ar
Feedback
ASHRAF COMPARATIVE

ASHRAF COMPARATIVE

الذهاب إلى القناة على Telegram

•⊰✿❁ *﷽* ❁✿⊱•

إظهار المزيد
2 574
المشتركون
+1424 ساعات
+87 أيام
+830 أيام
أرشيف المشاركات
stxQwrjAi20CQHJO7NOuY51v_jA7IbEgbeGILhWzjI2ZjzUws_ZjlUqKmdV5A0sgLZM

ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ መሻሒኮች በሓቅ ከልቤ ከምወዳቸው ዑዝታዞች አንዱ ዑዝታዝ ኤሊያስ ናቸው፤ ምክራቸው እንደ አባት ውስጤን ይነካኛል፣ አስተምህሯቸው ነፍሴን ያለመልማታል፣ ፈገግታቸው ፈገግ ያስብለኛል
ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ መሻሒኮች በሓቅ ከልቤ ከምወዳቸው ዑዝታዞች አንዱ ዑዝታዝ ኤሊያስ ናቸው፤ ምክራቸው እንደ አባት ውስጤን ይነካኛል፣ አስተምህሯቸው ነፍሴን ያለመልማታል፣ ፈገግታቸው ፈገግ ያስብለኛል፣ ብቻ ምን ልበላችሁ አላህ ረጅም ሀያት ይስጣቸው፤ በተለይ በኢማም አል-ሻህፊ ዩንቨርስቲ ውስጥ ቁጭ ብለው ሳያቸው........።

ፈጥኖ ማን ይመልስ! ⁉️ ✅በቁርዓን ውስጥ ስንት ነብያት በስም ተጠቅሷወሉ⁉️ የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው ተቀላቀሉ➢@mustefa_Apologetics

ወላሁ አእለም ( አላህ ያውቃል) የሚለው ትርጓሜ እና ጥቅም አሁን ነው የገባኝ እያሉ ነው

አንረሳውም ለታሪክ ይቀመጥ! ለግዜው ስልጣን አለክ፤ ግዜ ያነሳት ዱባ ቅል ትሰብራለች አሉ። ወላሒ መቸም አንረሳው፤ ኢንሻአላህ ጥሩ ግዜ ይመጣል...። እህቴ ሆይ በርቺ አንቸ እንቁ፤ ምንም ሳታጠፊ እ
አንረሳውም ለታሪክ ይቀመጥ! ለግዜው ስልጣን አለክ፤ ግዜ ያነሳት ዱባ ቅል ትሰብራለች አሉ። ወላሒ መቸም አንረሳው፤ ኢንሻአላህ ጥሩ ግዜ ይመጣል...። እህቴ ሆይ በርቺ አንቸ እንቁ፤ ምንም ሳታጠፊ እራስሽን በሸፈንሽ እንደ ጥፋተኛ ተቆጠርሽ፤ እስልምና ያጎናጸፈሽን ክብር ባለ ግዜ ነጠቀሽ። አብሽሪ የኔ እንቁ ለሁሉም ቀን አለው። እምነቴን ላክብር፣ በሸሪአ ልኑር ባልሽ እንደ ጥፋተኛ ተቆጠርሽ አሁንም አብሽር ግዜ አለው። ሸሪዓ አዞኛል አልገላለጥም፣ እርቃኔን አልሄድም አላህ ይቆጣኛል፤ ባልሽ ወንጀለኛ ተባልሽ፤ አሁንም አብሽር ግዜ አለው። ይህ የተከበረ ልብስሽ፤ መሬት ላይ ወድቆ ሳየው አንችን የጣሉሽ ያክል ነው የተሰማኝ፤ ልብስሽ ማለት ክብርሽ፣ እምነትሽ፣ በህልሽ፣ ማንነትሽ እና አንችነትሽ ነው። አጥቁሉ ልብስሽ ማለት አንቺ ነሽ አብሽሪ አሁንም ግዜ አለው አንቺ ሙስሊም ሴት ሆይ፤ አንቺ የአለም ብርዓን፤ ልብሽ አይሰበር ብቸኝነት አይሰማሽ፤ እኛ ወንድሞችሽ ይኸው አለን ከጎንሽ፤ በጥቅሉ አብሽሪ ዛሬ ልብስሽን አስወልቀው በስቀመጡት ድንጋይ በተራቸው እነሱን አስቀምጠሽ ትፈርጂባቻዋለሽ።

ጥያቄ ተሳተፉከአላህ ውጭ ባለ ፍጡር መማል "ሺርክ" ነው።የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው ጎራ በሉ ➢@mustefa_Apologetics

ይህማ ከንጽጽር ጀመዓ አንዱን ይመስላል ተበርቼ ሠላም!

ደግሞ ይህ ማነው😳
ደግሞ ይህ ማነው😳

ፈጥኖ ማን ይመልስ! ⁉️ ✅በቁርዓን ውስጥ ስንት ነብያት በስም ተጠቅሷወሉ⁉️ የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው ተቀላቀሉ➢@mustefa_Apologetics

ጥያቄ ተሳተፉከአላህ ውጭ ባለ ፍጡር መማል "ሺርክ" ነው።የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው ጎራ በሉ ➢@mustefa_Apologetics

ቲክቶክ ምን ሆኖ ነው video የሚያጠፋው 🙄

ሁል ግዜ የበታችነት ስሜት የሚያጠቃቸው የሀገራችን ክርስቲያኖች አሁንም እንድንታዘባቸው እያደረጉን ነው። በመጀመሪያ በየትኛውም መልኩ የንጹሃንን ግድYa እንቃወማለን፤ ከምንም ከማንም በላይ የሰው ልጅ በሃይማኖቱ እና በብሔሩ ተመርጦ መገL የለበትም፤ ሰው መሆን ይቀድማል ለሰውነት ቅድሚያ እንስጥ። የሰውን ልጅ መጀመሪያ ሰውነቱን እንቀበለው፤ ሌሎች ነገሮች ቀጣይ ይምጡ። አንድ ሰው ከእናቱ ሆድ ሲወጣ ብሔር መርጦ አይደለም የሚወጣው፤ ስለዚህ አንድ ሰው በብሔሩ ተመርጦ በደል ሲደርስበት ከፈጣሪም ጋ መጣላት ነው። ለዛ ነው ውዱ ነቢያችን ﷺ ዘረኝነትን ራቋት እሳ ጥንብ ናት ያሉት እንዲሁም ሰው በሃይማኖቱ ተመርጦ መገደል የለበትም፤ ሰው የፈለገውን ማመን ይችላል። መብቱም ጭምር ነው ይህ ኾኖ ሳለ አንድ አንድ ማሰብ የተሳናቸውን ክርስቲያኖች አርሲ ላይ ሙስሊሞች ክርስቲያን ገደሉ አምላካቸው ደም ይፈልጋል ወዘተ.. የሚል አሉባልተ እያየን ነው በመሠረቱ ደም የሚፈልገው አምላክ ልጁን የሰቀለው ለልጁ እንኳ ያልራራው አምላክ የናንተው ነው ነገር ግን ይህ አይጠቅምም!! ሁላችንም በሰውነት አንድ ኹነን ወንጀለኞች ለፍርድ ማቅረብ እንጂ ለወንጀለኞች ሽፋን መኾን አያስፈልግም አርሲ ላይ ሙስሊሙም ክርስቲያኑም ነው የተገLew ስለዚህ ሰው ሰው በመኾኑ ሰውነቱ የሰጠው መብት አለ እሱም በህይወት የመኖር መብት ነው! ጥፋተኞች ለህግ ይቅረቡ በደለኞች ፍትህ ያግኙ! || https://t.me/ashraf_com1

ፈጥኖ ማን ይመልስ! ⁉️ ጥያቄ፦ ሙዚቃ መዝፈንም ይሁን ማዳመጥ ሐራም ነዉ። ቻናል ለመቀላቀል  

የአረፋ ቀን ዱዓ🤲 ከአብደላህ ኢቢኑ ዐምሩ ኢብኑል ዓስ ተይዞ፦ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿خيرُ الدُّعاءِ دعاءُ يومِ عرفةَ، وخيرُ ما قلتُ أنا والنَّبيُّونَ من قبلي: لا إلَهَ إلّا اللهُ وحدَهُ لا شريكَ لَهُ، لَهُ الملكُ ولَهُ الحمدُ وهوَ على كلِّ شَيءٍ قديرٌ.﴾ “ምርጡ ዱዓ የዓረፋ ቀን የሚደረገው ዱዓ ነው። እኔም ሆንኩ ከእኔ በስተፊት የነበሩት ነቢያት ከተናገሩት ቃል መካከል በላጩም፦ ‘ከአላህ በስተቀር በሐቅ ሊመለክ የሚገባው አምላክ የለም። እርሱ ብቸኛ ነው። አጋር የለውም። ንግስናም ለእርሱ ነው። ምስጋናም የሚገባው ለእርሱ ነው። እርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነውና።’ የሚለው ቃል ነው።” 📚ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል 3585

ቋርፍ እና ካካ እየለየን ጀምዓም! እሸቱ የበላው ቋርፍ ነው ካካ አይደለም።
ቋርፍ እና ካካ እየለየን ጀምዓም! እሸቱ የበላው ቋርፍ ነው ካካ አይደለም።

ከ ፌስቡክ መንደር ለአንድ ሰው አላኪ ከአይሁድ የተሰጠ ምክር!
ከ ፌስቡክ መንደር ለአንድ ሰው አላኪ ከአይሁድ የተሰጠ ምክር!

ሰው በድፍረት ዑዝታዝ ነኝ ማለት ጀምሯል!😫

ፈጥኖ ማን ይመልስ! ⁉️ ✅በቁርዓን ውስጥ ስንት ነብያት በስም ተጠቅሷወሉ⁉️ የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው ተቀላቀሉ➢@mustefa_Apologetics