ar
Feedback
Adimasi digital lottery❤️

Adimasi digital lottery❤️

الذهاب إلى القناة على Telegram

To have alternative communication channel https://www.facebook.com/100064125876576/posts/943839467763574/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v ሰላም ደንበኛችን፤ የአሰተዳደሩ ጥሪ ማዕከል በ9695 መደወል ይችላሉ፡፡ እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Adimasi digital lottery❤️

تُعد قناة Adimasi digital lottery❤️ (@adms_ltry) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 23 477 مشتركاً، محتلاً المرتبة 12 610 في فئة المراهنة والكازينو والمرتبة 1 474 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 23 477 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 25 أغسطس, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -31، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -15، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 37.63‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 8 837 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 246.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
To have alternative communication channel https://www.facebook.com/100064125876576/posts/943839467763574/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v ሰላም ደንበኛችን፤ የአሰተዳደሩ ጥሪ ማዕከል በ9695 መደወል ይችላሉ፡፡ እናመሰግናለን! መልካም ጊዜ ይሁንልዎ!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 26 أغسطس, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة المراهنة والكازينو.

23 477
المشتركون
-1524 ساعات
-1267 أيام
-3130 أيام
أرشيف المشاركات
አድማስ ዲጅታል ሎተሪ መደብ 049 ዛሬ ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል::
አድማስ ዲጅታል ሎተሪ መደብ 049 ዛሬ ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል::

የጎንደር ነዋሪው ወጣት ኤልያስ ነጋሽ በቆረጠው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ7 መቶ ሺህ ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት ኤልያስ በግብርና ሙያ የሚተዳደር ሲሆን በደረሰው ገንዘብ ላይ በመጨመር ቤ
የጎንደር ነዋሪው ወጣት ኤልያስ ነጋሽ በቆረጠው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ7 መቶ ሺህ ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት ኤልያስ በግብርና ሙያ የሚተዳደር ሲሆን በደረሰው ገንዘብ ላይ በመጨመር ቤት እንደሚሰራበት በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ገልጾልናል፡፡

የጤና ባለሙያው የዳውሮ ነዋሪ ወጣት አማኑኤል ጎዳና በቆረጠው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2ሚሊየን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት አማኑኤል የደረሰውን ገንዘብ ከሙያው ጋር የተገናኘ ሥራ ለመስራ
የጤና ባለሙያው የዳውሮ ነዋሪ ወጣት አማኑኤል ጎዳና በቆረጠው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2ሚሊየን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት አማኑኤል የደረሰውን ገንዘብ ከሙያው ጋር የተገናኘ ሥራ ለመስራት እንዳሰበ ገልጾልናል፡፡

የሐዋሳ ነዋሪ የሆነው ወጣት በረከት ዳሙ በቆረጠው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊየን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት በረከት በግል ስራ ኦላይን ሴልስ ሽያጭ የሚተዳደር ሲሆን የደረሰውን ገንዘ
የሐዋሳ ነዋሪ የሆነው ወጣት በረከት ዳሙ በቆረጠው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊየን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት በረከት በግል ስራ ኦላይን ሴልስ ሽያጭ የሚተዳደር ሲሆን የደረሰውን ገንዘብ ስራውን ለማጠናከር እንደሚያውለው ገልጾልናል፡፡

የጅማ ነዋሪ የሆነው ወጣት አሸናፊ አዳነ በቆረጠው 48ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ4ሚሊዮን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት አሸናፊ በቀን ስራ የተሰማራ ሲሆን አልፎ አልፎ በሚያገኘው ገቢ
የጅማ ነዋሪ የሆነው ወጣት አሸናፊ አዳነ በቆረጠው 48ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ4ሚሊዮን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት አሸናፊ በቀን ስራ የተሰማራ ሲሆን አልፎ አልፎ በሚያገኘው ገቢ ሎተሪን የመግዛት የቆየ ልምድ አለው፡፡ ሁሌም እንደምንለው ሎተሪ እድል ፊቷን ወደ እርሱ መልሳ በ1ኛው ዕጣ የ4ሚሊየን ብር አሳቅፋዋለች፡፡ የደረሰውንም ገንዘብ ለቤተሰቤ ቤት እሰራበታለሁ በማለት በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ገልጾልናል፡፡

በአዲስ አበባ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ዮናስ ሲሳይ በቆረጡት የሚሊየን ሎተሪ በነጠላ ትኬት 5ኛ ዕጣ የብር 1ሚሊየን 5መቶ ሺ ብር እድለኛ ሆነዋል፡፡
በአዲስ አበባ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ዮናስ ሲሳይ በቆረጡት የሚሊየን ሎተሪ በነጠላ ትኬት 5ኛ ዕጣ የብር 1ሚሊየን 5መቶ ሺ ብር እድለኛ ሆነዋል፡፡

photo content

photo content

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 043 ጥር 27 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል ለተጨማሪ መረጃ ይህ
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 043 ጥር 27 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ፡ https://t.me/Adms_ltry

በ60 ሚሊዮን ሎተሪ የአሸናፊ እጣ ቁጥሮች ዝርዝር፤
+1
በ60 ሚሊዮን ሎተሪ የአሸናፊ እጣ ቁጥሮች ዝርዝር፤

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 042 ታህሳስ 27ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 042 ታህሳስ 27ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 041 ህዳር 24 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 041 ህዳር 24 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

Tesfayeadimasu39@gmail.com

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 040 ጥቅምት 27 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 040 ጥቅምት 27 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 039 መስከረም 23 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 039 መስከረም 23 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር በመጠቀም ይቁረጡና ዕድልዎ ይሞክሩ ፡፡ መልካም ዕድል !
አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር በመጠቀም ይቁረጡና ዕድልዎ ይሞክሩ ፡፡ መልካም ዕድል !

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 038 ነሀሴ 28 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 038 ነሀሴ 28 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

የ 2024 ኤሌክትሪክ BYD መኪና ቦነስ ሽልማት! የእንቁጣጣሽ ሎተሪን ከሀምሌ 29/11/2017 እስከ ሐሙስ ነሀሴ 15/12/2017 ቀን ድረስ በዲጂታል ለሚቆርጡ ወይም ለሚመዘገቡ ለ1 ዕድለኛ BYD
የ 2024 ኤሌክትሪክ BYD መኪና ቦነስ ሽልማት! የእንቁጣጣሽ ሎተሪን ከሀምሌ 29/11/2017 እስከ ሐሙስ ነሀሴ 15/12/2017 ቀን ድረስ በዲጂታል ለሚቆርጡ ወይም ለሚመዘገቡ ለ1 ዕድለኛ BYD Seagull 2024 መኪና ቦነስ ሽልማት ያገኛሉ። እንቁጣጣሽ ሎተሪ 20 ሚሊዮን ብር ፣ 10 ሚሊዮን ብር ፣ 5 ሚሊዮን ብር ፣ 2 ሚሊዮን ብር ፣ 1 ሚሊዮን ብር እና ሌሎች አጓጊ የገንዘብ ሽልማቶች ባለዕድል ያደርግዎታል። ዛሬውኑ ይመዝገቡ፣ ይቁረጡ! የዕድል ትኬትዎን በቴሌ ብር ሱፐር አፕ https://bit.ly/3TRSg4q ፤ በ ethiolottery.et እና በወረቀት ይግዙ! ለበለጠ መረጃ በ +251977717272 ፣ +251950189808 እና +251950199808 ይደውሉ! #enkutatash20million የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት!

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 037 ሐምሌ 28 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 037 ሐምሌ 28 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

መደበኛ ሎተሪ 1743ኛ ዕጣ ዛሬ ሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።
መደበኛ ሎተሪ 1743ኛ ዕጣ ዛሬ  ሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።