cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🇸🇦🌺(وَٱعْبُدُوا۟ ٱللَّهَ وَلَا تُشْرِكُوا۟ بِهِۦ شَيْـًٔا « የሱኒዮች ቻናል ቅድሚያ ለተውሂድ🌺 🇸🇦

🌸የሱና ኡስታዞች ደዕዋ አጫጭር ቲላዋ ጣቀሚ ምክሮች እንዲውም የተላያዩ የምክር ፁሁፎች ይላቀቁበተል ኢንሻአላህ ተውሂድ የበላይ ይሆናል قال النبي ﷺ :- « مَنْ سَلَكَ طَرِيقًا يَلْتَمِسُ فِيهِ عِلْمًا، سَهَّلَ اللهُ لَهُ طَرِيقًا إِلَى الْجَنَّة ». 🌺 𝐇 መንሀጀ ሰለፍያ 🌺🇸🇦🌺 https://t.me/Uim_Kalid

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
749
المشتركون
-424 ساعات
-57 أيام
-530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

💎የጧት ዚክር📚         ↷ ⇣🌹⇣↷ ቀንህን በዚክር ጀምረው https://t.me/Aumu_Salihat https://t.me/Aumu_Salihat
إظهار الكل...
Morning_Dua_in_Full_أذكار_الصباح_كاملة_بدقة_عالية_بصوت_عمر_هشام.m4a25.86 MB
🔷 የነጅድ አንበሶች ለተውሒድ የከፈሉት ዋጋ የቱርክ ኤምፓየር ሱዑዲያ የምትባለውን ሀገር ማጥፋትና መካና መዲናን ማስመለስ ጊዜ የማይሰጠው ዋናው ስራ አደረገው ። ግዙፍ ጦር አዘጋጅቶ ወደ ዐረቢያ ግዛት ላከ ። ጦሩ ወደ መዲና ለመድረስ በሚያደርገው ግስጋሴ ያገኘውን ሁሉ ከምድር በታች እያደረገ ጉዞ ቀጠለ ። መዲና ላይ ዘግናኝ ጭፍጨፋ አካሂዶ ህፃን አዋቂ ፣ ሽማግሌ አሮጊት ሳይል እየረሸነ መዲናን ተቆጣጠረ ። መዲና የነበሩ ታሪካዊ ቅርሶችን ወደ ኢስታንቡል ጫነ ። እነዚህ ታሪካዊ ቅርሶች አሁንም በቱርክ ዋና ከተማ ሙዘየም ላይ ይገኛሉ ። አላማው የመምለካን መሪዮች የሱዑዲ ዋና ከተማ የነበረችው ዲርዒያን ወሮ መሪዮቹን ማርኮ መቀጣጫ ማድረግና የተውሒድዋን ሀገር ማፈራረስ ነበርና መገስገስ ጀመረ ። ጉዞውን ወደ መካ ያደረገው ይህ ጦር ማውደሙንና መረሸኑን በመቀጠል መካ ደረሰ ። መካ ላይም የተለመደውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ በማድረግ በቁጥጥሩ ስር አደረጋት ። ሒጃዝን ( መካና ነዲናን) በቁጥጥሩ ስር ካደረገ በኋላ ጉዞውን ወደ ነጅድ አደረገ ። የዚህን ትልቅ ሀላፊነት መወጣት ለሚስር ( ግብፅ ) መሪዮች አስረከበ ። በወቅቱ የነበረው ሙሐመድ ዐሊ ባሻ ጦሩን እየመራ ወደ ዲርዒያ አቀና ። ከመጀመሪያ የባሰ ዘግናኝ ጭፍጨፋ በተለያዩ ከተሞች እያደረሰ ቢሄድም ዲርዒያን መቆጣጠር አልቻለም ። መሪነቱን ለልጁ ኢብራሂም ባሻ አስረክበ ። ኢብራሂም ባሻ በአዲስ መልኩ ጦሩን አደራጅቶ ሳር ቅጠሉን እያነደደ የህፃንና አዋቂን የአረጋዊያንን ጀናዛ ለአሞራ እየተወ ወደ ዲርዒያ ገሰገሰ ። ዲርዒያን ለሰባት ወር አካባቢ ከበባት ። ምንም ነገር እናዳይገባና እንዳይወጣ ከለከለ ። ረሀቡና ጥሙ ህፃናትና አረጋዊያንን ማርገፍ ሲጀምር የሳውዲ ( የሱዑዲ ) መሪ የነበረውን ዐብዱላሂ ኢብኑ ሙሐመድ ኢብኑ ሱዑድ ከበባው እንዲያበቃና ዋስትና ከሰጠው እጁን እንደሚሰጥ መልእክት ላከ ። ኢብራሂም ባሻ ጥያቄውን የተቀበለው መሆኑና ምንም ጉዳት እንደማያደርስ መልስ ሰጠ ። ዐብዱላሂ ኢብኑ ሙሐመድ ከነመማክርቱና ጠባቂዮቹ እጅ ሰጠ ። አሳፋሪው ኢብራሂም ባሻ ግን ቃሉን አፍርሶ ዲርዒያን አነደዳት ። ‼ በህዝቡ ላይ የተለመደውን አረመኔያዊ ጭፍጨፋ አካሄ ። ሙርከኛቹን ወደ ግብፅ ላካቸው ። ከግብፅ ወደ ቱርክ ተላኩ ። ቱርክ ላይ ዐብዱላሂ ኢብኑ መሐመድ ተገሎ አንገቱ ተቆርጦ ወደ የቱርክ ኤምፓየር መሪ ተላከ ። የተቀሩትም ተረሸኑ ። ኢብራሂም ባሻ ዲርዒያን ለማፅዳት ዑለሞቹን ማደን ጀመረ ። አላህ ካለ ይቀጥላል ። https://t.me/bahruteka
إظهار الكل...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

🔷 የነጅድ አንበሶች ለተውሒድ የከፈሉት ዋጋ ክፍል አንድ ነጅድ ማለት በሳውዲ ዐረቢያ የሚገኙ ሰፊ ቦታዎችን የሚያካልል ግዛት ስም ነው ። የሳውዲ ዋና ከተማ ሪያድ ነጅድ ውስጥ ነው ያለው ። እንደ ሓኢል ፣ ዲርዒያ ፣ ዑየይናና ፣ ሑረይሚላእ እንዲሁም አሕሳእ የመሳሰሉ ከተሞች ያሉበት አካባቢ ነጅድ በመባል ይታወቃል ። የነጅድ አንበሶች በማለት የፈለግሁበት የሸይኽ ሙሐመድ ዐ/ወሃብ የልጅ ልጆችና የሙሐመድ ኢብኑ ስዑድ የልጅ ልጆችን ነው ። የሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዱል ወሀብ የልጅ ልጆች የነጅድ ዑለሞች ሲባል ቅድሚያ ዪዛሉ ። ሳውዲ ( መምለከቱል ዐረቢያ ሱዑዲያ) የሚባለው ሀገር የተመሰረተው በሙሐመድ ኢብኑ ሱዑድና በሸይ ሙሐመድ ኢብኑ ዐ/ወሃብ ነው ። ሸይኽ ሙሐመድ ዐ/ወሃብ ዳዕዋቸውን ሲጀምሩ ሑረይሚላእ ከሚባለው ከተማ ወደ ዑየይና ከዛ ወደ ዲርዒያ እየተሰደዱ መጥተው ዲርዒያ ላይ የሙሐመድ ኢብኑ ሱዑድ ባለቤት በወቅቱ የጎሳ መሪ ለነበረው ባልዋ ይህን ሰው ተቀበለው አላህ ወዳንተ የላከው ስጦታ ነው ብላው ሸይኽ ሙሐመድን ተቀብሎ አክብሮ በነፃነት ዳዕዋ እንዲያደርጉ አደረገ ። በየቦታው ተደብቆ የነበረው የተውሒድ ዳዕዋ የተጠማ በሙሉ የተውሒድ ዳዕዋ ነፃነት ሲሰማ ወደ ዲርዒያ ጎረፈ ። ሸይኽ ሙሐመድ ከየቦታው የሚመጣውን የተውሒድ ተማሪ በማስተማርና ዳዕዋ በማድረግ ዲርዒያን ከፅልመት አውጥተው ወደ ተውሒድ ብርሀን ቀየሯት ። የተውሒድ ባንዲራ ዲርዒያ ላይ ከፍ ብሎ መውለብለብ ጀመረ ። ሙሐመድ ኢብኑ ስዑድ በእውኑ አይደለም በህልሙም ይሆናል ብሎ ያልጠቀው ክስተት ማየት ጀመረ ። ማህበረሰቡ ተቀየረ ። ቀብር አምልኮ እየመነመነ ሄደ ። በጎሳ ህግ ሲተዳደር የነበረው ገበሬ በቁርኣንና ሐዲስ መመራት ጀመረ ። ሙሐመድ ኢብኑ ስዑድ የሸይኽ ሙሐመድና የዳዕዋቸው ሁኔታና የተከታያቸው ብዛት ሲያይ ሶስት ነገር ቃል እንዲገቡለት ጠየቃቸው ። 1ኛ — የያዝከው ነገር አላህ ከፍ ሲያደርገው ጥለኸኝ ላትሄድ 2ኛ – በየአመቱ የምቀበለው ግብር አለ ላትከለክለኝ 3ኛ – የዲን ጉዳይ እሳቸው ሊመሩና የዱንያዊው ስልጣን ለሱ እንዲሆን ሸይኽ ሙሐመድ ጥሎ መሄድን በተመለከተ ደሜ ከደማችሁ ጋር ነው ጥዬህ አልሄድም ። የግብሩን በተመለከተ አላህ በምርኮ ይተካልሀል ። የዱንያው ስልጣን ያንተ ነው አሉት ። ከዚህ ስምምነት በኋላ ሙሐመድ ኢብኑ ስዑድ በስልጣን ዲኑን እየረዳ ሸይኽ ሙሐመድ ዲኑን እየመሩ ዳዕዋው ቀጠለ ። በጋራ ሆነው የሚመለኩ ቀብሮች ላይ የተሰሩ ዶሪሖችን መናድ ጀመሩ ። ሸሪዓ በስራ ላይ ዋለ ። ዝሙት የሰራ እየመጣ ሸሪዓዊ ቅጣት ልቀጣ ማለት ጀመረ ። ሽርክና ቢዳዓ አንገታቸውን ደፉ ። ወንጀል መክሰም ጀመረ ። የተውሒዱ ብርሀን አድማሱን እያሰፋ በአራቱም አቅጣጫ ይኖግድ ጀመር ። ሳውዲ ( መምለከቱል ዐረቢያ ስዑዲያ) የሚባለው ሀገር በሙሐመድ ኢብኑ ስዑድ አባት ስም ተመሰረተ ። ሳውዲ ከመመስረቷ በፊት ነጅድና አል ጀዚራ አል ዐረቢያ የሚባሉ ግዛቶች በወቅቱ የኢስላሙን ዐለም ሲመራ የነበረው የቱርክ ኤምፓየር አያውቀውም ነበር ። እነዚህ አካባቢዮች በአብዛኛው በጎሳ መሪዮች የሚመሩ የነበሩ ስለሆኑና እንዳጠቃላይ በረሀማ ግመል አርቢ ዘላኖች የሚበዙበት ለስርኣቱ የሚያስገኘው ብዙ ጥቅም ስላልነበረ ከዑስማንዮች ትኩት ተነፍጓቸው የቆዩ ነበሩ ። በተወሰነ መልኩም ቢሆን ትኩረት የሚሰጠው ለመካና ለመዲና ነበር ። ይህም የዐለም ሙስሊሞች ልባቸው የሚንጠለጠልባቸውና ለሐጅና ዑምራ እንዲሁም ለነብዩ መስጂድ ዚያራ የሚፈለጉ ስለነሩ ነው ። በፍቅ የሻፍዕይ መዝሀብ በዐቂዳ ሱፍይ የነበረው የቱርክ ኢምፓየር ስርኣት የሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐ/ወሃብና የሙሐመድ ኢብኑ ስዑድ ሳውዲን መመስረትና የተውሒድ ዳዕዋ ማወጅ የቀብር አምልኮ ማስወገድና ሸሪዓ በስራ ላይ ማዋል የራስ ምታቱ ሆነ ። መስራቾቹ ለትውልድ አስረክበው ሄደዋል ። ማግኘት አይቻልም ። የተመሰረተውን ሀገር ማፍረስና መሪዮቹን ማጥፋት የቱርክ ኤምፓየር ትልቅ የቤት ስራ ሆነ ። አላህ ካለ ይቀጥላል ። https://t.me/bahruteka
إظهار الكل...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

👆👆👆 #የሶስቱ መሰረቶች ኪታብ ማብራሪያ ክፍል 17 የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/shakirsultan/1541 🔶በአዲስ አበባ ሐጂ ሸምሴ መስጂድ የሚሰጥ ቂራኣት ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan
إظهار الكل...
የሶስቱ_መሰረቶች_ኪታብ_ማብራሪያ_ክፍል_17.MP321.38 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🔈#የሶስቱ መሰረቶች ኪታብ ማብራሪያ ክፍል17 🔈 - شرح كتاب أصول الثلاثة الحلقة سبعة عشر የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/shakirsultan/1541 25 ذي الحجة , 1445 هـ الموافق 1 يوليو , 2024 🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3 https://is.gd/Kg5xlE 🔶 በአዲስ አበባ ሐጂ ሸምሴ መስጂድ የሚሰጥ ቂራኣት ። 🎙 أستاذ شاكر بن سلطان - حفظه الله تعالى 🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan
إظهار الكل...
👍 1
إظهار الكل...
📝Abu abdurahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

هدفنا الذب عن السنة ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘

https://t.me/abuabdurahmen

https://t.me/abuabdurahmen

https://t.me/abuabdurahmen

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ክብርሽ ነው!!! #ሂጃብን አድርገሽ፤ ሙሉ ሆነሽ ሳይሽ ↪️ወላሂ ከልቤ፤ በጣም ኮራሁብሽ #ሂጃብሽን ትተሽ፤ ስቶጪ ከቤትሽ ↪️ተገረምኩኝ በአንቺ፤ ክብርሽን መጣልሽ #ንጉስ ለጉብኝት፤ ወደ ውጭ ሲወጣ ↪️ሰዎች አንዳይጎዱት፤ አግኝተው ገላጣ #አጃቢዎች አሉት፤ ክብሩን አንዳያጣ ↪️አጃቢ ከሌለው፤ ሰዎች ይደፍሩታል #ይዞ ስላልወጣ፤ ክብሩን ነጥቀውታል ↪️ንግስት ነሽ አንቺ! አስልምና ያላቀሽ #ሂጃብሽን አርጊ፤ ከሴቶች በላይ ነሽ ↪️ክብርሽን ጠብቂው፣ ላፍታ አይለይሽ #ምትኮሪበት አንጂ፤ አይሁንሽ ማፈሪያ ↪️ጥሩ ነትሽን አይተው፤ ያድርጉሽ መማሪያ #ውበት ይለኩብሽ፤ ሆኚያቸው አርአያ ↪️ሙሉ ሂጃብ አርጊ፤ ሆነሻል መሳቢያ #ኢስላም የሰጠሸን፤ ክብርሽን እንያ       ↪️oumu heyredin✍️ https://t.me/Dinelislammenhajasselefya https://t.me/Aumu_Salihat https://t.me/Aumu_Salihat
إظهار الكل...
👍 1
➡️የጧት ዚክር وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا ▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!! https://t.me/Aumu_Salihat ውሎህን በዚክር ጀምር https://t.me/Aumu_Salihat https://t.me/Aumu_Salihat
إظهار الكل...
Learn Us - () azkar al sabah A2LCx4f-ubY.m4a15.27 MB
ልዩ እና ገራሚ ሙሐደራ 🔍🔍🔍🔍🔍🔍 እያንዳንዱ ሰው ስላለበት አማና ✅ አደራን የመወጣት አስፈላጊነት ➜ ይህ ሙሐደራ    ➧ ኡስታዝ ያለበት አደራ    ➧ ሚስት ያለባት አማና    ➧ ዶክተር ስላለበት አማና    ➧ ተማሪ ስላለበት አደራ    ➧ ሰራተኞች ስላለባቸው አማና    ➧ የሀገር አስተዳዳሪ ስላለበት አማና    ➧ በየትኛውም ሙያ፤ እድሜ ሁኔታ ወዘተ ያለ ማንኛውም ሰው ስላለበት ሀላፊነት በዝርዝር ተዳሷል።    ➹ ሌሎችም በሚገርም አቀራረብ ተካተዋል። 🎙 በተከበሩ ሸይኽ አቡ ዐብዱልሃሊም ዐብዱልሐሚድ ብን  ያሲን አል'ለተሚይ አሱኒይ አስሰ'ለፊይ አላህ ይጠብቃቸው 🏝 ይሄን ሁሉ ትንታኔ ያቀረቡት ሸይኹ በሂፍዛቸው ነው። በጣም ትልቅ ብቃት አላህ ሰጥቷቸዋል። በጣም አስገራሚ አሊም ናቸው። ▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴ ⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩ 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy ሀሳብ  ካለዎ  ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/AbuImranAselefybot
إظهار الكل...
የዲን አማናዎችን መጠበቅ.mp327.58 MB
Repost from N/a
"••• የግብስብስ መዓት ምን ያክል ቢበዛ በሀቅ ላይ ፀና ምን ወሬ ቢበዛ የባጢል ክምችት መቸም የለው ለዛ የዘንድሮማ ጎርፍ በጣም ያስገርማል ሀቅን በመሸፈን በባጢል ይስማማል ሀቅን በመሸፈን በባጢል ይግማማል መረጃ ስሰጠው መራጃ ያነሳል በባጢል ላይ ሆኖ ምን ጥቅም ይገኛል በሀቅ ፀንቼ መሞት ይሻለኛል ምን ያደርግለታል የውሸት አንድነት ከልብ ሳይሆን ሆኖ  ሆኖ ካንገት ላንገት ኡማውን ሸወዱት በባጢል አንድነት ኡማውም ተበላ መስሎት አንጀት ላንጀት አላህ ይጠብቀን በጭፍን ከመሄድ መረጃ እያለልን በጭፍን አንሂድ የሀቅ ሰዎችን መርጠን እዋደድ "                 ••• Copy ••• https://t.me/lbnubehruaselefiy https://t.me/lbnubehruaselefiy
إظهار الكل...
ቅድሚያ ለተውሂድ (التوحيد أولا)

لن يصلح حال هذه الأمة إلا بما صلح به أولها የዚህ ኡመት ሁኔታው አኳዃኑ ሊስተካከል አይችልም!የመጀመሪያዎቹ የተስተካከሉበት(የነበሩት)ቢሆን እንጂ!!

https://t.me/lbnubehruaselefiy

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.