175
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
#HappeningNow
"የማንነት ፓለቲካና የኢትዮጵያ ሚዲያ" ሚል ርዕስ ከጋዜጠኞች ጋርና ከመገናኛ ብዙኃን ባለሞያዎች ጋር በሂልተን ሆቴል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በውይይቱም በተነሳው ርዕሰ ጉዳይ ላይ የመወያያ ጹሑፎች ቀርበው ውይይት የሚደረግባቸው ይሆል
የአፍሪካ ሀገራት በቅርብ ጊዜያት የኮቪድ19 መከላከያ ቁሳቁስ እጥረት ሊያጋጥማቸው ይችላል – አፍሪካ ሲዲሲ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ሀገራት በቅርብ ጊዜያት የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁሳቁሶች እጥረት ሊያጋጥማቸው እንደሚችል የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠርና መከላከል ማዕከል አስታወቀ። ማዕከሉ ባወጣው መግለጫ የአፍሪካ ሀገራት ሊያጋጥማቸው የሚችለውን የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁስቁስ እጥረት ለመቅረፍ ሊዘጋጁ እንደሚገባ አሳስቧል። የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠርና መከላከል ማዕከል በዓለም አቀፍ ደረጃ ባለው የአቅርቦች ሰንሰለት ችግር ምክንያት የተወሰኑ የአፍሪካ…
Viva
@zenawolaita
https://www.zenawolaita.com/የአፍሪካ-ሀገራት-በቅርብ-ጊዜያት-የኮቪድ19/
ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች!
ተማሪዎች ወደ ሚማሩበት የትምህርት ተቋም መመለሻ ጊዜ ታውቋል በሚል በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ስም (የዩኒቨርሲቲዎችን ሎጎ አስመስሎ) የተዘጋጁ የተለያዩ ሀሰተኛ መረጃዎች /የትምህርት መርሃግብርን የሚያሳዩ ምስሎች/ እየተሰራጩ ይገኛሉ።
እስካሁን የኢፌዴሪ ሳይንሳና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደ ተቋማቸው የሚመለሱበትን ቀን ያላሳወቀ ሲሆን በጉዳዩ ላይ ወደፊት የምናገኛቸውን መረጃዎች እናካፍላችኃለን።
Viva
@zenawolaita
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopiaOfficial
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.