cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🏝🏖የብርቅዬ ሰለፊዮች🏝እና ዕንቁ እንስቶች🏝ቻናል 🛣

🏝📡📝Abu muslim📲☎🏝 🏝ሰለፊያ ሴት ሁሌም ውብነች።🏝 ✍️ጧሊበተል ዕልም ስትሆን ይበልጥ ታምራለች። 🏝የምድር ኮከብም ነች🌹 🌹የኢስላም ዩኒቨሪስቲም ነች🌱 🏝በሀያእ ምድርን ያሰዋበችም ነች🏝 🌹በዲኑዋ ጠንካራም ነች🎋 🍀የፋሽን ተከታይ አይደለችም።🌷 🌹ለጌተዋ ያደረች፣ሀዲስን የጠማች ራሱዋን የሰተረች፣ባሉዋን ያከበረች ዕንቁ ና ልዩ የአሏህ ባሪያ ናች። 🌱

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
888
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-1530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የሼህ አብዱልሀሚድና የሁሴን ስልጢ ያልተሰሙ ጉዶች መስማት ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ ሊንኩን ተጭነዉ ያድምጡ 👉👇https://t.me/letemmo compressed_ለሁሴን ሲልጥይ ቅጥፈት መልስ .aac
إظهار الكل...
ሙሽራው አዲስቱን ሚስት ይዞ ጫጉላ ክፍል ገባ። ፊቷ ላይ የሸፈነችውን መቅረምያ ከፈት ሲያደርገው ፈፅሞ ያልጠበቃት ጥቁር ሴት ሁና ተመለከታት። ተበሳጭቶ ትቷት ተኛ። ብስጭቱ ለቀናት ኩርፍያን ወልዶ ለተከታታይ ቀናት ብቻውን አደረ። ሙሽሪት በጥቁረቷ መ'ጠላቷን በተገነዘበች ግዜ፦‹‹ማሊክ! ምናልባት መልካም ነገር ከመጥፎ ሾር ተሸሽጎ ይሆናል›› ብላ በቅኔ ወደ አልጋ ጠራችው። ያችን ሌት አብረው አደሩ። ግና ጥቁረቷ ምቾት የነሳው ባል ዳግም ወደ ኩርፍያው ገባ። በዚህኛው ዙር ግን ኩርፍያው 20 አመታትን የፈጀ ነበር። ባል ከእንዲት ቀን የጫጉላ አዳር በኋላ ከተማይቱን ትቶ ጠፋ። ከ20 አመታት ቆይታ በኋላ ባል ወደ ከተማይቱ ዳግም ተመለሰ። መዲና ሲገባ ወደ ቀዬው ከመሄዱ በፊት መስጅድ ለሰላት ገባ፤ ከመስጅዱ ውስጥ ሰዎች አንድን ሰው ከበውት በተመስጦ እና በፅሞና ሲያዳምጡት ተመልክቶ ጠጋ ብሎ ተቀመጠ። ንግግሩ ማራኪ ነው፣ አገላለፁ እፁብ ነው፦‹‹ይሁ ምጡቅ ማን ይሁን?››  ብሎ ሀገሬውን ጠየቀ። ‹‹አባቱ ማሊክ ይባላል። ይህ ልጅ ሳይወለድ በፊት የዛሬ 20 አመት ነበር ከዚህ ከተማ የጠፋው›› ብለው የገዛ ታሪኩን ባዳ አድርገው አወጉት። ግራ መጋባት ወረረው፣ የጥፋተኝነት ስሜት አሳፈረው። ወደ ልጁ ተጠግቶም፦‹‹እቤታችሁ ውሰደኝ›› ብሎ ተማፀነ። ልጅም እንግዳውን ይዞ ወደ ቤቱ አመራ። ግና እንግዳው ደጅ ላይ ቁሞ፦‹‹ምናልባት መልካም ነገር ከመጥፎ ሾር ተሸሽጎ ይሆናል ብለህ ለእናትህ ንገርልኝ›› ብሎ ላከው። ልጅም ገብቶ መልዕክቱን አደረሰ። እናት በትዝታ ወደ ኋላ 20 አመታትን አወሳች፤ ቂም ስሜቷን ውጣ፦‹‹ልጄ ውጣ አባትህን ተቀብለህ አስገባው፤ ለ20 አመታት በመጥፋቱም ፈፅሞ እንዳትወቅሰው›› ብላ ትዳሯ ላይ ዳግም ህይወት ዘራች። ይህች ጥቁር እናት ለበርካታ ዘመናት ትውልዶች የሚሸጋገር የሀዲስ ጥርቅሞችን የሰነደ ልጅም በመልካም አስተዳደግ አሳድጋ ለኡመቱ አበረከተች። https://t.me/+Dst-TmCESgFkODc8
إظهار الكل...
ኩን ሀቅሸባበ ሰለፊይ የትኛውም ብዠታ በደሊል ይታከማል Hamdya Ablej Emu zumer https://t.me/+Dst-TmCESgFkODc8✍✍👍👍🎁😞

https://t.me/+Dst-TmCESgFkODc8

[ሚስቴ ሞተች] አንዱ ባለታሪክ እንዲህ ይላል:- ከባለቤቴ ጋር በትንሽ ነገር ላይ ተከራከርን። አለመግባባቱ እየተካረረ ሲሄድ “አንቺ እዚህ ቤት ውስጥ ከኔ ጋር ኖረሽም ሆነ ሳትኖሪ ምንም የሚፈጠር ነገር የለም። አንዲት ሰራተኛ ባመጣ አንቺ ከምትሰሪው በበለጠ አሳምራ ሁሉንም ነገር መስራት ትችላለች” አልኳት። እንባ ባቀረሩ አይኖችዋ አየት አድርጋኝ ወደ ሳሎን ቤት አመራች። እኔም ወደ መኝታ ክፍሌ አምርቼ ተኛሁ። በመነገው ባለቤቴ ሞታ ተገኘች የቀብር ስነስርአቱ ከተፈጸመ በኋላ ከሚያስተዛዝኑኝ ሰዎች ጋር ሆነን ወደ ቤት ተመለስን። ለተወሰኑ ቀናት ሰዎች ከጎኔ ስላልጠፉ ምንም አልመሰለኝም ነበር። ከቀን ቀን የሚያስተዛዝነኝ ሰው እየተመናመነ ሲመጣ ብቸኝነት ተሰማኝ፡ ቤቱ የሚውጠኝ መሰለኝ። እንደ ምንም ብዬ አልጋዬ ላይ ጋደም አልኩ። ባለቤቴ ትተኛበት የነበረውን ቦታ ባዶ ሆኖ ሳገኘው ለመጀመሪያ ጊዜ የሀዘን ስሜት ተሰማኝ። ከእንቅልፌ ስነቃ የስራ ሰአት ረፍዷል። ለምን እንዳልቀሰቀሰችኝ ልቆጣት ዞር ስል ለካ ከእንግዲህ ላትመለስ ጥላኝ ሄዳለች። ከተጋባን ጀምሮ ቁርስ ደርሷል እንዳይረፍድብህ እያለች ለስራ የምትቀሰቅሰኝ እሷ ነበረች። ቁርስ ሳልበላ ወደ ስራ ቦታዬ አመራሁ። ቀኑ በዝግታ እያለፈ ቢሆንም የሆነ ነገር ቅር እንዳለኝ ይታወቀኛል። ምን ይሆን? ስል አሰብኩ። የባለቤቴ የስልክ ጥሪ ነው። ሁሌም ስራዬ ላይ ሆኜ ትደውልልኝ ነበር። “ውዴ እንዴት እንደናፈከኝ ልነግርህ አልችልም ደግሞ እንዳትቆይ በጊዜ እንድትገባ! ” ትለኛለች እንዲህ ስትለኝ ልትቆጣጠረኝ ፈልጋ እየመሰለኝ እናደድባት ነበር። ዛሬ ግን ድምጿ ናፈቀኝ። ሰአቱ ደርሶ ወደ ቤቴ ተመለስኩ። ያኔ በር ላይ ቆማ በፈገግታ ትቀበለኝ ነበር። በሰላም ነው እንዲህ ያመሸኸው? እያለች በፍቅር አይን አይኔን ታየው ነበር። ዛሬ ግን ያ ነገር የለም። ብቸኝነቱና ጭለማው ያስፈራሉ። ኦ አምላኬ!!! ለካ እስከዛሬ በዚህ በሚያስፈራ በዝምታ የተዋጠ ቤት ውስጥ ብቻዋን ሆና ነበር የምትጠብቀኝ። የኔን ፍላጎት እንጂ የሷን አንድም ቀን ከግምት ውስጥ አስገብቼ አላውቅም። አሳዘነችኝ። ያኔ ነው ማሰብ የነበረብህ እንጂ ጊዜው ካለፈ በኋላ ማዘን ምን ይጠቅማል ? ስል ራሴን ወቀስኩ። አምላኬ በድያታለሁ ይቅር በለኝ! በዚህ ሁኔታ ላይ እያለሁ ክፉኛ ታመምኩ። ከአጠገቤ ሆና የምታበረታታኝ፡ በእጆችዋ እያሻሸች ፍቅርን የምትለግሰኝ፣ የምታጽናናኝ፣ የምታስታምመኝ እሷ ነበረች። ዛሬ ግን የለችም! እንዴት ይከብዳል! ይህችን መልካም ሴት በከፍተኛ ሁኔታ ስበድላት መኖሬ ከነከነኝ፡ እራሴን ጠላሁ፡ ስቅስቅ ብዬ እያለቀስኩ እያለ ድንገት "የኔ ውድ ረፍዷል ተነስ" የሚል ድምጽ ከእንቅልፌ አነቃኝ። ለካስ ይህ ሁሉ ጉድ የሚታየኝ በህልሜ ነበር። በድንጋጤ ተውጬ አጠገቤ ሆና በፍቅር አይን አይኔን የምታየኝን ባለቤቴን እቅፍ አደረግኳት። አልሀምዱሊላህ ውድዋ ባለቤቴ በሕይወት አለችልኝ። ከዚህ ቀደም ለበደልኳት ሁሉ ይቅርታ ታደርግልኝ ዘንድ ተማጸንኳት። ከእንግዲህ ላላስከፋት ለራሴ ቃል ገባሁ። ፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠ ነገሮች ካለፉ በኋላ ከመጸጸት አሁኑኑ ከአንተ የሚጠበቀውን ነገር ለማድረግ ጥረት አድርግ። የሰው ልጅ በተፈጥሮው ምሉእ አይደለም። የተወሰኑ ድክመቶች ይኖሩበታል። ያንን ድክመቱን እንደማጥቂያ መሳሪያ እየተጠቀምክ ይበልጥ አታቁስለው። በተለይ የሕይወት አጋርህ በሆነችው ባለቤትህ ላይ ልቧን የሚሰብሩ ቃላትን ከመጠቀም ተቆጠብ። አንብባችሁ ከጨረሳችሁ ሼር ማድረግ አትርሱ!!
إظهار الكل...
ርብርብ ለጋራ ግብ ~ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በዚህ የብዙ ሴቶች አለባበስ በተበላሸበት ዘመን ጂልባብ እና ኒቃብ መልበስ እየፈለጉ በችግር ምክንያት ያን ማድረግ ካቃታቸው እህቶች ጎን መቆም ድንቅ ሾል ነው። ችግሩን ለመቅረፍ የበኩላችንን እንወጣ ዘንድ ይመለከተኛል የሚልን በሙሉ አካታች የሆነ ሰፊ ሀሳብ ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህም የጂልባብ እና የኒቃብ ባንክ መክፈት ነው። ስራዉን በሚሰሩ á‹ˆá‹­áˆ በሚመለከታቸዉ እህቶች ስም የባንክ áŠ áŠŤá‹áŠ•á‰ľ á‹¨á‰°áŠ¨áˆá‰° ሲሆን   1. ገንዘብ በማሰባሰብ áŠ’á‰ƒá‰ĽáŠ“ ጅልባብ መግዛት፣ 2. ቅያሪ ኒቃብና ጅልባብ ኖሯቸዉ መስጠት ለሚፈልጉ እህቶች ያሉበት ሰፈር ድረስ ሄዶ á‰ áˆ˜á‰€á‰ áˆ áˆˆá‰°á‰¸áŒˆáˆŠ áŠĽáˆ…ቜቝችን ማድረስ ናቸው። የድርሻችንን እንወጣ። በችግር ምክንያት መልበስ ላልቻሉ እህቶቻችን እንድረስላቸው። የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ➛ 1000588690486 Hikma and/or Ahlam and/or Muhiba ለየትኛውም áˆ€áˆłá‰ĽáŁ አስተያየት፣ ጥቆማና ጥያቄ áŠĽáŠá‹šáˆ…ን አማራጮች áˆ˜áŒ á‰€áˆ ትችላላቹ። እህቶች በዚህ👇 @AhluYeWereilua @nikab_new_wbetea  ወንድሞች በዚህ👇 @FuadBezu @red_one1212 ስልክ 0913666695          0903939033 የቴሌግራም  ቻናላችን👇 t.me/NikabJilbab የቴሌግራም  ግሩፓችን 👇 t.me/nikab_jilbab_group
إظهار الكل...
በኒቃብሽ ኩሪ ! በሱረቱል አህዛብ በደማቅ ተከትቧል፤ ከአንገትሽ ቀናበይ ታሪክሽ ተውቧል፤ ድንቅ ነው ኢስላምሽ ከአምላክ የተሰጠሽ፤ ቅይጥ የሌለበት ጥርት ያለ ሀብትሽ፤ እስኪ መለስ በይ እልፍ አመታትን፤ ትእዝዛ ሲመጣ ወህይ ከአምላካችን፤ እንዴት ነበረ እስኪ ድንቁ ታሪካችን፤ የሂጃቡ አያህ ሲወርድ ለአለማት፤ ያኔ ሲታዘዙ እኒያ ሶሀቢያት፤ ሀገሩን አስዋቡት በጥቁር ቀለማት፤ በኒቃብ በጅልባብ አበሩ በውበት። 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 አንቺስ ምንሽ ሞኙ ማማር የምትጠይው፤ በሂጃብ ተውበሽ አምላክሽን ታዘዢው፤ አዎ ታዘዢው ሀያሉን ህልምሽ እንዲሳካ፤ በዱንያም በአኼራም እንድትይ ፈካ፤ አትስጊ በፍፁም ባል ይጠፋል ብለሽ፤ እዝነቱን ፈልገሽ ኒቃብ በመልበስሽ፤ አንቺ ጀግና ሆነሽ ለትእዛዙ ካደርሽ፤ ቤትሽን ያንኳኳል ይቆማል ከበርሽ። 〰〰〰〰〰〰 እውነቱን ልንገርሽ የኒቃብን ዋጋ፤ ሊያናግርሽ ያፍራል ካንቺ የተጠጋ፤ መናቅኮ አይደለም ክብር ስላለው ነው፤ ሊቀርብሽ ያልቻለው በሩቁ የሸሸው፤ አንቱታን አተረፍሽ በ15 አመትሽ፤ ድል አጎናፀፈሽ ኒቃብ በመልበስሽ፤ ወለም ዘለም አትበይ ፅኚ በሂጃብሽ፤ ምድር ሁኝ ለባልሽ ሰማይ እንዲሆንልሽ፤ ክብርን አጎናፅፊው እሱም እንዲያከብርሽ። 〰〰〰〰〰〰〰〰 ደሞ ሴቶች አሉ ፀጉር የሚቆልሉ፤ ሂጃብ ለበስን ብለው የሚንቀዋለሉ፤ ረሱል ተራግመዋል ብለሽ ስትነግሪያቸው፤ አቦ አታጠባብቂ እነሱን ተያቸው፤ ገና አልሰለጠኑም ኃላ ቀር ናቸው፤ ብለው ያሾፋሉ ሞኛ ሞኝ ናቸው፤ ፀጉር መቆለሉ ደሞም መወጣጠር፤ ቅርፅን ማሳየቱ ሂጃብን መወርወር፤ ይሄ አይደል መስፈርቱ ለትዳርሽ መስመር፤ ይልቅማ አዳምጪኝ ለትዳርሽ ማማር፤ ዘላቂው መፍትሄ በሰላም ለመኖር፤ ሁሌ ለመወደድ ሁሌም ለመፈቀር፤ ሂጃብ ነው ሚስጥሩ ልቀቂው ከላይሽ፤ ሀያእም ተላበሽ አርጊው ጎረቤትሽ፤ Dekam አትሁኝ ማስረጃን ሰንቂ፤ ለምትሰሪው ስራም ደሊሉን እወቂ፤ ይህንን ካደረግሽ እህቴ እወቂ፤ ፍፁም አትወድቂም የለሽም ነቅናቂ። Copy T.me/HijabNewWebta
إظهار الكل...
👍 1
አንዲት ሾለ ዲኗ ጠለቅ ያለ ግንዛቤ ያልነበራት እህት ሰለፍይ ወጣትን አግብታ ሾለ ትዳር ህይወቷ እንዲህ ትላለች። ÂŤ 25ኛ አመቴን እንደያዝኩ አንድ ሰለፍይ ወጣት ለትዳር ጠየቀኝ። ወጣቱ ጥቁር ረዘም ያለ ፂም አለው። ሰዎች የሚያከብሩትና የሚፈሩት ወንዳወንድነት ያለው ወጣት ነው። ባቱ አጋማሽ ድረስ የሚደርስ ነጭና የሚያብረቀርቅ ጀለብያን ይለብሳል።በገፅታው ሰለፍይ እንደመሆኑ ሱናን ኮቴ በኮቴ ይተገብራል። ለትዳር በጠየቀኝ ግዜ እሱን ማግባት አልፈለኩም። ምክንያቱም ሰለፍይ ማለት አክራሪና ወግ አጥባቂ ነው የሚለው በአእምሮ ተቀርፆ ነበር። አባቴ ግን እሱን እንጂ ለሌላ እንደማይድረኝ አስፈራርቶ ነግሮኛል። ጉዳዩም ስላስጨነቀኝ ለጓደኞቼ ብነግራቸው “ በፋፁም እሱን እንዳታገቢ! እሱን አገባሽ ማለት ከቤት መውጣት አትችይም። ቀሄውን ማየት ልሹ አይፈቀድልሽም። ሌላው ቀርቶ የፀሃይ ብርሃንን እንኳን አታዪም። የፈለግሽውን የወደድሽውን የመልበስ ነፃነት አይኖርሽም።” ብለው  አስፈራሩኝ። ነገር ግን ምንም የማድረግ አቅም አልነበረኝምና ሳልወድ በግድ አገባሁት። ዛሬ ግን ከእርሱ በስተቀር በእውነት የሚገዙት አምላክ በሌለው አንድ አላህ እምላለሁ! አባቴ በዚህ ጋብቻ ላይ ጠንካራ አቋም ስለያዘ እስካሁን ድረስ አላህን አመሰግነዋለሁ። ምክንያቱም ይህ ባለቤቴ በቤት ውስጥ ምንም አይነት ሾል አይኖርብኝም የሚያግዘኝ ቢሆን እንጂ። ወላሂ! ምግብ ከኔ የተሻለ ያበስላል። ሁል ግዜ ሀራራ ሲሆንና ሙቀቱ ሲያግላላ አብረን ለመናፈስ እንወጣለን። አንድም ቀን ዝምድናን ከመቀጠልም ሆነ ከቤት ከመውጣት ከልክሎኝ አያውቅም። ነገር ግን ስወጣ ሸሪአ የደነገገውን አለባበስ ለብሼ ነው የምወጣው። ለሾል ሲሄድ የፍቅር መልእክቶችን እየላከ ፍቅሩን ይገልፅልኛል። ሳዝን ልቤ ሲሰበር እቅፍ አድርጎ ቁርአንን እያነበበ ያፅናናኛል። ተናድጄ ስጮህበት ዝም ይለኛል። ዝም የሚለኝ ለኔ አስተያየት (ስሜት) ስለሚያስብ እንጂ ፈረቶኝ አይደለም። ምንም ነገር ለማድረግ አያስብም ከማድረጉ በፊት ያማከረኝ ቢሆን እንጂ። ፈፅሞ መቶኝ ወይ አጭረፍርፎኝ አያውቅም። ሳጠፋ በመፋቂያው ጫፍ በትንሹ ኮርኮም አድርጎ ጥፋት መሆኑን ያሳየኛል። ለሶላት አንቅቶኛል ቁርአንን አስተምሮኛል። ዲናዊ ኪታቦችን እየገዛ ይሰጠኛል። በልብስ ስፌት ችሎታ ረድቶኛል። የሚያስፈልጉኝን ነገራቶች በአጠቃላይ እየገዛ ያሟላልኛል። አልሃምዱሊላህ! አላህ ያሲንና ፋጢማ የተባሉ ሁለት ልጆችን ከሱ ሰጥቶኛል። ትናንት እሱን አንዳላገባ ሲያስፈራሩኝ የነበሩ ጓደኞቼ አብዛሃኞች በትዳራቸው ችግር እየገጠማቸው ነው። ደስተኛ የሆነ የትዳር ህይወትን እየኖሩ አይደለም። አንዳንዶቹ ደግሞ ትዳራቸውን ከነጭራሹ ፈተዋል። እህቴ ሆይ! ሰለፍዩን እንድታገቢ እምክርሻለሁ። ሰለፍዮች የመልእክተኛውን ፈለግ የሚከተሉ ከሰዎች ሁላ የመልእክተኛው ስነምግባር የታደሉ ናቸው። አላህ ሆይ ባሌን ጠብቅልኝ!Âť منقول https://t.me/SileTidarEnmekaker
إظهار الكل...
👍 1
ለሚስትህ የምታደርግላት 22 ነገሮች ባሎች አንብባችሁ ተጠቀሟት እስኪ ይህችን ፁሁፍ በጥሞና ተከታተሉ 1- በስሟ አትጥራት፤ በቃ አለ አይደል አቆላምጣት፡፡ የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ሚስታቸውን አኢሻን ሲጠሯት "አዒሽ" እያሉ በማቆላመጥ ነበር.! . 2.ከሚስትህ ጋር ሀላል ጨዋታ ተጫወት አስታውስ መልዕክተኛው(ﷺ) ከሚስታቸው ጋር ሩጫ ይወዳደሩ ነበር.! 3. ከሷ ጋር ያለህን አኗኗር በእዝነትና ልቧን በሚያረጋጋ ሁኔታ አድርገው (አስታውስ ነብያችን ﷺ በመጨረሻ ጊዜያቸው የነገሩን አደራና ማስጠንቀቂያ ነው) . 4.ስጦታዎችን ግዛላት፤ ከረሜላም ቢሆን አንዳንዴ ሴቶች እንደህፃን ትሪት ስናደርጋቸው ደስ ይላቸዋል (ልብ በሉ እኔ አይደለም ያልኩት ) . 5. በፆታዊ ግንኙነት ወቅት ራስወዳድ ሆነህ የሷን ስሜትመጠበቅ አትርሳ። ይሄ ከአላህ መልዕክተኛ ﷺ የተሰጠን ትልቅ ቁምነገር ነው.! (መልዕክተኛ ላኩ የሚለውን ሀዲስ ፈላልገህ አንብብ ) . 6. በቤት ውስጥ የግል ስራዎች (ማብሰል፣ አቃ ማጠብ ወዘተ) አግዛት (ይሄ ሱና ነው) . 7. ቤተሰቦቿን አክብር አቅም ካለህም በኢኮኖሚ አግዛቸው፡፡ . 8. ላደረገችልህ መልካም ስራ ማመሰግን አትርሳ፤ ከማመስገን አትሰልች አስታውስ ሰዎችን ያላመሠገነ አላህን አያመሰግንም፡፡ . 9. እሷ ላንተ ምን ማለት እንደሆነች አሳውቃት፤ ምን ያክል እንደምትወዳት ንገራት፣ እሷን በማግኘትህ ምን ያህል እድለኝነት እንደሚሰማህ ዘርዝርላት፡፡" . 10. አንዳንዴ ልክ እንደህፃን ተሸክመህ አልጋዋ ድረስ አድርሳት። . 11. ከመምከርህ በፊት ስለሰራችው ስራ አሞጋግሳት፡፡ . 12. ራስክን ለሷ ውብ አድርግላት የሰውነትም የአፍህም ጠረን ንፁህና ራሱን የሚጠብቅ ተወዳጅ ወንድ ሁንላት፡፡ . 13. ጊዜ በመስጠት አውራት፤ ብቻችሁን የምታወሩበትን መንገድ ፍጠር . 14. አንተ ቤት በማትኖርበት ሰአት መደወልና ቴክስት ማድረግ አትርሳ.! . 15.ስራዎችን አብረህ መፈፀም አትርሳ ልክ በጋራ ቁርአን መቅራት፣ በጋራ መብላት፣ በጋራ ሻወር መውሰድ ወዘተ .. . 16. ጥፋቷን በሰዎች ፊት በፍፁም ከመናገር መቆጠብ" አለብህ፡፡ . 17. ፕሮግራም መድበህ ዲኗን አስተምራት፤ በዲን ጉዳዬች ላይ ለምትሰራቸው ስራዎች አበረታታት፡፡ . 18. መምታት መደብደብና እሷን መጉዳት በፍፁም የለብህም ፤እጅግ ተገቢ ነገር አይደለምና፡፡ . 19. ሒጃቧን በስርአት እንድትለብስ፣ አምስት ወቅት ሶላት እንድትሰግድና ረመዷንን እንድትፆም አነሳሳት ምክንያቱም እነኝህ ፈርድ ናቸውና፡፡ . 20. በሷ በኩል ስለሰጠህ ኒዕማ አላህን አመስግን . 21. ሁሌም በዱአህ አትርሳት፡፡ . 22. ወደ ጀነት የምትዳረስበት ጥሩ መንገድ ሁንላት። https://t.me/+Dst-TmCESgFkODc8
إظهار الكل...
ፍቅር እስከ ጀነት (𝑹𝙖𝙢𝙖𝙨)

ሀላሌ ነሺ አሉ !! ከወንዶቹ ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሞልቶ፡፡ 📝 ራማስ ኢብኑ በድሩ 🍃 ለአስታያየትዎ ☞ @fkr_eske_Jenet_Bot

አፋቱኝ ብላ ቤተሰብ ጋ ስትመለስ በቀበቶ ገርፎ የሚመልስ አባት በከፍተኛው ያስፈልጋል። የሚሉ ወንዶች አሉ ¡ እንዴት ነው ነገሩ እ ?
إظهار الكل...
📗📕اسم الكتاب عقيدة أهل السنة والجماعة 📖የኪታቡ ስም ዓቂዱ አህል ስሱና 📜 ✍مألفها سماحة الشيخ العلامة محمد بن صالح العثيمين 📖የኪታቡ አዘጋጅ ሙሀመድ ኢብኑ ሷሊሓል ዑሰይሚን 👉ደርስ ክፍል ስምንት 🎤المدرس أخونا  أبو مسلم بن أحمد غاشينوا 📖ደርሱን የሚሰጠው አቡ ሙስሊም -ቢን-አህመ-ድጋቼኖ ወደ ቻናላችንም ጎራ ይበሉ 👇👇👇👇👇 https://t.me/enkuwoch
إظهار الكل...