cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

📚طالبات/طلاب العلم📚

قال الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله: 🌸እውቀት በመፈለግ ላይ በምትሰራው ፣ ለወንድሞችህ በምትለቀው ትንሽ እንኳን ብትሆን አሳንሰህ አትየው፤ ምናልባት አሏህ ሱብሀነሁ ወተዕላ በረካ አድርጎልህ በምድር እና በምድር ባሉት ሰዎች ያንተ መልካም ስራ የሚፈስ ሊሆን ይችላል። :شرح رسالة ابن القيم إلى أحد إخوانه (ص :٦)

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
170
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

محاضرة جديدة بعنوان: "ما يجب فعله في رمضان" أستاذ يوسف أحمد حفظه الله بمدينة مرآوي التاريخ شعبان \ ٢٤ \ ١٤٤٣ه‍ አዲስ ሙሓዶራ ርዕስ – "በረመዷን ሊደረጉ የሚገቡ ተግባራቶች" በኡስታዝ ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ መጋቢት ‐ 18 ‐ 2014 በመርኣዊ ከተማ የተሠጠ ሙሓዶራ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
إظهار الكل...
በረመዷን_ሊደረጉ_የሚገቡ_ተግባራቶች,_በኡስታዝ_ዩሱፍ_አህመድ_በመርኣዊ_18_07_2014.mp38.95 MB
Photo unavailableShow in Telegram
Remedan mubarek
إظهار الكل...
👌በሱጁድ ግዜ የግንባር መጥቆር... ========================== ብዙ ግዜ አብዝሃኛዎቻችን የኛም ይሁን የሌላ ሰው ግንባሩ ወይም ሱጁድ የሚያደርግበት ቦታ ጠቅሮ ስንመለከት ያ ሰው በቃ ኢማን ያለው ሷሊህ እና ሌላም አድርገን ስንስል ይስተወላል ... እንደው ይባስ ብሎ ከፊሎቻችን ከሚከተለው አንቀፅ ጋር ስናገናኝም ይስተወላል... سِيمَاهُمْ فِي وُجُوهِهِم مِّنْ أَثَرِ السُّجُودِ ምልክታቸው ከስግደታቸው ፈለግ ስትኾን በፊቶቻቸው ላይ ናት፡፡ በመሰረቱ ግን የፊት መጥቆር ከምንም ከጥሩነትና ከሳሊህነት ጋር ግንኙነት ዬለውም !! ለዚህም ማጣቀሻ ሸይኽ ሷሊሃል ኡሰይሚን እንዲህ ተብለው ተጠየቁ በሱጁድ ምክንያት ስለሚመጣው የግንባር ጥቁረትን አስመልክቶ የሳሊህነት ምልክት ነው የሚል መረጃ መቷልን ? እሳቸውም ሲመልሱ :- ይህ የሷሊህነት ምልክት አይደለም የሷሊህነት ምልክት በፊትህ ላይ የሚታየው ብርሃን ነው። የልብህ መከፈት ነው የስነምግባርህ ማማር እና የመሳሰሉት ናቸው ። በሱጁድ ምክንያት በፊታችን ላይ የሚመጣው ምልክትማ እኮ አንዳንዴ ያንዳንድ ሰዎች ቆዳቸው ስስ ስለሆነ እና በመተሻሸቱ ምክንያት ፈርድን ሰላት እንጂ በማይሰግድም ሰው ላይ ሊወጣ ይችላል ... አንዳንዴ ደሞ ብዙ በሚሰግድ እና ሱጁዱን በጣም በሚያስረዝም ሰው ላይ ደሞ ላይታይም ይችላል ። فتاوى إسلامية ١/٤٨٤ ✍ጅብሪል ሱልጣን https://t.me/Jebrilsultan/1542 ✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Jebrilsultan
إظهار الكل...
ጅብሪል ሱልጣን ( አቡ ፈቲ )

خطبة الجمعة؛ بعنوان: "تقوى الله" أستاذ يوسف بن أحمد -حفظه الله- تاريخ، ١ - شعبان - ١٤٤٣هـ بمسجد البخاري في مدينة بحردار [إثيوبيا]؛ የጁመዓ ኹጥባ (ምክር) ርዕስ "አሏህን መፍራት" በኡስታዝ ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ በባህር ዳር መስጅደል ቡኻሪ የካቲት ‐ 25 ‐ 2014 የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
إظهار الكل...
25_06_2014,_አሏህን_መፍራት,_በኡስታዝ_ዩሱፍ_አህመድ.mp36.16 MB
👆👆👆 🔈 #``በየአመቱ ረመዳን በመጣ ቁጥር አውቄም ይሁን ሳላውቅ ላይስቀየምኳችሁ ይቅር በሉኝ `` ስለሚባለው ሚሴጅ ... 🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan
إظهار الكل...
ሙሐደራ_ቁ_69_በረመዳን_ስለሚላከው_ሚሴጅ.MP37.55 MB
📌 أكثروا من هذا الدعاء فحسناته لا تحصى ▪عن عبادة بن الصامت رضي الله عنه قال : قال رسول الله صلى عليه وسلم : " من استغفر للمؤمنين والمؤمنات كتب الله له بكل مؤمن ومؤمنة حسنة " 📚 حسنه الألباني في صحيح الجامع(6026)/. مجمع الزوائد2101/10. ▪#قال_الشيخ_عبد_الرزاق_البدر حفظه الله : فتأمل - رحمك الله - عظم هذا الأجر ... فالمسلم عندما يقول في دعائه : اللهم اغفر للمسلمين والمسلمات والمؤمنين والمؤمنات الأحياء منهم والأموات يكون له بكل واحد من المسلمين والمسلمات والمؤمنين والمؤمنات المتقدمين منهم والمتأخرين حسنة فهي حسنات لا تحصى . 📚 فقه الأدعية والأذكار (2/229)
إظهار الكل...
🌸||• 🖋قال الحَسَن البَصري - رحمه الله -: በላጩ የሙዕሚኖች ባህሪ' ይቅር ባይነት' 📕[كتاب الزهد للإمام أحمد 484] @tulabelelm
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
አስደሳች ዜና ለሙስሊሞች በሙሉ ========================= በታላቁ ሸይኻችን ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚ ከተዘጋጁ ኪታቦች መሃል የሆነው የሃገራችን ዕንቁ አሊሞች :- ✔️ ሸይኽ ሁሴይን መሃመድ ተዕሊቅ ያደረጉበት ✔️ ሸይኽ ሃሰን ገላው ተቅዲም ያደረጉት ✔️ ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ተቅዲም ያደረጉት አል-ሃቁል አውከድ አላ ጀሚዒል ዒባድ (الحق الأوكد على جميع العباد ) በሚል በአረብኛ የተዘጋጀ የሆነው በይዘቱ ሰፋ ያለ የሆነው አዲስ ኪታብ በቅርቡ ገበያ ላይ ይውላል ኢንሻ አላህ። ኪታቡ በውስጡ ሰፊ አስተምህሮትን የያዘ ሲሆን የጥመት አንጃዎች የምያመጡት ብዥታ በቁርዓን ፣ በሃዲስ ፣ በአቅዋለ ሰለፍ ፣ በነህው ፣ በሷርፍ ፣ በበላጋ ፣ በመንጢቅ ... በሁሉም አይነት ዘርፎች ሹብሃቸው የተመለሰበት ሲሆን በተለይም :- ⭕️ የአህባሽን ⭕️ የሱፊይን ⭕️ የተብሊግን ⭕️ የኢኽዋንን እና የመሰሎቻቸውን የተበላሸ አስተምህሮት ድባቅ የሚመታ ነው። ኪታቡ ለሁላችንም በጣም አስፈላጊ ስለሆነ በሁላችንም እጅ ሊገባ ግድ ይለዋል። ✔️ ይህ ውድ ኪታብ በይዘቱ ሰፊ ከመሆኑም ጋር የአላህ ፍቃድ ከሆነ በሸዕባን 15 በለተሞ በሚካሄደው ሃገር አቀፍ የደዕዋ ኮንፈረንስ ላይ ለሽያጭ ይውላል ። አላህ ሌሎችንም የተፃፉ ኪታቦችን ለህትመት ያብቃቸው። 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/Abdulham
إظهار الكل...
በዱንያህ ጉዳይ በማይጠቅምህ ነገር ሰዎችን በጭፍን እንደማትከተል ሁሉ በዲንህም ጉዳይ በጭፍን አትከተል!!!። ሀቅን እናጣራ በቀን በጠራራ ሳንደክም ሳንፈራ. ይሄ መዘናጋት የሗላ የሗላ እንዳይሆን መከራ. ከትንሽ ትልቁ ሀቅን እንማረው ቢሆንም መራራ. ጀነትን አይገባም ሀቅን በገፍተር በሰው የሚኮራ. ለጠፊዋ ዱንያ መድከም መሯሯጥ ወንዝ አያሻግርም አያልሳልፍ ሲሯጥ. 📝 አቡ ጃቢር ሙሐመድ ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇 t.me/selefiyadawabechagni አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇 t.me/selefiyadawabechagnibot ይፃፉልን። ይላኩልን.
إظهار الكل...
የሰለፍያ ደዕዋ በቻግኒالدعوة السلفية فى مدينة الشاغنى

ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇 t.me/selefiyadawabechagni አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇 t.me/selefiyadawabechagnibot ይፃፉልን። ይላኩልን።

‏قال الألباني رحمه الله: دعوة الحق تُضادُّ دعوة الباطل، فلا يجوز مراعاة مشاعر الناس، فالصدعُ بالحق لا يعني مراعاة مشاعر الناس، مادام بالأسلوب الحق." [[سلسلة الهدى والنور]](٧١٣)✍️📚 https://t.me/abuabdurahmen
إظهار الكل...
📝Abu abdurahman

هدفنا الذب عن السنة ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘

https://t.me/abuabdurahmen

https://t.me/abuabdurahmen

https://t.me/abuabdurahmen

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.