ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

Addis Ababa City Manager Office

Addis Ababa City Manager Office

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد
1 474
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-37 أيام
-2130 أيام
أرشيف المشاركات
ከሳርቤት - መካኒሳ - ፉሪ አደባባይ የሚዘልቀው የኮሪደር ልማት ስራ የደረሰበት ደረጃ ዛሬ አመሻሹን ተገምግሟል:: በግምገማ መድረኩ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅና የኮሪደሩ አስተባባሪ ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ እና የልደታና የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚዎች ጨምሮ ከከተማ እስከ ወረዳ ያሉ የስራ አስተባባሪ አመራሮች ታድመዋል:: በመድረኩ ስራው የደረሰበትን ደረጃና በሂደቱ የታዩ መልካም ተሞክሮዎችና የጋራ ርብርብ የሚያስፈልጋቸው ችግሮች በዝርዝር ቀርቦ ውይይት ተደርገውባቸዋል:: ኢንጂነር ወንድሙ በግምገማው እንዳሉት የእስከ አሁኑ የስራው ሂደትና ፍጥነት መልካም መሆኑንና በተያዘው ግለት እንዲቀጥል የ24/7 የስራ ባህል ተጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ አሳስበዋል:: ይህ እንዲሆን ደግሞ ግልፅ በሆነ የስራ ክፍፍል እና ቀልጣፋ የጊዜ አጠቃቀም እንዲሁም ድጋፍና ክትትሉም ጠንካራና ወጥ መሆን ይገባል ብለዋል በቀጣይ በትኩረት ሊሰራባቸው የሚገባቸው ጉዳዮችም ላይ በኢንጂነር ወንድሙ የስራ አቅጣጫ ተሰጥተዋል:: የሳርቤት- መካኒሳ - ፉሪ አደባባይ ኮሪደር (የሁለተኛ ዙር ኮሪደር ልማት አካል የሆነው "7ኛ ኮሪደር" ) በንፋስ ስልክና ልደታ ክ/ከተሞች አስተዳደር ውስጥ እየተሰራ የሚገኝ ሲሆን ከ16 ኪሎሜትር በላይ ርዝመት ያለው ፕሮጀክት ነው:: ታህሳስ 14/ 2017 Lafto Communication- ላፍቶ ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇?Addis Ababa City Manager's OfficeGER1 Telgram:- ??👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager... Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.et

photo content
+5

+4

በስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ለክፍለ ከተማ መዋቅር ስልጠና እየተሰጠ ነው። የአዲስ አበባ ከተማ ሰራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የአገልግሎት ዘርፍ የተቋማት ድጋፍ እና ክትትል ዳይሬክቶሬት ለክፍለ ከተማ ሰራ አስኪያጅ ቡድን መሪዎች እና ለሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪዎች አገልግሎት ኤጀንሲ በየደረጃው ለሚገኙ የቡድን መሪዎች የአቅም ግንባታ ሰልጠና መሰጠት ጀመረ። በሰልጠናው ላይ የተቋማት ድጋፍ እና ክትትል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ሮ እስከዳር መላኩ የአዲስ አበባ ከተማ ሰራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የተቋማትን አቅም በመገንባት በአዲስ አበባ ከተማ የሚሰጡ ማዘጋጃታዊ አገልግሎቶችን በዘመነ እና የተገልጋዮን እርካታ በመለሰ አቅም ለነዋሪዎች እንዲደርስ የተለያዮ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ ገልፀዋል። በዛሬው እለት ለክፍለ ከተማ ሰራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ቡድን መሪዎች እና ለሲቪል ምዝገባ እና ለነዋሪዎች አገልግሎት ኤጀንሲ በየደረጃው የሚገኙ ቡድን መሪዎች መሰጠት የጀመረው ሰልጠና በከተማችን የስማርት ሲቲን ጉዞ የሚመጥን ማዘጋጃቤታዊ አገልግሎትን ለከተማችን ነዋሪዎች ተደራሽ ለማድረግ ያለመ መሆኑን አብራርተው ሰልጣኞች በቆይታቸው ሰልጠናውን በአግባቡ ተከታትለው በተቋማቸው መዋቅር ሰልጠናውን የማስረፅ ሀላፊነት እንዳለባቸው አስገንዝበበዋል ። በዛሬው እለት በተጀመረው እና ለሁለት ዙር በሚሰጠው የአሰልጣኞች ስልጠና የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪዎች አገልግሎት ኤጀንሲ ለከተማችን ነዋሪ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች ብቃት ባለው የአመራር አቅም፣ በውጤታማ ተግባቦት ዘዴ፣ ለዘላቂ አገልግሎት ጥራት ሞዴል ተቋማትን መፍጠር እና በሰነ-ምግባር በታነፀ አማራር እና ፈፃሚ ተግባራትን ማከናወን እንዲችል አቅም ለመፍጠር ያለመ ነው። በስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ለክፍለ ከተማ መዋቅር ስልጠና እየተሰጠ ነው። የአዲስ አበባ ከተማ ሰራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የአገልግሎት ዘርፍ የተቋማት ድጋፍ እና ክትትል ዳይሬክቶሬት ለክፍለ ከተማ ሰራ አስኪያጅ ቡድን መሪዎች እና ለሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪዎች አገልግሎት ኤጀንሲ በየደረጃው ለሚገኙ የቡድን መሪዎች የአቅም ግንባታ ሰልጠና መሰጠት ጀመረ። በሰልጠናው ላይ የተቋማት ድጋፍ እና ክትትል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ሮ እስከዳር መላኩ የአዲስ አበባ ከተማ ሰራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የተቋማትን አቅም በመገንባት በአዲስ አበባ ከተማ የሚሰጡ ማዘጋጃታዊ አገልግሎቶችን በዘመነ እና የተገልጋዮን እርካታ በመለሰ አቅም ለነዋሪዎች እንዲደርስ የተለያዮ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ ገልፀዋል። በዛሬው እለት ለክፍለ ከተማ ሰራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ቡድን መሪዎች እና ለሲቪል ምዝገባ እና ለነዋሪዎች አገልግሎት ኤጀንሲ በየደረጃው የሚገኙ ቡድን መሪዎች መሰጠት የጀመረው ሰልጠና በከተማችን የስማርት ሲቲን ጉዞ የሚመጥን ማዘጋጃቤታዊ አገልግሎትን ለከተማችን ነዋሪዎች ተደራሽ ለማድረግ ያለመ መሆኑን አብራርተው ሰልጣኞች በቆይታቸው ሰልጠናውን በአግባቡ ተከታትለው በተቋማቸው መዋቅር ሰልጠናውን የማስረፅ ሀላፊነት እንዳለባቸው አስገንዝበበዋል ። በዛሬው እለት በተጀመረው እና ለሁለት ዙር በሚሰጠው የአሰልጣኞች ስልጠና የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪዎች አገልግሎት ኤጀንሲ ለከተማችን ነዋሪ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች ብቃት ባለው የአመራር አቅም፣ በውጤታማ ተግባቦት ዘዴ፣ ለዘላቂ አገልግሎት ጥራት ሞዴል ተቋማትን መፍጠር እና በሰነ-ምግባር በታነፀ አማራር እና ፈፃሚ ተግባራትን ማከናወን እንዲችል አቅም ለመፍጠር ያለመ ነው።

photo content
+6

ዛሬ ማለዳ 38ኛውን የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን ከፍ ባለ ሁኔታ ለማስተናገድ የመዲናችንን ቅድመ ዝግጅት ገምግመናል። የአፍሪካዊያንና የዓለም የዲፕሎማቲክ ማዕከል፤ የህብረብሄዊነት አርማ የሆነችዉ ከተማችን አዲስ አበባ ይህንን ታሪካዊ ጉባኤ በደመቀ እና ባማረ መልኩ ለማስተናገድ ከወትሮ በተሻለ መልኩ እንግዶቿን ለመቀበል አስፈላጊውን ቅደመ ዝግጅት በማድረግ ላይ ናት። የከተማችን ነዋሪዎችም እንግዶችን በተለመደው ኢትዮጵያዊ ጨዋነት እና እንገዳ ተቀባይነት ለመቀበል፣ በየአካባቢዉ ከወዲሁ ከተማችንን ውብ እና ፅዱ በማድረግ እንዲሁም በእንኳን ደህና መጣችሁልን መንፈስ ሃላፊነታችንን በመወጣት የሃገራችንን ስም እና ክብር ከፍ ለማድረግ ተባብረን እንስራ። ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ ከንቲባ አዳነች አቤቤ

የሲቪል ምዝገባ ስርአት ለስማርት ሲቲ ዘጋቢ ፊልም Ethiopian Broadcasting Corporation

እያደገ የመጣው ዲፕሎማሲያችን እና የጠንካራ ወዳጅነት ውጤት ከንቲባ አዳነች አቤቤ

photo content

photo content
+9

እንግዳ ተቀባይ ሀገራችን ኢትዮጵያ የአለም መሪዎችን በፍጥነት በመለወጥ ላይ ወዳለችው መዲናዋ መቀበሏን ቀጥላለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በታደሰው እና የቅርስ ሀብቱ ለእይታ በቀረበበት ብሔራዊ ቤተመንግሥት የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮንን ተቀብለዋል። እነሆ ዕለቱ በምስል። #PMOEthiopia

photo content
+5

ከፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በብሔራዊ ቤተመንግሥት በነበረን የሁለትዮሽ ውይይት ሰፋ ያለ መጠነርዕይ ባላቸው የሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል። ክቡር ፕሬዚዳንት እና የፈረንሳይ መንግሥት በብሔራዊ ቤተመንግስት እና በመካሄድ ላይ ባለው የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት እድሳት ሥራዎች ላደረጉት አስተዋፅዖ ምስጋናዬን አቅርቤያለሁ። በውይይታችን በተለያዩ ዘርፎች የሚኖሩ ትብብሮችን የፈተሽን ሲሆን የፈረንሳይን ኢንቨስትመንት መጨመርን አስመልክቶ ብሎም በትምህርት እና ባሕል ዘርፎች ያለንን ግንኙነት በማጠናከር ጉዳዮች ላይ ተነጋግረናል። ታሪካዊ ትስስራችንን ይበልጥ የመገንባትን አስፈላጊነትንም በውይይታችን አፅንዖት ሰጥቼ አንስቻለሁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

photo content
+5

photo content
+9

የፈረንሳይ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት የተከበሩ ኢማኑኤል ማክሮን እንኳን ደህና መጡ ብለን የጥቁር ህዝቦች ኩራት ወደ ሆነው የአድዋ ድል መታሰቢያ በመገኘት ለጥቁር ህዝቦች ነፃነት ትግል መስዋዕት ለከፈሉ ጀግኞች መታሰቢያ ሀውልት ስር የአበባ ጒንጉን አስቀምጠዋል ።የአድዋ ድል መታሰቢያንም ጎብኝተዋል ። አዲስ አበባ ባሳየችው ፈጣን ለውጥ አድናቆታቸውን የገለፁልን ሲሆን ለዚህም በራሴ እና በከተማ አስተዳደሩ ስም አመሰግናለሁ ! ፈጣሪ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ይባርክ ! ከንቲባ አዳነች አቤቤ

photo content
+6