cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ዜና ወላይታ

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
175
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
#HappeningNow "የማንነት ፓለቲካና የኢትዮጵያ ሚዲያ" ሚል ርዕስ ከጋዜጠኞች ጋርና ከመገናኛ ብዙኃን ባለሞያዎች ጋር በሂልተን ሆቴል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በውይይቱም በተነሳው ርዕሰ ጉዳይ ላይ የመወያያ ጹሑፎች ቀርበው ውይይት የሚደረግባቸው ይሆል
إظهار الكل...
የአፍሪካ ሀገራት በቅርብ ጊዜያት የኮቪድ19 መከላከያ ቁሳቁስ እጥረት ሊያጋጥማቸው ይችላል – አፍሪካ ሲዲሲ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ሀገራት በቅርብ ጊዜያት የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁሳቁሶች እጥረት ሊያጋጥማቸው እንደሚችል የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠርና መከላከል ማዕከል አስታወቀ። ማዕከሉ ባወጣው መግለጫ የአፍሪካ ሀገራት ሊያጋጥማቸው የሚችለውን የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁስቁስ እጥረት ለመቅረፍ ሊዘጋጁ እንደሚገባ አሳስቧል። የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠርና መከላከል ማዕከል በዓለም አቀፍ ደረጃ ባለው የአቅርቦች ሰንሰለት ችግር ምክንያት የተወሰኑ የአፍሪካ… Viva @zenawolaita https://www.zenawolaita.com/የአፍሪካ-ሀገራት-በቅርብ-ጊዜያት-የኮቪድ19/
إظهار الكل...

ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች! ተማሪዎች ወደ ሚማሩበት የትምህርት ተቋም መመለሻ ጊዜ ታውቋል በሚል በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ስም (የዩኒቨርሲቲዎችን ሎጎ አስመስሎ) የተዘጋጁ የተለያዩ ሀሰተኛ መረጃዎች /የትምህርት መርሃግብርን የሚያሳዩ ምስሎች/ እየተሰራጩ ይገኛሉ። እስካሁን የኢፌዴሪ ሳይንሳና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደ ተቋማቸው የሚመለሱበትን ቀን ያላሳወቀ ሲሆን በጉዳዩ ላይ ወደፊት የምናገኛቸውን መረጃዎች እናካፍላችኃለን። Viva @zenawolaita @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopiaOfficial
إظهار الكل...
أرشيف المشاركات
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.