ar
Feedback
የግጥም ምሽት በቴሌግራም

የግጥም ምሽት በቴሌግራም

الذهاب إلى القناة على Telegram

ይህ ቻናል ከተለያዩ መጽሐፍት የተቀነጨቡ ግጥሞች የሚቀርቡበት እንዲሁም ወርሃዊ የግጥም ውድድሮች የሚካሄዱበት ነው ግጥም ለምትወዱ ሁሉ...የራሳችሁን ሙከራም የምታቀርቡበት ነው ለማንኛውም አስታየት @Nirvana134 እንዲሁም @simba23 ላይ አለን ፧ @yegetem32

إظهار المزيد
5 931
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-87 أيام
-4030 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يناير '26
يناير '26
+27
في 0 قنوات
ديسمبر '25
+74
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+100
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+55
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+139
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+107
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+141
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+88
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+29
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+26
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+79
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+80
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+136
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+152
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+80
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+96
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+89
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+135
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+171
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+190
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+230
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+214
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+279
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+192
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '240
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+328
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '230
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '230
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+248
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+187
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+278
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+264
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+262
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+164
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+226
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+127
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+92
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+144
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+137
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+150
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+118
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+107
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+119
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+96
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+87
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+105
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+112
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+67
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+56
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+38
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+48
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+57
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+46
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+58
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+69
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+54
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+62
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+81
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+86
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+63
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+76
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+6 894
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
18 يناير+3
17 يناير+3
16 يناير+2
15 يناير0
14 يناير+1
13 يناير+3
12 يناير+3
11 يناير+1
10 يناير+1
09 يناير+2
08 يناير+1
07 يناير+1
06 يناير0
05 يناير+2
04 يناير0
03 يناير+1
02 يناير+2
01 يناير+1
منشورات القناة
2
https://t.me/DailyCashsbot/win?startapp=17569103403262 💥 እኔ 65,000 ብር አሸንፌ ነኝ! Ani Birr 65,000 mo’ee jira! 🎁 በየቀኑ እስከ 70,000 ብር ያሸንፉ! Guyyaa guyyaatti hanga Birr 70,000 mo’aa! 💵 አሁን ይመዝገቡ፣ ወዲያውኑ 2,800 ብር ያግኙ! Amma galmaa’aa, si’a tokkotti Birr 2,800 argadhu! 💰 ጠቅ በሉ → አሁኑኑ ጀምሩ! Cuqaasi → Ammas jalqabi!
478
3
https://www.ltashops.com/#/register?inviteCode=140555 ተቀላቀሉና ስሩ ፕሮዳክት ገዝታችሁ ኮሚሽን የሚያስብ ገራሚ ኦንላይን ቢዝነስ ነው ።
38
4
https://t.me/appgiftbbot/gift?startapp=1687568509783036488
397
5
https://t.me/appgiftbbot/gift?startapp=1687568509783036488 • WinBox — Unbox and Win! • I just hit the prize — come try your luck!
158
6
https://t.me/appgiftbbot/gift?startapp=1687568509783036488 • WinBox — Unbox and Win! • I just hit the prize — come try your luck!
310
7
https://t.me/appgiftbbot/gift?startapp=1687568509783036488 • WinBox — Unbox and Win! • I just hit the prize — come try your luck!
232
8
https://t.me/appgiftbbot/gift?startapp=1687568509783036488 • WinBox — Unbox and Win! • I just hit the prize — come try your luck!
371
9
join ioin join🫰 https://t.me/HAKiKA1
167
10
https://t.me/appgiftbbot/gift?startapp=1687568509783036488 • WinBox — Unbox and Win! • I just hit the prize — come try your luck!
29
11
https://t.me/appgiftbbot/gift?startapp=1687568509783036488 • WinBox — Unbox and Win! • I just hit the prize — come try your luck!
67
12
https://t.me/appgiftabot/gift?startapp=3088058981580387644 99.9% የሚከፍል bot ነው ግቡና ስሩ👐
930
13
99.99% የሚከፍል bot ነው ግቡና ስሩ👌
76
14
https://t.me/appgiftabot/gift?startapp=3088058981580387644 • WinBox — Unbox and Win! • I just hit the prize — come try your luck!
80
15
join ioin join🫰 https://t.me/HAKiKA1
1 595
16
ህይወት ከሱ ውጪ እንዴት ነው?...አላውቀውም። ነፍስና ስጋዬ በእሱ ምህዋር ላይ እየተሽከረከሩ ነበር። አንድ ቋሚ ላይ እንደተንጠለጠለ የቴዘር ኳስ... እኔም እንደዛ ነበርኩ። ቋሚው እልም ብሎ ቢጠፋብኝ ወደየትም የምሽቀነጠር አይነት ሰው... ከእሱ ውጪ ማንም ከምንም እንደማይቆጥረኝ አውቃለሁ። ከወላጅ አልባ ህፃናት ማሳደጊያ ዕድሜዬ ደርሶ እንደወጣሁ ያወቅኩት እሱን ብቻ ነው። ሰው ያስፈራኝ ነበር። እሱ ግን እንዴትም ብሆን የማልፈራው...እንዴትም ብፈነጥዝበት የሚችለኝ የህይወት መስኬ ነበር። በቃ የኔ ዓለም እሱ ላይ ነበር። ተቆጥቶኝ እንኳን ኩርፊያዬ ይጨንቀዋል...እጅግ አድርጎ ያባብለኛል። ተቆጥቶ መልሶ እንዲያባብለኝ አጠፋ ነበር። ይቆጣኛል፣ ይመክረኛል መልሶ እንደ ህፃን ያባብለኛል።እሱ መሬት ከቻለችኝ እኩል ተሸክሞ ችሎኛል፣ ሁንልኝ ያልኩትን ሆኖልኛል፣ አርግልኝ ያልኩትን አድርጎልኛል፣ ባለው ነገር ሁሉ አቅብጦኛል፣ ትኩረቱ ከኔ ተለይቶ አያውቅም፤ ግን ካለሱ መኖርን አላሳወቅኝም። ትንሽ እንኳን ጉድለት አሳይቶኝ አያውቅም ። ትንሽ እንኳን...ትንሽ ክፍተት...አለ አይደል እሱን የምቀየምበት እርሾ እንዴት አያስቀምጥልኝም?... "ከእሱ ውጪም እኮ ህይወት አለ?" የምልበት ሀሳብ እንዴት ውል እንዲልብኝ አላደረገም? ለእኔ እሱ ፍፁም ነበር። ለእኔ በእሱ ልክ የሚለካ ምን ፍጡር አለ? ማታ እኮ ያለኝ "ትንሽ አሞኛል..." ብቻ ነበር።....እንዳልሰጋበት ይሆን?....ዓይኑን አይቼ እንኳን "በጣም አሞትስ ቢሆን"  አላልኩም። እሱ ራስ ምታቴ እንኳን የሚያስጨንቀው ሰው ነው። ህም አንዴ አፍንጫዬን ቢያፍነኝ አይደል በሰው አጥር ላይ ከፍ ብሎ የሚታይ ደማከሴ ሲቆርጥ ከግቢው ከባለቤቶች ጋ የተጣላው... "እግዜር ላበቀለው መድኃኒት እንዲ ይሁኑብኝ" እያለ ነበር ሲኒው ላይ ደማከሴውን የጨመቀው፣ እየተቆጣ በመዳፉ ላይ ያለውን የደማከሴ ፈሳሽ ፊቴን አሻሸልኝ...ያሻሸውን ደማከሴ ጦስሽን ብሎ ከቤት አውጥቶ ወረወረው፣ እየተቆጣ ሲኒው ላይ ያለውን የደማከሴ ጭማቂ በአፍንጫዬ ግቶ እንዳስነጥስ አደረገኝ....ያፋፈነኝ ሁላ ለቀቀኝ። በንጋታው የደማከሴ ስር አፈላልጎ አምጥቶ ፕላስቲክ ቆርጦ በራችን ጋ ተከለ። "ምን ይሰራል አልኩት?" "ሚስቴን አድኖልኛልና እያመሰገንኩ ላሳድገው..." አለኝ እየሳቀ። እንደ እናት ተንሰፍስፎልኝ፤ እንደ አባት ጠባቂዬ ሆኖ ነበር የኖረው... ጠዋት ስነሳ ቶሎ ቶሎ ይተነፍሳል። እፍንፍን አድርጎታል። ሀኪም ቤት እንሂድ ብለው "አይ አልሄድም" አለ። "ከደማከሴው ቆርጠሽ ጨምቀሽ ስጪኝ" እሱ ያሽለኛል አለኝ። አደረኩለት ግን ምንም ለውጥ አልነበረም። እኔን ያዳነ ተክል አሳዳጊው ላይ አልሰራም። ተፈጥሮ ለሆነላት አትሆንም እንዴ? ከሰዓት "ሀኪም ቤት ካልሄድክ እንጣላለን" ብዬ ተቆጣሁት። ቁጣዬን ፈራው? ወይስ ህመሙን ፈራው? "እሺ ጃኬቴን አቀብይኝ" ብሎ ሊነሳ ሲል መነሳት አቃተው። ደግፌ አነሳሁት። ይቺ ደቃቃ ሰውነቴ እንዴት ድጋፍ እንደሆነችው አላውቅም። ሀኪም ቤት ደርሰን ለሀኪሞች ካስረከብኩት በኃላ በጣም ነበር የተሯሯጡት...ያን ያክል እንዳመመው መረዳት ያልቻልኩ ብኩን መሆኔን ተረዳሁ....ወደ 12፡00 ላይ አንዱ ዶክተር ክፍሉ አስገባኝና "አዝናለሁ ያቅማችንን ሁሉ አድርገናል ግን አልቻልንም...የሳንባ ምቹ በጣም ተባብሶ ነበር" አለኝ። "አልቻልንም ማለት...?" አልኩት ሰውነቴ እየተንቀጠቀጠ "አርፏል..." አለኝና ዓይኑን ከዓይኔ ላይ አንስቶ አቀረቀረ።...ከዛማ ዓለም ሁሉ ጨለመብኝ። ከዛማ ሁሉ ነገር የሆነው እንደ ሰመመን ነው። ዕንባ ሰው ቢመልስ የኔ ዕንባ እሱን ይመልስ ነበር። እናትና አባቴን አላውቅም። አንድ ዘመድ የምለው የለኝም። እራሴን ሳውቅ ወላጅ አልባ ህፃናት ማሳደጊያ ውስጥ ነው። እሱ ነበር እንደ እናት አባት ወላጅ የሆነልኝ.....ዳግም ወላጅ አልባ ሆንኩ። እያለቀስኩ ቀበርኩት። ለካ ሞት በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ መምታትም ያውቅበታል። አሁን የለሁም... Abrham F. Yekedas @HAKiKA1
1 938
17
لا يوجد نص...
1 879
18
لا يوجد نص...
743
19
لا يوجد نص...
815
20
لا يوجد نص...
479