ar
Feedback
Shared Current

Shared Current

الذهاب إلى القناة على Telegram
Buy Ad
607
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-57 أيام
-1730 أيام
أرشيف المشاركات
በ 12ኛ ክፍል ፈተና ከፍተኛውን ውጤት ያመጣው ተማሪ "ምን እንደምማር ግራ ገብቶኛል" ይላል "የሚከብደኝ ትምህርት አለ ብዬ አላስብም ግን ምን እንደምማር ነው ግራ የገባኝ። አንድ ነገር ለመሆን አል
በ 12ኛ ክፍል ፈተና ከፍተኛውን ውጤት ያመጣው ተማሪ "ምን እንደምማር ግራ ገብቶኛል" ይላል "የሚከብደኝ ትምህርት አለ ብዬ አላስብም ግን ምን እንደምማር ነው ግራ የገባኝ። አንድ ነገር ለመሆን አልፈለኩም። የሆነ ዘርፍ ላይ እንዳተኩር ያነሳሳኝ ነገር ደግሞ የለም መሰለኝ። ብቻ ገና ውሳኔ ላይ አልደረስኩም" "ድሮም ይህን እሆናለሁ ብዬ እያሰብኩ አልተማርኩም። ምን እንደምሆን፣ ምን እንደምማር አስቤበትም አላውቅም። ለዚያ ይሆናል አሁን ግራ የገባኝ" ምናልባት መማሩ በራሱ እያስደሰተው ስለቆየ ትምህርቱ የት እንደሚወስደው ለማሰብያ ጊዜ ነስቶት ይሆን🤔 📌"ቤተሰቦችህ ይሄን ተማር አላሉህም?" "እነሱ ቀስ ብለህ አስብበትና ትወስናለህ ነው ያሉኝ።" 📌እናቱ ዶ/ር ሔለን በዚህ ጉዳይ ምን ይላሉ። "እሱ የሚለን የመጀመርያ ዲግሪዬን በጠቅላላ ሳይንስ ሠርቼ ምን እንድምፈልግ ሳውቅ ብመርጥ ይሻላል ነው። እኛም ቸግሮናል። እሱም ግራ ገብቶታል።" 📌የአሜሪካው ዩኒቨርስቲ ተስፋ ሰጥቶታል። ተጠባባቂ ሳያደርገው አልቀረም። ያ ካልተሳካ ግን አገር ቤት ተመልሶ ለመማር ቁርጠኛ ነው። እሱን የቸገረው ዩኒቨርስቲው መቼ ሆነና። ብሩክን የቸገረው ምን ዘርፍ ማጥናት እንዳለበት መወሰን ላይ ነው። Via- atc         🔗Share share🔗 JOIN : @Qesem_Academy JOIN : @Qesem_Academy

photo content

Logic 4-1.m4a38.36 MB

Logic 5-1(1).m4a46.37 MB

Psycho 4-1.m4a17.54 MB

Psycho%205.m4a26.77 MB

Psycho%204-1.m4a17.54 MB

Psycho%206.m4a22.40 MB

Logic 5-1(1).m4a46.37 MB

Psycho 4-1.m4a17.54 MB

Logic 4-1.m4a38.36 MB

Logic 4-1.m4a38.36 MB

Motivation and Emotion.mp337.23 MB

Logic 5-1(1).m4a46.37 MB

Personality.mp333.88 MB

Memory Chapter.mp339.92 MB

Logic%25202-1-1(1).m4a28.07 MB

Learning (1).mp358.50 MB

Memory Chapter.mp339.92 MB

Dup(01)d_clip.mp34.13 MB