግባት • የብልት አለመርገብ • የዘር ፈሳሽ ቶሎ አለመውጣት • የከንፈርና ምላስ ማበጥ • የእይታ መታወክ • የጆሮ ውስጥ ጩኸት መፈጠር • ማቅለሽለሽና ማስታወክ • የጭንቀት ስሜት እና የደረት ላይ ህመም ሊፈጠር ይችላል። #ችግር ሳይኖር የሚጠቀሙ ሰዎች ደግሞ ለመድሐኒቱ ጥገኛ ሊሆኑ ይችላሉ። የመጨረሻ አማራጭ ካልሆነና በሀኪም ካልታዘዘ ባይጠቀሙ መልካም ነው። ለብዙዎች እንድደርስ በቀናነት ሸር ያድርጉት!!! መረጃውን በዝርዝር ለማየት ዩቲዩብ ቻናላችንን ይከታተሉ። 1. የዩቲዩብ አድራሻ = https://youtube.com/channel/UCM2HMbAuepuSrLQGVvhLUHw 2. የቴሌግራም አድራሻ = https://t.me/jossiale2022 3. የቲክቶክ አድራሻ = tiktok.com/@infohealthcenter 4. የፌስቡክ አድራሻ = https://www.facebook.com/yosef.alebachew.9 =https://www.facebook.com/profile.php?id=100064131361093 ሸር ማድረግ ቀዳሚ ተግባርዎ ይሁን!!!
3 47715Loading...
31
https://youtu.be/V_yU5WZDfHM?si=3FxeUbFt0IjYUgvG
2 6833Loading...
32
#ሙያ_ፈቃዳችሁን_ለማሳደስ ወሳኝ ነው። በየትኛውም አካባቢ ያላችሁ የጤና ባለሙያዎች የCPD ስልጠና ስትፈልጉ ተወዳጁና ተመራጩ #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_ሴንተር አለላችሁ። 👉 #ከቅዳሜ ጀምሮ (በ10/09/16) ANTIMICROBIAL_RESISTANCE_PREVENTION (AMR) or Child growth and Development ስልጠና ይጀምራል። #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊               #CPD_CENTER ➯✍️ FACE TO FACE CPD CALL NOW!!! አሁኑኑ ይደውሉ!!! 👇👇👇👇👇 0921785903 👉 #ከቅዳሜ ጀምሮ ደግሞ (በ10/09/16) ANTIMICROBIAL_RESISTANCE_PREVENTION (AMR) ስልጠና ይጀምራል። #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊             ➯✍️ FACE TO FACE CPD CALL NOW!!! አሁኑኑ ይደውሉ!!! 👇👇👇👇👇 0921785903
3 8001Loading...
33
የሰገራ ድርቀት(Conspitation) • ይህ ችግር በትልቁ አንጀት ውስጥ ሰገራ ለብዙ ቀናት ተጠራቅሞ በቀላሉ መፀዳዳት አለመቻል ነው። አንድ ሰው በሳምንት ቢያንስ ለሶስት ቀናት ያህል መፀዳዳት ካልቻለ ይህ የሆድ ወይም የሰገራ ድርቀት ይባላል። • እንቅስቃሴ አለማደረግ፡ በቂ ውሀ አለመጠጣት፡ የእንስሳት ተዋፅኦን ማብዛት፡ የእፅዋት ተዋፅኦን በበቂ መጠን አለመመገብ ዋና ዋናዎቹ ናቸው። • ችግሩ የትልቁ አንጀት በመዘጋቱ ሊፈጠርም ይችላል። ይህ ደግሞ አደገኛ ስለሆነ በፍጥነት ህክምና ማግኘት ግደታ ነው። • እንቅስቃሴ ማድረግ፡ ጥራጥሬ ፍራፍሬ ቅጠላቅጠል መመገብና በቂ ውህ መጠጣት ችግሩን ይቀርፈዋል። በዚህ ካልተቻለ ማለስለሻ መድሀኒቶች አሉ። ብዙ ባይመከርም! • ችግሩን ቶሎና በጊዜው ካላስወገድን መጥፎ ስሜት፡ ቁስለት፡ ደም መፍሰስ፡ እጢ፡ የፊንጢጣ አካባቢ ካንሰር እንድፈጠር ምክናየት የመሆን እድል አለው። Ihttps://telegram.me/jossiale2022
3 49113Loading...
34
#ሙያ_ፈቃዳችሁን_ለማሳደስ፣ ሙያችሁን ለማጎልበት፣ ክፍተታችሁን ለመሙላት፣ ተፈላጊነታችሁን ለመጨመር #የCPD ስልጠና ወሳኝ ነው። በየትኛውም አካባቢ ያላችሁ ውድ የጤና ባለሙያዎች የCPD ስልጠና ስትፈልጉ ተወዳጁና ተመራጩ #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_ሴንተር አለላችሁ። 👉 ለነርሶች ብቻ #ከሮብዕ ጀምሮ  #NURSING_PROCESS ስልጠና እንሰጣለን። እየደወላችሁ ተመዝገቡ። 👉 #ከቅዳሜ ጀምሮ ደግሞ (በ10/09/16) ANTIMICROBIAL_RESISTANCE_PREVENTION (AMR) ስልጠና ይጀምራል። #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊               #CPD_CENTER ➯✍️ ONLINE CPD ➯✍️ FACE TO FACE CPD CALL NOW!!! አሁኑኑ ይደውሉ!!! 👇👇👇👇👇 0921785903
3 1512Loading...
35
#ሙያ_ፈቃዳችሁን_ለማሳደስ፣ ሙያችሁን ለማጎልበት፣ ክፍተታችሁን ለመሙላት፣ ተፈላጊነታችሁን ለመጨመር #የCPD ስልጠና ወሳኝ ነው። በየትኛውም አካባቢ ያላችሁ ውድ የጤና ባለሙያዎች የCPD ስልጠና ስትፈልጉ ተወዳጁና ተመራጩ #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_ሴንተር አለላችሁ። #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊               #CPD_CENTER ➯✍️ ONLINE CPD ➯✍️ FACE TO FACE CPD CALL NOW!!! አሁኑኑ ይደውሉ!!! 👇👇👇👇👇 0921785903
4931Loading...
36
Bleeding Gum • የዲድ መድማት በጣም የተለመደና በብዙ ሰዎች ላይ የሚታይ የጤና ችግር ቢሆንም ብዙዎች ግን እንደ ቀላል ነገር ያዩታል። ምክናየቶቹ 1. በዘፈቀደ ጥርስን በማይመከርና በማይጠቅም መንገድ መቦረሽ እንድሁም የማይገጥም ሰው ሰራሽ ጥርስ ለማስገባት የሚደረግ ጥረት 2. የደም ካንሰር 3. የቫይታሚን "ሲ እና ኬ" እጥረት 4. ደም እንዳይፈስ የሚያደርገው ፕላትሌት የተባለ የደም ክፍል መቀነስ 5. ቁስለት 6. እርግዝና 7. የዲድ ኢንፌክሽን(Gingivitis, Periodontitis) 8. የጥርስ መነቃነቅና ስሩ መቦርቦር 9. ጥርስን መጎርጎር 10. የተለያዩ ህመሞች ህክምናው • በቫይታሚን ሲ እና ኬ የተለፀጉ ምግቦችን መመገብ • የአፍን ንፅህና መጠበቅና መንከባከብ • ሻካራ የጥርስ ቡርሽ አለመጠቀም • ሌላ የጤና ችግር ካለ ማረጋገጥ ዋና ዋናዎቹ ናቸው።
3 62612Loading...
37
https://youtube.com/@infohealthserviceihs?si=5-a_h4aCyvBAqS3F
2 7611Loading...
38
https://www.tiktok.com/@jossssi123?_t=8mGZkxLO17W&_r=1
4 0311Loading...
39
   #CPD_Training_ቅዳሜ_ይጀምራል ETHIO_MEDICAL_TRAINING_CENTER            #ግንቦት_3_ጀምሮ #Medication_Administration ስልጠና እንጀምራለን። #15CEU ይይዛል። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➩ የጥርስ ሀኪም ➯አነስቴዥያ ባለሙያ ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
2 9981Loading...
      #CPD_ቅዳሜ_ግንቦት_24 የሚጀምር            Ethio Medical Training Center         ኮሩሱ፦ #BASIC_LIFE_SUPPORT (BLS) ነው። • 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ አነስቴዥያ ባለሙያዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ሳሪስ መስመር ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
إظهار الكل...
ETHIO MEDICAL TRAINING AND CONSULTANCY PLC (CPD CENTER )

#CPD_Center ⭐️092 1785903 ⭐️091 2441527 ⭐️094 7473333 #ንፋስ_ስልክ_ጎተራ_ራሚ_ህንፃ_2ኛ_ፎቅ_ላይ ያገኙናል።

#የሆድ_ድርቀት (constipation) ምንድነው? የሆድ ድርቀት(constipation ) ከሶስት ጊዜ በላይ በሳምንት የሰገራ አለመውጣት ሲሆን የደረቀ ሰገራ መውጣትና ህመም መገለጫዎቹ ናቸው። በአለም ላይ ጥቂት የማይባሉ ሰዎች በሆድ ድርቀት ይጠቃሉ። ነገር ግን የሰገራ ድርቀት መገለጫዎቹ እንደሰው ሊለያዪ ቢችሉም ታካሚው ድርቀት በሚሰማው መጠነና ሁኔታ የሆድ ድርቀት አለ ተብሎ ይወሰዳል። በቀላሉ መታከምና መከላከል የሚቻል ሁኔታ ነው። የሰገራ ድርቀት በራሱ በሽታ ሳይሆን የበሽታ አመላካች ሊሆን ይችላላል። 2. ምልክቶቹስ? • የሆድ ህመም • የአንጀት እንቅስቃሴ መቀነስ • የደረቀ ሰገራ መውጣት • ማስማጥ • ጀርባ ህመም • ደም የቀላቀለ ደረቅ ሰገራ • የምግብ ፍላጎት መቀነስ • ማቅለሽለሽ • የሆድ ህመም እና መንፋት 👇👇👇👇👇👇👇👇 3. መንስኤዎቹ? • መንስ አልባ(idiopathic constipation) በአብዛኛው ምንም አመክንዮ የማይገኝለት ሊሆን ይችላል። • ቋሚ ህመሞች ማለትም የነርቭ ችግር(hirschisprung disease)፣ የስኳር ህመም(diabetic neuropathy) ፣ የታይሮይድ ሆርሞን እጥረት (hypothyroidism)፣ የትልቁ አንጀት እጢ፣ የነርቭና የህብለሰረሰር ጉዳት እንዲሁም የክሮንስ ህመም ምልክት ሊሆን ይችላል። • አመጋገብ የምንመገበው ምግብ የፋይበር ዝቅተኛ መሆንና በፋብሪካ ያለቀላቸው ምግቦ ፥ በቂ ውሃ አለመጠጣት የሆድ ድርቀት መንስኤ ይሆናል። ጣፋጭ እናፕሮቲንነታቸው ከፍተኛ የሆኑ እና  የታሸጉ ምግቦች ሎላው መንስኤዎች ናቸው • የአኗኗር ዘዬ በስራ መወጠር እና ጭንቀት ፣ በጊዜ መፀዳጃ አለመግባት ፣ ያለመንቀሳቀስ  ለሰገራ ድርቀት ያጋልጣጣል። • መድሃኒት መውሰድ በሃኪም ያልታዘዙ የህመም ማስታገሻዎች (codeine ) አልክሆል ፣ አና ካፌይን፣ ጫት ለሰገራ ድርቀት መንስኤዎች ናቸው። • እርግዝና ትልቁ አንጀት ላይ ጫና ስለሚፈጠር የአንጀት እንቅስቃሴ በመቀነስ ለድርቀት ያጋልጣል። • የጡንቻ ላይ ችግሮች የማህፀን አቃፊ ጡንቻዎች መላላት እንዲሁም የማህፀን መውጣት ለዚህ ችግር ተጠቂ ያደርጋል። 4. ውስብስብ ችግሮቹስ? ለረጅም ጊዜ የቆየ የሰገራ ድርቀት የራሱ የሆነ ውስብስብ ችግሮችን ያስከትላል • ኪንታሮት(hemorrhoids )፦የፊንጢጣ አካባቢ የሚገኙ የደም መልስ ቧንቧዎች አለአግባብ መስፋትና መቆልመም ሲሆን መድማት እና ህመም የሚያስከትል ችግር ነው። • መሰንጠቅ( anal fissures ) የፊንጢጣ ላይ መሰንጠቅ ከፍተኛ የሆነ ህመም እና ስቃይ የሚያመጣ  ሲሆን ለሆድ ድርቀት አንደመንስኤም እንደ ውጤትም ሊሆን ይችላል። • ደም መፍሰስ • ካንሰር 5. መፍትሄውስ? በመጀመሪያ የሆድ ድርቀት ሊያመጡ የሚችሉ አመክንዮዎችን ማስተካከል ሲሆን ሲቀጥል የሚከተሉት መርሆዎችን መከተል ያስፈልጋል። 1. የአኗኗር ዘዬን መቀየር ማለትም • በቂ ውሃ መጠጣት ፦ በቀን ቢያንስ 2-3 ሊትር ውሃ መጠጣት • በቀን ቢያነስ አንዴ ለመፀዳዳት መሞከር ፦ ማስተላለፍ(postphone) የሰገራ ውሃ በትልቁ አንጀት ውስጥ ሲቆይ ውሃው ተመጦ ስለሚያልቅ ለሰገራ ድርቀት ያጋልጣል። • ጭንቀት ማስወገድ • በቂ እንቅልፍ መተኛት • አመጋገብ ማስተካከል ማለትም የፋይበር መጠናቸው ከፍ ያለ ምግቦች ለምሳሌ በቆሎ ፣ በቄላ ፣ገብስ፣ ጎመን፣ ቆስጣ እና ሰላጣ መመገብ • ስፖርት እንቅስቃሴ ማድረግ 2. የሆድ ማለስለሻ መድሃኒቶች መውሰድ(laxatives) ፦ በሃኪም የሚታዘዙ መድሃኒቶች በታዘዙበት መጠንና ወቅት መውሰድ። 3. የደረቀው ሰገራ ማውጣት (disimpaction፦ ይህም የደረቀ ሠገራ የሰገራ መውጫ ውስጥ ተወትፎ ከሆነና ህመም ከፈጠረ ሃኪሞች ጣት በማስገባት የተወተፈውን ሰገራ በማውጣት ከድንገተኛ ችግር ሊያቃልሉ ይችላሉ። 4. የሆድ እጥበት ( cleancing enema፦ የሳሙና አረፋ ወይም ግላይሴሪን በፊንጢጣ ከገባ በኋላ የደረቀውን ሰገራ አጥቦ እንዲወጣ የሚያደርግ ስርዓት ነው። 6. መከላከያ መንገዶች ጤነኛ የአኗኗር ዘዴዎችን መከተል የሆድ ድርቀት ካለ በወቅቱ ሃኪም ጋር በመቅረብ መፍትሄ ያግኙ። ጤናማ አምራች ዜጋ መፍጠር አላማችን ነው!! ዶ/ር ነጋልኝ መቻል የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊሰት https://t.me/jossiale2022 https://t.me/venasia
إظهار الكل...
Info Health Service (አይ ኤች ኤስ የጤና ማዕከል, IHS Health and Wellness Consultation Center )

አገልግሎታችን በአካል ቀርበው ለማግኘት፤ ለማማከር፥ ቀጠሮ_ለማስያዝ በ 0913744598 ላይ ይደውሉ። #ሳሪስ_መስመር_ጎተራ_ንፋስ_ስልክ_ማሞ_ራሚ_ህንፃ_2ኛ_ፎቅ_ ላይ ያገኙናል።

👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
      #CPD_ቅዳሜ_ግንቦት_24 የሚጀምር            Ethio Medical Training Center         ኮሩሱ፦ #BASIC_LIFE_SUPPORT (BLS) ነው። • 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ አነስቴዥያ ባለሙያዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ሳሪስ መስመር ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
إظهار الكل...
#IBD (Inflamatory Bowel Disease) #የአንጀት #መቆጣትና #መቁሰል #ውድ የኢንፎ ሄልዝ ሴንተር ቤተሰቦች IBD ስለሚባለው የጤና ችግር ትንሽ ፍንጪ እንሆ ብለናል። • ይህ የጤና ችግር ወሰብሰብ ያለና ብዙ የአንጀት ችግሮችን አቅፎ በአንድ ጥላ ስር የያዘ ነው IBD። • ረጅም ጊዜ የሚቆይና በትልቁ የአንጀት ክፍል ላይ የሚፈጠር የጤና ችግር ነው። • IBD ሁለት አይነት የአንጀት ችግሮችን በዋናነት ያካትታል። 1. Ulcerative Colitis፡ የትልቁ አንጀትና የፊንጢጣ አካባቢ መቆጣትና የውስጠኛው የአንጀት ሽፋን ላይ ቁስለት ሲፈጠር ነው። 2. Crohn's Disease፡ ይህ ደግሞ የረጅም ጊዜ የአንጀት መቆጣት ሲሆን ችግሩ እስከ ውስጠኛ ክፍል ሊሰራጭ ይችላል። ብዙ ጊዜ ቁስለት ላይታይ ይችላል። #የሁለቱም ችግሮች የጋራ መገለጫቸው አጣዳፊ ተቅማጥ፡ የሆድ ህመም፡ ድካምና የክብደት መቀነስን ያመጣሉ። • ይህ የጤና ችግር ካልታከመና አስፈላጊውን ክትትል በስርአቱ ካልተደረገ ወደ ካንሰር የመቀየርና ለህይዎት አስጊ ወደ መሆን ይሸጋገራል። ባጭሩ የህክምና ክትትል ያስፈልገዋል። #ምልክቶች • ተቅማጥ • ትውከት • ድካም • የሆድ ህመምና ቁርጠት • የክብደት መቀነስ • ከሰገራ ጋር ደም መታየት • የምግብ ፍላጎት መቀነስ #የበሽታው #ምክናየት • የበሽታው ምክናየት አይታወቅም። ይሁን እንጅ ሰውነትን ከበሽታ የሚከላከሉ ህዋሳት አንጀትን በመጉዳታቸው፡ ትክክል ያልሆነ አመጋገብ፡ ጭንቀትና ውጥረት ችግሩን ይፈጥሩታል ተብሎ ይታሰባል። #ለIBD #የሚጋለጡ #እነማን #ናቸው? • በቤተሰብ ካሰ • እድሜ ከ30 ረመት በፊት • የቆዳ ቀለም፡ ነጮች ይበልጥ ይጋለጣሉ • ሲጋራ ማጤስ • አንዳንድ መድሀኒቶችን ተጠቃሚ መሆን • የአኖኖር ዘይቤ #ካልታከመ ሊያመጣ የሚችለው ችግር 1. ካንሰር 2. ቁስለት 3. የአንጀት መታጠፍ 4. ፊስቱላ 5. የፊንጢጣ መሰንጠቅ 6. የደም መጐጎል 7. የአይን፡ ቆዳና መገጣጠሚያ ኢንፌክሽን 8. የፈሳሽ ማጠር https://telegram.me/jossiale2022
إظهار الكل...
Info Health Service (አይ ኤች ኤስ የጤና ማዕከል, IHS Health and Wellness Consultation Center )

አገልግሎታችን በአካል ቀርበው ለማግኘት፤ ለማማከር፥ ቀጠሮ_ለማስያዝ በ 0913744598 ላይ ይደውሉ። #ሳሪስ_መስመር_ጎተራ_ንፋስ_ስልክ_ማሞ_ራሚ_ህንፃ_2ኛ_ፎቅ_ ላይ ያገኙናል።

👍 1

👍 6