Addis Ababa City Manager Office
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
1 474
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-37 أيام
-2130 أيام
أرشيف المشاركات
ሴክተር ተቋማት ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናከር አዲስ አበባን በሁለንተናዊ መልኩ ውብና ጹዱ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ።
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ሴክተር ተቋማት በደንብ ቁጥር 167/2016፣በአካባቢ ጽዳት ስራዎች ፣የግንባታ ተረፈ ምርት አዋኪ ተግባራት፣ ህገ ወጥ ንግድና ተያያዥ ተግባራት 6ወራት የቅንጅታዊ አፈጻጸምን ተገምግሟል።
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አማን አንዱአለም ሁሉም ሴክተር ተቋማት ከታች ከግለሰብና ብሎክ ጀምሮ የራሱን ተቋማዊ ኃላፊነት በአግባቡ በመወጣት የህብረተሰብ የአመለካከት ለውጥ በማምጣት አዲስ አበባን የጽዳትና የውበት ተምሳሌት ለማድርግ በተናበበ አሰራር መስራት አለብን ብለዋል።
የክፍለ ከተማው የደንብ ማስከበር ጽ/ቤት ኀላፊ ኮማንደር ግርማ ሰንበቶ በበኩላቸው በደንብ ጥሰትና በህገወጥ ተግባራት መከላከልና ቁጥጥር ላይ ለህብረተሰቡና ለተቋማት አበረታች የግንዛቤ ስራዎች ቢሰራም በቀጣይ የሚፈለገውን ውጤት ለማምጣት በህገወጥ ተግባራት ላይ የእርምት እርምጃዎችን አጠናክሮ በመውሰድ አከባቢያችንን ለነዋሪዎቿ ምቹና ውብ ለማድረግ የጋራ ኃላፊነታችንን መወጣት አለብን ብለዋል።
የውይይቱ ተሳታፊዎችም እስካሁን በቅንጅታዊ አሰራር አፈፃፀምን ያለብንን ክፍተቶች የጋራ ማድረግ የሚበረታታ መሆኑን አንስተው በቀጣይም የቅንጅት አሰራርን ለማጠናከር በአከባቢ ጽዳት የተያዘውን ንቅናቄ ውጤታማነትን ማየት አለብን ብለዋል።
ታህሳስ 17/2017
Gullele communication-ጉለሌ
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
የሲቪል ምዝገባ ስርአት ለስማርት ሲቲ " በሚል ርእስ በኢቲቪ በተዘጋጀው ዘጋቢ ፊልም ላይ ክቡር ኢንጅነር ወንድሙ ሴታ ያነሷቸው አንኳር ነጥቦች:-
የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አሰኪያጅ ጽ/ቤት ያለፉት ሁለት ሳምንታት (ታህሳስ 1- 15 / 2017 አ.ም) ዋና ዋና የስራ እንቅስቃሴ በምስል ሲቃኝ:-
የአዲስ አበባ ከተማ ሰራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ለክፍለከተማ መዋቅሩ ሲሰጥ የቆየው የመጀመሪያው ዙር የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቀቀ።
ጽ/ቤቱ ላለፋት ተከታታይ ሶስት ቀናት ለክፍለ ከተማ ሰራ አስኪያጅ እና ለሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪዎች አገልግሎት ኤጀንሲ የቡድን መሪዎች በተቋም የስራ ባህል ግንባታ፣በሙስና ጽንሰ ሀሳብ እና መከላከያ ስልቶች በተግባቦት ሰልቶች፣ በተምሳሌት ተቋማት መፍጠሪያ መሰፈርት/ ሞዴሊንግ /እና እንዲሁም በአመራር ጥበብ ላይ ስልጠና ሲሰጥ ቆይቷል።
በስልጠናው ማጠናቀቂያ ላይ ሰልጣኞች በሰራ አመራር የእለት ተእለት ተግባራቸው አቅም የሚሆኑ የአመራር ጥበብ ምንነት፣ የአመራርነት ሚና ለተቋም እቅድ ስኬት ያለው አስተዋጽኦ እና የአመራር ጥበብ በቡድን ሰራ ያለው ሚናን በተመለከተ ተገቢውን ግንዛቤ ማግኘታቸውን እና ይህንንም በስራቸው ላይ በመተግበር ለውጥ ማምጣት እንደሚያስችላቸው አስገንዝበዋል።
በአምስት ርእሰ ጉዳዮች ላይ ሲሰጥ በቆየው የአሰልጣኞች ስልጠና ጠቃሚ የሆኑ እውቀቶችን እንዳሰጨበጣቸው እና በቀጣይም በየክፍለ ከተሞች እና ወረዳዎች ወርደው በተቋማቸው መዋቅር ላይ በመሰራት እንደ ከተማ በሲቪል ምዝገባእና ነዋሪዎች አገልግሎት ኤጀንሲ የሚሰጡ ማዘጋጃቤታዊ አገልግሎቶች በብቃት ለህዝብ ለማድረስ እንደሚሰሩም ቃል ገብተዋል።
በመጨረሻም ስልጠናውን ያዘጋጁት የአዲስ አበባ ከተማ ሰራአስኪያጅ ጽ/ቤት የአገልግሎት ዘርፍ የተቋማት ድጋፍ እና ክትትል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ሮ እስከዳር መላኩ ለቀናት ለክፍለ ከተማ ሰራአስኪያጅ ጽ/ቤት የክፍለ ከተማ ቡድን መሪዎች እና ለሲቪል ምዘገባ እና የነዋሪዎች አገልግሎት ኤጀንሲ በየደረጃው የሚገኙ ቡድን መሪዎች ሲሰጥ የቆየው የሰልጣኞች ሰልጠና ለሰራ መሪዎች መነቃቃት የፈጠሪ ተልእኳአቸውን ለመወጣትም አቅምን ያስታጠቀ ነው ሲሉ ተናግረዋል።
ስልጠናው በመዋቅሩ ውስጥ የሚገኙ ሠራተኞችን የማብቃት ሀላፊነት ያለበት በከተማችን የሚሰጡ ማዘጋጃቤታዊ አገልግሎቶችን በስታንዳርድ በብቃት ለህዝብ የማድረስ ሀላፊነታቸውን እንዲወጡ የሚያስችል አቅም የፈጠረ መሆኑም ተገልጿል።
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
ብልጽግና ፓርቲ ካለፉት ስርዓቶች በተሻለ ለከተሞች ሁለንተናዊ እድገት ትኩረት የሰጠ ፓርቲ ነው- ከንቲባ አዳነች አቤቤ
ብልጽግና ፓርቲ ካለፉት ስርዓቶች በተሻለ ለከተሞች ሁለንተናዊ እድገት ትኩረት የሰጠ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡
ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆው የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቋል፡፡
ፓርቲው ባለፉት አመታት ከሌሎቹ ፓርቲዎች በተለየ ሁኔታ ለከተሞች ሁለንተናዊ ልማት ትኩረት ሰጥቶ መስራቱን የፓርቲው የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናግረዋል፡፡
ለከተሞች በተሰጠው ትኩረት ውስጥ የኢትዮጵያ ምልክት እና መታያ የሆነችው አዲስ አበባ ከፍተኛ ለውጥ ማምጣቷን የተናገሩት ከንቲባ አዳነች ባለፉት አመታት በከተማዋ የተሰራው ስራ ውጫዊ ገጽታዋን ከማሳመር በላይ ነው ብለዋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ የተከናወነው የልማት ስራ በዋነኛነት የነዋሪውን ህይወት ማሻሻል ላይ ማተኮሩን የገለጹት ከንቲባዋ ይህም ከፓርቲው ሰው ተኮር ፖሊሲ የመነጨ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
የአገልግሎት አሰጣጡን ከሚጠበቀው አንጻር የበለጠ ማሻሻል ፣ የመኖሪያ ቤት ችግርን እና መሰል የመሰረተ ልማት ጥያቄዎችን መፍታት የፓርቲው የቀጣይ የከተሞች ልማት ትኩረት እንደሚሆንም ነው ከንቲባ አዳነች ያስታወቁት፡፡
አዲስ አበባ ከተማን መነሻ አድርጎ ወደ ሌሎች የሀገሪቱ ከተሞች የተስፋፋው የኮሪደር ልማት መርሃ ግብርም የህዝብ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጫ መሆኑን ከንቲባ አዳነች ገልጸዋል፡፡
የኮሪደር ልማት ስራው በከተሞች መካከል በጎ የፉክክር መንፈስን የፈጠረ፣ በመንግስት ልዩ ትኩረት እና ክትትል የሚገነባ እና ከፍተኛ የህዝብ ድጋፍ ያለው መሆኑንም ተናግረዋል፡፡
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ተጠናቀቀ!
ለሁለት ተከታታይ ቀናት በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ላይ ሲመክር የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ አመሻሽ ላይ ስብሰባዉን አጠናቀቀ።
ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ከውይይቶቹ በመነሳት የተለያዩ ውሳኔዎች አስተላልፏል አቅጣጫዎችም ሰጥቷል።
ውጤታማ የፋይናንስ ስርአት በመተግበር አዲስ አበባ ከአፍሪካ ከተሞች ቀዳሚ ናት- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጥናት:-
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
የአዲስ አበባ ከተማ ሰራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ለክፍለከተማ መዋቅሩ እየሰጠ ባለው ስልጠና ላይ በሙስና ፅንሰ ሀሳብና የመከላከያ ስልቱ ላይ ያተኮረ ስልጠና ሰጥቷል።
በጽ/ቤቱ የስነምግባርና ፀረ ሙስና መከታተያ ዳይሬክቶሬት በሰነድ ተደግፎ የተሰጠው የዚህ ስልጠና አላማም በየደረጃው የሚገኙ የቡድን መሪዎች እና ባለሙያዎች ሙስና የሚያስከትለው ጉዳት በመረዳትና አስቀድሞ ለመከላከል እራስን ከሙስናና ብልሹ አሰራር በማራቅ ሙስናን የማይሸከሙ የሰራ መሪዎች እና ባለሙያዎችን ለመፍጠር ያለመ መሆኑ ተመልክቷል።
የአዲስ አበባ ከተማ ሰራአስኪያጅ ጽ/ቤት የስነ ምግባር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ምህረቴ ሙሉ ሰው በገለጻቸው በከተማችን የሚሰጡ ማዘጋጃቤታዊ አገልግሎቶች ከሙስና እና ብልሹ አሰራር ፀድተው ለህብረተሰቡ ተደራሽ እንዲሆኑ የተጠሪ ተቋማት አመራሮችን እና ባለሙያዎች ግንዛቤ ማሳደግ የሚያስችሉ ስልጠናዎች እየተሰጠ ነው ሲሉ ተናግረዋል።
በስልጠናው ላይ እየተሳተፉ ለሚገኙት የክፍለ ከተማ ሰራአስኪያጅ እና የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪዎች አገልግሎት ኤጀንሲ በየደረጃው የሚገኙ የቡድን መሪዎች ሙስና ሁሉንም የሚነካ፣ መፈጸሚያ መንገዱም በየጊዜው የሚለዋወጥና እየረቀቀ የሚሄድ ወንጀል መሆኑን በመገንዘብና ለመከሰቱ ምክንያት የሚሆኑ ጉዳዮችም በርካታ መሆናቸውን መረዳት እንደሚያስፈልግ አስገንዝበዋል።
ስለዚህም በየተቋማት የሚሰጡ አገልግሎቶች ከሙስናና ብልሹ አሰራር ፀድተው በተቀመጠው ሰታንዳርድ በመርህ ላይ ተመሰርተው ለህዝብ ተደራሽ መሆን እንዲችሉ ለሰልጣኞች ሀላፊነታቸውን እንዲወጡ ተቋማዊ ተልእኮና አቅጣጫ ተቀምጧል።
በተያያዘም ሰልጣኞች ተለዋዋጭ ባህርይ ያለውን ሙስና ለመዋጋት በየጊዜው የሚሻሻል፣ መጠነ ሰፊ ጉዳዮችን የሚዳስስ የተቀናጀ ስልት መንደፍ አሰፈላጊ መሆኑን በመገንዘብ ያገኙትን ስልጠና በተቋማቸው ለሚገኙ ባለሙያዎች ማሰረጽ እንደሚገባቸውም ተመልክቷል።

በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት የፖለቲካ ዘርፍ የተዘጋጀውና በሪፎርሙ ስኬታማ የሆኑ ተቋማትን ልምድ ለመቅሰምና ለማስፋት የሚያስችል የከተማው ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች የመስክ ጉብኝት ተጀምሯል።
በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት ምክትል ኃላፊ እና የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አለማየሁ እጅጉ ፣ በም/ከንቲባ ማእረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ወንድሙ ሴታ፣ ሌሎች የፓርቲ አመራሮች እና የቢሮ ሀላፊዎች የተሳተፉበት የመስክ ምልከታው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የተጀመረ ሲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪዎች አገልግሎት ኤጀንሲንም የሚጎበኙ ይሆናል።
#aa_prosperity