URIM | ኡሪም
الذهاب إلى القناة على Telegram
ለሞተልን መኖር | ብርሀንን ማብራት | ለምፅአት መዘጋጀት 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:15 ¹⁵ በሕይወትም ያሉት ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሣው እንጂ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ ስለ ሁሉ ሞተ። ሁሉን ለወንጌል ብቻ በልባችን እርሱ ያስብ በአንደበታችን እርሱ ያውራ። Creator- @Kaleabkasaye
إظهار المزيد4 243
المشتركون
-224 ساعات
-77 أيام
-1330 أيام
جارٍ تحميل البيانات
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26أكتوبر '26
أكتوبر '26
+11
في 0 قنوات
سبتمبر '260
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '260
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '260
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '260
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '260
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '260
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '260
في 2 قنوات
Get PRO
فبراير '260
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '260
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '250
في 2 قنوات
Get PRO
سبتمبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '250
في 2 قنوات
Get PRO
يوليو '250
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '250
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '250
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '250
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+15
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+14
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+20
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+15
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+347
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+667
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+792
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+579
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+830
في 9 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+406
في 12 قنوات
Get PRO
مايو '24
+525
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+491
في 3 قنوات
Get PRO
مارس '24
+627
في 3 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+196
في 2 قنوات
Get PRO
يناير '24
+614
في 3 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+653
في 4 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+27
في 4 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+90
في 2 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+10
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+13
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+6
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+6
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '230
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+1
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '230
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+2
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+2
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+7
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+10
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '220
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+1
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+2
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+4
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+8
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+2
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+23
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+27
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+13
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+37
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+37
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+42
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+65
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+53
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+83
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+144
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+120
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+98
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+102
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+118
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+100
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+95
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+1 976
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 21 أكتوبر | +1 | |||
| 20 أكتوبر | 0 | |||
| 19 أكتوبر | +1 | |||
| 18 أكتوبر | +1 | |||
| 17 أكتوبر | +3 | |||
| 16 أكتوبر | 0 | |||
| 15 أكتوبر | +1 | |||
| 14 أكتوبر | +1 | |||
| 13 أكتوبر | 0 | |||
| 12 أكتوبر | +1 |
منشورات القناة
5 በእጅህ ነፍሴን እሰጣለሁ፤ የእውነት አምላክ አቤቱ፥ ተቤዥተኸኛል።
6 ከንቱ ምናምንቴነትን የጠበቁትን ጠላህ፤ እኔ ግን በእግዚአብሔር ታመንሁ።
7 መከራዬን አይተሃልና፥ ነፍሴንም ከጭንቀት አድነሃታልና በምሕረትህ ደስ ይለኛል ሐሤትም አደርጋለሁ።
8 በጠላቴ እጅ አልዘጋኸኝም፥ በሰፊም ስፍራ እግሮቼን አቆምህ።
— መዝሙረ ዳዊት 31:5-8
@Urim7
| 2 | "አቤቱ፥ ሥራህ ሁሉ ያመሰግኑሃል፥ ቅዱሳንህም ይባርኩሃል።"
— መዝሙረ ዳዊት 145:10 | 125 |
| 3 | የክርስትና ህይወት መስቀል መሸከም የሚፈልግ ህይወት ስለሆነ ሁላችንም የራሳችን የሆነውን መስቀል እንድንሸከም ግድ ይለናል። ልንሸከመው የማንችለውን መስቀል ግን ምን ጊዜም አያሸክመንም። ዐቅማችን እኛ ከምናውቀው የበለጠ እርሱ በደንብ ያውቀዋል። አንዳንድ ጊዜ መስቀላችን ከባድ መስሎ ከተሰማን "ለምን ከባድ መስቀል አሸከምከኝ?" በማለት በእግዚአብሔር ላይ ከማጉረምረም ይልቅ፣ " ምን ያህል ብትታመንብኝ ነው?" ብለን ልናመሰግነው ይገባል። መስቀላችን ትልቅ ከሆነ የምንሸከምበት ፀጋውን ያበዛልናል።
አሁን የሆነውን የሆነ: ዶር መለሰ ወጉ: ገፅ 50
@Urim7 | 135 |
| 4 | Day 1
1. Godly men are diligent and hard-working, but also have a sense of humour, and know how to relax and play with children and enjoy God's good gifts in nature;
2. Godly men are not ascetics, but at the same time live a disciplined life and are not afraid of hardships;
3. Godly men have no interest in expensive clothing or sight-seeing and will not waste their time in unprofitable activities or their money in unnecessary purchases;
4. Godly men have mastered their desire for fancy foods and are not enslaved to music, or sport, or any other legitimate activity;
5. Godly men have been disciplined successfully by God in the fires of affliction, abuse, tribulations, false accusations, physical sickness, financial hardships and opposition from relatives and religious leaders;
6. Godly men are full of mercy and can sympathise with the worst of sinners and the worst of believers, and have hope for them, because they consider themselves to be the chief of sinners;
7. Godly men are so deeply rooted in the security of the love of their heavenly Father that they are never anxious about anything, or afraid of Satan, or evil men, or difficult situations, or anything;
8. Godly men have entered into God's rest, believing in the sovereign working of God in all matters for their best and therefore give thanks always for all men, for all things and in all circumstances;
9. Godly men find their joy in God alone and are therefore full of the joy of the Lord, having overcome all bad moods;
10. Godly men have a living faith, having no confidence in themselves or their natural abilities, but complete confidence in God as their unfailing Helper in all situations. | 152 |
| 5 | 🩵 | 121 |
| 6 | https://youtu.be/0_tcR8rb16o?si=lpAXSJlPGsThpf3P | 139 |
| 7 | "በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።"
— መዝሙረ ዳዊት 23:4 (አማ54)
@Urim7 | 216 |
| 8 | አመድ አፋሽ😢
በሀገራችን በተለምዶው አንድ ግለሰብ ለሌላ ግለሰብ መልካም ነገር ካደረገለት ቡሀላ መልካም ነገር የተደረገለት ግለሰብ ያንን መልካም ነገር ላደረገለት ግለሰብ መልካም ምላሽ ካልመለሰ አይ እገሌ እኮ #አመድ_አፋሽ ሆነ ይባላል።
አመድ አፋሽ የሚባልበት ምክኒያትም መልካም ቢያደርግም መልካም በማድረጉ የተመለሰለት ምላሽ ጥሩ ስላልሆነ ወይም ተቃራኒ ስለሆነ ይመስለኛል። ያንን ሰው ባለማትረፉ ያንን ሰው ምንም እንኳ መልካም ቢያደርግለትም ባለማግኘቱ የቀረለት አመድ ነው ( ምንም ነው) እንደማለት ይመስለኛል።
ወንድሞቼ እኛስ ጌታን አመድ አፋሽ አላረግነውም? ጌታ እኛን ለመግዛት ለመዋጀት ደሙን አንጠባጥቦ ፍቅሩን ቢገልፅልንም አብዛኞቻችን የጌታ አይደለንም። እንደ ስም የጌታ ናቸው ይባልልናል እንጂ ጌታ ዘንድ አይደለንም።
አለም እጅጉን አሸንፋናለች almost የአለም ነን ለጌታ ያለን ጊዜ ሰአት መሰጠት ትጋት በሙሉ ቦታውን ቀይሮ ለአለም ሆኗል። ለምሳሌ ቀላል ምሳሌ እንኳን ብናነሳ የጊዜ በኩራታችን ለ Social media የሚውል አይደለምን?
ይህን የሚፅፍላቹ ወንድማቹ ከዚህ የነፃ ከመሰላቹ ተሳስታቹሀል እኔም ግርም ስላለኝ መንፈስ ቅዱስ ስለሞገተኝ ነው ቢያንስ በውስጤ ያለውን የማጋራቹ።
የሆነ አመድ አፋሽ የሆነ አፍቃሪ አይታያቹም ፍቅር በሰጠ ፈንታ እምቢ የተባለ እየተገፋ ያለ ዛሬም የሚሞክር ተመለስ ጊዜህን ስጠኝ ልጄ እያለ የሚጮህ ግን ያልተሳካለት ወዳጅ አይታያችሁም?
ፀጋ ይብዛልን ይመልሰን🥺
@Urim7 | 258 |
| 9 | አዝ፦ በየቀኑ በየእለቱ በየማለዳው የማየው
የጌታዬን ብዙ ምህረት ብዙ ፍቅሩን ብቻ ነው
በየእለቱ በየቀኑ በየማለዳው የማየዉ
የኢየሱሴን ብዙ ምህረት ብዙ ፍቅሩን ብቻ ነው
1.የወደዳቸውን ፈጽሞ እስከመጨረሻው ወደደ
ልጆቹን ከበደል ሊያነፃ በእራሱ ላይ ሞትን ፈረደ
ከሞት ይልቅ እጅግ ያየለ የበረታ ፍቅር ይዞት
ኢየሱስ እራሱን ከፈለ የእኔ መጥፋት አሳዝኖት
እነሆ ሲነጋና ሲመሽ ይህን/የእርሱን ፍቅር አስታውሰዋለሁ
ሌለ ምሰጠው የለምና ተመስገን ከፍ በል እለዋለሁ
2.ፍቅር ምን እንደሆነ ታወቀ በስራው በኃይሉ በርትቶ
ሰማይን ከምድር አስታረቀ በምህረቱ ጉልበት ጐትቶ
የጥሉ ግድግዳ ፈረሰ ሆነ እርቅ ሰላም ደስታ
የራቀው በሙሉ ቀረበ ወደ እግዚአብሔር ዙፋን በጌታ
አቤት ይሄ ጌታ ቸርነቱ አደራረጉ አስገርሞኛል
በእውቀት በችሎታና ጥበቡ ወደ ፍቅሩ ግዛት አድርሶኛል
እንዴት እንደሆነ ባላውቅም ኧረ ለምን ለምን
ግን ይህንን ብቻ አውቃለሁ እኔ መወደዴን
ይህንን ብቻ አውቃለሁ የወደደኝን
በጉያው በእቅፉ አስገብቶ እንደሰወረኝ
አውቃለሁ ኢየሱስ ሁልጊዜ እንደሚያስብልኝ
አዝ፦ በየቀኑ በየእለቱ በየማለዳው የማየው
የጌታዬን ብዙ ምህረት ብዙ ፍቅሩን ብቻ ነው
በየእለቱ በየቀኑ በየማለዳው የማየዉ
የኢየሱሴን ብዙ ምህረት ብዙ ፍቅሩን ብቻ ነው
@Urim7 | 208 |
| 10 | እግዚአብሔር ስለ ሁሉም ይመስገን ስለ ሁሉም ክብር ይሁንለት ከኔ የምለው የኔ ነው የምለው አንዳች ነገር የለምና ጌታን ሁሌም አመሰግነዋለው።
ከበላሁ ታምኜው ከጠጣሁም እርሱን ብዬ ጤናዬ ከተጠበቀ ጋርዶኝ እንቅፋት ካልመታኝ አሻግሮኝ ካልሰጠምኩ ውሀውን አድርቆት ካልተቃጠልኩ በእሳቱ ውስጥ አብሮኝ ሆኖ ነውና አመሰግነዋለው።
እንደው ዝም ብዬ እያመሰገንኩ ብኖር ምንም አይቆጨኝም🥹 ውለታው አለብኛ🥺 ጌታ ይክበር።
ግን ከሆነልኝም ካልሆነልኝም ከተሳካውም ከጎደለውም በላይ እድሜ ልኬን እየተደነቅኩ የማመሰግንበት ነገር ቢኖር ልጅነቴ ነው😧 እግዚአብሔር እኔን ልጅ አደረገ😮 የእግዚአብሔር ልጅ ሆንኩ።
ለኔ ሊያውም ለሀጥያተኛው እንዴትም ሆኜ ላውቀው ለማልችል ለአንድ ተራ ሰው እዚህ ግባ ለማልባል ላልፈለኩት በመንገዱ ላልሄድኩ ፍለጋውን ላልወጣሁ ለኔ አንድያ ልጁን ላከ መስዋእት አድርጎት ቤዛ ሆኖልኝ እኔ ነፃ ወጣሁ አሁን ያለኝ ሁሉ ያለኝ ከኢየሱስ የተነሳ ነው እንዴት የሚገርም ነው🫠
Btw እንደ ቀላል አንየው ውድ የጌታ ልጆች የምር እግዚአብሔርን አባት ማለት መቻል በራሱ ትልቅ መታደል ነው። ለዛ ይመስለኛል አገኘው ይደግ እንዲ ብሎ የዘመረው
አንተን ሳያገኙ ሞት የቀደማቸው
አሉ ጓደኞቼ እኔ እንኳን ማውቃቸው
ምን አድርጌልህ ነው እጣ የወጣልኝ
ቃላት አላገኝም እንዲያው ክበርልኝ ክበርልኝ🥰
@Urim7 | 297 |
| 11 | አብዛኛውን ጊዜ፣አንድን ሰው ስናጣ፣
ችግር ውስጥ ስንገባ፣ውጤት አልመጣ ሲለን፣
ብቸኝነት ሲሰማን እና ነገሮች እንዳሰብነው ሳይሆኑ ሲቀሩ፣
እግዚአብሔር እንደተወን እናስባለን፤ ተስፋ እንቆርጣለን።
አምላካችን ማን እንደሆነ እንረሳለን።
ይህ በእኛ አልተጀመረም። በኢሳይያስ ምዕራፍ 40:27ን
ብናይ፣ እስራኤላውያን መብታቸው በእግዚአብሔር እንደተዘነጋ፣
እንደተተዉ እና እንደተረሱ ስለተሰማቸው፣ በእግዚአብሔር ላይ
ተስፋ መቁረጣቸውን እናያለን።
እኔም ብዙ ጊዜ ይህን አድርጌያለሁ። ዓለም በዙሪያዬ እየፈራረሰ እንደሆነ
፣ እግዚአብሔር ግን የትም እንደሌለ የተሰማኝ ወቅቶች ነበሩ።
እግዚአብሔር ግን ለእስራኤላውያን የሰጠውን መልስ ቁጥር 28 ላይ እዩ።
የእስራኤላውያን ትኩረት ሁኔታቸው ላይ ስለነበር፣ እግዚአብሔር
ትኩረታቸውን ወደ እርሱ ማንነት መለሰ። ስለ ታላቅነቱ በማስታወስ፣
እርሱ የምድር ፈጣሪ መሆኑን፣ የማይደክም፣ የማይታክት፣ ብርታት ሰጪ
አምላክ እንደሆነ ዘርዝሮ፣ ተስፋ የሚጣልበት አምላክ መሆኑን አሳያቸው።
ቁጥር 31 ላይም፦
“እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፥
እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፥ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፥ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።”
በማለት መልእክቱን ደመደመው።
እስራኤል በወቅቱ የእግዚአብሔርን ማንነት ማስታወስ እንደነበረባት ሁሉ፣ እኛም እንዲሁ ማድረግ አለብን ብዬ አስባለሁ።
አዎ፣ ሁኔታዎቻችን እግዚአብሔር እንደረሳን ሊነግሩን ይችላሉ፤ ነገር ግን ባሕርዩ የሚነግረን ከዚህ በተቃራኒ ነው።
ለዛም ነው እርሱ ማን እንደሆነ ራሳችንን ማስታወስና ተስፋችንን በእርሱ ላይ ማድረግ የሚገባን።
ምክንያቱም እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ሁሉ ኃይላቸውን ያድሳሉና።
እግዚአብሔር ይህን ዓመት ዕለት ተዕለት ማንነቱን እንድናስታውስ ይርዳን!
አሜን።
—ምሕረት | 329 |
| 12 | May God bless this Family 😇 | 306 |
| 13 | 5 በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤
6 በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።
— መጽሐፈ ምሳሌ 3:5-6 (አማ54) | 328 |
| 14 | "ነገር ግን ሩጫዬንና ከጌታ ከኢየሱስ የተቀበልሁትን አገልግሎት እርሱም የእግዚአብሔርን ጸጋ ወንጌልን መመስከር እፈጽም ዘንድ ነፍሴን በእኔ ዘንድ እንደማትከብር እንደ ከንቱ ነገር እቆጥራለሁ።"
— የሐዋርያት ሥራ 20:24
አንዳንዴ መፅሀፍ ቅዱስን ሳነብ በዚህ ዘመን የሆንነውን ያለውን እንቅስቃሴ ስመለከት እጅጉን ቤተክርስቲያን ተሀድሶ እንደምትሻ ነው የምረዳው።
በመጀመርያዋ ቤተክርስቲያን የነበሩት ሀዋርያት በዚህ ደረጃ Bold ነበሩ ስለ ጌታቸው ወንጌል ነፍሳቸውን እንኳ እንደ ከንቱ ነገር የሚቆጥሩ ቆራጦች ነበሩ።
በእርግጥ ወንጌልን በደንብ ለተረዳው ሰው ይህን ማድረግ ትክክለኛ ነው። የኛ ዘመን ቤተክርስቲያን ወንጌል አልገባት ይሁን? እኔስ? እናንተስ? እኛስ? ያልተረዳነው ነገር ይኖር ይሆን?
ብቻ መንፈስ ቅዱስ ያድሰን ወደ ጌታችን ያስጠጋን።
@Urim7 | 322 |
| 15 | Christian, remember this: your life is short, your duties are many, your assistance is great, and your reward is sure! | 281 |
| 16 | ካቻምናን ስንፈራ፤
ለአምናውም አድርሶናል፤
አምናንም ስንፈራ፤
ዘንድሮ አድርሶናል፤
ዘንድሮን ስንፈራ፤
ደረስን አሁን፤
ታዲያ ምን አሰጋን የወደፊቱን።
መሸሸጊያ ዋሻ፤
መከታ ጋሻችኝ፤
ጦራችን አንተ ነህ፤
ጠላትን መውጊያችን፤
አንተም ተዋጊ ነህ፤
ስምህም እግዚአብሔር ነው፤
እንኮራብሃለን ደስታ ሃይላችን ነው።
መሸሸጊያ ዋሻ -ታደሰ እሸቴ
@Urim7 | 358 |
| 17 | መልካም አዲስ አመት ውድ የ URIM ቤተሰቦች🥰 | 327 |
| 18 | በፈተና ላሉ ማጽናኛ (Comfort for the Tempted) የ Charles H. Spurgeon ስብከት በ 1ኛ ቆሮንጦስ 10፡13 ላይ እጣሬ (መስከረም 27፣ 1883 እ.አ.አ)
"ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።" (1 ቆሮ 10፡13)
1. ለብቻችንን አይደለንም
- የትኛውም የምታልፉበት ፈተና ሌሎች አማኞች ያለፉበት ወይም እያለፉበት ያለ ነው።
- አንዳንዴ ጠንካራ የሚመስሉ አማኞችን ስንመለከት በፈተና ያላለፉ ይመስለናል። ነገር ግን አማኞች ብዙ ጊዜ ጠንካራ በሆኑበት በዛው ጉዳይ ተፈትነው ይወድቃሉ። ለምሳሌ፣ ያዕቆብ እዮብ ታጋሽ እንደሆነ ይነግረናል። ታዲያ እስቲ አስቡ ስለ ኢዮብ እለመታገስ ሰምታችሁ አታውቁምን?
- ታዲያ ያሽነፉት ሁሉ ያሸነፉት በእግዚአብሔር መንፈስ እርዳታና በጌታ በኢይሱስ ደምና ጽድቅ ነው።
- ሌላው፣ ጌታ ሆኖ ያላለፈበት አዲስ ፈተና አልገጠማችሁም።
- ስለዚህ የምታልፉበት ፈተና እናንተ ብቻ የምታልፉበት እንደሆነ ታስቡ። እንዲህ ያለው ሃሳብ በናልፍበት ፈተና ላይ ተጨማሪ ሸክም ይሆናል።
2. እግዚአብሔር ታማኝ ነው
- እግዚአብሔር የሰጠንን ተስፋ ለመፈጸም ታማኝ ነው።
- አረሳችሁም አልጥላችሁም ያለውን ተስፋ ሊፈጽም ታማኝ ነው።
- እግዚአብሔር ታማኝ ብቻ ሳይሆን፣ ተስፋው ሊፈጽም ባለንበት ሁኔታ ላይ የበላይ ተቆጣጣሪ ነው።
3. እግዚአብሔር ለፈተናችን ገደብን ያበጃል
- እግዚአብሔር በማንችለውን ፈተና እንድናልፍ አይፈቅድም።
- እግዚአብሔር የሚገጥሙን ፈተናዎች የጊዜ እርዝማኔ ክምንችለው በላይ እንዳይሆን ይገድባቸዋል።
4. እግዚአብሔር ከምናልፍበት ፈተና መውጫ መንገድ ያዘጋጃል
- ከፈተና መውጫ አንድ ብቸኛ መንገድ ነው ያለው፣ እርሱም የእግዚአብሔር መንገድ ብቻ ነው። የራሳችን መውጫ መንገድ ለበለጠ ፈተና ነው የሚያጋልጠን።
- ስለዚህ አንዳንድ ጊዜ በፈተና ውስጥ ሆነን ልናድርገው የምንችለው በጣም ጥሩ ነገር ምንም አለማድረግ ነው።
5. እንታገሥ ዘንድ የእግዚአብሔር መውጫ መንገድ ከፈተና ማምለጥ ሳይሆን በፈታና ውስጥ በጽናት ማለፍ ነው
- ስለዚህ አንዳንዴ በፈተናው ውስጥ ማለፋችን የግዚአብሔር ሃሳብ ከሆነ ጸሎታን መሆን ያለበት እንድንታገስ እግዚአብሔር እንዲረዳን ነው።
- በፈትና እንድናልፍ ሲፈቅድ እግዚአብሔር በፈተና ውስጥ የምናልፍበትን አቅም ይሰጠናል።
- በእኛ ውስጥ ያለውን የእግዚአብሔር ሕይወት ፈተና ሊያጠፋው አይችልም።
@Romans148 | 421 |
| 19 | ከሰሞኑ ከአንድ አገልጋይ የተማርኩበት ልቤን የያዘውን ሀሳብ ላጋራቹ
ትዝ ይላችዄል ያኔ የእስራኤል ህዝብ ከግብፅ ባርነት የወጣ ሰሞን የሆነው ነገር። እግዚአብሔር ህዝቡን ከብዙ አመታት ቀንበር ለመገላገል በተገለጠ ሰአት እስራኤል ከግብፅ በአምላኳ መሪነት የወጣችበት ወቅት ነበር።
በእርግጥ በባርነት ላሳለፈ እጅጉን ተማርሮ ወደ አምላኩ ጮሆ በድንቅ በተአምር ከባርነት ለወጣ ህዝብ ይህ ብቻውን ድል ነበር። ነገር ግን እግዚአብሔር ከነአንን ቃል ገብቷልና ወደ ከነአን መጓዝ ደግሞ ግዴታ ነው።
የእስራኤል ህዝብ ከብዙ አመታት ቀንበር ተገላገልኩ እፎይ ባለበት ወቅት የግብፅ ሰራዊት በፈርኦን መሪነት ከዄላ፤ ከፊት ደግሞ ትልቅ ባህር በእስራኤል ፊት ድቅን ሲል እናያለን።
እስራኤልም በምሬት ሙሴን ለምን እንዲህ ሆነ በግብፅ ብንጠፋ ይሻለን ነበር ለምን አወጣኸን መቀበርያ እንኳ በሌለበት በዚህ ስፍራ ልታጠፋን ነው ብለው እጅግ አጉረመረሙ።
የሚገርመው እስራኤል እንዲ ሲያጉረመርም ቀጣዩ ምእራፍ የምስጋና የድል እንደሆነ ባለማወቁ ነው። የሚሞቱ መሰላቸው ወደ ዄላ ሲመለከቱ የግብፅ ሰራዊት ወደፊት እናምልጥ እንዳይሉ ትልቅ ባህር ተደቀነባቸው። ምሬት ቀናቸው ሙሴ ላይ አማረሩ ሙሴም ከእግዚአብሔር ጋር አውርቶ አትፍሩ አትደንግጡ ዛሬ የምታዩአቸውን ግብፃዊያን ለዘለአለም አታዩአቸውም አለ እንዳለውም ሆነ እግዚአብሔር ባህሩን ከፍሎ በድንቅ በተአምር አሻገራቸው።
ወዳጆቼ ስለ እስራኤል ታሪክ ልነግራቹ አይደለም ግን ለአንድ ሰው መልእክት ቢሆን እንዲህ ልሞግተው ነው።
ድልህ እጅግ ቀርቧል ምናልባትም አንድ ምእራፍ ብቻ ይሆናል ለድልህ የቀረው እስራኤል ዘፀአት 14 ላይ ግብፅ ይሻለን ነበር ቢልም ዘፀአት 15 ላይ ያሻገረውን አምላኩን የሚያመሰግንበት ምእራፍ እንደሆነ ስላላወቀ ነው።
ውድ ወንድሞቼ በችግር በለቅሶ በጥያቄ የተከበባቹ ምናልባት የቀራቹ ጥቂት እርምጃ ጥቂት ጊዜ ትሆናለች በርቱልኝ🥰
@Urim7 | 393 |
| 20 | አይገርማችሁም ያኔ በፍጥረት መጀመርያ ሰሞን አዳምም ሄዋንም በሀጥያት እንደወደቁ መፅሀፍ ይነግረናል። ሀጥያት ክፉ ነው የአምላካችሁን ፊት በነፃነት እንዳታዩ ያደርጋቹሀል። መሳቀቅ መሸማቀቅ የእለት ተእለት ተግባራቹ ይሆናል።
አዳምም እንዲሁ ሄዋንም ብትሆን ያደረጉት ይህን ነው። ከባለቤታቸው ከፈጣሪያቸው ለመሰወር ለመደበቅ ነበር የጣሩት የሀጥያት ውጤቱም ይህ አይደል።
ስለ ሀጥያታቸው ላወራቹ አይደለም ግን ሰሞኑን ሳስበው የደነቀኝ ነገር አዳም እና ሄዋን ፈላጊ አልነበሩም መደበቅ ነበረ ምርጫቸው የሚገርማቹ አንዳች ጥረት እንዳላደረጉ በገሀድ ያለ ሀቅ ነው።
አለ የሚፈልግ የወደቀውን ለማንሳት የሚመጣ ቸሩ ባለቤታቸው አዳም ሆይ እያለ ሲፈልጋቸው እናያለን ምን ይህ ብቻ የመውደቃቸው ነገር ግድ ብሎት እንደ ሰው ለመሸሸግ የተጠቀሙትን ቅጠል ቀይሮ ቁርበት ሲያለብሳቸው እናያለን።
ወዳጆቼ ስለ አዳም እና ስለ ሄዋን አውርቼ ልተዋቹ አይደለም ፈላጊ እንዳለን ለአንዲት ነፍስ ላስታውሳት ነው። አለ የሚፈልግ የደከመን የሚያነሳ የሚሸልም የማይተው የማይጥል ወዳጅ አለ።
ምናልባት የተደበቀች ነፍስ ትኖር ይሆን? ጌታዋን ማየት አፍራ ሀጥያት ደርቶባት አምላኳን ለማየት የምትሸማቀቅ ነፍስ ትኖር ይሆን? እኔን የሞገተኝን ጩኸት ዛሬ ለአንዲት ነፍስ እነግራታለው።
አለ የሚፈልግ አለ የሚጣራ አለ ዛሬም ልጄ የሚል ዛሬም ተስፋ አለ መድህን በደጅ ቆሞ ይጣራል ልጄ ይላል እኛ አቤት እንበለው ድምፁን ሰምተን እንከተለው እንደወደደ አድርጎ በምህረቱ ያቆመናል ያድሰናል።
@Urim7 | 332 |
