cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

TIKVAH-MAGAZINE

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። #ኢትዮጵያ ያግኙን +251913134524

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
196 480
المشتركون
-724 ساعات
-727 أيام
+16730 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
ኢትዮጵያ ለሚቀጥሉት አስር አመታት የምታስመዘግባቸውን ቅርሶች የሚለይ ኮሚቴ መቋቋሙ ተጠቆመ ዛሬ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቀረበው የቱሪዝም ሚኒስቴር የ9 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቅርስ ማስመዝገብን አስመልክቶ ኢትዮጵያ ለሚቀጥሉት አስር አመታት የምታስመዘግባቸውን ቅርሶች የሚለይ በብሔራዊ ደረጃ የሚመራ ኮሚቴ መቋቋሙ ተጠቆመ። የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብረት አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ከዚህ ቀደም የቅርስ ምዝገባ የሚደረገው አካባቢዎች በሚያቀርቡት ጥያቄ እና አጥኚዎች በሚያጠኑት ጥናት መሰረት እንደነበር ገልፀዋል። አሁን ግን አዲስ ባሉት አሰራር ከዱር እንስሳ ጥበቃ ባለስልጣን፣ ከቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን እንዲሁም ከተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ባለሙያዎች የተካተቱበት በብሄራዊ ደረጃ የሚመራ ኮሚቴ የተቋቋመ መሆኑን ለምክር ቤቱ አስረድተዋል። የዚህ ኮሚቴ ስራ ኢትዮጵያ ለሚቀጥሉት አስርት አመታት የምታስመዘግባቸውን ቅርሶች መለየት ሲሆን የመጥፋት አደጋ የተጋረጠባቸው ቅርሶች በልዩ ሁኔታ የሚታዩ መሆናቸውን ገልፀዋል። በዚህም ማህበረሰቡንና የተለያዩ አካላትን የሚያሳትፍ በመሆኑ ለሚቀጥሉት አስርት አመታት የሚመዘገቡት የትኞቹ ናቸው የሚለውን ህዝቡም ያውቀዋል በማለት ጠቁመዋል። @TikvahethMagazine
19 7455Loading...
02
በኢትዮጵያ የውጭ የምግብ አቀነባባሪ ሽሮ ወጥን አዘጋጅቶ ለማቅረብ ፍላጎት በማሳየቱ የሽሮ ወጥ ደረጃ መዘጋጀቱ ተገለጸ የውጭ አገር የምግብ አቀናባሪ ኩባንያ ሽሮ ወጥን በኢትዮጵያ ውስጥ በፋብሪካ ደረጃ አዘጋጅቶ ለማቅረብ ፍላጎት መኖሩን ተከትሎ የሽሮ ወጥ ደረጃ ማዘጋጀት ማስፈለጉን የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት ገለጸ። ኢንስቲትዩቱ ከሽሮ ወጥ በተጨማሪ ወደ ውጭ አገራት የሚላኩ የተለያዩ “አገር በቀል ምርቶችን” የምግብ ደኅንነት እና የምርትቱን ምንነት እና ይዘት ለማሳወቅ ደረጃዎች እያወጣ መሆኑንም ቢቢሲ አማርኛ በዘገባው አመልክቷል። ዓለም አቀፍ ደረጃዎችን መሠረት በማድረግ የምግብ ይዘታቸው ላይ ጥናት ተደርጎባቸው ደረጃቸው ወጥቷል የተባሉ ምርቶች ሽሮ፣ በርበሬ፣ በሶ እና ጠጅን ያካትታል ተብሏል። ባለፈው ዓመት ደረጃቸው የወጣላቸው የምግብ ምርቶቹ “ፈቃደኝነት ላይ የተመሠረተ” ቁጥጥር የሚደረግባቸው ሲሆን፣ ደረጃቸውም አስገዳጅ አለመሆኑን ኢንስቲትዩቱ ገልጿል። የሽሮ ዱቄት ደረጃ ሦስት ክፍሎችን የያዘ መሆኑ ሲገለፅ የምግብ ይዘቱን እና እርጥበቱን፣ ሲፈጭ እና ሲታሸግ ያለው ንክኪ እንዲሁም በእሽጉ ላይ ምንነቱን እና የመጠቀሚያ ጊዜውን የሚይዝን መግለጫ ያካተተ እንደሆነም ነው የተነገረው። @TikvahethMagazine
22 68174Loading...
03
በምስራቅ ወለጋ ተፈናቅለው ለሚገኙ ሰዎች እርዳታ እንዲደረግ ተጠየቀ የኢትዮጵያ ሲቭል ማህብረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው ለሚገኙ ሰዎች እርዳታ እንዲደረግ መጠየቁን ሸገር ኤፍኤም ዘግቧል። በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ከተለያዩ አካባቢዎች የተፈናቀሉ፤ 2,500 ሰዎች በዲጋ ወረዳ ተጠልለው ይገኛሉ ተብሏል፡፡ የኢትዮጵያ ሲቭል ማህብረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን፤ ጄፕሮ ከተሰኘ ድርጅት ጋር በመተባበር ለእነዚህ ተፈናቃዮች ድጋፍ ያደረገ ሲሆን በአካባቢው በነበረው የጸጥታ ስጋት ምክንያት ረጂ ድርጅቶች ወደ ቦታው ገብተው እርዳታ ለማድረስ ፈርተው መቆየታቸው ተገልጿል። በአሁን ሰዓት በአንፃራዊነትም ቢሆን በአካባቢው እርዳታ ለማድረስ አስቻይ ሁኔታ እንዳለ ሲነገር ስለዚህም በብዙ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ተፈናቃዮች፤ ረጂ በምስራቅ ወለጋ ተፈናቅለው ለሚገኙ ሰዎች እርዳታ እንዲደረግ ጥሪ ቀርቧል። @TikvahethMagazine
19 8144Loading...
04
#Tecno #Camon30Pro5G Tech – art leather ቴክኖሎጂ በመጠቀም እጅግ ዘመናዊ ዲዛይን የተላበሰው አዲሱ Tecno Camon 30 pro 5G ምርጫዎ ያድረጉ! #Camon30Et #Camon30pro5GEt #Camon30 #Camon30Pro5G #TecnoEt
17 9842Loading...
05
አያት አክሲዮን ማህበር በሪል እስቴት ፣ በፋይናንስ ፣ በኮንስትራክሽን ግብዓት ፣ በማዕድን እንዲሁም በሆቴል እና ቱሪዝም ዘርፎች የተሰማራ ግዙፍ ትርፋማ ድርጅት ነው። እርስዎም የአያትን አክሲዮን ገዝተው ዘላቂ ስኬትን እውን ያድርጉ! ለበለጠ መረጃ: በ 0921138613 / 0915922176 ይደውሉ 👉telegram - @Netsanet_Realestate 👉Whatsapp - https://wa.me/251921138613
18 0693Loading...
06
በካናዳ መንግስት ቀረበ የሚባለው የሥራ  እድል #ሐሰተኛ ነው። በማኅበራዊ ትስስር ገጾች ላይ የካናዳ መንግስት ለ40,000 ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን (ቁጥሩ ሊለያይ ይችላል) የስራ እድል እየሰጠ ነው የሚል መረጃ ተመልክተዋል? ይህ #ሐሰተኛ መረጃ አሁን ላይ በተለይ በፌስቡክ ላይ በተለያዩ ጉሩፖች አንዲሁም ገጾች ላይ ተለጥፎ በስፋት የሚገኝ ሲሆን ከዚህ ጋር ተያይዞም ሙሉ የሚሞሉ ፎርሞች፣ ሀሰተኛ ደብዳቤዎች አብረው ተያይዘው ተለቀዋል። በተጨማሪም ከታዋቂ ሰዎች ፎቶዎች ጋር ተደርጎ ሲለቀቅ ተመልክተናል። ይህ መረጃ ሀሰተኛ እንደሆነ በአቀራረቡ ቢያስታውቅም ቀላል የማይባል ሰው ግን እየተሸወደ ይገኛል። ለመሆኑ ማስታወቂዎቹ ምን ይላሉ? ለኢትዮጵያዊያን እና ለኤርትራዊያን የተባለው ይህ የሥራ ዕድል አመልካቾች ቢያንስ 20 ዓመት የሆናቸው፣ የመኖሪያ መታወቂያ ያላቸው እና ቢያንስ 10ኛ ክፍል ወይም ከዚያ በላይ ያሟሉ መሆን አለባቸው ይላል። በተጨማሪም አመልካቾች ፖስፖርት እንዲኖራቸው ይጠይቃል። ከዚህ ሐሰተኛ መረጃ ጀርባ ያለው ጥቅም ምንድን ነው? በእነዚህ ማስታወቂያዎች ከተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች መካከል ለአንደኛው እንደደወለ የነገረን የቤተሰባችን አባል ለአጠቃላይ ሂደቱ ከሚያስፈልገው 400 ሺ ብር ቅድሚያ 10 በመቶ የሚሆነውን እንዲከፍል መጠየቁን ገልጿል። እነዚህ ሰዎች በመጀመሪያ ደረጃ የቢሯቸውን አድራሻ ለመግለጽ እንዳልፈለጉ በደፈናው "ቢሯችን ቦሌ ነው" ብለው እንደገለጹለት ጠቅሶ በርካታ የሥራ እድል መኖሩን በቅድሚያ ግን የታደሰ ፖስፖርት ያስፈልጋል እንዳሉት ገልጾልናል። በእነዚህ ሀሰተኛ መረጃዎች የተመለከትናቸው የስልክ ቁጥሮች ብቻ ሲሆኑ ቋሚ አድራሻ አልተጠቀሰም። ስልክ ቁጥሮቹም የተለያዩ እንዲሁም በርከት ያሉ ናቸው። ይህም ይህንን ዘዴ ተጠቅሞ ለማጭበርበር የሚፈልጉ ሰዎች መበራከትን ያሳያል። የካናዳ በዚህ ጉዳይ ምን ምላሽ ሰጠ? የኮሙኒኬሽን የካናዳ ኢሚግሬሽን፣ ስደተኞች እና ዜግነት ጉዳዮች ቃላቀባይ ኤሪን ከርቤል " መረጃው ሐሰተኛ ነው፤ እንደዚህ አይት ፕሮግራም አልጀመርንም" ሲሉ ለፔሳ ቼክ ማረጋገጫ ሰጥተዋል። እንደዚህ አይነት የሥራ እድል በተቋሙ ትክክለኛ ዌብሳይት ላይም አለመለቀቁንም አንስተዋል። ህጋዊ የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት በምን በኩል? መንግስት የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪትን በተመለከተ ህገ- ወጥ ደላላሎች እና ኤጀንሲዎችን ማጭበርበር ያስወግዳል ያለውን የዲጂታል ሲስተም በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በኩል በማበልጸልግ ወደ ትገበራ መግባቱ መገለጹ ይታወሳል። የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት E-LMIS ድህረገጽ ላይ አንድ ሚሊየን ሥራ ፈላጊ ሰራተኛ  መመዝገባቸውን በቅርቡ አስታውቋል። በተጨማሪም በዚህ ሥርዓት አማካኝነትም በሙሉ የመንግስት ዋስትና በቀን 1800 የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን #በነፃ ወደ ውጭ ሀገራት እየተላኩ ናቸው ሲል ጠቅሷል። #FakeNewsAlert #StaySafeOnSocialMedia
28 412191Loading...
07

1810Loading...
08
ለሥራ ወደ ውጭ አገሮች ለሚሄዱ ከ500 ሺሕ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የመድን ዋስትና መስጠት ተጀመረ ወደ ውጭ አገሮች በሥራ ስምሪት ለሚጓዙ ከ500 ሺሕ በላይ ለሚደርሱ ኢትዮጵያውያን የሕይወት የመድን ሽፋን አገልግሎት ለመስጠት፣ ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር ለሁለት ዓመታት ውል የተፈራረመው ኒያላ ኢንሹራንስ አገልግሎቱን በይፋ መጀመሩን ገለፀ። በዚህም ኒያላ ኢንሹራንስ ኩባንያ ወደ ተለያዩ አገሮች ተጉዘው የሥራ ቅጥር ውል ለሚፈጽሙ ኢትዮጵያውያን ዜጎች ለሚደርስባቸው የሞት፣ የአካል ጉዳት፣ የአዕምሮ መታወክና ሌሎች ተጓዳኝ ጉዳቶችን የሚሸፍን መሆኑን ሪፖርተር አስነብቧል። ለእነዚህ የመድን ሽፋኖችም ተጠቃሚዎች በዓመት እንዲከፍሉ የሚጠበቅባቸው 500 ብር ብቻ መሆኑ ሲጠቆም ይህ የመድን ሽፋን በአንድ ክፍያ ሰው እስከ 1.35 ሚሊዮን ብር ድረስ የሕይወት መድን ሽፋን አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑንም ተነግሯል። @TikvahethMagazine
31 12229Loading...
09
በወላይታ ዞን ፎርጅድ የትምህርት ማስረጃ የተገኙባቸው 75 አመራሮች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ በወላይታ ዞን ፎርጅድ የትምህርት ማስረጃ የተገኙባቸው 75 አመራሮች ላይ ፖለቲካዊ ህጋዊና አስተዳዳራዊ እርምጃ መወሰዱን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሳሙኤል ፎላ አስታወቁ። ዋና አስተዳዳሪው ይህንን ያሉት በወላይታ ዞን የአመራር የትምህርት ማስረጃ ፍተሻ ውጤት ማጠቃለያ ግምገማ መድረክ በተካሄደበት ወቅት እንደሆነ የክልሉ ቴሌቪዥን ዘግቧል። በዞኑ 1079 አመራሮች የትምህርት ማስረጃ መፈተሹ ሲገለፅ 75 አመራሮች የትምህርት ማሰራጃቸው ፎርጅድ መሆኑ ተረጋግጧል። ሌሎች 120 የሚሆኑ አመራሮች የትምህርት ማስረጃ ያገኙባቸው ተቋማት በአሁኑ ሰዓት ሥራ ያቆሙ በመሆናቸው ማስረጃቸውን ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጥራትና አግባብነት ኤጀንሲ እንዲጣራ እየተሰራ እንደሆነም ተገልጿል። @TikvahethMagazine
29 06120Loading...
10
በቤንች ሸኮ ዞን የወባ ወረርሽኝ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተነገረ በቤንች ሸኮ ዞን የወባ ወረርሽኝ 74 በመቶ መድረሱን የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን ገለጹ፡፡ ችግሩ በጣም አሳሳቢ በመሆኑ አስቸኳይ መፍትሔ እንደሚያሻው ጠቁመዋል፡፡ አቶ ሀብታሙ ካፍትን የወባ የዞኑ ትልቅ ፈተና እንደሆነ የገለፁ ሲሆን አንድ ሰው እስከ 20 ዙር ድረስ በወባ በሽታ እየተያዘ ነው፡፡ በቅርቡ በተደረገው ግምገማም ወረርሽኙ እየጨመረ እንደሚገኝ ያሳያል ተብሏል። አካባቢው ሦስት ዓመት ሙሉ በወባ ወረርሽኝ ውስጥ ቆይቷል ያሉት ዋና አስተዳዳሪው፤ የወባ ወረርሽኝ ዝርያውን ቀይሯል የሚል መረጃ እየወጣ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ወረርሽኙን ለመቀነስ በማህበረሰብ ንቅናቄ ውሃ የተኛባቸውን አካባቢዎች ቦይ በማውጣት እንዲፋሰስ የማድረግ እና የኬሚካል ርጭት መከናወኑን እና አጎበር መሰራጨቱን ገልጸዋል፡፡ እንደ አቶ ሀብታሙ ገለጻ፤ ስርጭቱን በማህበረሰብ ንቅናቄ ለመቆጣጠር ሙከራ ተደርጓል፡፡ ነገር ግን ስርጭቱን መቀነስ አልተቻለም፡፡ የወባው ዝርያ ቀይሯል የሚል ሃሳብ በመነሳቱ ይህንን በጥናት ለማረጋገጥ ሥራዎች ተጀምረዋል፡፡ አሁን ላይ በሁሉም ቦታ ርጭት ለማድረግ ኬሚካል አቅርቦት ውስንነት እንዳለ የጠቆሙት አቶ ሀብታሙ፤ ዞኑ በወረርሽኝ ውስጥ እንደመሆኑ መጠን ችግሩን ታሳቢ ያደረገ ኬሚካል አቅርቦትና ስርጭት ሊኖር እንደሚገባ አመልክተዋል፡፡ መረጃው የኢፕድ ነው። @TikvahethMagazine
27 04720Loading...
11
በመጪዉ ክረምት ከመደበኛ በላይ ዝናብ ሊከሰት ስለሚችል ህብረተሰቡ እንዲጠነቀቅ ማሳሰቢያ ተሰጠ የክረምት ወራት ዋነኛ የዝናብ ወቅታቸዉ በሆኑት የሀገሪቱ አካባቢዎች ከመደበኛ በላይ ዝናብ ሊከሰት ስለሚችል ህብረተሰቡ አስፈላጊዉን ዝግጅት እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ። ኢንስቲትዩቱ የክረምት ወራት ዋነኛ የዝናብ ወቅታቸዉ በሆኑት የሰሜን፣ ሰሜን ምዕራብ፣ ምዕራብ ደቡብ ምዕራብ፤ መካከለኛው፤ ሰሜን ምስራቅ እና ምስራቅ አካባቢች የሚኖሩ ዜጎች ከመደበኛ በላይ የሆነ የዝናብ መጠንና ስርጭት እንደሚኖራቸው ገልጿል። የደቡብ የሀገሪቱ ቆላማ አካባቢዎች በነሀሴና በመስከረም ወራቶች ዝናብ ሊያገኙ ይችላሉ ሲባል እንዲሁም በአብዛኛዉ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከመደበኛዉ እንፃራዊ መጨመር እንደሚኖረዉም ተጠቁሟል። በዚህም አልፎ አልፎ ከሚኖረዉ ተደጋጋሚነት ያለው ከባድ ዝናብ ጋር በተያያዘ ለጎርፍ ተጋላጭ በሆኑት ረባዳማ ቦታዎች፤ የወንዝ ዳርቻዎች እና በከተሞች አካባቢ የማህበራዊና የኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ሥራዎች ላይ ሊያደርስ የሚችለውን አሉታዊ ተጽዕኖ ለመቀነስ አስፈላጊው በጥንቃቄ መከናወን እንዳለበት ተመላክቷል። @TikvahethMagazine
22 76618Loading...
12
#Tecno #Camon30Pro5G ቪድዮዎች እና ምስሎችን በከፍተኛ ጥራት ማንሳት እንዲያስችል Sony Imx890 የካሜራ ሴንሰርን የተገጠመለት አዲሱ Tecno Camon Pro 5G ምርጫዎ ያድርጉ #Camon30Et #Camon30pro5GEt #Camon30 #Camon30Pro5G #TecnoEt
21 7341Loading...
13
-----ማስታወቂያ-------- ብራይት ፊውቸር ትሬዲንግ በስሩ ለሚገኙት ድርጅቶቹ ( "ብራይት አስመጪና ላኪ " እንዲሁም "ብራይት የቋንቋ እና የሙያ ስልጠና ማዕከል") በ ዲጂታል ማርኬቲንግ ሙያ ላይ ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎች ወይም ድርጅቶች ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል። ለማመልከት @Bright_Future_Trading ወይም @Brightregistration2
22 78515Loading...
14
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕረሄንሲቭ ስፔሽያላይዝድ ሆስፒታል የፎሬንሲክ ምርመራ ለመጀመር ዝግጅቱን አጠናቀቀ የአስክሬን (የፎሬንሲክ) እና ስነ-ምረዛ ምርመራ አገልግሎት ለመጀመር ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕረሄንሲቭ ስፔሽያላይዝድ ሆስፒታል አስታወቀ። በአካባቢው ከዚህ ቀደም የፎሬንሲክና ስነ-ምረዛ ምርመራ አለመኖሩንና ምርመራው ከሕግ ጋር የሚገናኝ እንደመሆኑ ከደቡብ ኦሮሚያ፣ ከሲዳማ እና ከደቡብ አካባቢ ወደ አዲስ አበባ እየተላከ ምርመራ ይደረግ እንደነበር ኢፕድ በዘገባው አመልክቷል። ይህንን ታሳቢ በማድረግም የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት በአሁኑ ወቅት የፎሬንሲክ እና ስነ ምረዛ ምርመራ ማዕከል ተገንብቶ ለአገልግሎት ዝግጁ መሆኑን ተጠቁሟል። ሆስፒታሉ በቅርቡ የጨረር ሕክምና አገልግሎት መስጠት መጀመሩ የሚታወስ ነው። @TikvahethMagazine
28 93911Loading...
15
በአዲስ አበባ በዓመት ከ80 ሺ ቶን በላይ የፕላስቲክ ቆሻሻ ይመነጫል ተባለ በአዲስ አበባ ከተማ በዓመት ከ80 ሺ ቶን በላይ የፕላስቲክ ቆሻሻ ይመነጫል ሲል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አሰታወቀ። ይህም በከተማዋ ከሚመነጨው ቆሻሻ 13 በመቶ የሚሆነዉ የፕላስቲክ መሆኑ ሲነገር የሀገሪቷ የፕላስቲክ ፍጆታ ከ 2007 ከነበረበት 43000 በ 2022 ወደ 224000 አድጓል። ይህም በሰዎች ጤና፣ የአካባቢ ውበትና የውኃ ኃብት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደረ ስለመሆኑም ተጠቁሟል። በዚህም አካባቢን የሚበክሉ የፕላስቲክ ምርቶች ውፍረታቸው ከ0.03 ማይክሮ ሜትር በታች ሆነው እንዳይመረቱና አገልግሎት እንዳይሰጡ ማድረግ፣ በፕላስቲክ ምርቶች ላይ ከፍተኛ የሆነ ታክስ መጣል ተግባራዊ መደረግ ያለበት መሆኑን የዘገበው ካፒታል ነው። @TikvahethMagazine
26 30416Loading...
16
#Tecno #Camon30Pro5G በካሜራ ጥራቱ እና በስልኩ ዲዛይን የተመሰከረለት አዲሱ Tecno camon 30 pro 5G ምርጫዎ ያድረጉ! #Camon30Et #Camon30pro5GEt #Camon30 #Camon30Pro5G #TecnoEt
24 4625Loading...
17
🏠 ለ 1 ወር ብቻ የሚቆይ ልዩ የበአል ቅናሽ !! 📌ጊዜዉን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን የኢንቨስትመንት አማራጮችን በብስራተ ገብርኤል ,በቦሌ ደምበል, በገርጂ መብራት ሃይል,በጃክሮስ,በአያት,በመካኒሳ አቅርበንልዎታል። 📌በዚህ ወቅት የገንዘብ የመግዛት አቅም በወደቀበት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው። 📌 ከዘመን ዘመን እንደደመቁ እና እንዳማሩ የሚዘልቁ ቅንጡ አፓርትመንት ቤቶችን 15% ቅድመ ክፍያ ስንጋብዝዎ በደስታ ነው። 📌ግንባታቸው 100% ያለቀ እንዲሁም በግንባታላይ ያሉ ቤቶችንና የንግድ ሱቆችን 📌 የባንክ ብድር የተመቻቸለት 📲+251-924833733 📲+251-947996316 https://t.me/Selinarealestate1
24 8074Loading...
18
ግብርና ሚኒስቴር ፀረ ተባይ እና የግብርና ኬሚካሎችን የሚረጩ አውሮፕላኖችን በኪራይ ሊያቀርብ ነው ተባለ የግብርና ሚኒስቴር ተጨማሪ የገቢ ምንጭ ለማግኘት በማሰብ እርሻዎች ላይ ፀረ ተባይ እና ሌሎች የግብርና ኬሚካሎችን ለመርጨት የሚያስችሉ አውሮፕላኖችን በኪራይ ሊያቀርብ መሆኑን ሪፖርተር አስነብቧል። ሚኒስቴሩ በሀገሪቱ በምስራቅ እና ሰሜን የአንበጣ ወረራ መከሰቱን ተከትሎ 5 አውሮፕላኖች መግዛቱን ሲገልፅ የኢንሹራንስ እና የጥገና ወጪዎችን እንዲሁም ተባዮችን ለመቆጣጠር የሚያስችል አቅም ለማዳበር አውሮፕላኑን ለግሉ ዘርፍ ሊያከራይ እንደሆነ ገልጿል። የግብርና ሚኒስቴር ግርማ አመንቴ እነዚህን አውሮፕላኖች ለግሉ ሴክተር እና ለትልልቅ እርሻዎች አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያስችለውን አሰራር ለመዘርጋት መመሪያ መዘጋጀቱን የገለፁ ሲሆን አገልግሎቱ በቅርቡ ይጀምራል ብለው እንደሚጠብቁ ገልፀዋል። @TikvahethMagazine
27 79319Loading...
19
#ጥቆማ የአውራ አምባ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን በ Branch Manager, Accountant, Coustomer service officer እና Cahshier የስራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። በመሆኑም አመልካቾች የስራ መደቦቹ የሚፈልጉትን ልምድ እና መስፈርት ከተያያዘው ምስል ላይ በመመልከት በአዲስ አበባ ለገሃር አቅራቢያ በሚገኘው የአማራ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ ላይ በመገኘት ማመልከት እንድትችሉ ጥቆማ ቀርቧል። ለተጨማሪ መረጃ በ +251918317021 ወይም +251955991544 መደወል እንደምትችሉም ተገልጿል። @TikvahethMagazine
26 59152Loading...
20
ለዓይነ ስውራን፣ መጻፍ እና ማንበብ ለማይችሉ ምእመናን የሚያገለግል የሐዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ የድምፅ ቅጂ ተመረቀ ለዓይነ ስውራን፣ መጻፍ እና ማንበብ ለማይችሉ ምእመናን እንዲሁም ለአብነት ተማሪዎች የሚያገለግል በዘመናዊ መሣሪያ የተዘጋጀ የአማርኛ እና የግእዝ የሐዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ የድምፅ ቅጂ ተመረቀ። የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጋር በመተባበር የተዘጋጀው ይህ የሐዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ የድምፅ ቅጂ እንግዶች እና የሀይማኖት አባቶች በተገኙበት በዛሬው ዕለት በቦሌ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል ተመርቋል። የድምጽ ቅጂ መሣሪያው አገልግሎት ላይ እንዲውል ከ 11 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ሲሆን ከ 26 በላይ የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት እና ባለሙያዎች በሥራው ላይ መሳተፋቸው ተገልጿል። የድምፅ መሣሪያውን አዘጋጅቶ ለማጠናቀቅ ሁለት ዓመታትን የወሰደ ሲሆን አጠቃላይ ወጪው "Faith comes by hearing" በተሰኘ ዓለም አቀፍ ተቋም እንደተሸፈነ ተጠቁሟል። ዘገባው የማህበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ነው። @TikvahethMagazine
24 78613Loading...
21
#Update: በሳውዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ ዜጎችን በመመለስ ስራ እስካሁን ከ25,800 በላይ በላይ ዜጎች መመለሳቸው ተነገረ ከሚያዚያ 04 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ በሚገኘው ዜጎችን ወደ ሀገር የመመለስ ስራ ከ25,800 በላይ በላይ ኢትዮጵያውያንን መመለስ እንደተቻለ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። በዛሬው እለትም 1 ሺህ 147 ዜጎች ከሳውዲ አረቢያ ሲመለሱ  ከተመለሱት 1 ሺህ 147 ዜጎች ውስጥ 1046 ወንዶች፣ 80 ሴቶች እና 21 ጨቅላ ህፃናት ሲሆኑ ከተመላሾች መካከል 54 እድሜያቸው ከ18 አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ይገኙበታል። @TikvahethMagazine
24 2731Loading...
22
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 50 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የተደረገበትን የሀገር ውስጥ በረራ ማስተናገጃ ተርሚናል አስመረቀ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የማስተናገድ አቅሙ ከበፊቱ ከሁለት እጥፍ በላይ የሚልቅ የሀገር ውስጥ በረራ ማስተናገጃ ተርሚናልን በዛሬው እለት አስመረቀ። ተርሚናሉ የመንገደኞች አገልግሎት ጥራትን ከፍ በማድረግና የጎብኚዎችን ምቾት በመጨመር ለቱሪዝም ዘርፍ ተወዳዳሪነት አበርክቶ እንደሚኖረው የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው ገልፀዋል። በምርቃት ስነ-ስርአቱ ላይ የቱሪዝም ሚንስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ እና ሌሎች የመንግስት ስራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል ተብሏል። @TikvahethMagazine
25 8026Loading...
23
#Tecno #Camon30Pro5G የሞባይል ቴክኖሎጂን ጨምሮ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ብራንድ አምራች የሆነው እና ከ70 በላይ ሀገራት  ምርቶቹን በስፋት የሚያቀርበው ቴክኖ አዲስ የሞባይል ቴክኖሎጂ ውጤት የሆነውን ካሞን 30 ፕሮ 5G ሞዴል በአዲስ አበባ ሸራተን አዲስ ሆቴል የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች፣ ከፍተኛ ባለስልጣናት፣ እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት አስተዋወቀ። አዲሱ ካሞን 30 ፕሮ 5G የሶኒ(SONY) የካሜራ ሴንሰር ቴክኖሎጂን ጨምሮ የተለያዩ የቴክኖ ምርምር ውጤት የሆኑ የቴክኖሎጂ ግብዓቶችን አካቶ የተመረተ ሞዴል ነው። የኢትዮ ቴሌኮም ቺፍ ማርኬቲንግ ኦፊሰር የሆኑት አቶ ሰኢድ አራጋው በዝግጅቱ ላይ እንደተናገሩት ‘’ ኢትዮ ቴሌኮም እና ቴክኖ ሞባይል በጋራ በመሆን ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ ይሰራሉ’’ ብለዋል። #Camon30Et  #Camon30pro5GEt #Camon30 #Camon30Pro5G #TecnoEt
18 3496Loading...
24
🏠 ለ 1 ወር ብቻ የሚቆይ ልዩ የበአል ቅናሽ !! 📌ጊዜዉን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን የኢንቨስትመንት አማራጮችን በብስራተ ገብርኤል ,በቦሌ ደምበል, በገርጂ መብራት ሃይል,በጃክሮስ,በአያት,በመካኒሳ አቅርበንልዎታል። 📌በዚህ ወቅት የገንዘብ የመግዛት አቅም በወደቀበት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው። 📌 ከዘመን ዘመን እንደደመቁ እና እንዳማሩ የሚዘልቁ ቅንጡ አፓርትመንት ቤቶችን 15% ቅድመ ክፍያ ስንጋብዝዎ በደስታ ነው። 📌ግንባታቸው 100% ያለቀ እንዲሁም በግንባታላይ ያሉ ቤቶችንና የንግድ ሱቆችን 📌 የባንክ ብድር የተመቻቸለት 📲+251-924833733 📲+251-947996316 https://t.me/Selinarealestate1
22 7622Loading...
25
ባለፉት አስራ ስድስት ቀናት በጉጂ፣ በምዕራብ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ በተከሰረተ ጎርፍ የ14 ሰዎች ህይወት አለፈ ባለፉት 16 ቀናት በምዕራብ ጉጂ፤ በሲዳማ፤ ማእከላዊ ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የ14 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ከ106 ሺ ሰዎች በላይ መፈናቀላቸውን የአውሮፓ ኮሚሽን የአስቸኳይ ድጋፍ ማስተባበሪያ ማዕከል ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል፡፡ በሪፖርቱ መሰረት ፦ - በምእራብ ጉጂ 120 ሺ 481 ሰዎች በጎርፍ ተጠቅተዋል፡፡ በተጨማሪም 102 ሺ 128 ሰዎች ተፈናቅለው የ5 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተመላክቷል፡፡ ከ 3ሺ በላይ ቤቶች በከፊል እና ሙሉ ለሙሉ መውደማቸው ሲገለጽ ከፍተኛ የምግብ ዋስትና ችግር እንዳለ ተመላክቷል፡፡ - በደቡብ ኢትዮጵያ ደግሞ 4ሺ ሰዎች በጎርፍ ተጠቅተው የ3 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተጠቁሟል፡፡ - በማእከላዊ ኢትዮጵያ 4ሺ 65 ሰዎች ሲፈናቀሉ የ6 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተመላክቷል፡፡ በአሁኑ ወቅት በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በግጭቶችና ከአየር ንብረት ጋር በተያያዘ በሚደርሱ ድንገተኛ አደጋዎች ምክንያት አፋጣኝ ምላሽ ለማድረግ የሚያስችል የአቅም ውስንነት እንዳለ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አሳውቋል፡፡ ፎቶ፦ ፋይል @TikvahethMagazine
27 49015Loading...
26
#ጥቆማ የኢትዮጵያ ደም እና ህብረ ህዋስ ማዕከል በነገው እለት ግንቦት 10/ 2016 ዓ/ም ስታዲየም በሚገኘው የቀይ መስቀል ማህበር ጊቢ ውስጥ ከጠዋቱ 4 እስከ 11 ሰዓት የደም ልገሳ መርሃ ግብር ማዘጋጀቱን ለቲክቫህ በላከው መረጃ ገልጿል። ስለሆነም በመርሃግብሩ ላይ እንድትሳተፉ ጥሪ አቅርቧል። ደም ሁሌ ተፈላጊ እንዲሆን የሚያረጉት ምክንያቶች ምንድናቸው ? - የተፈጥሮ እና የ ሰው ሰራሽ አደጋዎች መጨመር - የድንገተኛ ወረርሽኝ መከሰት - ዘመናዊ የህክምና አገልግሎት መስፋፋት - የደም እና የደም ተዋፅኦ የአገልግሎት ጊዜ አጭር መሆን/ ፕላስማ 1 አመት - ደም አማራጭ/መትክ/ የሌለው መድሀኒት መሆኑ  - ደም በ አይነት ብቻ ለ ታካሚው የሚሰጥ መሆኑ ደም የሚያስፈልጋቸው እነማን ናቸው? - የደም ማነስ ህመምተኞች - ከፍተኛ የቀዶ ህክምና የሚስፈልጋቸው እና የካንሰር ህመምተኞች - በወሊድ ወቅት ብዙ ደም የሚፈሳቸው እናቶች - በተለያዩ የጤና ችግሮች ሳቢያ እንደተወለዱ ደም ሚፈሳቸው ህፃናት - በዘር ውርስ የሚመጡ የደም መድማትና መሟሸሽ ችግሮች ያሉባቸው። ደም ከመለገስ የሚገኙ ጥቅሞች ምንድናቸው? - የደም አይነት ያለ ክፍያ ማወቅ ይቻላል። - ሰዎች በ ደም እጥረት ምክንያት አይሞቱም። - የጤና ጠቀሜታ እንዳለው በ አንዳንድ ምርምሮች ሲገለፅ ማለትም ከ ሌሎች ደም ከማይለግሱት የተሻለ በ heart attack  የመጋለጣቸው አድል አነስተኛ ነው። ለበለጠ መረጃ፦ በ 0940512564 ይደውሉ @TikvahethMagazine
28 67712Loading...
27
በአሶሳ ዞን ባምበሲ ወረዳ ሁለት የ8 አመት ህፃናትን የደፈረ ጎልማሳ በ10 አመት ፅኑ እስራት ተቀጣ በአሶሳ ዞን ባምበሲ ወረዳ መንደር 44 ቀበሌ በሁለት የ8 አመት ህፃናት ላይ የግብረ- ስጋ ድፍረት ወንጀል የፈፀመ የ41 አመት ጎልማሳ በ10 አመት ፅኑ እስራት መቀጣቱን የአሶሳ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታወቀ። ተከሳሽ አብዱ ወዚር መሀመድ ነዋሪነቱ አሶሳ ዞን ባምበሲ ወረዳ መንደር 44 ቀበሌ ሲሆን በጥር 3/2016 ዓ/ም ከቀኑ 9 ሰዓት በአካባቢው የማሽላ ሰብል ማሳ ውስጥ በመደበቅና ህፃናቱን " ጥንቅሽ ልስጣችሁ ብሉ " ብሎ በመጥራት ወደ ውስጥ ካስገባቸው በኋላ ሁለቱንም በሀይል አስሮ የግብረ ስጋ- ድፈረት መፈፀሙ ተገልጿል። በተጨማሪም በህፃናቱ ላይ ያደረሰባቸውን ሁለንተናዊ ጉዳትም ለማንም ትንፍሽ እንዳይሉ አስፈራርቶና በገንዘብ አታሎ ከቦታው መሰወሩ ተጠቁሟል። በጉዳዩ ዙሪያ ከአካባቢው ህብረተሰብ ጥቆማና  መረጃ የደረሰው ፓሊስም ወንጀለኛውን በቁጥጥር ስር አውሎ በሰውና የሰነድ ማሰረዳዎች አረጋግጦ ውሳኔ እንድያገኝ ለባምበሲ ወረዳ ፍርድ ቤት አቅርቧል። የወረዳው ፍርድ ቤትም የክስ መዝገቡን ዝርዝር ማስረጃ በመመርመር አቃቢ ህግ በከሰሰው ወንጀልና ባቀረባቸው የሰውና የህክምና ማስረጃዎች መሰረት ግለሰቡን በ1996 ዓ.ም የወጣውን የኢ.ፌ.ደ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀፅ 60(ሐ)እና 627(1)ስር የተደነገገውን በመተላለፍ ጥፍተኛ በማድረግ በ10 አመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ወስኗል። ይሁን እንጅ ግለሰቡ የወረዳው ፍርድ ቤት ሚያዝያ 17/2016 ዓ.ም የወሰነበት ውሳኔ ላይ ቅር በመሰኘት ሚያዝያ 19/2016 ዓ.ም ይግባኝ ብሎ ጉዳዩ በአሶሳ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በኩል እንዲታይ ተጠይቋል። የባምበሲ ወረዳ ፍርድ ቤት የሰጠውን የእስር ውሳኔ ሲያከራክርና ሲመለከት የነበረው የአሶሳ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤትም ከትላንት በስቲያ በዋለው ሁለተኛ የምድብ ወንጀል ችሎት  የ10 አመት ፅኑ እስራት ውሳኔውን " በአስተማሪነቱ በማፅደቅ መዝገቡን ዘግቷል" በማለት የአሶሳ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አሳውቋል። @TikvahethMagazine
27 73017Loading...
28
በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ዋርካ አካዳሚ የተሰኘ አንደኛና መለስተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 አቤም አቤም ሆቴል ጀርባ ከካባቢ፣ ዋርካ አካዳሚ የተሰኘ አንደኛና መለስተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በዛሬው እለት ተመረቀ። አካዳሚው በ2017 የትምህርት ዘመን ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍሎችን በመክፈት ትምህርት እንደሚጀመር ተጠቁሟል። በተጨማሪም ትምህርት ቤቱ የበለጠ ውጤት የሚያመጡ ተማሪዎችን ለማበረታታት በየዓመቱ በሚኖር መስፈርት መሰረት የአንድ ዓመት የትምህርት ቤት ክፍያ ስኮላርሽፕ እንደሚሰጥ የትምህርት ቤቱ ኃላፊዎች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ጠቅሰዋል። @TikvahethMagazine
25 44515Loading...
29
" በሀገር ውስጥ ለ47 ሺ ከሀገር ዉጭ ደግሞ ለ2 ሺ 583 ወጣቶች የስራ እድል ፈጥሬአለሁ " - የሲዳማ ክልል ስራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ የሲዳማ ክልል ስራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች  ልማት ቢሮ ከሀገር ውስጥ ከ47 ሺ በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች ከሀገር ዉጭ ደግሞ ለ2 ሽህ 583 ወጣቶች የስራ እድል መፍጠሩን አስታወቀ። በዚህም ቢሮው እቅዱን ከ100 ፐርሰንት በላይ ማሳካቱን ሲገልፅ በሚቀጥሉት ስድስት ወራት ከሰላሳ ሽህ በላይ የስራ እድል እንዲፈጠር ለመስራት በእቅድ መያዙን ገልጿል። ለዚህ ሲባል በክልሉ አምስት መአከላት ማለትም በአራቱ ዞኖችና በሀዋሳ ከተማ ለርካታ ወጣቶች የማይንድ ሴት ስልጠና መሰጠቱ ሲገለፅ ከዚህ ቀደም በጥቂት ባለሀብቶች ተይዞ የቆየው የመአድን ዘርፍ አሁን ላይ በዲግሪና በዲፕሎማ  ለተመረቁ ወጣቶች መሰጠቱ ተገልጿል። @TikvahethMagazine
22 9845Loading...
30
🏠 ለ 1 ወር ብቻ የሚቆይ ልዩ የበአል ቅናሽ !! 📌ጊዜዉን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን የኢንቨስትመንት አማራጮችን በብስራተ ገብርኤል ,በቦሌ ደምበል, በገርጂ መብራት ሃይል,በጃክሮስ,በአያት,በመካኒሳ አቅርበንልዎታል። 📌በዚህ ወቅት የገንዘብ የመግዛት አቅም በወደቀበት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው። 📌 ከዘመን ዘመን እንደደመቁ እና እንዳማሩ የሚዘልቁ ቅንጡ አፓርትመንት ቤቶችን 15% ቅድመ ክፍያ ስንጋብዝዎ በደስታ ነው። 📌ግንባታቸው 100% ያለቀ እንዲሁም በግንባታላይ ያሉ ቤቶችንና የንግድ ሱቆችን 📌 የባንክ ብድር የተመቻቸለት 📲+251-924833733 📲+251-947996316 https://t.me/Selinarealestate1
21 5665Loading...
31
ስትጠብቁት የነበረው የ12 ክፍል ማትሪክ ፈተና አጋዥ አፕሊኬሽናትችን አሁን playstore ላይ ይገኛል። ዳውንሎአድ እና Upgrade አድርጎ መጠቀም ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ። ✅በነጻ ለውስን ቀናት ✅አዲሱን ስር አተ ትምህርት ያካተተ ✅አጫጭር ኖቶችና አጋዥ ቪድዮዎች የያዘ አሁኑኑ ይሞክሩት!!!!!!!!! @examtimeethiopia ለማውረድ ይህን ማስፈንጠሪያ መጠቀም ይቻላል ➝ Playstore በተጨማሪም የተለያዩ ማህበራዊ ገፆቻችን ቤተሰብ ይሁኑ። Instagam | Telegram | Youtube | Facebook | Tiktok |
26 71746Loading...
32
ለፆታዊ ጥቃት ሰለባዎች ባደረገችው ድጋፍ ከካናዳው ድርጅት ዕውቅና የተሰጣት ሲስተር ካህሳ ሀጎስ . . . በአዲግራት ሆስፒታል ነርስ የሆነችው ሲስተር ካህሳ ሀጎስ በትግራይ ጦርነት ወቅት ጾታዊ ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች ላደረገችው ሙያዊና ሰብአዊ ድጋፍ ግሎባል አፌይርስ ከተባለው የካናዳ ድርጅት ሽልማት ተበርክቶላታል። ሲስተር ካህሳ ሀጎስ፤ የካናዳ ድርጅት ከተባበሩት መንግስታት ጋር በመተባበር የሚያበረክተው “ሰላምና ደህንነት በሴቶች” የተሰኘው ሽልማት ተቀባይ ሆናለች። ካህሳ “ከ2013 ጀምሮ ላበረከትኩት አስተዋጽዖ የተሰጠኝ ነው። ለሁለት ዓመታት ያህል የፆታዊ ጥቃት ሰለባዎችን እንከባከብ ነበር” ስትል ለቢቢሲ ተናግራለች። የትግራይ ኃይሎች እና የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ለሁለት ዓመታት ባደረጉት ጦርነት ምክንያት በርካታ ሴቶች፣ እናቶች እና ሕፃናት የፆታዊ ጥቃት ሰለባ መሆናቸውን በርካታ የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች አረጋግጠዋል። ጦርነቱ ሲቀሰቀስ ሲስተር ካህሳ ሀጎስ በአዲግራት ሆስፒታል የእናቶች እና ህጻናት እንክብካቤ ክፍል አስተባባሪ ሆና ትሰራ ነበር። ውጊያው ሲባባስ የጾታዊ ጥቃት ሰለባ ሆነው ወደ ሆስፒታል የሚመጡ ሴቶች እና እናቶች ቁጥር እየጨመረ መጣ። ሲስተር ካህሳ እንደምትለው ጦርነቱን ተከትሎ ከ4 ሺህ በላይ ተጎጂዎች ወደ አዲግራት ሆስፒታል መጥተው ሪፖርት አድርገዋል። ሲስተር ካህሳ በጦርነቱ ምክንያት ተጎጂ ለሆኑ ከ400 በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ቤት ተከራይታ፤ ሙያዊ ክትትልና ድጋፍ ማድረጓ ተነግሯል። እሷ ተጎጂዎችን ለመርዳት በምታደርገው ጥረት በሆስፒታሉ ፆታዊ ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች የሚረዱበት የሥነ-ልቦና፣ የሥነ-አእምሮ እና የሥነ-ተዋልዶ ማዕከል እንዲከፈት ተደርጓል። ለአበርክቶዋም አፌይርስ ከተባለው ድርጅት እውቅና ማግኘቷ ነው የተገለፀው። @TikvahethMagazine
32 50316Loading...
33
ከ12 ሀገራት 122 ተሳታፊዎች አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች እና መፍትሄዎችን የሚያቀርቡቡት የንግድ ትርኢት ተከፈተ ፕራና ኢቨንትስ እና የጀርመኑ ፌርትሬድ በጋራ ያዘጋጁት እና ከ12 ሀገራት 122 ተሳታፊዎች አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እና መፍትሄዎችን ለኢትዮጵያ ገበያ የሚያቀርቡቡት 6ኛው አግሮ ፉድ ፕላስት ፕሪንት ፓክ ኢትዮጲያ የንግድ ትርኢት  ተከፈተ። የንግድ ትርኢቱ ከግንቦት 8-10 /2016 ዓ/ም በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ የሚቆይ ሲሆን በግብርና፣ በምግብና መጠጥ ግብዓትና ማቀነባበሪያ ቴክኖሎጂ፣ እንዲሁም በፕላስቲክ ህትመት እና የማሸጊያ ቴክኖሎጂ እና መፍትሄዎች ላይ ትኩረት ያደረጉ ኩባንያዎች ይሳተፉበታል ተብሏል። ተሳታፊዎቹ ከቻይና፣ ኢትዮጵያ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ህንድ፣ ጣሊያን፣ ኬንያ፣ ታይዋን፣ ታይላንድ፣ ቱርክ፣ የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ እና እንግሊዝ የተውጣጡ ሲሆን 122 ተሳታፊዎች አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እና መፍትሄዎችን ለኢትዮጵያ ገበያ ያቀርባሉም ነው የተባለው። @TikvahethMagazine
36 89136Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያ ለሚቀጥሉት አስር አመታት የምታስመዘግባቸውን ቅርሶች የሚለይ ኮሚቴ መቋቋሙ ተጠቆመ ዛሬ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቀረበው የቱሪዝም ሚኒስቴር የ9 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቅርስ ማስመዝገብን አስመልክቶ ኢትዮጵያ ለሚቀጥሉት አስር አመታት የምታስመዘግባቸውን ቅርሶች የሚለይ በብሔራዊ ደረጃ የሚመራ ኮሚቴ መቋቋሙ ተጠቆመ። የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብረት አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ከዚህ ቀደም የቅርስ ምዝገባ የሚደረገው አካባቢዎች በሚያቀርቡት ጥያቄ እና አጥኚዎች በሚያጠኑት ጥናት መሰረት እንደነበር ገልፀዋል። አሁን ግን አዲስ ባሉት አሰራር ከዱር እንስሳ ጥበቃ ባለስልጣን፣ ከቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን እንዲሁም ከተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ባለሙያዎች የተካተቱበት በብሄራዊ ደረጃ የሚመራ ኮሚቴ የተቋቋመ መሆኑን ለምክር ቤቱ አስረድተዋል። የዚህ ኮሚቴ ስራ ኢትዮጵያ ለሚቀጥሉት አስርት አመታት የምታስመዘግባቸውን ቅርሶች መለየት ሲሆን የመጥፋት አደጋ የተጋረጠባቸው ቅርሶች በልዩ ሁኔታ የሚታዩ መሆናቸውን ገልፀዋል። በዚህም ማህበረሰቡንና የተለያዩ አካላትን የሚያሳትፍ በመሆኑ ለሚቀጥሉት አስርት አመታት የሚመዘገቡት የትኞቹ ናቸው የሚለውን ህዝቡም ያውቀዋል በማለት ጠቁመዋል። @TikvahethMagazine
إظهار الكل...
😡 31👏 15🤔 6 4😢 3😨 1
Photo unavailableShow in Telegram
በኢትዮጵያ የውጭ የምግብ አቀነባባሪ ሽሮ ወጥን አዘጋጅቶ ለማቅረብ ፍላጎት በማሳየቱ የሽሮ ወጥ ደረጃ መዘጋጀቱ ተገለጸ የውጭ አገር የምግብ አቀናባሪ ኩባንያ ሽሮ ወጥን በኢትዮጵያ ውስጥ በፋብሪካ ደረጃ አዘጋጅቶ ለማቅረብ ፍላጎት መኖሩን ተከትሎ የሽሮ ወጥ ደረጃ ማዘጋጀት ማስፈለጉን የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት ገለጸ። ኢንስቲትዩቱ ከሽሮ ወጥ በተጨማሪ ወደ ውጭ አገራት የሚላኩ የተለያዩ “አገር በቀል ምርቶችን” የምግብ ደኅንነት እና የምርትቱን ምንነት እና ይዘት ለማሳወቅ ደረጃዎች እያወጣ መሆኑንም ቢቢሲ አማርኛ በዘገባው አመልክቷል። ዓለም አቀፍ ደረጃዎችን መሠረት በማድረግ የምግብ ይዘታቸው ላይ ጥናት ተደርጎባቸው ደረጃቸው ወጥቷል የተባሉ ምርቶች ሽሮ፣ በርበሬ፣ በሶ እና ጠጅን ያካትታል ተብሏል። ባለፈው ዓመት ደረጃቸው የወጣላቸው የምግብ ምርቶቹ “ፈቃደኝነት ላይ የተመሠረተ” ቁጥጥር የሚደረግባቸው ሲሆን፣ ደረጃቸውም አስገዳጅ አለመሆኑን ኢንስቲትዩቱ ገልጿል። የሽሮ ዱቄት ደረጃ ሦስት ክፍሎችን የያዘ መሆኑ ሲገለፅ የምግብ ይዘቱን እና እርጥበቱን፣ ሲፈጭ እና ሲታሸግ ያለው ንክኪ እንዲሁም በእሽጉ ላይ ምንነቱን እና የመጠቀሚያ ጊዜውን የሚይዝን መግለጫ ያካተተ እንደሆነም ነው የተነገረው። @TikvahethMagazine
إظهار الكل...
😡 56👏 35🤔 8 7😢 5🕊 5😨 4
Photo unavailableShow in Telegram
በምስራቅ ወለጋ ተፈናቅለው ለሚገኙ ሰዎች እርዳታ እንዲደረግ ተጠየቀ የኢትዮጵያ ሲቭል ማህብረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው ለሚገኙ ሰዎች እርዳታ እንዲደረግ መጠየቁን ሸገር ኤፍኤም ዘግቧል። በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ከተለያዩ አካባቢዎች የተፈናቀሉ፤ 2,500 ሰዎች በዲጋ ወረዳ ተጠልለው ይገኛሉ ተብሏል፡፡ የኢትዮጵያ ሲቭል ማህብረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን፤ ጄፕሮ ከተሰኘ ድርጅት ጋር በመተባበር ለእነዚህ ተፈናቃዮች ድጋፍ ያደረገ ሲሆን በአካባቢው በነበረው የጸጥታ ስጋት ምክንያት ረጂ ድርጅቶች ወደ ቦታው ገብተው እርዳታ ለማድረስ ፈርተው መቆየታቸው ተገልጿል። በአሁን ሰዓት በአንፃራዊነትም ቢሆን በአካባቢው እርዳታ ለማድረስ አስቻይ ሁኔታ እንዳለ ሲነገር ስለዚህም በብዙ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ተፈናቃዮች፤ ረጂ በምስራቅ ወለጋ ተፈናቅለው ለሚገኙ ሰዎች እርዳታ እንዲደረግ ጥሪ ቀርቧል። @TikvahethMagazine
إظهار الكل...
😢 16 3👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
#Tecno #Camon30Pro5G Tech – art leather ቴክኖሎጂ በመጠቀም እጅግ ዘመናዊ ዲዛይን የተላበሰው አዲሱ Tecno Camon 30 pro 5G ምርጫዎ ያድረጉ! #Camon30Et #Camon30pro5GEt #Camon30 #Camon30Pro5G #TecnoEt
إظهار الكل...
👏 3 2
Photo unavailableShow in Telegram
አያት አክሲዮን ማህበር በሪል እስቴት ፣ በፋይናንስ ፣ በኮንስትራክሽን ግብዓት ፣ በማዕድን እንዲሁም በሆቴል እና ቱሪዝም ዘርፎች የተሰማራ ግዙፍ ትርፋማ ድርጅት ነው። እርስዎም የአያትን አክሲዮን ገዝተው ዘላቂ ስኬትን እውን ያድርጉ! ለበለጠ መረጃ: በ 0921138613 / 0915922176 ይደውሉ 👉telegram - @Netsanet_Realestate 👉Whatsapp - https://wa.me/251921138613
إظهار الكل...
3
በካናዳ መንግስት ቀረበ የሚባለው የሥራ  እድል #ሐሰተኛ ነው። በማኅበራዊ ትስስር ገጾች ላይ የካናዳ መንግስት ለ40,000 ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን (ቁጥሩ ሊለያይ ይችላል) የስራ እድል እየሰጠ ነው የሚል መረጃ ተመልክተዋል? ይህ #ሐሰተኛ መረጃ አሁን ላይ በተለይ በፌስቡክ ላይ በተለያዩ ጉሩፖች አንዲሁም ገጾች ላይ ተለጥፎ በስፋት የሚገኝ ሲሆን ከዚህ ጋር ተያይዞም ሙሉ የሚሞሉ ፎርሞች፣ ሀሰተኛ ደብዳቤዎች አብረው ተያይዘው ተለቀዋል። በተጨማሪም ከታዋቂ ሰዎች ፎቶዎች ጋር ተደርጎ ሲለቀቅ ተመልክተናል። ይህ መረጃ ሀሰተኛ እንደሆነ በአቀራረቡ ቢያስታውቅም ቀላል የማይባል ሰው ግን እየተሸወደ ይገኛል። ለመሆኑ ማስታወቂዎቹ ምን ይላሉ? ለኢትዮጵያዊያን እና ለኤርትራዊያን የተባለው ይህ የሥራ ዕድል አመልካቾች ቢያንስ 20 ዓመት የሆናቸው፣ የመኖሪያ መታወቂያ ያላቸው እና ቢያንስ 10ኛ ክፍል ወይም ከዚያ በላይ ያሟሉ መሆን አለባቸው ይላል። በተጨማሪም አመልካቾች ፖስፖርት እንዲኖራቸው ይጠይቃል። ከዚህ ሐሰተኛ መረጃ ጀርባ ያለው ጥቅም ምንድን ነው? በእነዚህ ማስታወቂያዎች ከተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች መካከል ለአንደኛው እንደደወለ የነገረን የቤተሰባችን አባል ለአጠቃላይ ሂደቱ ከሚያስፈልገው 400 ሺ ብር ቅድሚያ 10 በመቶ የሚሆነውን እንዲከፍል መጠየቁን ገልጿል። እነዚህ ሰዎች በመጀመሪያ ደረጃ የቢሯቸውን አድራሻ ለመግለጽ እንዳልፈለጉ በደፈናው "ቢሯችን ቦሌ ነው" ብለው እንደገለጹለት ጠቅሶ በርካታ የሥራ እድል መኖሩን በቅድሚያ ግን የታደሰ ፖስፖርት ያስፈልጋል እንዳሉት ገልጾልናል። በእነዚህ ሀሰተኛ መረጃዎች የተመለከትናቸው የስልክ ቁጥሮች ብቻ ሲሆኑ ቋሚ አድራሻ አልተጠቀሰም። ስልክ ቁጥሮቹም የተለያዩ እንዲሁም በርከት ያሉ ናቸው። ይህም ይህንን ዘዴ ተጠቅሞ ለማጭበርበር የሚፈልጉ ሰዎች መበራከትን ያሳያል። የካናዳ በዚህ ጉዳይ ምን ምላሽ ሰጠ? የኮሙኒኬሽን የካናዳ ኢሚግሬሽን፣ ስደተኞች እና ዜግነት ጉዳዮች ቃላቀባይ ኤሪን ከርቤል " መረጃው ሐሰተኛ ነው፤ እንደዚህ አይት ፕሮግራም አልጀመርንም" ሲሉ ለፔሳ ቼክ ማረጋገጫ ሰጥተዋል። እንደዚህ አይነት የሥራ እድል በተቋሙ ትክክለኛ ዌብሳይት ላይም አለመለቀቁንም አንስተዋል። ህጋዊ የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት በምን በኩል? መንግስት የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪትን በተመለከተ ህገ- ወጥ ደላላሎች እና ኤጀንሲዎችን ማጭበርበር ያስወግዳል ያለውን የዲጂታል ሲስተም በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በኩል በማበልጸልግ ወደ ትገበራ መግባቱ መገለጹ ይታወሳል። የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት E-LMIS ድህረገጽ ላይ አንድ ሚሊየን ሥራ ፈላጊ ሰራተኛ  መመዝገባቸውን በቅርቡ አስታውቋል። በተጨማሪም በዚህ ሥርዓት አማካኝነትም በሙሉ የመንግስት ዋስትና በቀን 1800 የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን #በነፃ ወደ ውጭ ሀገራት እየተላኩ ናቸው ሲል ጠቅሷል። #FakeNewsAlert #StaySafeOnSocialMedia
إظهار الكل...
40👏 18🤔 5😡 5😨 4
በካናዳ መንግስት ቀረበ የሚባለው የሥራ  እድል #ሐሰተኛ ነው። በማኅበራዊ ትስስር ገጾች ላይ የካናዳ መንግስት ለ40,000 ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን (ቁጥሩ ሊለያይ ይችላል) የስራ እድል እየሰጠ ነው የሚል መረጃ ተመልክተዋል? ይህ #ሐሰተኛ መረጃ አሁን ላይ በተለይ በፌስቡክ ላይ በተለያዩ ጉሩፖች አንዲሁም ገጾች ላይ ተለጥፎ በስፋት የሚገኝ ሲሆን ከዚህ ጋር ተያይዞም ሙሉ የሚሞሉ ፎርሞች፣ ሀሰተኛ ደብዳቤዎች አብረው ተያይዘው ተለቀዋል። በተጨማሪም ከታዋቂ ሰዎች ፎቶዎች ጋር ተደርጎ ሲለቀቅ ተመልክተናል። ይህ መረጃ ሀሰተኛ እንደሆነ በአቀራረቡ ቢያስታውቅም ቀላል የማይባል ሰው ግን እየተሸወደ ይገኛል። ለመሆኑ ማስታወቂዎቹ ምን ይላሉ? ለኢትዮጵያዊያን እና ለኤርትራዊያን የተባለው ይህ የሥራ ዕድል አመልካቾች ቢያንስ 20 ዓመት የሆናቸው፣ የመኖሪያ መታወቂያ ያላቸው እና ቢያንስ 10ኛ ክፍል ወይም ከዚያ በላይ ያሟሉ መሆን አለባቸው ይላል። በተጨማሪም አመልካቾች ፖስፖርት እንዲኖራቸው ይጠይቃል። ከዚህ ሐሰተኛ መረጃ ጀርባ ያለው ጥቅም ምንድን ነው? በእነዚህ ማስታወቂያዎች ከተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች መካከል ለአንደኛው እንደደወለ የነገረን የቤተሰባችን አባል ለአጠቃላይ ሂደቱ ከሚያስፈልገው 400 ሺ ብር ቅድሚያ 10 በመቶ የሚሆነውን እንዲከፍል መጠየቁን ገልጿል። እነዚህ ሰዎች በመጀመሪያ ደረጃ የቢሯቸውን አድራሻ ለመግለጽ እንዳልፈለጉ በደፈናው "ቢሯችን ቦሌ ነው" ብለው እንደገለጹለት ጠቅሶ በርካታ የሥራ እድል መኖሩን በቅድሚያ ግን የታደሰ ፖስፖርት ያስፈልጋል እንዳሉት ገልጾልናል። በእነዚህ ሀሰተኛ መረጃዎች የተመለከትናቸው የስልክ ቁጥሮች ብቻ ሲሆኑ ቋሚ አድራሻ አልተጠቀሰም። ስልክ ቁጥሮቹም የተለያዩ እንዲሁም በርከት ያሉ ናቸው። ይህም ይህንን ዘዴ ተጠቅሞ ለማጭበርበር የሚፈልጉ ሰዎች መበራከትን ያሳያል። የካናዳ በዚህ ጉዳይ ምን ምላሽ ሰጠ? የኮሙኒኬሽን የካናዳ ኢሚግሬሽን፣ ስደተኞች እና ዜግነት ጉዳዮች ቃላቀባይ ኤሪን ከርቤል " መረጃው ሐሰተኛ ነው፤ እንደዚህ አይት ፕሮግራም አልጀመርንም" ሲሉ ለፔሳ ቼክ ማረጋገጫ ሰጥተዋል። እንደዚህ አይነት የሥራ እድል በተቋሙ ትክክለኛ ዌብሳይት ላይም አለመለቀቁንም አንስተዋል። ህጋዊ የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት በምን በኩል? መንግስት የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪትን በተመለከተ ህገ- ወጥ ደላላሎች እና ኤጀንሲዎችን ማጭበርበር ያስወግዳል ያለውን የዲጂታል ሲስተም በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በኩል በማበልጸልግ ወደ ትገበራ መግባቱ መገለጹ ይታወሳል። የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት E-LMIS ድህረገጽ ላይ አንድ ሚሊየን ሥራ ፈላጊ ሰራተኛ  መመዝገባቸውን በቅርቡ አስታውቋል። በተጨማሪም በዚህ ሥርዓት አማካኝነትም በሙሉ የመንግስት ዋስትና በቀን 1800 የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን #በነፃ ወደ ውጭ ሀገራት እየተላኩ ናቸው ሲል ጠቅሷል። #FakeNewsAlert #StaySafeOnSocialMedia
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ለሥራ ወደ ውጭ አገሮች ለሚሄዱ ከ500 ሺሕ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የመድን ዋስትና መስጠት ተጀመረ ወደ ውጭ አገሮች በሥራ ስምሪት ለሚጓዙ ከ500 ሺሕ በላይ ለሚደርሱ ኢትዮጵያውያን የሕይወት የመድን ሽፋን አገልግሎት ለመስጠት፣ ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር ለሁለት ዓመታት ውል የተፈራረመው ኒያላ ኢንሹራንስ አገልግሎቱን በይፋ መጀመሩን ገለፀ። በዚህም ኒያላ ኢንሹራንስ ኩባንያ ወደ ተለያዩ አገሮች ተጉዘው የሥራ ቅጥር ውል ለሚፈጽሙ ኢትዮጵያውያን ዜጎች ለሚደርስባቸው የሞት፣ የአካል ጉዳት፣ የአዕምሮ መታወክና ሌሎች ተጓዳኝ ጉዳቶችን የሚሸፍን መሆኑን ሪፖርተር አስነብቧል። ለእነዚህ የመድን ሽፋኖችም ተጠቃሚዎች በዓመት እንዲከፍሉ የሚጠበቅባቸው 500 ብር ብቻ መሆኑ ሲጠቆም ይህ የመድን ሽፋን በአንድ ክፍያ ሰው እስከ 1.35 ሚሊዮን ብር ድረስ የሕይወት መድን ሽፋን አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑንም ተነግሯል። @TikvahethMagazine
إظهار الكل...
65👏 17😢 3
Photo unavailableShow in Telegram
በወላይታ ዞን ፎርጅድ የትምህርት ማስረጃ የተገኙባቸው 75 አመራሮች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ በወላይታ ዞን ፎርጅድ የትምህርት ማስረጃ የተገኙባቸው 75 አመራሮች ላይ ፖለቲካዊ ህጋዊና አስተዳዳራዊ እርምጃ መወሰዱን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሳሙኤል ፎላ አስታወቁ። ዋና አስተዳዳሪው ይህንን ያሉት በወላይታ ዞን የአመራር የትምህርት ማስረጃ ፍተሻ ውጤት ማጠቃለያ ግምገማ መድረክ በተካሄደበት ወቅት እንደሆነ የክልሉ ቴሌቪዥን ዘግቧል። በዞኑ 1079 አመራሮች የትምህርት ማስረጃ መፈተሹ ሲገለፅ 75 አመራሮች የትምህርት ማሰራጃቸው ፎርጅድ መሆኑ ተረጋግጧል። ሌሎች 120 የሚሆኑ አመራሮች የትምህርት ማስረጃ ያገኙባቸው ተቋማት በአሁኑ ሰዓት ሥራ ያቆሙ በመሆናቸው ማስረጃቸውን ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጥራትና አግባብነት ኤጀንሲ እንዲጣራ እየተሰራ እንደሆነም ተገልጿል። @TikvahethMagazine
إظهار الكل...
👏 37 8🕊 2

😢 16🤔 3 2🕊 2