cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የፈትዋ ጉሩፕ በመንሀጅ አሰለፍያ

مشاركات الإعلانات
1 844
المشتركون
-124 ساعات
-127 أيام
-5630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ልብ እየደረቀ ካስቸገረ ሀቅ አልዋጥ ካለ ሊያስመልስ ካቃረ ችግሩን የሚያባብሱ ለድርቀትና ለድንቁርና የሚዳርጉ ሰበቦችን ወደዛ ብሎ . . . በቁርአን በዚክርና ቅናቻን በተቸሩ በእውቀት ባቤቶች እስትንፋስ ማርጠብ ያስፈልጋል።
إظهار الكل...
✏️የሙብዲዕነት ምልክት ራስን ለመፈተሽ! قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله : « لا تجد قط مبتدعا إلا وهو يحب كتمان النصوص التي تخالفه ويبغضها، ويبغض إظهارها » المجموع : 161/20 አላህ ይዘንላቸውና ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያህ እንዲህ ብለዋል፦ {{ሙብተዲዕ ሆኖ በጭራሽ አታገኝም። እሱን የምትቃረነውን ማስረጃ መደበቅ የሚወድና የሚጠላትም ቢሆን እንጅ አንዲሁም ግልፅ መሆኗንም( ግልፅ እንዳትወጣ) የሚጠላ ቢሆን እንጅ}} (መጅሙዑል ፈታዋ: 161/20) https://t.me/Abdurhman_oumer
إظهار الكل...
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ « ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡ » [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!! http://t.me/Abdurhman_oumer

قال العلامة ربيع بن هادي  المدخلي حفظه الله : الإجمال والإطلاق هو سلاح أهل الأهواء ومنهجهم والبيان والتفصيل والتصريح هو سلاح أهل السنة والحق [ المجموع ١٣ / ٣٩ ] አላህ ይጠብቃቸው ሸይኽ ረቢዕ አል-መድኸሊ የሚከተለውን ብለዋል፦ « በጥቅል (በድፍኑ)ና በልቁ መናገር የስሜት ባለቤቶች መሳሪያ መንገዳቸው ነው። ማብራራትና መለያየት ግልፅ ማድረግ የሱና የሀቅ ባለቤቶች መሳሪያ ነው። » 📚 አል-መጅሙዕ 39/13 ____ t.me/Abdurhman_oumer
إظهار الكل...
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ « ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡ » [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!! http://t.me/Abdurhman_oumer

ቁርአን ቲላዋ ሱረቱ አን-ነሕል t.me/Abdurhman_oumer/8472
إظهار الكل...
16 سورة النحل.mp364.52 MB
የሀለቃ ቂርአቱን ፈልገነዋል ላላችሁኝ ይሄን ማውረድ ትችላላችሁ ይሄ ከበርካታ ተማሪዎች ቃል በቃል የሚያስተምሩበት ነው ከዚህ በፊት እንደተለቀቀው ሸይኽ ሙሐመድ አዩብ የሚቀራበትን ላላችሁኝ በቀጣዩ እለጥፋለሁ https://t.me/Abdurhman_oumer/8473
إظهار الكل...
01_ما_تيسر_من_حزب_الأعلى_الناس_الفجر.mp3181.02 MB
🎙ሸይኽ ሙሐመድ አዩብ 🎙ከሸይኽ ኸሊል አብዱረህማን አል ቃሪ ላይ እያሰማ ልብ የሚማርክ ቲላዋ ከሱረቱል ዒምራን https://t.me/Abdurhman_oumer/8474
إظهار الكل...
تلاوة_الشيخ_محمد_أيوب_على_شيخه_خليل_القارئ.mp328.65 MB
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
كيف كانت همة السّلف في طلب العلم؟ 🎙العلامة ربيع المدخلي https://t.me/Abdurhman_oumer/8461
إظهار الكل...
sh-rabee3-almadkhali-m14062017_003.mp310.10 KB
التعصب الذميم.mp332.87 MB
_الأهواء_يشوهون_صورة_الحق_و_يتهمون.mp38.72 KB
كلمة_في_التوحيد_وتعليق_على_بعض_أعمال.mp37.61 MB
التوحيد_أصل_الأصول_وقاعدة_في_الأسماء.mp314.81 MB
‏قال عبدالله بن مسعود رضي الله عنه : لا يزال الناس بخير ما أتاهم العلم من أصحاب محمد صلى الله عليه و سلم ومن أكابرهم فإذا جاء العلم من قبل أصاغرهم فذاك حين هلكوا [📚الكبير للطبراني ٨٥٨٩ ] አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸው አብዱላህ ኢብኑ መስዑድ የሚከተለውን ብለዋል፦ « ሰዎች በመልካም ከመሆን አይወገዱም እውቀት ከነብዩ ባልደረቦች (ከሰሀቦች) በኩልና ከትላልቆቻቸው በኩል እስከመጣላቸው ድረስ። ከትንንሾቻቸው (ወይ በእውቀት በእድሜ ከትንንሾቻቸው ወይም ትንንሾ ማለት የቢድዓ ባለቤቶች ናቸው ተብሏልና ከቢድዓ ባለቤቶች) በኩል ከሆነ እውቀት የሚመጣላቸው የዛኔ ነው የጠፉት። » 📚 አል ከቢሩ ሊጦበራንይ ___ t.me/Abdurhman_oumer
إظهار الكل...
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ « ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡ » [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!! http://t.me/Abdurhman_oumer

የዒድ ተክቢራዎች ስብስብ https://t.me/Abdurhman_oumer/8460
إظهار الكل...
تكبيرات العيد ا-Mp3Cutter.m4a87.93 MB
تلاوة مجودة لما تيسر من سورة النجم الشيخ الوالد #خليل_عبدالرحمن_القارئ رحمه الله ቁርአን ቲላዋ ከሱረቱ አንነጅም የተከበሩ አባት ኸሊል አብዱረህማን አል ቃሪዕ ረሒመሁላህ https://t.me/Abdurhman_oumer/8458
إظهار الكل...
ما تيسر سورة النجم.mp33.44 MB