ar
Feedback
AASTU STUDENTS UNION OFFICIAL

AASTU STUDENTS UNION OFFICIAL

الذهاب إلى القناة على Telegram

This is official channel for AASTU students to deliver up to date information.

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام AASTU STUDENTS UNION OFFICIAL

تُعد قناة AASTU STUDENTS UNION OFFICIAL (@aastusu2012) في القطاع اللغوي الإنكليزية لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 003 مشتركاً، محتلاً المرتبة 12 462 في فئة التعليم والمرتبة 2 148 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 003 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 18 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 621، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 6، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 39.46‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 16.39‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 6 311 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 2 622 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 20.
  • الاهتمامات الموضوعية: يركز المحتوى على مواضيع رئيسية مثل examination, dala, submission, talent, aastu.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
This is official channel for AASTU students to deliver up to date information.

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 19 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.

16 003
المشتركون
+624 ساعات
+1917 أيام
+62130 أيام
أرشيف المشاركات
GC Dormitory 2019.xlsx1.18 KB

Graduate class Students dormitory placement 2026/2027 Academic year.

የማመልከቻው ጊዜ  ከመጠናቀቁ በፊት ፈጥነው ይመዝገቡ! የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ  የድህረ-ምረቃ ትምህርት ቤት ለ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በሁለተኛ ዲግሪ (MSc) እና በሶስተኛ ዲግሪ (PhD) መርሃ ግብሮች ላይ ለመማር ብቁ የሆኑ አመልካቾችን  ማስተማር ይፈልጋል። መርሃ ግብሮች በመደበኛ (Regular) እና በቅዳሜና እሁድ (Extension) ሁነታዎች ይሰጣሉ።  📅 የማመልከቻ ጊዜ፡ እስከ መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም. (ከሐምሌ 9 ጀምሮ)  🔗 የማመልከቻ ሊንክ፡www.aastu.edu.et/Application ⚠️ ማስታወሻ፡ አመልካቾች በሙሉ በዩኒቨርሲቲው ኦፊሴላዊ ድረ-ገጽ ላይ በቀረበው የመመዝገቢያ ፖርታል በኩል ኦንላይን ማመልከት ይጠበቅባቸዋል። ⏳ Hurry Up, Apply Before the Deadline Closes! Addis Ababa Science and Technology University (AASTU) School of Graduate Studies invites qualified applicants for its Master's (MSc) and PhD programs for the 2019 E.C. academic year. Programs are available in both Regular and Extension modes.  📅 Application Period: Until September 20, 2026 (Started July 16) 🔗 Application Link:www.aastu.edu.et/Application ⚠️ Note: All applicants are required to apply online through the official application portal provided on the university's website.

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

📢 እድልዎን ይጠቀሙ የቅዳሜና እሁድ (Weekend) የመጀመሪያ ዲግሪ መርሃ ግብር የምዝገባ ጊዜ ማራዘሚያ በተደጋጋሚ የቀረቡ ጥያቄዎችን መነሻ በማድረግ በተከታታይ ትምህርት መርሐ- ግብር ( የቅዳሜ
+2
📢 እድልዎን ይጠቀሙ የቅዳሜና እሁድ (Weekend) የመጀመሪያ ዲግሪ መርሃ ግብር የምዝገባ ጊዜ ማራዘሚያ በተደጋጋሚ የቀረቡ ጥያቄዎችን መነሻ በማድረግ በተከታታይ ትምህርት መርሐ- ግብር ( የቅዳሜና እሁድ (Weekend) የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም የምዝገባ ጊዜ እስከ መስከረም 16 ቀን 2019 ዓ.ም (September 26, 2026) መራዘሙን እንገልጻለን። ይህንን ልዩ እድል በመጠቀም አሁኑኑ ይመዝገቡ! እድሉ እንዳያመልጥዎ! 📢 Don’t Miss the opportunity Based on repeated requests to extend the registration deadline for the undergraduate weekend program, we are pleased to announce that registration has been extended to September 26, 2026. Don’t miss this opportunity—register now!

ወደግቢ መግቢያ ቀን ➥ ኢንተርንሽፕ ላይ የቆያችሁ መደበኛ ተማሪዎች ሰኞ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ/ም ➥ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችና ነባር መደበኛ ተማሪዎች መስከረም 18 እና 19 ቀን 2018 ዓ/ም መሆኑን  እንገልፃለን ።

ወደግቢ መግቢያ ቀን ➥ ኢንተርንሽፕ ላይ የቆያችሁ መደበኛ ተማሪዎች ሰኞ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ/ም ➥ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችና ነባር መደበኛ ተማሪዎች መስከረም 18 እና 19 ቀን 2018 ዓ/ም መሆኑን እንገልፃለን ።

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content
+1

Link to see AASTU's STUs results: https://www.aastu.edu.et/result/

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ውድ የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ ተማሪዎችና የዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ፡ የ2019 ዓ/ም አዲስ ዘመን ሲበስር፤ ያለፈውን ዓመት አበረታች ስኬቶችና የድል አድራጊነት ገድሎች በኩራት
+1
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ውድ የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ ተማሪዎችና የዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ፡ የ2019 ዓ/ም አዲስ ዘመን ሲበስር፤ ያለፈውን ዓመት አበረታች ስኬቶችና የድል አድራጊነት ገድሎች በኩራት እያስታወስን፣ ወደፊት በታላቅ ተስፋና ጉጉት እንሻገራለን። አዲሱ ዓመት የቀን መለወጫ ብቻ ሳይሆን፣ ለላቀ ከፍታ፣ ለአብሮነትና ለፈጠራ ሥራዎች አዲስ ቃል የምንገባበት ወቅት ነው። ለተማሪዎቻችን፦ እናንተ የዩኒቨርሲቲያችን ሕይወት ናችሁ። የፈጠራ ችሎታችሁ፣ ጥረታችሁና ብርታታችሁ ግቢውን በህያውነት ይሞሉታል። ይህ ዓመት በአካዳሚክ ስኬቶች፣ በግል ዕድገትና በታላላቅ ድሎች የተሞላ እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን። የሚያጋጥማችሁን ማንኛውንም ፈተና ወደፊት የመራመጃ ሰረገላ በማድረግ ብሩህ አላማችሁ ላይ እንደምትደርሱ እንተማመናለን። ለተከበራችሁ መምህራንና ሰራተኞች፦ ለዩኒቨርሲቲያችን ዕድገትና ልዕልና የምታደርጉት የማያቋርጥ ድጋፍና መስዋዕትነት የሁሉ ነገር መሰረት ነው። ትውልድን በዕውቀትና በሥነ-ምግባር ለማነጽ የምታሳዩት ጽናት ላቅ ያለ አድናቆት አለው። በመሆኑም ይህንን አዲስ ዓመት በአዲስ መንፈስ፣ በአንድነትና በመተጋገዝ ጀምረን፣ ለዩኒቨርሲቲያችንና ለሀገራችን የተሻለና አብሪ ታሪክ እንጽፋለን። መልካም አዲስ ዓመት! በፍፁም ክብርና አክብሮት፣ ያሬድ አረጋ የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ ተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት

photo content

Volunteer for Freshman Welcome – AASTU Students’ Union Help welcome our new freshmen as they arrive on campus with their bags
Volunteer for Freshman Welcome – AASTU Students’ Union Help welcome our new freshmen as they arrive on campus with their bags and belongings. As a volunteer, you will: 🤗 Greet students warmly 🧳Help carry luggage to dorms 🗺 Guide them around campus ℹ️Answer basic questions ↗️ Create a positive first impression of AASTU Why join? 🤩 Official Certificate of Appreciation 🛏 Leadership & teamwork experience 🏫 Shape the first campus memory of every freshman
Ready to represent the spirit of AASTU? Register now!
👉 [https://forms.gle/nSEwp89hwgTCDc6T7] (Limited spots available)