486
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
ለወላጆች በሙሉ
ነገ ማክሰኞ ጥር 10/ 2014 ዓ.ም መንገድ ሊዘጋጋ ስለሚችል ተማሪዎች ትምህርት ቤት የሚቆዩት እስከ 6:00 ሰአት ድረስ መሆኑን አውቃችሁ ልጆቻችሁን እንድትወስዱ እናሳስባለን።
መደበኛው ትምህርት ሐሙሰ ጥር 12/ 2014 ዓ.ም. የሚቀጥል መሆኑንም እንገልጻለን።
የት/ቤቱ አስተዳደር!
Check out "AACEB exam bank"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.mgsolution.exam
