cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

👑ڪـونےغاليـةعفيفةنقية👑

https://t.me/joinchat/AAAAAEa2fvGizaUzhAbyRQ መነሀጀ_-_ሠለፍ _-_የጀነት _-_መንገዴ_- #ተውሂድ አንጋፋው አሊም ኢብኑ ተይሚያህ ረሂመሁሏህ እንድህ ይላል " #ተውሂድ፦ - የኢማን መሰረት ነው - የጀነትና የጅሃነም ሰዎችን መለያ ቃል ነው - የጀነት ዋጋ ነው - የአንድ ሰው እስልምና በተውሂድ እንጅ ትክክል አይሆንም [ መጅሙዑል ፈታዋ ቅጽ 24፤ገጽ 235

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
506
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-1830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

✅#የፈጅርን  ሶላት  #በጀመዓ  የሰገደ  ለሊቱን  ሙሉ  ሲሰግድ እንዳደረ  ያክል ነው፡፡ ረሱል ﷺ ✅#ፈጅር  ሶላት  ላይ  የሚሰገዱ  2 #ረካዓዎች  ከዱኒያ እና በእርሷ  ውስጥ  ካሉ  ነገሮች  ሁሉ  ይበልጣሉ፡፡ ረሱል ﷺ ✅#ለቀብር  ጨለማ  ብረሀን  ይሆናችሁ  ዘንድ  የነፍስያን  ፍላጎት  እረግጣችሁ  ተነስታችሁ #የፈጅርን ሶላት ስገዱ፡፡ ✅#የፈጅር  ሶላት  የቀን  ውሎህ  #ብረሀን  ናትና  በእንቅልፍ  አታጥፋት፡፡ ✅#የፈጅርን  ሶላት  መስገድ  ትልቅ  የውስጥ  እርካታ እና ደስታ አለው፡፡ ✅#ፈጅርን  ስገድ  #ለጭንቅ ቀን #ብርሀን  ይሆንሀል፡፡ ✅#ሁሌም  ወደ  አሏህ  ቅርብ  የምንሆነው  በሱጁድ ነው፡፡ ✅#ሶላት  የሂወታችን  #ብርሀን  #ምንጭ  ናት፡፡ ✅ወደ  #ሶላት  የማይወስዱህ  እግሮች  ወደ  #ጀነት  አይወስዱህም፡፡ ✅#ቤተሰቦቹን  ለፈጅር  ከማይቀሰቅስ  ሰው (ወንድ)ቤት  ኸይር  የለም፡፡
إظهار الكل...
""የአላህ መለኮታዊ ቃል"" ቃሪእ ዑመር መህጁብ 🎙
إظهار الكل...
8.72 KB
01:58
Video unavailable
የግብረሰዶማውያንን መልክ አልብሰው ቁርኣንን በዚህ አይነት መልኩ አትመው ስላመጡት ሁላችንም ጥንቃቂ ልናደርግ ግድ ይለናል በተለይም አብረቅራቂ በሆነ ነገር ተታላይ የሆናችሁ እህቶቻችን ተጠንቀቁ። https://t.me/tubaliligurebae
إظهار الكل...
11.31 MB
ነብያችን (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) የመጨረሻው ቀን ሲቃረብ ያለዉን ሁኔታ ሲገልፁ እንዲህ ብለዎል፦ «ጊዜ ይቀራረባል፣ እውቀት ይነሳል፣ ፈተና ግልፅ ይወጣል፣ ስግብግብነት (ስስት) ይስፋፋል፣ "ሀርጅ"ም ይበዛል አሉ። "ሀርጅ" ደግሞ ምንድን ነው ሲባሉ? ነብያችን "ግድያ ነው" አሉ»። 📙ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
إظهار الكل...
በጅልባብና በኒቃብ ስር የማገኘው  ሰላምና መረጋ ብታውቁ ኖሮ ኒቃብ ሱናነው የሚለው ሙግታችሁ ትታችሁ በሰይፍ ተጋድላችሁ ኒቃቤን ወስዳችሁ ትለብሱ ነበር አልሀምዱሊላህ አላኒዕመተል ኒቃብ ወጅልባብ::
إظهار الكل...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
ኪታብ ኡሱሉ ሠላሣ pdf
إظهار الكل...
ኡሱል አሰላሳ መትን.pdf2.87 KB
00:35
Video unavailable
1.69 MB
ቀልብህ ሲጠማ ቁርአንን እንጂ አታጠጣውብቸኝነት ሲሰማው ደግሞ አላህን ወደ ማውሳት እንጂ አታስጠጋው
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.