GRACE_TUBE ™✍
الذهاب إلى القناة على Telegram
🗣የማይረዱህ ሰዎች ስላላዩህ ላንተ ምንም የማይፈይዱልህ ስዎች አልፈውክ ስለሄዱ ግራ ልትጋባ አይገባም ከወደክበት ልትነሳ እግዚአብሔር አንተን ለማንሳት በማን አይን መታየት እንዳለብክ የሚያውቅ ጌታ ነው!! ቢመችህም ባይመችህም ቦታው ቦታህ ካልሆነ መነሳትህ አይቀርም!! በመጥፎ ሰዎች ትብታብ በተናጠች ሀገር ውስጥ በጎ ሰዎች እንዳሉ አትዘንጉ share @JESUSlovingly142
إظهار المزيد6 749
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-287 أيام
-7930 أيام
أرشيف المشاركات
6 749
ህይወት ያዋርዳል እያደክ ስትሄድ ትልልቅ ነገሮችን ማሳደድን ትተህ ለትናንሽ ነገሮች ዋጋ መስጠት ትጀምራለህ ቀላልነት የመጨረሻ ግብህ ይሆናል።
6 749
አንዳንዴ ለመናገር የማይመቹ ለመተው የማይቀሉ ብዙ ስሜቶች አሉ
ላንተ ብቻ የከበደህ ለሌላው የቀለለ ነገር አለ!አንዳንዴ ምን ሆነሀል ስትባል #ምንም ብለህ የምታልፈው በውስጥህ ብቻ የምትይዘው አንተ ብቻ የምታውቀው ጉዳይ አለ
ብቻ..... የማለፊያን ብርሀን እግዚአብሔር ያድለን🙏
6 749
አንዳንዴ ለመናገር የማይመቹ ለመተው የማይቀሉ ብዙ ስሜቶች አሉ
ላንተ ብቻ የከበደህ ለሌላው የቀለለ ነገር አለ!አንዳንዴ ምን ሆነሀል ስትባል #ምንም ብለህ የምታልፈው በውስጥህ ብቻ የምትይዘው አንተ ብቻ የምታውቀው ጉዳይ አለ ብቻ..... የማለፊያን ብርሀን እግዚአብሔር ያድለን🙏
6 749
ፍቅረኛ ወይንም ሚስት ያላቹ እንኳን ደስ ያላቹ እግዚአብሔር ይባርክላቹ 😊 እኔንና የሌለን ሰዎች አይዞን ወደፊት ይኖረናል🤠😉
ለማንኛውም የትኛው ጥያቄ ወይንም አስተያየት ካላቹ አለው 👉@Abrillo_ts
6 749
ሚስት ምርጫ ሳትሆን ስጦታ ናት! ባልም እንዲሁ ❤
አንድ ቀን አንድ የስነ-ልቦና መምህር ወደ ክፍል ገብቶ ተማሪዎቹን "ዛሬ ጌም ብንጫወት ምን ይመስላችኋል አላቸው?"
ምን አይነት ጌም እንደሆነ ሲጠይቁት፣ እሱን አብረን እናየዋለን አለና ከመካከላችሁ አንድ ፈቃደኛ ተማሪ እፈልጋለሁ አለ። አንድ ተማሪ እጅ አወጣና ጌሙ ተጀመረ።
መምህር:- "ሰላሳ በህይወትህ የምትወዳቸውን ሰዎች ስም ዝርዝር ፃፍ!" አለው።
ተማሪው:- ከቤተሰቦቹም፣ ከሩቅ ዘመዶቹም፣ ከጓደኞቹም እያለ የሰላሳ ሰው ስም ፃፈ።
መምህር:- "አሁን ከፃፍካቸው ውስጥ ብታጣቸው ግድ የማይሰጥህን አምስት ሰዎችን ስም ሰርዝ" አለው።
ተማሪውም አምስት ስም ሰረዘ ሰረዘ።
መምህሩ:- "አሁን ደግሞ የአስር ሰዎችን ስም ሰርዝ አለው"።
እንዲህ እንዲህ እያለ የአራት ሰዎች ስም ቀረው(የእናቱ፣ የአባቱ፣ የልጁና የሚስቱ)
መምህር:- "ከነዚህ ከ4ቱ ሰዎች ሁለቱን ሰርዝ አለው።"
ተማሪው: በከፍተኛ የሀዘን ስሜት ተውጦ የወላጆቹን ስም ሰረዘ።
መምህር:- "አሁን የቀሩህ ሁለት ሰዎች ሚስትህና ልጅህ ናቸው ከሁለቱ አንዱን አስቀርተህ አንደኛቸውን ሰርዝ አለው።"
ተማሪ:- በሃዘን እያነባ የልጁን ስም ሰረዘ። ተማሪዎቹ በሁኔታው ግራ ተጋብተው መጨረሻውን ለማወቅ ጓጉተዋል።
መምህር:- "ሚስትህ ብትሞት ሌላ ሚስት ማግባት ትችላለህ፣ እንዴት ከወላጆችህና ከልጅህ አብልጠህ ሚስትህን መረጥካት?" ሲል ጠየቀው።
ተማሪውም:- "ወላጆቼን አጥብቄ ብወዳቸውም እድሜያቸው ገፍቷልና በሞት ትተውኝ ይለዩኛል። ልጄም በፍቅር ተንሰፍስፌ ባሳድገውም ሲያድግ ጥሎኝ ወደሚስቱ ይሄዳል። በህይወት እስካለሁ ድረስ መቸም ቢሆን የማትለየኝ ሚስቴ ናት። ሚስቴ የኔ የምርጫ ጉዳይ ሳትሆን ስጦታዬ ናትና ለዛ ነው እሷን ያልሰረዝኩት" ብሎ መለሰ።
አብረውት የሚማሩት ተማሪዎች በመልሱ ተደስተው አጨበጨቡለት። መምህሩም አብሮ አጨበጨበለት! እኔም ታሪኩን ስሰማ እጀን ከፍ አድርጌ አጨበጨብኩለት!
@JESUSlovingly142
6 749
ስንቶቻቹ ናቹ ሰው መቅረብ የሚያስፈራቹ ምክንያት መለያየት ፍራቻ ሰዎች በህይወታቹ የማይቆይላቹ ምክንያቱ እየገባቹም ሳይገባቹ የምትራራቁት በሚሄዱ ሰዎች ስልችት ያላቹ የደከማቹ እስኪ መፍትሔው ምንድነው የሚመስላቹ online ያላቹ እናውራበት👉@Abrillo_ts
6 749
You can't force them to love you or want you, but one day you will make them realize what they've been missing.😎
6 749
ምን አልባት እኛ ያለን የሆነ ሰው ህልሙ ነው!
ምን አልባት እኛ ያለን የሆነ ሰው ፀሎቱ ነው !
ምን አልባት እኛ ያለፈን የማይጠቅመን ነው!
ምን አልባት ያሳመመን ሊያስተምረን ነው!
ምን አልባት የሆንነው የሆኑትን እንድንረዳ ነው !
ምን አልባት የተበለሻሸው እንድንቀያይረው ነው!
ምን አልባት አማራጭ ያጣነው አማራጭ እንድናመጣ ነው !
6 749
አንዳንዴ #በቀላሉና_በትናንሽ ነገር #መደሰታችን ለትላልቅ ነገር #እንዳንበረታና_ሳንታገል እንድንሸሽ ያደርገናል.....አይ ሰውነት...!
6 749
አንዳንዴ #በቀላሉና_በትናንሽ ነገር #መደሰታችን ለትላልቅ ነገር #እንዳንበረታና_ሳንታገል እንድንሸሽ ያደርገናል.....አይ ሰውነት
6 749
ለመመሳሰል ስታስመስል በአስመሳይነት ውስጥ ሰጥመህ ትቀራለህ! አታስመስሉ ራሳችሁን ሁኑ ያ ነው ሰውን ሰው ያደረገው የሚያደርገውም
እንደዚህ ካልሆነ በእናንተ ምክንያት ብዙ ሰዎች ከመኖር ይቆማሉ ደስታና ሰላማቸውን ያጣሉ ለምትናገሩት ለምትገቡት ቃል ለተግባሮቻችሁ ሌላውን እንደማይጎዳ አስባቹ አድርጉ የሌላው የሀዘን ምክንያት አትሁኑ እራሳችሁን ሁኑ አጉል ተስፋም ለሰዎች አትስጡ...እ አደራ
