cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ABIA_CHOIR

🔍 ABIA (አቢያ) ማለት፦በመጽሐፍ ቅዱስ ዉስጥ የአንድ ግለሰብ ስም ስሆን የስሙ ትርጉም "እግዚአብሔር አባተ ነው "ማለት ነዉ።1ዜና 3፥10 🔍በዝህ channel የምንለቃቸዉ ነገሮች፦ ✈መዝሙሮች ✈የመዝሙር ትምህርቶች ✈ የሙዚቃ ትምህርቶች ✈የአምልኮ ትምህርቶች እና የአምልኮ መዝሙሮች ✈የ vocal ትምህርቶች by pdf @abia2013

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 237
المشتركون
-124 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
+2230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
#እነሆ_በረከት_ከበረከት! ***** አሁን አሁን ስንግል መዝሙር የሚለቁ ዘመናዊያን ዘማሪዎች በ #Coming soon ወከባ ከማስነሳት እስከ #Countdown በማስቆጠር በሚተዋወቁ ሰዎችና ሚዲያዎች ከማስለጠፍ አልፎ ብዙ ብዙ ሲያደርጉ እናስተውላለን። አሉ ደግሞ አድማጭን ና አድምጠኝ ብሎ ሳይጎተጉቱ ጸጋቸው ጎትቶ ከስር ስራቸው እንደው አዲስ መዝሙር ለቆ ይሁን እያስባሉን በየጊዜው ሚዲያዎቻቸውን ቼክ የምናደርግላቸው ዘማሪዎች። ለእኔ #ዘማሪ_በረከት_ለማ ከእነዚህ ጎራ ነው የሚመደበው ፤ መዝሙሩ መንፈስ አለበት በደንብ ይባርክኸል ሆይ ሆይታ ጩኸት የመድረክ ሞቅታ የሚያስነሳ ዓይነት አይደሉም መዝሙሮቹ አለ አይደል ነፍስህን ትርክክ የሚያደርግ የመንፈስ ሙላት ያለበት በፀጋው የተትረፈረፈ ዘማሪ ነው። እየመጣሁ ነው እውቁልኝ ሀገር ይያዝልኝ ሳይል መሉ አልበሙን #ያቦቅን_ስሻገር በሚል ርዕስ ትላንትና በTelegram bot ዛሬ ደግሞ በራሱ ዩቲዩብ ቻናል በነፃ ለቋል። ይህ ከስር ግጥሙን የፃፍኩት መዝሙር ከአልበሙ ቀድሞ የወጣና ብዙዎቻችንን የባረከ መዝሙር ነው። ስለዚህም ክርስቲያን ወንድሞቼና እህቶቼ እባካችሁን የዚህን ታዳጊ ዘማሪ ዪቲዩብ አካውንት በመግባት #Subscribe በማድረግ በነፃ የፀጋው ተካፋይ እንድትሆኑ እጋብዛችኋለሁ። ወደ መዝሙሩ👇 ሳይነጋ ሌሊቱ ሳትቀድመኝ ጀምበር መጥቻለሁ ፊትህ ሌሊት ላልከኝ ጉዳይ አንተን ባየ ዓይኔ ይስሀቄን አይች ንቄዋለሁ ሳላንገራግር ሳራን ሳላማክር እሰዋዋለሁ ይሁና የእኔ ሳቅ ለሱ ይሁና ደስታዬ ለሱ ይበሉኝ ባዶ የቀረ ይበለ የተሞኘ ቀሎብኝ አይደለም ረብ የሚሆነኝ ለእኔ ጠብቄ ያገኘሁት ሚሳሳለት ዓይኔ እርሱን አየሁና ትምክህቴን በሙሉ ንቄዋለሁ ድጋሚ ሳላስብ ግራ ቀኝ ሳላይ ሰጠዋለሁ ሞኝ ነህ ይበሉኝ ያለህን ይበሉኝ መካሪ አጣህ ይበሉኝ ተሳሳትክ ይበሉኝ እርሱን ካከበረ ከተቀበለልኝ ምን እሻለሁ ካለኝ ብቻ ሳይሆን ራሴንም ጨምሬ ሰጠዋለሁ ይሁና የእኔ ሳቅ ለሱ ይሁና ደስታዬ ለሱ ይበሉኝ ባዶ የቀረ ይበለ የተሞኘ ካረካህ አንተን ደስ ካሰኘህ ሰዊልኝ ያልከውን ደስታዬም(ታሪኬም) ቢሆን አንድ ሌሊት አይደር አንድ ቀን አይዋል መዝሙሮቹን ከታች ባሉ ሊንኮች ያገኙታል። Youtube 👇👇👇 https://youtube.com/channel/UC74rt_IEjmNYYFy99UZXvfw Telegram 👇👇👇 https://t.me/bereketlemma Facebook 👇👇👇 https://www.facebook.com/profile.php Tiktok 👇👇 https://www.tiktok.com/@bekilemma ያቦቅን_ስሻገር ዘማሪ Bereket Lemma በጣም የምወድህ🥰ነኝ! ተባረክልኝ🙏 ©️👉 Abebayehu Geta Enaro
إظهار الكل...
Bereket Lemma

ሰላም ለናንተ ይሁን 🙏 በረከት ለማ እባላለሁ ፤ የኢየሱስ የመንግስቱ ወንጌል አገልጋይ ነኝ። በዚህ ቻናል ላይ ጌታዬን ካከበሩና ህዝቤን ከጠቀሙ ብዬ የማስባቸውን ዝማሬዎችና መልዕክቶች አስተላልፋለሁ፡፡ በማቀርባቸው ነገሮች ሁሉ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጎልቶ እንዲታይና መንፈስ ቅዱስ ደግሞ የሚሰሙኝን ሰዎች እንዲነካቸው የዘውትር ፀሎቴ ነው፡፡ ተባረኩ ! 📌 Because of my personal reason I have no social media except this You Tube channel and Telegram page with link below. Email :- [email protected] Telegram 👇👇 or Bereket Lemma

https://t.me/bereketlemma

#እነሆ_በረከት_ከበረከት! ********************* አሁን አሁን ስንግል መዝሙር የሚለቁ ዘመናዊያን ዘማሪዎች በ #Coming soon ወከባ ከማስነሳት እስከ #Countdown በማስቆጠር በሚተዋወቁ ሰዎችና ሚዲያዎች ከማስለጠፍ አልፎ ብዙ ብዙ ሲያደርጉ እናስተውላለን። አሉ ደግሞ አድማጭን ና አድምጠኝ ብሎ ሳይጎተጉቱ ጸጋቸው ጎትቶ ከስር ስራቸው እንደው አዲስ መዝሙር ለቆ ይሁን እያስባሉን በየጊዜው ሚዲያዎቻቸውን ቼክ የምናደርግላቸው ዘማሪዎች። ለእኔ #ዘማሪ_በረከት_ለማ ከእነዚህ ጎራ ነው የሚመደበው ፤ መዝሙሩ መንፈስ አለበት በደንብ ይባርክኸል ሆይ ሆይታ ጩኸት የመድረክ ሞቅታ የሚያስነሳ ዓይነት አይደሉም መዝሙሮቹ አለ አይደል ነፍስህን ትርክክ የሚያደርግ የመንፈስ ሙላት ያለበት በፀጋው የተትረፈረፈ ዘማሪ ነው። እየመጣሁ ነው እውቁልኝ ሀገር ይያዝልኝ ሳይል መሉ አልበሙን #ያቦቅን_ስሻገር በሚል ርዕስ ትላንትና በTelegram bot ዛሬ ደግሞ በራሱ ዩቲዩብ ቻናል በነፃ ለቋል። ይህ ከስር ግጥሙን የፃፍኩት መዝሙር ከአልበሙ ቀድሞ የወጣና ብዙዎቻችንን የባረከ መዝሙር ነው። ስለዚህም ክርስቲያን ወንድሞቼና እህቶቼ እባካችሁን የዚህን ታዳጊ ዘማሪ ዪቲዩብ አካውንት በመግባት #Subscribe በማድረግ በነፃ የፀጋው ተካፋይ እንድትሆኑ እጋብዛችኋለሁ። ወደ መዝሙሩ👇 ሳይነጋ ሌሊቱ ሳትቀድመኝ ጀምበር መጥቻለሁ ፊትህ ሌሊት ላልከኝ ጉዳይ አንተን ባየ ዓይኔ ይስሀቄን አይች ንቄዋለሁ ሳላንገራግር ሳራን ሳላማክር እሰዋዋለሁ ይሁና የእኔ ሳቅ ለሱ ይሁና ደስታዬ ለሱ ይበሉኝ ባዶ የቀረ ይበለ የተሞኘ ቀሎብኝ አይደለም ረብ የሚሆነኝ ለእኔ ጠብቄ ያገኘሁት ሚሳሳለት ዓይኔ እርሱን አየሁና ትምክህቴን በሙሉ ንቄዋለሁ ድጋሚ ሳላስብ ግራ ቀኝ ሳላይ ሰጠዋለሁ
إظهار الكل...
إظهار الكل...

Photo unavailableShow in Telegram
የተወደዳችሁ የጌታ ቤተሰቦች ጌታ አግዞኝ ከ9 አመታት በሆላ የ7 ቁጥር አልበሜ በመንፈስ ተጠምቆ ለቅዱሳን በረከት ላልዳኑ የኢየሱሰን አዳኝነት ለማብሰር ተጠናቋል. የምትፅልዩልኝ,በነገር ሁሉ ከጎኔ ያላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ .በሁላችሁ እጅ ላይ በቅርቡ የሚደርስበትን ቀን አሳውቃለው love and respect❤️❤️❤️ Telegram ፦
إظهار الكل...
#ሻሽ_ለባሿ_ዘማሪት‼️ ****** ሰፊው ሜዳ ተጠናቆ የጅረት ጉዞ ተገባዶ በባከነ ሰዓት እንዳለን ዘመኑ ይነግራ አስቀድሞ (ናና ሙሽራዬ) በሚል መዝሙር ወደ ህዝብ ጆሮ የገባችው ማናት ይህቺ ድምጸ መረዋ ዘማሪ የተባለችው... ጅምር አከባቢ ከዘማሪ መስከረም ጌቱ ጋር ምስስሎሽ የነበራት በኋላ በራሷ የምያምር ከለር የተከሰተችው... በ #Volume_1 ሙሉ አልበሟ #አልደራደርም እያለች የመጣቸው 👇 አልደራደርም በአንተ ጉዳይ እንደቀላል አላይም የሆንከውን መሰቀል ላይ ከአብ ዘንድ ያገኘሁህ ውዱ ስጦታ አንተ ነህና የእኔ ጌታ ብላ በእሱ ጉዳይ ድርድር እንደሌላት ትውልዱም እንዳይደራደር ያነቃችው ብናጠፋ ለፍርድ የማይቸኩል ኑ እያለ የሚለምን መሃሪ አምላክ እንዳለን የድርሻውን ወስዶ አጥፍቶ ሲመለስ በፍቅር በተቀበለው ልጅና አባት ምሳሌ እንዲህ ስትል ያስረዳችን👇 እንደ ፡ልጁ ፡ ባያየኝ ፡ እንኳን ፡ ልሁን ፡ እንደ ፡ ባሪያ ብሎ ፡ ለወሰነ ፡ ለቆረጠ ፡ ጀግና ገና ፡ ሳይገባ ፡ ወደ ፡ መንደሩ ፡ አባቱ ፡ አቀፈው ፡ በፍቅር ፡ እጁ/ልክ ፡ እንደበፊቱ ና ፡ ና ፡ ና ፡ ጌታ ፡ ይወድሀል ና ፡ ና ፡ ና ፡ ደጁ ፡ ላይ ፡ ቆሞ ፡ ይጠራሀል ና ፡ ና ፡ ና ፡ ውዴ ፡ ይወድሀል ና ፡ ና ፡ ና ፡ ደጁ ፡ ላይ ፡ ቆሞ ፡ ይጠራሀል አለች ደግሞ እውነተኛ ፍቅር የእግዚአብሔር ነው ማንም እንደእሱ አይወደንም ይኼን ጌታ ተከተሉ ብላ አሳሰበችን እንዲህ በማለት👇 እንዳንተ የወደደኝ ማነው እንዳንተ ያፈቀረኝ ማነው እንዳንተ ያቀረበኝ ማነው የምክንያተ(የሰበብ) ውጤት ያልሆነ ፍቅር ያለው ማነው ፍቅር ነህ እውነተኛ ወዳጅ ነህ እውነተኛ አባት ነህ እውነተኛ ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል ቀጠለችና ስለመስቀሉ ፍቅር እንዲህ ተቀኘችለት👇 የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከኀጢአት ሁሉ ያነፃል የልጁ የኢየሱስ ደም ከበደል ሁሉ ያፀድቃል አሜን ያነፃል ያፀድቃል ። በመላለሻዉ በአደባባይ ዕርቃኑን ተሰቅሎ የሰው ልጅ ሲታይ በግፍ እየተገፋ ተራራን ነጎደ በቀራንዮ ሰፍራ በመስቀል ሞተ አይተው እንዳይወዱት ደምግባት የለውም እጅግ የተጠላ ቁስለኛ ነው ታድያ ይህማ እንዴት መድኀኒት ይሆናል ያለ ሁሉ ይስማ ደሙ ያነፃል። ደግሞ አትባዝኑ እሱ አምላካችን የግል አዳኛችን በቂ ነው አለችን አንዲህ 👇 በጣም የከበረ እጅግ ያየለ ከወርቅ ከእንቁ እጅግ የተሻለ በፍጹም ድርድር አብ የማያውቅበት አንዲያ ልጁን(ክንዱን)ሰጠን ኢየሱስን በቂ ነው ከበቂም በላይ(4*) ለሰማይ ቢሉ ለምድሩ ሲሳይ ይህቺ ባለቅኔ እንዲህም ብላናለች👇 አንተን እየሰጋሁ እኔን ያመንኩበት እየጠረጠርኩህ በእኔ እርግጥ የሆንኩበት ለካ የከንቱነት የሞኝነት ዘመን ነው ዛሬ ግን ነክቼህ(ሲገባኝ) ህይወቴ(ማህተቤ) ነህ እላለው አንተ ተስፈዬ ነህ አንተ ማህተቤ ነህ አንተ ህይወቴ ነህ ኢየሱስ እምነቴ ነህ በፀጋው ስለመታገዝ በስራችን እንዳንታበይ እንዲህ አከለች👇 አብዝቼ እንድወድህ አብዝቼ እንዳፈቅርህ አንተን ከመካድ ይልቅ ራሴን እንድክድ ፀጋህ ይርዳኝ(2*)እኔ እንኳን ፈጥቼ በጣም ከሀዲ ነኝ ፀጋህ ይርዳኝ እኔ እንኳን በአቅሜ እጅግ ደካማ ነኝ *ራስን ስለማዋረድ በ #ክብርህ በሌለበት *ከጥንት ከጧት የነበረ ስለመሆኑ #ያልኖርክበት በሚለው መዝሙሯ *ኢየሱስ መከተል በመመረጥ መሆኑን በ #ተመርጫለሁ *ወደ ጺዮን ስለመጓዝና ስለሚጠብቀን አክሊል በ #እሄዳለሁ *ስለውበቱ ስለአምልኮ በ #አቤቱ *በመስቀል ስለመዋሉ ስለእኛ ስለመሞቱ በ #ፍጹም አላፈረም በሚሉ ርዕሶች የባረከችን የዘመናችን የቅርባችን ሊሊ(ቃልኪዳን ጥላሁን) ፍፁም ሰማያዊ እና መጽሐፍ ቅዱሳዊ መዝሙሮቿ የምትታወቅ ከቁሳዊ መኪና ቤት የሰፈር ሃሜት አትሄድም ሲሉ ከሚሉ ዝባዝንኬዎች የገላገለችን መዝሙሯን ስንከፍት ከሰማይ ሰማያቱ ከሠራዊቱ ጌታ እግዚአብሔር ስላለን ህብረት የምታሳስበን እጅግ የተባረከች አህታችን ዘማሪት #ሰላም_ደስታ_ Selam Desta #እንኳን_ተወለድሽልን ። በአይጠገቤ መዝሙሮችሽ ቶሎ ቶሎ ባርኪን ስለአንቺ ከምጽፍ አንቺን ከማጎላሽ እንዲጎላ ስለምትፈልጊው #ኢየሱስ መዝሙሮችሽ አፍ አውጥቶ ይናገራሉና ፣ በደሙ ተሸፈኚ ተባረኪ፤እንወድሻለን🙏 ©️ 👉 Abebayehu Geta Enaro
إظهار الكل...
#ሻሽ_ለባሿ_ዘማሪት‼️ ********************** ሰፊው ሜዳ ተጠናቆ የጅረት ጉዞ ተገባዶ በባከነ ሰዓት እንዳለን ዘመኑ ይነግራ አስቀድሞ (ናና ሙሽራዬ) በሚል መዝሙር ወደ ህዝብ ጆሮ የገባችው ማናት ይህቺ ድምጸ መረዋ ዘማሪ የተባለችው... ጅምር አከባቢ ከዘማሪ መስከረም ጌቱ ጋር ምስስሎሽ የነበራት በኋላ በራሷ የምያምር ከለር የተከሰተችው... በ #Volume_1 ሙሉ አልበሟ #አልደራደርም እያለች የመጣቸው 👇 አልደራደርም በአንተ ጉዳይ እንደቀላል አላይም የሆንከውን መሰቀል ላይ ከአብ ዘንድ ያገኘሁህ ውዱ ስጦታ አንተ ነህና የእኔ ጌታ ብላ በእሱ ጉዳይ ድርድር እንደሌላት ትውልዱም እንዳይደራደር ያነቃችው ብናጠፋ ለፍርድ የማይቸኩል ኑ እያለ የሚለምን መሃሪ አምላክ እንዳለን የድርሻውን ወስዶ አጥፍቶ ሲመለስ በፍቅር በተቀበለው ልጅና አባት ምሳሌ እንዲህ ስትል ያስረዳችን👇 እንደ ፡ልጁ ፡ ባያየኝ ፡ እንኳን ፡ ልሁን ፡ እንደ ፡ ባሪያ ብሎ ፡ ለወሰነ ፡ ለቆረጠ ፡ ጀግና ገና ፡ ሳይገባ ፡ ወደ ፡ መንደሩ ፡ አባቱ ፡ አቀፈው ፡ በፍቅር ፡ እጁ/ልክ ፡ እንደበፊቱ ና ፡ ና ፡ ና ፡ ጌታ ፡ ይወድሀል ና ፡ ና ፡ ና ፡ ደጁ ፡ ላይ ፡ ቆሞ ፡ ይጠራሀል ና ፡ ና ፡ ና ፡ ውዴ ፡ ይወድሀል ና ፡ ና ፡ ና ፡ ደጁ ፡ ላይ ፡ ቆሞ ፡ ይጠራሀል
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🎤 ማይክራፎን ዘዴ (Microphone Technique)፡- ይህ የሚያመለክተው አንድ ዘማሪ ማይክራፎን በመጠቀም የድምፁን ጥራት እና ግልጽነት ለማሻሻል እንዲሁም የተለያዩ የድምፅ ተፅእኖዎችን ለመፍጠር ነው። የማይክሮፎን ቴክኒክ የድምጽ መጠን( the volume) ፣ ቃና( tone )፣ ፒች እና ጡዘት( dynamics )፣ እንዲሁም ግብረመልስ( feedback) እና ጫጫታ( noise) ላይ ተጽእኖ ሊያሳድር ይችላል። የማይክሮፎን ቴክኒኮችን ለማሻሻል አንዳንድ ምክሮች፡- ለድምጽዎ እና ለስታይልዎ ትክክለኛውን የማይክሮፎን አይነት እና አቀማመጥ ይምረጡ፣ የማይክራፎኑን ርቀት እና አንግል በድምፅዎ ጩኸት እና አገላለጽ መሰረት ያስተካክሉ፣ avoid popping ፣ hissing እና የትንፋሽ ድምፆችን( breathing noises) ያስወግዱ፣ እና በማይክሮፎን እና በሳውንድ  ሲስተም ይለማመዱ:: በእርግጥም! ማይክሮፎንን ለመዘመር ውጤታማ በሆነ መንገድ መጠቀም አቅምህን በእጅጉ ሊያሻሽልልህ ይችላል። ማይክሮፎን ለመጠቀም አንዳንድ አስፈላጊ ምክሮች ከዚህ በታች ቀርበዋል፦ የርቀት ጉዳይ : - - በእርስዎ እና ማይክሮፎኑ መካከል አጭር ርቀት ይኑራችሁ. በዜሮ ዲግሪ ማዕዘን ያዝ። - ማይክሮፎኑን ቀጥታ ወደ አፍህ ፊት ለፊት እንዲያይ አስቀምጥ -የማይክራፎኑ ርቀት እንደምታወጣዉ ድምፅ ጉልበት / መወፈር እና መቅጠን ይለያያል... Vocal Coach Zerubabel Getachew For more info call 0989079028 Telegram ፦
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ለዘማሪዎች የድምፅ አውታር ጥሩ የሆኑ አንዳንድ ምግቦች : - በውሃ የበለፀጉ ምግቦች እንደ ሃባብ፣ ኩከምበር( cucumber) እና ሲለሪ( celery) ናቸው። የድምጽ አውታረ መረቦችን እርጥብ ለማድረግ(ለማረስረስ) እና እንዳይደርቅ ለመከላከል ሊረዱ ይችላሉ፡፡ ማርና ዝንጅብል በጉሮሮ  ውስጥ ያለውን እብጠት(inflammation) ለማስታገስ እና ለመቀነስ ይረዳሉ፡፡ በቫይታሚን ሲ የበለጸጉ ፍራፍሬዎችና አትክልቶች እንደ ብርቱካን፣ ሎሚ፣ ስፒናች( spinach) እና ኬል( kale)  የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅም ለማሻሻልና ድምፅን ሊጎዱ የሚችሉ ኢንፌክሽኖችን ለመከላከል ይረዳሉ ። የበለጠ መረጃ የድምፅ ክህሎት የሚለው መፅሀፌ ላይ ታገኛላቹ 👍 Vocal Coach Zerubabel Getachew For more info call 0989079028
إظهار الكل...
ጎበዝ ድምጻዊ ለመሆን ማወቅ እና መለማመድ ያለብህ የመዝሙር ብዙ ገፅታዎች አሉ። በጣም አስፈላጊ ከሆኑት መካከል ጥቂቶቹ 👉 አቀማመጥ እና መተንፈስ:- ረጅም እና ዘና ባለ አኳኋን መቆም ወይም መቀመጥ ያስፈልግዎታል እና ከዲያፍራምዎ በጥልቀት ይተንፍሱ። ይህ ግልጽ እና ኃይለኛ ድምጽ እንዲፈጥሩ ይረዳዎታል, እና የድምጽ ውጥረትን ያስወግዱ:: 👉 የድምፅ ቴክኒክ:- የተለያዩ ቃናዎችን፣ ተፅዕኖዎችን ለመፍጠር የድምጽ ገመዶችን፣ ማንቁርትዎን፣ ምላስዎን፣ መንጋጋዎን እና አፍዎን እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ መማር ያስፈልግዎታል። እንዲሁም በተለያዩ የድምጽ መዝገቦች ለምሳሌ በደረት፣ በጭንቅላት እና በቅልቅል እንዴት እንደሚዘመር ማወቅ አለቦት 👉 የጆሮ ስልጠና:- ማለትም ድምፆችን የመለየትና የማለት ፣ የድምፆችን እርቀት ፣ ቅኝቶችን ፣ ህብረ ድምፆችን እና ዜማዎችን የማወቅ ችሎታ የሆነውን የሙዚቃ ጆሮዎን ማዳበር ያስፈልግዎታል ። ይህ በዜማ ለመዘመር፣ ለማስማማት እና ለማሻሻል ይረዳዎታል። ጆሮዎን ለመሰልጠን የ  soltejeo ትምህርት መማር አለቦት 👉 የየድምፅ ማሞቂያ:- የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ከማድረግዎ በፊት ጡንቻዎትን እንደሚያሞቁ ሁሉ ከመዘመርዎ በፊት ድምጽዎን ማሞቅ ያስፈልግዎታል። ይህ የድምፅ ጉዳትን ለመከላከል እና የእርስዎን ክልል፣ ተለዋዋጭነት እና ድምጽ ለማሻሻል ይረዳዎታል። ድምጽዎን ለማሞቅ እንደ ሃሚንግ፣ የከንፈር ትሪልስ፣ ሚዛኖች እና አርፔጂዮስ ያሉ ልምምዶችን መጠቀም ይችላሉ። 👉 የድምፅ ጤና በተለይም ብዙ ጊዜ ወይም ለረጅም ጊዜ የሚዘምሩ ከሆነ ድምጽዎን መንከባከብ ያስፈልግዎታል:: ይህን ማድረግ የሚችሉት ብዙ ውሃ በመጠጣት፣ አልኮልን እና ካፌይንን በማስወገድ፣ በሚፈለግበት ጊዜ ድምጽዎን በማሳረፍ እና የአሲድ መፋቅ ወይም ድርቀት ከሚያስከትሉ ምግቦች እና መጠጦች በመራቅ ነው። 👉 ጎበዝ ዘማሪ ለመሆን ማወቅ ያለቦት አንዳንድ መሰረታዊ ነገሮች እነዚህ ናቸው። በእርግጥ እርስዎ ሊማሩዋቸው እና ሊለማመዷቸው የሚችሉ ብዙ ተጨማሪ ክህሎቶች እና ቴክኒኮች አሉ, ለምሳሌ የድምጽ አገላለጽ, ዘይቤ, አፈፃፀም. የእርስዎን አዘማመር ለማሻሻል ምርጡ መንገድ ብቃት ካለው መምህር ወይም አሰልጣኝ ሙያዊ የድምፅ ስልጠና ማግኘት ነው፣ እሱም ግላዊ አስተያየት እና መመሪያ ሊሰጥዎት ይችላል። ነገር ግን፣ እንዲሁም የተለያዩ የድምጻዊ ገጽታዎችን ከሚያስተምሩ እንደ ቪዲዮዎች፣ መጣጥፎች እና መተግበሪያዎች ካሉ የመስመር ላይ ግብዓቶች ብዙ መማር ይችላሉ። ይህ ጥሩ ድምጻዊ ለመሆን ማወቅ ያለብዎትን ነገር እንዲገነዘቡ ይረዳዎታል:: Vocal Coach Zerubabel Getachew RONEL For more info call 0989079028
إظهار الكل...