cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ከዓለም ገፅታ።

Knowledge is a key of the secret of world.

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
206
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#ke_alem_getsta
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የመጀመሪያው የኮምፒውተር ማውዝ በእንጨት ነበር የተሰራው። በ1964 እ እ አ ነው የተፈበረከው @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የአለማችን ትልቁ ስታድየም ሰሜን ኮርያ እንደሚገኝ ታውቃላችሁ??? @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
إظهار الكل...
00:01
Video unavailableShow in Telegram
ጠዋት ከእንቅልፍ መነሳት የሚከብዳቸው ሰዎች እንደ አእምሮ በሽታ መቆጠር ጀምሯል። @Amazing_Fact_433
إظهار الكل...
video.mp40.67 KB
Photo unavailableShow in Telegram
አይናችን ቶሎቶሎ ከማንበብ ይልቅ ቀስ ብለን ስናነብበት ቶሎ ይደክማል። @Amazing_Fact_433
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
📌አይስላንድ በጣም ሰላም ከመሆኗ የተነሳ ወላጆች ልጆቻቸውን በእንቅስቃሴ ላይ ሆነው እንቅልፍ እንዲተኙ በመንገድ ላይ ይተዋሉ። @Amazing_Fact_433
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የቸኮሌት ሽታ መረጋጋት ይፈጥራል ይባላል። @Amazing_Fact_433
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ከሴቶች የበለጠ በመብረቅ የመመታት እድል ያለው ወንድ ነው። @Amazing_Fact_433
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
❓ይህንን ያውቃሉ❓ 👉የአለም ውዱ ፍሳሽ ነገር የጊንጥ መርዝ ነው። ዋጋውም 1 ጋሎን 39 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ነው። @Amazing_Fact_433
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ሻይ ከውሃ በኋላ በዓለም ውስጥ በጣም በሰፊው የሚጠጣው መጠጥ ነው ፡🫶 @Amazing_Fact433
إظهار الكل...