cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

ስለ ትዳር እንማር።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
15 415
المشتركون
+2124 ساعات
+5897 أيام
+86130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🛑 አዲስ የኪታብ ቂርአት  🎁 🎈የኪታብ ስም_🌱 ቀዋኢዱል አርበዓ🌱 👇 የኪታቡ አስቀሪ 🎙<ኡስታዝ አብዱራዛቅ አል ባጂ_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
إظهار الكل...
👍 2
إظهار الكل...
[]ዒልም ኑር ነው[]

العلم نور

👍 3
00:31
Video unavailableShow in Telegram
እህቴ ሆይ ላች ባል የሚሆንሽ ወይም የሚያስብልሽ መከየፍ ላይ ተይቶ ውዴ ፍቅሬ እሚለው ሳይሆን በረሀ ለበራሀ የሚከራተተው ሙቀቱን እግልታቴውን የሚያቀው ነው ውዶየስለዚህ ተሀተል ሙከየፍ ተኝቶ ወሬ እሚያበጃጀው ገዘብሽን እጅ እሚፈልገው አችን አይዴለም እህትሽ L
إظهار الكل...
10.63 MB
👍 40
ግንኮ እዳትቆጡና አኧዋቲ እሚያምርብን 4 ስንሆን ነው አሏህ ዴስ ስንል ✅✅
إظهار الكل...
👍 8👌 3
00:23
Video unavailableShow in Telegram
መቼም መፈሰር አያስፈልገውም ሳህ✅👌https://t.me/SileTidarEnmekaker
إظهار الكل...
1.40 MB
👍 15👏 1
وَالَّذِينَ يَقُولُونَ رَبَّنَا هَبْ لَنَا مِنْ أَزْوَاجِنَا وَذُرِّيَّاتِنَا قُرَّةَ أَعْيُنٍ وَاجْعَلْنَا لِلْمُتَّقِينَ إِمَامًا أُولَٰئِكَ يُجْزَوْنَ الْغُرْفَةَ بِمَا صَبَرُوا وَيُلَقَّوْنَ فِيهَا تَحِيَّةً وَسَلَامًا خَالِدِينَ فِيهَا حَسُنَتْ مُسْتَقَرًّا وَمُقَامًا “እነዚያም ‘ጌታችን ሆይ! ከሚስቶቻችንና ከዘሮቻችን ለዓይኖች መርጊያን ለእኛ ስጠን። አላህን ለሚፈሩትም መሪ አድርገን’ የሚሉት ናቸው። እነዚያ በመታገሳቸው የገነትን ሰገነቶች ይምመነዳሉ። በእርሷም ውስጥ ውዳሴንና ሰላምታን ይስሰጣሉ። በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ኾነው (ይስሰጣሉ)። መርጊያና መኖሪያይቱ አማረች።” (ሱረቱል ፉርቃን .25 ÷74-76) وَالَّذِينَ آمَنُوا وَاتَّبَعَتْهُمْ ذُرِّيَّتُهُم بِإِيمَانٍ أَلْحَقْنَا بِهِمْ ذُرِّيَّتَهُمْ وَمَا أَلَتْنَاهُم مِّنْ عَمَلِهِم مِّن شَيْءٍ كُلُّ امْرِئٍ بِمَا كَسَبَ رَهِينٌ “እነዚያም ያመኑትና ዝርያቸውም በእምነት የተከተለቻቸው ዝርያቸውን በእነርሱ እናስጠጋለን። ከሥራቸውም ምንም አናጎድልባቸውም። ሰው ሁሉ በሠራው ሥራ ተያዢ ነው።” (ሱረቱ አጥ-ጡር 52 ÷21)
إظهار الكل...
👍 5
ሴት ልጅ ሁሉም  ዘንድ  የምትወደድ ልዩ ፉጡር ናት
إظهار الكل...
👍 88💯 7👏 6
🛑 ክፍል አንድ የኪታብ ቂርአት 🎁 🎈የኪታብ ስም_🌱 ቀዋኢዱል አርበዓ🌱 👇 የኪታቡ አስቀሪ 🎙<ኡስታዝ አብዱራዛቅ ባጂ_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
إظهار الكل...
👍 2
ትዳር የተፈጥሮ ፀጋ ነውና አንዳቸው ላንዳቸው ሠላምን ፀጥታን ይፈጥራሉ። ትዳር በፍቅርና በእዝነት ላይ ይመሠረታል። وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ “ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ፡፡” (አል-አሩም 30፡21) ብጥብጥ በትዕግስትና ውይይት ይፈታል። ችግሩ ከአቅም በላይ ሲሆንም ከቤተሠቦቻቸው ከሽማግሌዎችና አማካሪዎች እርዳታን ይጠይቃሉ። ብጥብጥ መራራቅና ትልቅ ችግርን እንጂ መፍትሔን አያመጣም። መጥፎው እድል በዘመናችን አለመግባባት እየጨመረ ሲሆን በትዳር ላይ ደግሞ እየተባባሠ ነው። ሠዎች በተማሩ ቁጥር ባህላቸውን እንደሚያበልፅጉ ቢታሠብም ዘመናዊው ባህል ግን የሠዎችን ትዕግስት፣ አዛኝነትና ተንባካቢነት አስወግዷል። አለመግባባት የአንዳንዴ ክስተት መሆኑ ቀርቶ ባህል ሆኗል።
إظهار الكل...
👍 25
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ በሜካፖ ተለቅልቅሽ በጠባብ ልብስ ተወጥረሽ ሚዲያ ላይ አደባባይ እየወጣሽ ለወንሞች ፊትና የሆንሽ እህቴ ሆይ ነገ አላህ ፊት ስትቀርቢ መልስሺን አዘገጂ ሂጃባችን ኒቃባችን የኢማናችን ጌጥ ነው ፨........✍️𝑖𝑠 أم هِبةالله.......
إظهار الكل...
👍 29👌 3
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.