ar
Feedback
RINGTONE PICTURES

RINGTONE PICTURES

الذهاب إلى القناة على Telegram

የተለያዩ መንፈሳዊ ፎቶዎችን ፣ የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶችን፣ መንፈሳዊ ወጎች እንዲሁም መንፈሳዊ ግጥሞችን ያገኙበታል። #SUBSCRIBE መዝሙርLYRICS 👇 https://www.youtube.com/channel/UClFft2CzLpyxbRoWq7CS4AQ የትኛውንም አይነት ፖስተር እና ግራፊክስ ለማሰራት ከፈለጉ እኛን ያናግሩ Creator @zekibu

إظهار المزيد
2 930
المشتركون
+124 ساعات
-277 أيام
-6130 أيام
أرشيف المشاركات
ሲከፋኝ እያየህ ነው #HILENA_DAWIT graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES
ሲከፋኝ እያየህ ነው #HILENA_DAWIT graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES

አባቴ የቤታችን ደስታ ሙሉ እንዲሆን እካፈልሃለው ሀሳብህን የልብህን ሁሉ ቀርቶ አንተ ብቻ ደስ ይበልህ ፈገግ በል የልብህ ሀሳብ ይሙላልህ #HILENA_DAWIT graphics by @zekibu @RIN
አባቴ የቤታችን ደስታ ሙሉ እንዲሆን እካፈልሃለው ሀሳብህን የልብህን ሁሉ ቀርቶ አንተ ብቻ ደስ ይበልህ ፈገግ በል የልብህ ሀሳብ ይሙላልህ #HILENA_DAWIT graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES

ስምህን ጠራው ደስ አለኝ አብሬው ዋልኩኝ ደስ አለኝ ስለ አንተ አወሩኝ ደስ አለኝ ከአንተ ጋር ውዬ ሌላ መዋያ አላስፈለገኝ ከአንተ ጋር ቆየው ሌላ መቆያ አላስፈለገኝ ብቻህን በቃኸኝ graphics b
+5
ስምህን ጠራው ደስ አለኝ አብሬው ዋልኩኝ ደስ አለኝ ስለ አንተ አወሩኝ ደስ አለኝ ከአንተ ጋር ውዬ ሌላ መዋያ አላስፈለገኝ ከአንተ ጋር ቆየው ሌላ መቆያ አላስፈለገኝ ብቻህን በቃኸኝ graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES

አባ የውስጤን የልቤን ነግሬህ እንዲሁ ቀረ ወይ በወሬ እንዳልል የዘገየበትን ንገረኝ ልወቀው መልስህን 😥 @mezemurringtone @mezemurringtone

እግዚአብሔር ከቶ አይባልም ለምን? @mezemurringtone @mezemurringtone

. #መድሃኒት አንድ ሰው ሲታመም ከዛ ካለበት ህመም ለመዳን አቅራቢያው ወዳለው የሀኪም ቤት ይሄዳል ። ምን እንደሚያመውም ለሀኪሙ ይነግረዋል ሀኪሙም ህመሙን ይመረምርና መውሰድ ያለበትን መድሃኒት ይሰጠዋል። ይህም ታካሚ የተሰጠውን መድሃኒት ይዞ ወደ ቤቱ ከተመለሰ በኃላ ከህመሙ ለመዳን ውስጥ ያለውን መድሃኒት አውጥቶ መድሃኒት መያዣውን አይደለም ሚጠቀመው እራሱን መድሃኒቱን እንጂ ከህመሙ ሊያድነው የሚችለው መድሃኒት መያዣው ሳይሆን መድሃኒቱ እንጁ። ስለዚህም ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ካለብን የሀጥያት በሽታ እኛል ለማዳን የግድ ሰው ሆኖ መውረድ ነበረበት ሰው ሆኖ ሲወርድ እንደማንኛውም ሰው በማህፀን ውስጥ አድሯል ። ስለዚህ ካለብን የሀጥያት በሽታ መዳን የምንችለው በድንግል ማርያም ሳይሆን ውስጡዋ ባደረው በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ✍️@zekibu @mezemurringtone @mezemurringtone

የቅርቡ ወዳቼ ኢየሱስ 🎄merry Christmas🎄 graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
የቅርቡ ወዳቼ ኢየሱስ 🎄merry Christmas🎄 graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄

🎄የፍቅር ስጦታዬ ነህ 🎄 🎄merry Christmas🎄 graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
🎄የፍቅር ስጦታዬ ነህ 🎄 🎄merry Christmas🎄 graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄

ይሄ ነው የገባኝ ዝም ብሎ መዘመር ሁኔታው እያለ እግዚአብሔር ማክበር። @mezemurringtone

አለ የሚሰማ የሚያይ ስለዚህ በነገሮች አትጨነቁ። @mezemurringtone

ዘኍልቁ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤ ²⁵ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤ ²⁶ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ። @mezemurringtone

የሚያስጨንቃችሁን በእርሱ ላይ ጣሉት።🤗 @mezemurringtone

የማለዳ ቃል☕️ 📕 ሰቆ. 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² ሔት። ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። ²³ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው። @mezemurringtone @mezemurringtone

ጥቂቱን የሰው ፍቅር አይኔ አይቶ ሲደነቅ የፍቅር መጀመሪያው አንተማ እንዴት ትልቅ @mezemurringtone

ማዕበሉን አልፌዋለው አንተ ከእኔ ጋራ ሆነህ በህይወቴ ያለቀስኩበት አለፈ ለበጎ ሆነ @mezemurringtone

አቅሜ የሆንክልኝ ተባረክ graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES
አቅሜ የሆንክልኝ ተባረክ graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES

እንደ ሰው አይደለም ሰው አይረሳም ጌታዬ🙏 ©Daniel_A.michael @mezemurringtone

አይኖቼን አብራ ክፈት አይኔን እንደ እኔ ሳይሆን እንደ አንተ እንዳይ graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES
አይኖቼን አብራ ክፈት አይኔን እንደ እኔ ሳይሆን እንደ አንተ እንዳይ graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES

የማለዋውጠው እውነት ነው በሁኔታወች የማላጥፈው የሚመሰክረው ህይወቴ መልካምነትህን ነው አባቴ graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES
የማለዋውጠው እውነት ነው በሁኔታወች የማላጥፈው የሚመሰክረው ህይወቴ መልካምነትህን ነው አባቴ graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES

ሰላም ውድ RINGTINE_PICTURES አባላት ከዛሬ ጀምሮ ማለትም ከሰኞ 26/03/2015 እስከ አርብ 30/03/2015 ድረስ የሚቆይ በማህበራዊ ሚድያ ማለትም በfacebook, telegram , I
ሰላም ውድ RINGTINE_PICTURES አባላት ከዛሬ ጀምሮ ማለትም ከሰኞ 26/03/2015 እስከ አርብ 30/03/2015 ድረስ የሚቆይ በማህበራዊ ሚድያ ማለትም በfacebook, telegram , Instagram   ላይ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የወንጌል ስርጭት ይኖረናል ከዚህ በታች ያሉትን picture profile በማድረግ እንሰብካለን። ተባረኩ ለ10 ሰው share አድርጉ ተባረኩ share share share share share