cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሀለዎት

" ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ? ከፊትህስ ወዴት እሸሻለሁ?" መዝ 139:7

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
587
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-27 أيام
+530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 " ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።” — ሉቃስ 24፥5 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፡፡ ኢየሱስን ከሙታን አስነስቶ ህያው ያደረገው የእግዚአብሔር መንፈስ በህይወታቹ በትምህርትና በአገልግሎታቹ ሁሉ የትንሳኤው ኃይል ይገለጥላቹ፡፡ መልካም የትንሳኤ በዓል ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ 🙏 ተባረኩ🙏
إظهار الكل...
35 ዓመት በትጋት ጌታን ያገለገለችው "ውጊያው የማነው? ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ያንተው ነው!" በሚለው ተወዳጅ ዝማሬዋ የምትታወቀው ዘማሪት ሰናይት እንግዳ ታማለች፤ ደጋጎች ሆይ ለህክምናዋ ብዙ ወጪ ስለሚጠይቅ በፀሎት ደግሞም በገንዘብ ከጎኗ እንድንቆም ፍቅራችንንም እንድንገልፅላት በእግዚአብሔር ፍቅር እንጠይቃችኋለን። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000352209744 (ሰናይት እንግዳ) ብርሃን ባንክ 1141520011478 (ሰናይት እንግዳ) (ሼር ማድረግም በጎነት ነው!) @halewot
إظهار الكل...
Repost from ABIA_CHOIR
የተወደደ ሙዚቀኛ እና ዘማሪ #Bereket_Tesfaye መምህሩ የተሰኘ ቁ 3 የመዝሙር Album ይዞ እየመጣ መሆኑን በ Facebook ገፁ አስታውቋል ።
إظهار الكل...